I’m French I don’t understand the song but I like it very much. It show the beautiful Ethiopian culture. Wonderful song. À great pleasur to Watch this vidéo
Keep up the great job. Love all your musics my sister. Proud you are one the great artist who prouds and love where they are from. Proud you are mine, from Raya Rayuma.
አማራዎች የት ናችሁ?ዋው አጅግ በጣም ያምራል ባህሉን የጠበቀ ነው ፍቅርተ በጣም ትችያለሽ ወደፊት የአማራ ኩራት አምባሳደር ነሽ!! ትክከለኛ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ! ከድር ራያ ዩቲዩብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ድምፅ ደስ ስትይ የሚያምረውን ባህላችን ባህሉን በጠበቀ መልኩ አሳምረሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሁላቹህም ታምሪላቹህ የልጅነት ትዝታችን ነው የቀሰቀስሽው ❤❤❤
ምርጥ ስራ ወሎ የጥበቦች መፍለቂያ መልካም እድል
❤❤❤❤❤ፍቅርተ ዋው የድሮ ትዝታየን ቀሰቀስሽው ድምፅ ና ባህል አብሮ ሲሄድ በርች ግን ድብልቅልቅ አላለም ምሻምሾና ሶለል ቡስቅለት የምንለው ነበር ከመቸው ዉደ ሶለል ተደበለቀ ግን ትዝታ ብሎ ዝም ነው 😢 በርች
የሚሻሚሾ ትዝታ ከሁለት ወር ፆም በኃላ ስናከብረው😢😢
I’m French I don’t understand the song but I like it very much. It show the beautiful Ethiopian culture. Wonderful song. À great pleasur to Watch this vidéo
Merci beaucoup 🙏
this culture to get amhara region around lalibela place
Merci
Many thank you dear for your comment. To a lettle information, this is a culture of Amhara People Particularly, Wollo Amhara
It is cultural song in Amhara region, Ethiopia. Basically, the song is present at last week of August each year
ዎሎ ራያዎች የት አላችሁ ያገሬ ልጆች ባህላችን ❤❤❤❤ፍቅርተ የኛ እቁ ባህላችንን ቆጆ አድርገሽ ስለሰራሽልን በጣም እናመሰግናልለን❤❤❤❤❤መልካም እድል❤❤❤
አለን አለን ❤❤❤❤❤❤❤
አለን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
አለን አለን ❤❤❤❤❤
አለን❤❤❤❤ ውይይ ትዝታ
ኢትዮጵያ ብዙ ባህል ያላት የንጉሶች ሀገር ናት ሀሪፍ ዘፈን ነዉ መጪዉ አመት የሠላም የደስታ ያድርግልን ህዝብ ነፃነቱን አግኝቶ በየሄደበት ሠላም ዉሎ የሚገባበት አመት ይሁንልን
እር ትዝታ ❤❤አየ ስደት😢መልካአም ባአል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የራያ ወሎ ልጆች አማራየ ሰላማችን ይመለስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Amhara beye
ፍቅርተ የኔ ጀግና 1000 ዓመት ኑሪለኝ::
የ ፋኒት
በሞቴ አፈር ሥሆን ድቅቅ ሥል ብሎ ደጉ የራያ ሰው ያበላል መግሎ ❤❤❤እንባየ እስኪመጣ ነው የሰማሁት ❤❤በርች ቆጆ ስራ ነው
ወይኔ ትዝታ ወሎየች የት አላችሁ ሚሻሚሾ እሽውላልየ አሸንድየ እረ ውእእእእ❤❤ ትዝታ
በህላችነ ምርጥ ስራነው👌👌👌👌 ሚሻሚሾማ በኛ ጊዜ ቀረ ሶለልንም እንድህ ታደጉት እንጅ የድሮውን እያጠፉት ነው ከኛ ቡኋላ ያሉት 🥺🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ስራ ነው ባህላችንን ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ መልካም እድል 🙏
ውይ የሀገሬ ልጆች ትዝ አስባላችሁኝ ትውስታ በአላህ ❤❤❤❤❤መች ነው ራያ ቆቦ ሰላም የሚሆነው 😢😢😢ሰላም ሁኑልኝ ውዶቸ
አየ ትዝታ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል❤❤❤❤❤
ምርጥየ ስራ ጀግናዋ ፍቅርተ ካሳሁን በርችልን🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
አማራ ዉብ ባህል ውብ ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ ፍቅርተ በቃ ትችያለሽ።❤❤❤
ይሄን ቪዲዩ የምታዩት ሁሉ የልባቹን ሀሳብ ሁሉ እመቤቴ ትሙላላቹ
አሜን ለሁላችን
አሜን
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ላንችም
