ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብርሽ ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብከው ሁለ- ገብ እውቀት ያለው ልጅ ነውሰለ ግዜ ፣ ስለእናቱ እና ስለእህቱ ፣ ስለፍቅር ግንኙነት እና ስለ ቢዝነሱ ብዙ ስለመፅሐፍ ቅዱስ ያውቃል በዛ ላይ መናገር ይችላልሙሉውን ሳላቋርጥ ነው የሰማውት አሪፍ ነበረ
እኛም ስላዩት ስለተማሩበት እናመሰግናለን🙏🙏 በቀጣይ ማን ይቅረብሎ?
ወንድ ልጅ ጠንካሬነት፣ሀላፊነት ነው። ለእናትህ ልጅ ነህ 1 ሀላፊነትለእህት ወንድም ነህ 2ኛ ሀላፊነት ሚስት ስታገባ ተጨማሪ 3ኛ ሀላፊነት ግን አገባሁ ብለህ ሌላውን ሀላፊነት መጣል የለብህም አሁንም ሌላ ሀላፊነት አለ ፥ልጅ ስትወልድ አባት ነህ ። ወንድ ልጅ ትችላለህ👏👏👏👏👏👏 ኪንጎ እውነት ለመናገር አንድ ሁለቴ በአካል አውቅሀለሁ ሁሉም ነገርህ ከአለባበስህ ፤ከአረማመድ ፤ከአወራርህም የንጉሥ ነው ። ጀግና ነህ ብዙ ትምህርቶችን በዚህ ቆይታህ ወስጀበታለሁ።
አብሮ አደግ ኪንግ ይችላል።
በጣም አሞኘ ነው እየሰማሁ ያለሁት ህመሜን አስረሳችሁኛ ደስ ይላል
1:28:57 ራስ ወዳድነቱ እጅግ የበዛ ሰው ነው ሁሉንም ነገር ከጥቅም አጻር ነው የሚያየው ።ቤተሰቦቹን እንኳን በተፈጥሮዎቸው ( በቤተሰብነታቸው ) ሳይሆን በግልጋሎታቸው ነው የሚለካቸው ....
@@iyeretime-3717በስህተት ነው የተረዳኸው
@@iyeretime-3717 ጨርሰክ ሰምተህዋል?
@@iyeretime-3717 he is right for loving himself, who else hate himself and inside that body .ridiculous.
ወዳጄ በደምብ አዳምጠው አንተ እንዳልከው አይነት ሰው አይደለም በጣም ጀግና ሰው ነው
አመሰግናለሁ አብርሽ.. በየጊዜ እንከን አልባ እንግዶች ድንቅ ሀሳብ የዘውልን የሚመጡት... ለእናት ያለው ነገር በብዙ ያመሳስለናል ያለ እናት ሁለም ነገር ክንቱ ነው።
በጣም አማኘ ነው እየስማሁ ያለሁት ህመሜን አስረሳችሁኛ ደስ ይላል 🙏👌👏🌻🌹🫶
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት እናመሰግናለን😊🙏🙏
እሪፍ እይታ ነው። እናመሰግናለን አመለካከትህ በጣም ይመቻል👍🏾 እናት የሆነች ሚስት እዲሰጥህ ተመኘሁ። እናቱን እና እባቱን ፈጣሪ የሰጠው ቤተሰቡን ያከበረ፤ መባረኩ እይቀሬ ነው። 🙏🏽ፈጣሪ ብድራትን ይከፍላል 💚💛❤️
አሜን😊
በጣም አሰልች ማስታወቂያዎች አሉ የአንተ በጣም ደስ ይላሉ እኔ ግን አቡበክር ናስር ሚያስተዋውቀው ዳይፐር በጣም ያሰለቸኛል
አብርሽ ከልቤ ነዉ ያዳመትኩት በጣም ተመችቶኛል አብርሽ የምታቀርባቸሁ ሰኦች በጣም የሚገርሙ ናቸሁ እና አንተ ምጠዪቀሁ ጥያቄ ደስ ዪላ በጣም እደምትጨነቅ ያሳያል ለዛም ነው ተወዳጅ የኦነሁ እግዚሀብኤረ ያበርታ
" ብሄር የለኝም" 👍🤝👌 ስል ጉረኛ ነሽ ይሉኛል ለምን እንደዚህ እንደሚሉኝ እስከ አሁን አልገባኝም ?? አብርሃም የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ሁሌም ያስገርመኛል ያቀረብከው እንግዳ ማን እንደሆነ ባለውቅም Intro ላይ ያለው ንግግራችሁ ስቦኝ ደስ ብሎኝ ሳላቋርጥ የሰማውት ፖድካስት ነው👌👍👏🤝🙏🙏🙏
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 😊
ሰለሂወታ ያለው ግንዛቤ እና ግልፀኛነቱ በጣም ደስ ይላል አንተም በርታ ሰለ እናት ያወረሀው እኔም ያለፍከለበት ነው ህመሙን ተጋርቸዋለሁ
Keep it up brother l will be Proud of you 👍
አብርሽ በርታ ጎበዝየ Power Room | ET | link ማግኘት አልቻልኩም እዚ ኮመንት መስጫ ላይ ብት ለቅልን
