በዚ ጉዳይ እንዳትደራደሪ…ትልቁ ስጦታ | Best gift you can give to your relationship |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @Lubab406
    @Lubab406 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ዋው እስኪ ኪሩ 100k በመግባቱ የተደሰተ ብቻ ላይክ ያድርግ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል🎉

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኪራዬ ብልህ ልጂ ነህ ትለያለህ ካተ ብዙ ተምሬያለሁ በርታ ምርጥ ተናጋሪ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @meditube2357
    @meditube2357 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤

    • @HawultDmlie
      @HawultDmlie 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ቀደምሺኝ😂 ሰለርሌሺንሺብ ብዙም አልመለከትም ደስእሚለኝ ፕርሰናል ድበሎፕመንት ነው❤ለዛነውየቀደምሺኝ

    • @melkethany
      @melkethany 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Congra 🎉

  • @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
    @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ማነዉ አንደኔ ትምህርቱ አስኪለቀቅ ዬሚጓጓ ላይክ❤❤❤

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኚ ❤

    • @ZeenatOmar-o5m
      @ZeenatOmar-o5m 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉🎉

  • @HappyBinaryCode-pp4uz
    @HappyBinaryCode-pp4uz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "ጊዜዋን እስክታሳልፍ ቁጣን ታገሣት..." መጽሐፈ ሲራክ

  • @BitaniyaYegeata
    @BitaniyaYegeata 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኔ ምርጥ ይገባሀል ብር ይጠፋል እውቀት ግን ስነድ ሆኖ ይኖራል አንተ ማይጠፋውን ነው ምስጠን ብሩክ ነህ አይወስድብህ ይጨመርልህ

  • @hckid2748
    @hckid2748 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያንሰባሀል የኛ መካሪ ወንድም ከዚበላይ አንድሚሊየን ከዛም ከዛም በላይ ይግባሀል🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ዘይነብ-አ1ተ
    @ዘይነብ-አ1ተ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ይገበሀል ከዚል በላይ እጠብቃለን

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉ኪራዬ እንኳን ደስ ያለህ ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እምትመኘው እምትፈልገው ህልሞችህ ላይ ይርዳህ አሜን የኔ ፍቅረኛዬ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ነው እኔ ስሚታዊ ነኝ ግንኮ አፈቅረዋለው ጌታ ሁሉንም ነገር እንደሚያስተካክል አምናለው አሜን❤

  • @RetaSam-b6i
    @RetaSam-b6i 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይገባሃል ኪሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው...

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ማመስገን የተፈጠርንለት አላማ ነው በርታ❤

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ በጣም እምትገርም ሰዉ ነህ በትክክል እኔም ልቢላይ ያለዉን ነገር ነዉ ዛሬ የተናገርከዉ አንተያልከዉ ነገር ሁሉ በጣም ትክክል ነዉ መስጠት ካለብን ጠብቀን አይደለም መስጠት ያለብን ከኔ ይቅር ብለን ስናደርግ እራሱ እግዚአብሄር በእጥፉ ነዉ የሚሰጠን እኔ በህይወቴ ስለአየሁት ነዉ መልካም ነት ለራስ ነዉ ኪራዬ ባልከዉ ነገር መቶ ፐርሰት እኔ እስማማለሁ ምንም ነገር ቢሆን ከኔ እዲያልፉ እንጂ የሰዉ እዲቀር ወደኔ አልፈልግም መልካም ማድረግ ለራስ ስለሆነ አመሰግናለሁ ወንድሜ እናተጋር ለሊት ነዉ አሁን እኔያለሁበትአገር ወደመᎃሸቱ ነዉ ተባረክ ወንድሜ 🙏

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ እኮ እምትገርም የዘመኔ ምርጥ ጀግናዬ ነህ እዉነት ለመናገር በኔ ዉስጥ ትልቅ ቦታ ሰጠቸ ፈልገ ከማዳምጣቸዉ ሰዉች ዉስጥ የመጀመሪያዉ ነህ so በጣም ነዉ የማመሰግንህ❤