አሜን
ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
በምንም ብርዝ የፀዳ ቁጭ ባህላችን ዋው❤ ❤
እህታችን ፍቅርተ ትለያለሽ❤❤ ባህላችንኮ ይለያል🎉❤❤እኛ ግን በትዝታ አለቅነባችሁ ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት😢
ምርጥ ትዝታ ና የሀገራችን ብሀል ነው መልካም እድል ግቡ እና ህዩላት የራይያ ልጆች
እየጠፋ ያለውን ባህላችን በዚህ መልኩ ስለሰራሽልን እናመሰግናለን የኔ ወርቅ ሴት❤❤❤❤❤መልካም እድል❤ከምር የት አላችሁ የእኛወቹ❤
አለን ❤❤
ኑሩልኝ ወርቆቼ❤
አይ ትዝታ😢😢😢ስደት የስራህ 😢 በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይህንን የምታነቡ የምታዳምጡ በሙሉ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው #ፋኖነት #አማራየ🎉❤
አሜን 🙏🙏🙏
ፋኖ 💪💪💪
amen
ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው በርች የአገሬ ልጂ ❤❤❤❤❤
ወሎዬ ባልሆን በቆጨኚ🎉🎉🎉🎉
እኛ እራያወችኮ ደስእሚል ባህል አለን እናመሰግናለን እህት አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ልጆች ይቦርቁብሺ
ፍቅርተ ጀግና ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል እናመሰግናለን
የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው እራያወች የት ናችሁ ባህላችንን ምርጥ አድርጋ ነው የሰራችልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሥራ ነው የኔ ቆንጆ ባህላችን ያስተ ዋ ው ቃ ን በርች
ወለዬዋ ሃሪፍ ስራ ነው እናመሠግናለን ቆንጂት❤❤❤
One love Tigray and Amhara. may a lovely time will come soon 😥
😅😅😅
Definately Amhara and Tigray will over come their difference and unite for Renaissance of our beloved Ethiopia.❤
I wish you luck and prosperity, from south east morocco ❤️
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺልኝ ❤❤❤❤❤❤ድንቅ ባህላችን ❤❤🎉🎉🎉ትዝታየን ቀሰቀሽው😢😢መልካም በአል ይሁንላችሁ የተዋህዶ ልጆች ፍቅርየ እናመሰግናለን የኔ ድምፀ ማርዋ ስታምሩ❤❤
የኔ ወርቅ ያተበረዘበት ብሀላችን አየ ትዝታ ❤😢
ፍቅርተ ስወዲሽ ፍቅር የሆንሽ ልጂ ፈጣሪ እዳቺ ያለዉን ያብዛልን የኔቆጅ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌
ወየው ትዝታ 😢😢 እድሜዬን አንድ ቀን ሳልጠቀምበት በስደት አለቀ
ሚስኪን
አይዞሽ ማማየ😭😭😭😭😭
Hi ayzosh yen conjio abti zelkyio batie zalki ngere fetaih beli
😢😢😢😢😢ብቻደናእንሑንአለሜ❤❤❤🎉
😢😢😢😢
እጀግ በጣም መታዬትና መደመጥ ያለበት ሓገሬ ባሕልና ትወፊቱ እደት ያሥደምምል ወይ ባሕላችን እደት ያምራል ሙሉወን አይቸዉ ቃላቶቹ ይናፍቃሉ ሐገሪ ሰላምሸ ይብዛ❤❤❤❤❤
አማራ የታሪክ አገረ ደል ለፋኖ እንኳን አደረሳቺሁ የዛሬ አመት በሰላም ያደርሰን አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ
my ቤተ አማራ ❤❤❤ ፍቅርዬ የኔ ልዩ የወንዜ ቡቃያ ያምባሰሏ እንቁ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ። ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ❤❤❤
በጣም ትችያለሸ በርቺ ትንሸ ግጥም የሰጠሸ ሰው ትንሸ ቀላቀለብሸ ግን ሰህተቱን ሸፈነሸዋል በጣም ጀግናነሸ👍👍👍👍👍 በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ🙏🙏🙏
አየ ወሎየወች ፍቅር ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ምርርርጥ ስራ ነው ራያዎች ስወዳችሁ ከጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤🎉@@ንግስት-ነ9ኰ
ጡሩ ሁኖ እያለ ግን ለምን ድብልቅልቅ አደረጋችሁን የሶለልን ባእል ብቻ ቢሆን ይበልጥ ደስስ ይል ነበር አየ ትዝታ ሶለልየ❤ በኛ ጌዜ ፀድት ያለ ምንም ሳንደበልቅ ነበር ሶለል አሸድየ እምንለው አየ ትዝታ 🎉🎉🎉
የኔም ጥያቄ ነው እግዚአብሔርን
እ
ልክ ነህ፣ ግን ሁሉንም ማሳየቷ የበለጠ እንዲደመጥና እንዲወደድ ያደርገዋል፣ ችግር የለውም፣ አስደሳች የአማራ (ወሎ) ዜማ ነው፣ በጣም አስደስቶኛል !