1:26:43 ራስ ወዳድነቱ እጅግ የበዛ ሰው ነው ሁሉንም ነገር ከጥቅም አጻር ነው የሚያየው ።
ከራስ በላይ ንፋስ ነው 😂
Agreed
አብርሽ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንዴሜ የሆንክ ያህል ነው ሚሰማኝ wow ሰነ ወርቅ በትጋብዘው እላለ አመሰግናለው
Well done 👍
አብርሽ ኪንግን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል
እኛም ስላየከው ደስ በሎናል እናመሰግናለን
ምርጥ እይታ ነው
Your mother lucky to have such kind of son.
ተባረኩ
No regret for taking time for this conversation 👍🏾 From Germany 🇩🇪
And thank you for your time 😊
ደስ ይላል ❤❤
Everyone should watch this podcast especially this episode
ምርጥ የሮቤ የመናኙ አገልጋይ
haw you so Handsome, if you can be son and brother its done dear am really proud of you
ALIVE😊 ስለምታቀርብልን እንግዶች እናመስግናለን እኔ በግሌ ብዙ አትርፌበታለሁ ቀጣይ እንግዳችን "ዮፍታሔ ማንያዘዋል" ቢቀርብልን ደስ ይለኛል በ fasting trauma healing ማካሄድ እንደሚቻል በሌላ ፖድካስት ላይ ስምቼዋለሁ ካንተጋር ደግሞ በይበልጥ አብራሩልን Please😊
mentor መምረጥ ሰወች ስለኔ ምን እንደሚሠማቸው ማወቅ በስራ ቦታ በተለይintellectualitydress wellworking hard with ass, እውይ ለእመቤታችን ያለክ ፍቅር 💓ስለ እናት ሀዘን የማታውቁ ምንም አትበሉ, i feel you ነፍሷን በ አፀደ ገነት ያኑርልን, ወይኔ አቅራቢው ልዪ ነክ
King my heroes
በየአይነቱ የምግብ ብፌ በየጊዜው ደስ የሚል ገበታ ❤❤❤❤
አመሰግናለን በጣም🙏
Abersh betam new yemakebrh Teru engeda new yakerbekew arif
አለን አብርሽ
ድጋሚ ይቅረብ ❤❤❤❤❤❤
Amazing podcast 🎉. ❤
Thank you so much ,n cooking something nice stay tuned 😉
Betamm konjo koyta neber🙏🙏
selayut enamesegenalen men temarubet ??
Abrsh tumnail yistekakel tirat yigolewal betrefe👌✌
we will ,enamesegenalen betam 😊
Funny and intellectual man we shared so much from u specially about Enat Enat Enat Enat ❤❤❤
thank you for watching 😊😊
Wow wow good podcast begugut sintebik nebr
Thank you so much
enameseginalen abrsh
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
Wooooo❤❤❤
🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
Yigermal yihe lij malet behone agatami akewalehu betam sew yemink begenzeb yemimeka sew new social midya lay lela maninet
❤❤🎉
❤
🙏✌
Abrshyie ye 2000 lj neh a? Ye 90wocu lj hono "and finally" n yemayastaws ale? 😂 talak film 😂 malebabes ykr 😂 hbret trit... king man lgnetien asayehegn.