  • @Nardos21-s6i
    @Nardos21-s6i 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከዚህም በላይ 150K እናስገባዉ እሲኪ የኔ ኪሩ ይለያል እኮ🎉❤

  • @SemiraSadik-l5z
    @SemiraSadik-l5z 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    It's only the start you deserve it we expect more kiru....I adore you and you don't have an idea how much you positively influence and guide my life path thank u so much❤

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Thank you so much 😀

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጎበዝ ሰዉ ስለሆንክ ስለሚገባህ ነዉ የምናበረታታህ አይዞህ ጀግናየ

  • @amiamina-b3d
    @amiamina-b3d 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደስ ያለን 100ሺ ገባን ኪራዬ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ

  • @MulerTigraweti
    @MulerTigraweti 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    *_ኪራየ የኔ ኣስተዋይ ይገበሃል ከዚም በላይ ቀጥልበት የፍቅር ኣዋቂ😇💜_*

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኪራ መሀተብህ❤እኔ ለረጅም አመት መሀተብ የለኝም አገሬ ገብቼ ቄዳር ተጠምቀ የማስርበት ቀን በጣም ይናፍቀኛል 😔😔😔

  • @GirumTagesse-kj4dh
    @GirumTagesse-kj4dh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    “ትዕግሥት ታላቁን ኃጢአት ጸጥ ያደርጋልና..........”
    - መክብብ 10፥4

  • @ያሸናፊእናት
    @ያሸናፊእናት 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤እኳን ደስ አለህ ገና በሚሎኑች ትታያለህ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና ማለት ታግሎ ያሸነፈ ሣይሆን
    በንደት ሠአት ንደቱን ተቆጣጥሮ
    ያሸነፈነው ይላል በእሥልምናችን❤❤
    ወድም ኑርልን እናመሠግናል ❤❤

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የልጄን ስም (ኪሩቤል) ስለያዝክ ደስ ይለኛል እና ሀሪፍ ነህ!!! ስለማዳምጥህ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉

  • @alfyakassawkebede6324
    @alfyakassawkebede6324 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከዚህ በላይ ይገባሀል ወላሒ ❤❤❤

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይባልም የኔ የዘመኔ ጀግና #ግንፍልተኛነቴን ነው የሚባለው 😍

  • @BilisumaTsegaye
    @BilisumaTsegaye 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርታ ገና ሚሊዮን ትገባለክ እግዚአብሔር ይርዳክ ❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኛ ክችሞ ወንድም ❤❤ እመቤቴን በጣም ነው ምከታተልክ ብዙ ነገር እየተማርኩነው በርታልን ኪራዬ❤❤❤ እመብርሀን ትጠብቅህ❤

  • @haregayinadid5109
    @haregayinadid5109 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለሁ ወንድም አለም የ ❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @በዛጌጥጌታቸው
    @በዛጌጥጌታቸው 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይገባሀል ኪራ ስወድህ በርታ ❤❤❤😘

  • @Geniyegebrulijyemareyam
    @Geniyegebrulijyemareyam 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በሚያስፈልገኝ ሰአት ደረስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ሠው ነህ እንደዚ አይነት ሴት ለመሆን እጥራለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @KidistDejene-nx9oi
    @KidistDejene-nx9oi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    U deserve more than this Kirako🙌💪🥰

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከዚህም በላይ ይገባሀል በርታ ወንድማችን ትችላለህ❤❤

  • @fafatma9967
    @fafatma9967 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገባህል ከዚህ በላይኢሸአላህ ደልቅደረጃ እደምደርስአስባለሁ የኔ መካሪ ከራየ እናመሰግናለን

  • @genitube5211
    @genitube5211 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክበርልን ኪራ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ምርጥ ሰው🙏

  • @ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ
    @ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ኪራ
    🎉🎉🎉

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤አላህ ይጨምርልህ

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከዚህም በላይ ይገባሃል በርታልን ❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስወድህ❤❤❤❤

  • @ወለተስላሴ-ጐ1ሸ
    @ወለተስላሴ-ጐ1ሸ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርታ ወድማችን ካተ ብዙ እየተማርን ነዉ❤❤

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    conjratulation wendeme kira memhere❤❤❤❤

  • @hanaeshetu1045
    @hanaeshetu1045 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    You deserve kira.i have seen much of your video and it is scientific and realistic so keep going on track.with many thanks.