በዉነት ትዝታም ሰላለብኚ ይሁን አላቅም ደጋግሜ ሰማሁት አይሰለቺም በጣም ደስ ይላል እግርኚዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ትዝታ 😢መቸ ነው ስደት በቃ ብሎን በሀገራችን ላይ እንደዚህ የምናስስልፈው ❤
ወደዚህ ሀገር እንዳታስቢው ከቻልሽ እኛም የምንወጣበትን መንገድ ምሪን???
@@Gebeyaw-e8s ምነው ውዴ ስደት ኮ መረረን ስቃይ ነው በጣም ናፍቆት አለ ሁሉም ነገር ያስጠላል
@@ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀካለሽማ ማን እንደሀገር ግን ሳይኖር ሲቀር ምንም የለ ጓደኞቻችን ሳይቀር ነው የለሉት😢
ወሎ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ የኔ ወርቆች ወሎ የፍቅር ሀገር ባህላችን አክባሪ መልካም ብአል🎉🎉❤❤
የኔ ቅመመን የከርሞ ሰዉ ይበልሽ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ስተየ ደጋግሜ አየሁት ስወዳችሁ ያመት ሰው ይበለን ❤❤❤መልካም ዘመን ያርግልን በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ❤
ደሴ ዙሪያ ሚሻሜሽው የጠፋው ባህል ሰርተሽዋን ማር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አወ ግን የፋሲካ የስቅለት ከስአት ነው
አያቴ ነበረች እንደተረት እምታወራኝ ከ80 አመት ያሳለፈችዉን ልጅነት ይገርማል
በደሴ ዙሪ ሙስሊሞች ስለምንበዛ ሀራም የሆነ ነገር ኣናስቀጥልም እኔ ሰፈር ብዙ ባህል መስሎን እናከብር ነበር ሗላ የክርስቲያንኮ ነው ተባልን ኣሁን እየተውነውና እየጠፍ ነው። ለምሳሌ ቡሄ እጆሀ ገና ኣንድ ሙስሊም ሳይቀር ነበር የሚያከብረው ። በትምቀትም እንሄድ ነበር
ቆንጆ ስራ ነው በርች የኔ ቆንጆ ትዝታ ዉስጥ ገባሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
Nice music from Somalia 🇸🇴 great job sister beautiful song
tanekew❤❤❤
@@ሀለሀአፀደ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Keep up the great job. Love all your musics my sister. Proud you are one the great artist who prouds and love where they are from. Proud you are mine, from Raya Rayuma.
ውይ ድምፅሽ ገዳይ ነው ፍቅርተየ ሸጋ ነው አሸንድዬ
አሸንዳ ቅጠል ለምን በደንብ አላሰራችሁም ወገባችሁ ላይ? ወንዝ ዳ ር ሄዳችሁ ብትታጠቡ ብትዋቡ የበለጠ ያሳምረዋል
አሸንድዬ ሻደይ ሶለል❤❤❤❤❤
ዋው እነሸጋ ስታምሩ ይህ ነው የኛ ብአል ወሎ እራያ ባህልን ኑ አብረን እናድሞቅ የመዳም ቅመሞችየ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ትዝታ በማርያም እንዴት ደስ ይላሉ❤❤❤🎉🎉
ዋው ድንቅ ስራ❤❤😂😂😂🎉😢😅😊😅😮😢🎉😂❤❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር እህታችን በጣም እናመሰግናለን ባህላችንን አንድም ሳይቀር ሰለሰራሽልን ሶለል ሚሻምሾ አበባዮሆሽ ወሎ ራያ ቆቦ አማራዬ💚💛❤️ ብሀሉይ ወጉን ይዞ ይሚቆይ ድንቅ ህዝቦች ነን ወንድሞቻችን ሰለለሉ ከፍቶኛል🥺 በዱር በገደሉ እየተከራተቱ ፋኖወች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በላችሁበት🙏🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ስራ ነው ከሗላ ያለው አሸንድየው በዛ ማለትና አረንጓዴነቱ አነሰ በተረፈ አሪፍነው
አየ ስደት የስራህን ትዝታ ብቻ አይለያችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
አይዞን
አይይ ትዝታ ጎበዝ በርችልኝ አገራችነን አስታወሽነ የየኔዉድ😢❤❤❤❤❤❤❤
ደጉ የራያ ሰው. 😘😘😘😘 በፍቅራችሁ መሞቴ ነው
ፍቅርተ ስወዲሽ ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ። ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ....