2 seat mulu salselechi new yesemahut one day esu wenber lay abren enchawetalen
Benathe mote aznalhu gen motemuata nege
አያምርም የምታወራው
በስመአብ !!! በጣም ለፍላፊ ነው አቦ!
But it is Interesting.
ayzon
@@TiruneshWoldemariam not for me
አብርሽ ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብከው ሁለ- ገብ እውቀት ያለው ልጅ ነው
ሰለ ግዜ ፣ ስለእናቱ እና ስለእህቱ ፣ ስለፍቅር ግንኙነት እና ስለ ቢዝነሱ ብዙ ስለመፅሐፍ ቅዱስ ያውቃል በዛ ላይ መናገር ይችላል
ሙሉውን ሳላቋርጥ ነው የሰማውት አሪፍ ነበረ
እኛም ስላዩት ስለተማሩበት እናመሰግናለን🙏🙏 በቀጣይ ማን ይቅረብሎ?
ወንድ ልጅ ጠንካሬነት፣ሀላፊነት ነው። ለእናትህ ልጅ ነህ 1 ሀላፊነት
ለእህት ወንድም ነህ 2ኛ ሀላፊነት
ሚስት ስታገባ ተጨማሪ 3ኛ ሀላፊነት
ግን አገባሁ ብለህ ሌላውን ሀላፊነት መጣል የለብህም አሁንም ሌላ ሀላፊነት አለ ፥ልጅ ስትወልድ አባት ነህ ። ወንድ ልጅ ትችላለህ👏👏👏👏👏👏 ኪንጎ እውነት ለመናገር አንድ ሁለቴ በአካል አውቅሀለሁ ሁሉም ነገርህ ከአለባበስህ ፤ከአረማመድ ፤ከአወራርህም የንጉሥ ነው ። ጀግና ነህ ብዙ ትምህርቶችን በዚህ ቆይታህ ወስጀበታለሁ።
አብሮ አደግ ኪንግ ይችላል።
በጣም አሞኘ ነው እየሰማሁ ያለሁት ህመሜን አስረሳችሁኛ ደስ ይላል
1:28:57
ራስ ወዳድነቱ እጅግ የበዛ ሰው ነው
ሁሉንም ነገር ከጥቅም አጻር ነው የሚያየው ።
ቤተሰቦቹን እንኳን በተፈጥሮዎቸው ( በቤተሰብነታቸው )
ሳይሆን በግልጋሎታቸው ነው የሚለካቸው ....
@@iyeretime-3717በስህተት ነው የተረዳኸው
@@iyeretime-3717 ጨርሰክ ሰምተህዋል?
@@iyeretime-3717 he is right for loving himself, who else hate himself and inside that body .ridiculous.
ወዳጄ በደምብ አዳምጠው አንተ እንዳልከው አይነት ሰው አይደለም በጣም ጀግና ሰው ነው
አመሰግናለሁ አብርሽ.. በየጊዜ እንከን አልባ እንግዶች ድንቅ ሀሳብ የዘውልን የሚመጡት... ለእናት ያለው ነገር በብዙ ያመሳስለናል ያለ እናት ሁለም ነገር ክንቱ ነው።
በጣም አማኘ ነው እየስማሁ ያለሁት ህመሜን አስረሳችሁኛ ደስ ይላል 🙏👌👏🌻🌹🫶
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት እናመሰግናለን😊🙏🙏
እሪፍ እይታ ነው። እናመሰግናለን አመለካከትህ በጣም ይመቻል👍🏾 እናት የሆነች ሚስት እዲሰጥህ ተመኘሁ። እናቱን እና እባቱን ፈጣሪ የሰጠው ቤተሰቡን ያከበረ፤ መባረኩ እይቀሬ ነው። 🙏🏽
ፈጣሪ ብድራትን ይከፍላል 💚💛❤️
አሜን😊
በጣም አሰልች ማስታወቂያዎች አሉ የአንተ በጣም ደስ ይላሉ እኔ ግን አቡበክር ናስር ሚያስተዋውቀው ዳይፐር በጣም ያሰለቸኛል
አብርሽ ከልቤ ነዉ ያዳመትኩት በጣም ተመችቶኛል አብርሽ የምታቀርባቸሁ ሰኦች በጣም የሚገርሙ ናቸሁ እና አንተ ምጠዪቀሁ ጥያቄ ደስ ዪላ በጣም እደምትጨነቅ ያሳያል ለዛም ነው ተወዳጅ የኦነሁ እግዚሀብኤረ ያበርታ
" ብሄር የለኝም" 👍🤝👌 ስል ጉረኛ ነሽ ይሉኛል ለምን እንደዚህ እንደሚሉኝ እስከ አሁን አልገባኝም ??