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለህ ኪራየ እግዚአብሔር ይመስገን😊❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you kiraye,Abani & Nati🙏❤️

  • @ዘቢደር-ለ7ከ
    @ዘቢደር-ለ7ከ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪራየ ከዚህ በላይ ይገባችኋል ወንድማለም❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንካን ለዚ አበቃህ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏👍👍👍❤️🎉❤️🎉❤️🎉

  • @SeadiHusen-pk4rw
    @SeadiHusen-pk4rw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በትክክል ኪራዬ ራስን መጠበቅ ኮንፊደንስ ነው የምር በጣም ነው ራሴን ምጠብቀው ለሱ ስል ግን ለራሴም ኮንፊደንስ ነው አመሰግናለሁ በርታልን ኪራችን

  • @Nesihab
    @Nesihab 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Yegebahal kiraye 🤌🔥

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kiruy..be tekikil Yemchki...kiruy Nurelgn 🔥🔥🥰🥰🥰💕🙏💕

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    100K ገባ ዋው ዋው ዳይ ወደ ፊት ቅመሞች የማምን ፕራንክ ለኛ አይጠቅመንም ኑ በዚህ

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኪራ ለዝምተኛ ሰው ስራ እባክህ!

  • @Ethio-u3i
    @Ethio-u3i 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ምርጥ ሰው❤ እንደውም ከምታካፍለን ሀሳብ ወይም ት/ት ስያስህ ነው ❤እኔ ምመኝልህ 1m

  • @MekiyaJ
    @MekiyaJ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኩዋን ደስ ያለህ

  • @NardosGirma-jj7rt
    @NardosGirma-jj7rt 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow Kira congratulations 🎊🎈 🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤ yeye

  • @hewanchemeda4866
    @hewanchemeda4866 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪራየ🙏👏⭐️

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በርታ ሁሌም ነው የምከታተልህ ገና ሳልጨርሰው ነው ላይክ የማረገው ጥሎብኝ ኮሚንት መፃፍ አልወድም እንጂ😂

    • @BitaniyaYegeata
      @BitaniyaYegeata 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይህንን ያህል እያስተማረሸ ስለተጠቅምሽ አመስግናለው ብትይ ምን ችግር አለው እ

  • @ሀዲየሀራዋ
    @ሀዲየሀራዋ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የገባሀል በርታ

  • @FfvhGggg
    @FfvhGggg 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገባሀል ኪራየ❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን የኛ መካሪ ከመቶሽ በላይ ይገበሀል

  • @kal7566
    @kal7566 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    conigra kirayo my fov❤
    thank U❤😊

  • @esetezel3363
    @esetezel3363 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Andegna❤

  • @majedaltemane6880
    @majedaltemane6880 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Emnet ❤tesfa❤ feker❤ keto ayeleyik.....🙏 Tebarekln bezu tebeb ena mastewaln fetari yestek 🙏🙏

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋውውው እኳን ደስ አለህ ኪራች🎉ቀጣይ....

  • @vdjjd2467
    @vdjjd2467 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    enamesegnalen kiruye berta🥰

  • @Munitta..
    @Munitta.. 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    CONGRATULATIONS 🎉
    HUGE FAN🙌
    May ALLAH BLESS YOU.