እውነት እውነት ትክክለኛ ሀበሻ እናተ ናችሁ ዋዉ
በጣም ያምራል ፍቅርተ1000አመት ኑሪ አይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ራያወች እጃችሁን አውጡ 💪
አለን ❤❤❤❤
የግንቦተማሪያም የፋሲካ የሶለል በአንዲላይ❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርየ የኔ ጀግና
የኔማር በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ስራ በርች እህታችንነከዚህ በላይ ብዙ እጠብቃለን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል በአሉን የጠበቀ ስራነዉ በርች የኔቆንጆ ራያዬ❤❤ ባህላችንኮ ልዩነዉ ሚሻሚሾ ትዝታ😢😢 በተንሳኤ ሰሞን የምንለዉን የልጅነታችን አስታወሽን እሹላሌ😢 ሎሚ ወድቃ በስተሗላየ አሻት አሻት ባልጀራየ ጀምሬ እስጨርስ ስንቱን አስታወሱኩት እናመሰግናለን ❤❤
መልካም በአል ይሁንልን ሀገራችን ሰላም የሚሆን ይሄን ጦርነት ይሄን ከባድ ጊዜ ያሳልፍልን መጭዉ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን ❤❤
አይ ድምፅ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ሺ አመት ኑሪልኝ
ወሎ የፍቅር ሀገር ሁሉን ያደለሽ ክፉ አይንካሽ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድድድድድድድድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋል
አሳምረሽዋን የአገሬን ብሀል ፍቅርየ❤❤❤
ዋዉ ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አድናቂሺነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው እራያወች የት ናችሁ ባህላችንን ምርጥ አድርጋ ነው የሰራችልን እናመሰግናለን.....
ዋውውውውውው ❤❤❤❤❤❤ውይትዝታየ ተቀሰቀሰ ቆጆስራን❤❤❤❤
ወይኔ ትዝታየ ድምፅ ብሎ ዝም ነው የኔ ሴት በላይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😢❤❤
ቆንጆ ስራ በባህል ስለሆነ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
አየ ትዝታ 😢😢😢😢
ፍቅረተየ ትችያለሽ❤❤❤🎉
የኔ ምርጥ ፍቅርተ ስወድሽ እናመሠግናለን የኛን ባህል ስላስተዋወቅሽልን የኛ ጀግና ሴት ❤❤❤❤ ትዝታዬ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልይአለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት ለሁለትሺ አስርሰባት አዲስ ሙዚቃ ብታውጨ ደስ ይላን❤❤❤❤❤
የኔዉዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቹሁ እናመረግናልን በርችልን እህታችን
የኔ ውድ ጀግናዋ ወሎየ ስወድሽ በርችልን ደስየሚል ትዝታነው🎉🎉🎉🎉🎉😢❤
ልጅነታችን ትዝታችን ምርጥ ስራ ነው ራየዬ ሰላምሽን ይመልስልን ❤❤❤
💚💜💚 ኣሸንዱዩ ያምራል በጣም የባህል ምልጭ ቁንጅናሽ አይዞሽ 🌹👍👍👍
ምርጥ የአገርባህል ሙዚቃ! በርቺ ቆንጆዋ እህታችን!
ወይኔ እሽውላሌ ትዝታዬ❤❤ፍሲካ እስከ ዳግም ትንሳኤ ድርስ ሁሌ ነበር የምንጫወተው😢❤❤❤❤
በረቸ ጥሩነው❤