አብርሃም የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ሁሌም ያስገርመኛል ያቀረብከው እንግዳ ማን እንደሆነ ባለውቅም Intro ላይ ያለው ንግግራችሁ ስቦኝ
ደስ ብሎኝ ሳላቋርጥ የሰማውት ፖድካስት ነው👌👍👏🤝🙏🙏🙏
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 😊
ሰለሂወታ ያለው ግንዛቤ እና ግልፀኛነቱ በጣም ደስ ይላል አንተም በርታ ሰለ እናት ያወረሀው እኔም ያለፍከለበት ነው ህመሙን ተጋርቸዋለሁ
Keep it up brother l will be Proud of you 👍
አብርሽ በርታ ጎበዝ
የ Power Room | ET | link ማግኘት አልቻልኩም እዚ ኮመንት መስጫ ላይ ብት ለቅልን
1:26:43 ራስ ወዳድነቱ እጅግ የበዛ ሰው ነው ሁሉንም ነገር ከጥቅም አጻር ነው የሚያየው ።
ከራስ በላይ ንፋስ ነው 😂
Agreed
አብርሽ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንዴሜ የሆንክ ያህል ነው ሚሰማኝ wow ሰነ ወርቅ በትጋብዘው እላለ አመሰግናለው
Well done 👍
አብርሽ ኪንግን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል
እኛም ስላየከው ደስ በሎናል እናመሰግናለን
ምርጥ እይታ ነው
Your mother lucky to have such kind of son.
ተባረኩ
No regret for taking time for this conversation 👍🏾 From Germany 🇩🇪
And thank you for your time 😊
ደስ ይላል ❤❤
Everyone should watch this podcast especially this episode
ምርጥ የሮቤ የመናኙ አገልጋይ
haw you so Handsome, if you can be son and brother its done dear am really proud of you
ALIVE😊 ስለምታቀርብልን እንግዶች እናመስግናለን እኔ በግሌ ብዙ አትርፌበታለሁ
ቀጣይ እንግዳችን "ዮፍታሔ ማንያዘዋል" ቢቀርብልን ደስ ይለኛል በ fasting trauma healing ማካሄድ እንደሚቻል በሌላ ፖድካስት ላይ ስምቼዋለሁ ካንተጋር ደግሞ በይበልጥ አብራሩልን Please😊
mentor መምረጥ
ሰወች ስለኔ ምን እንደሚሠማቸው ማወቅ በስራ ቦታ በተለይ
intellectuality
dress well
working hard with ass, እውይ ለእመቤታችን ያለክ ፍቅር 💓
ስለ እናት ሀዘን የማታውቁ ምንም አትበሉ, i feel you ነፍሷን በ አፀደ ገነት ያኑርልን, ወይኔ አቅራቢው ልዪ ነክ
King my heroes
በየአይነቱ የምግብ ብፌ በየጊዜው ደስ የሚል ገበታ ❤❤❤❤
አመሰግናለን በጣም🙏
Abersh betam new yemakebrh Teru engeda new yakerbekew arif
አለን አብርሽ
ድጋሚ ይቅረብ ❤❤❤❤❤❤
Amazing podcast 🎉. ❤
Thank you so much ,n cooking something nice stay tuned 😉
Betamm konjo koyta neber🙏🙏
selayut enamesegenalen men temarubet ??
Abrsh tumnail yistekakel tirat yigolewal betrefe👌✌
we will ,enamesegenalen betam 😊
Funny and intellectual man we shared so much from u specially about Enat Enat Enat Enat ❤❤❤
thank you for watching 😊😊
Wow wow good podcast begugut sintebik nebr
Thank you so much
enameseginalen abrsh
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
Wooooo❤❤❤
🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏
Yigermal yihe lij malet behone agatami akewalehu betam sew yemink begenzeb yemimeka sew
new social midya lay lela maninet