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    wowwww enkane dase alake wademachen❤❤❤❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኪያ 😢😮እንኩዋን ደስ አለህ 😂ዘጠና ዘጠኝ ሲደር ስ አይቸው ኡካውንት ቀይሬ መጣሁና ሞላሁት እንደ ብየ ሳየው ሳምንት ቁጭ አለ ሳይሞላ ለካ እሱ 😂ዘጠኝ መቶ ነው እሚለው የኔ ነገር ❤ኪያ 😮ፉቅር ሲይዝ ምግብ አያስበላም እንደ 😂ሳይጀምረኝ አይቀርም ምግብ ዘጋኝ 😢

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    yene wd wendm m alebet hulu sew ndate byasb ❤❤❤

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ ነፍስ እኮ ነህ ❤❤❤❤

  • @ZeenatOmar-o5m
    @ZeenatOmar-o5m 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ኬራ ወንድሜ🎉

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    betam mitekmegni kirye yemri enamsgnaln

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን💙

  • @Sara-n2s
    @Sara-n2s 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much

  • @meklitdaniel2999
    @meklitdaniel2999 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Congra wendme des blognal🤩

  • @DawitKalkidan
    @DawitKalkidan 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ተጠራጣሪ ነኝ ሰው አላምንም ሁሌም መጥፎ ነገር ነው የማስበው እባክህ አግዘኝ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳዉን እማን አልታባልኑም ዉዳድ ኢንጅይ ያው ባርግጥ ከላማኑ ካሳው ጋር ማኖር እንችላለን እሃም ግብዝንት ኖው ግን ባቃ እራስሽን ከማንሽ ሌላውን ማማን ቃላል ኖው ግን ዋናዉ ጉዳይ ሳዉን ዉዳድ ኢንጅይ አትማን

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪራየ የኔ ምርጥ መምህር ❤❤❤❤

  • @AmazingWorlds-kj7tn
    @AmazingWorlds-kj7tn 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks ❤

  • @ShewitShewit-w2u
    @ShewitShewit-w2u 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kira respect🙏

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    10q kiraye 100k syansh newu❤️

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    congratulation 🎉

  • @Beautifyyourlife-f3v
    @Beautifyyourlife-f3v 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    you deserve more kira

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ኪራ ክበርልኝ

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ የኔ ውድ ለባም ሰው❤🎉

  • @SeadiHusen-pk4rw
    @SeadiHusen-pk4rw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ንግግሮችህ ሁሉ ትልቅ ጉልበት አላቸው ባላለቀ እያልኩ ሁላ ነው ማዳምጥህ

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    En.fekir.betam.adekemongal😢😢

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉

  • @Bizuye-f7b
    @Bizuye-f7b 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    selam neh

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    1 Corinthians 13 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    4: ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
    5: የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
    6: ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
    7: ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።
    8: ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፤ ትንቢት ቢሆን ግን ይሻራል፤ ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ፤ እውቀትም ቢሆን ይሻራል።

  • @IsraelDemissie-zh4el
    @IsraelDemissie-zh4el 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    betam mrt sew neh kal yelegnm

  • @deginetwondemu
    @deginetwondemu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kira❤

  • @DgdyDhdy-g1h
    @DgdyDhdy-g1h 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪራየ❤

  • @Mesi_25
    @Mesi_25 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Kiru❤

  • @BashaduuTube-lv1cv
    @BashaduuTube-lv1cv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌

  • @hawletjemal-p1b
    @hawletjemal-p1b 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደው ምን ላርግህ ደሞ ክላሲካሉን ስወደው እስቲ እንደኔ የሚወድ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    100k Congra🎉

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድጋሜ መጣሁ ሰብስክራይብ መደረግ ደግሞ ይገባሀል

  • @hanandawd5053
    @hanandawd5053 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከከ ፈስያለበት ዝላይአይችልም ነውኪራ ሶሪብለህ አትችለውም ልክልኩን ነገረው ለዚ ማህበረሠብ

  • @hudaahmed4098
    @hudaahmed4098 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    ላይከ ሰብሰከራይብ በል ሰገባ የርሳ ሰው ላያከ ይርጋል ብሮ

  • @Hiw-q2q
    @Hiw-q2q 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