እናቴን ይቅርታ ማለት እፈልጋለዉ! ከባዱ ጊዜ ባሌን ሳጣዉ ነዉ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  9 วันที่ผ่านมา +21

    የምትወዱትን ሰዉ ማስደሰት ከፈለጋቹ +251948819519 በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ ወይም @desta_event_ ላይ መልክት ይፃፋልን።
    ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 9 วันที่ผ่านมา +19

    የቤተስብ ፍቅር ገብቷችሁ ለቤተሰብ መኖራችሁ ልዮ ስጦታ ነዉ መታደል ነዉ እውነት እድሎኛች ናችሁ ይህን ህይወት እኔም እንደናተ እናፍቀዋለሁ የእናትና አባቴ እቅፍ መግባት ልጄ መባልን በጣም እናፍቃለሁ የቤተሰብ ፍቅርን አውቄ እቅፋቼው ገብቼ የማመሰግንበትን ቀን እናፍቃለሁ 😢😢😢

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 9 วันที่ผ่านมา +11

    ዮኒዬ የወጣት ዘመንህን ይባርክልህ ጥሩ ስራ ነው የያስዘው ❤❤አይዞሽ እማ በርቺ ልጅሽንም እማምላክ ታሳድግልሽ❤❤

  • @selamawit-j9h
    @selamawit-j9h 9 วันที่ผ่านมา +5

    ዮኒዬ ትልቅ ሰው ሁነህ በሚያምር ሀሳብ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ ባለ ታሪኳ ፈጣሪ ልጁሽን ያሳድግልሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 9 วันที่ผ่านมา +10

    😢😢😢😢😢😢😢እኔም ድንገት ነው ባሌን የልጆቼን አባት በሂወት ያጣሁት ይሄው ታህሳስ 26ሁለት አመት ሊሞላው ነው ይገርማል ሰው የምሆን አልመሰለኝም ነበር እግዚአብሔር ግን በነገሮች አይሳሳትም ይልቁንም ብርቱ ጠንካራ ሴት ሆንኩኝ ልጆቼን ለእናቴ ሰጥቼ እኔ ተሰድጄ እየሰራሁ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ እናትም አባትም ሁኜ ልጆቼን አስተምራለሁ የፍቅሬ ስጦታዋች 😊😊😊😊😊 እህትዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ለማዘሮች በሙሉ

    • @ShweitSaye
      @ShweitSaye 8 วันที่ผ่านมา +1

      ኣዞሽ ማዓራይ😢

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr 9 วันที่ผ่านมา +11

    ይቺ ልጅ በጣም ነው አንጀቴን የምትበላው በጣም ጠንክሪ ነገሮች ቢከብዱም ለልጅሽ እራሱ ጠንካራ መሆን አለብሽ ለልጅሽ ስትይ ደስተኛ መሆን አለብሽ ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 9 วันที่ผ่านมา +9

    ቃል አጣውልክ ዮኒዬ እጅግ ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው በርታልን❤

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  9 วันที่ผ่านมา

      @@fakraeabte7010 ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @tsigeredagirma6525
    @tsigeredagirma6525 9 วันที่ผ่านมา +8

    ፍርዬ ለእናትሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር የሰጥልሽ

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  9 วันที่ผ่านมา

      @@tsigeredagirma6525 ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 9 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ጌታ ይጠብቃቹ

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ ሁሌም ለሰው ደስታ ስለሆንክ እናመሰግናለን ፍሬ የኔ ብርቱ የዮስቲና ቆንጂዬ እናት በርቺ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመብርሀን ትስጥልሽ የደስታ ዘመን ይሁንልሽ ሳቅ በቤትሽ ይግባ

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 9 วันที่ผ่านมา +5

    መታደል ነዉ ። አይለያችሁ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ ! ❤❤❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢 ልጅሽም በጥበቡ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሹ ደረጃ ያድርስሽ
    በአጸደ ገነት ያኑረው ባለቤትሽም ሁላችን ወደዛ ነን ሞት ተሸክመን ነው ምንኖረው እኮ በርቺ እሽ እማ🎉❤❤❤

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት በዚህ እድሜሽ ሕጻኗ ሳታድግ መለያየቱ በጣም ይከብዳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚያብሔር ያጽናሽ እሱም ነፍሱ በሰላም ትረፍ

  • @TilahunMartha
    @TilahunMartha 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳሸ፣ ወላዲተ አምላክ ትቅደምልሸ።

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ደግሞ አታልቅሽ እራስሽን በለቅሶ አትጉጅ ቆንጅዬ ነሽ ልጆችንነውየመስለችን ጎበዝ ልጅ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሀዘንንየሚያስረሳ ባል ይስጥሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሴት ስታፈቅር እንዲህ ነው በህይወት ያለን ብቻ አይደለህ የሞተውንም አፍቅራ ትኖራለች ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ፈጣሪሽን አጥብቀሽ ያዢ እርሱ ያፅናናሽ

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 8 วันที่ผ่านมา

    ፍርዬ አይዞሽ በአዘንሸ ጊዜ ሁሉ አይቼሻለው
    እባክሽ በርታ በይ እናትሸን እግዚአቤር ያቆይልሸ

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ፈጣሪ ያጵናሽ ልልጅሽ ሲቲ ጠካራ መሆን አለብሽ

  • @betelhemhlmicheal473
    @betelhemhlmicheal473 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ያጽናሽ

  • @HanaNaha-m6z
    @HanaNaha-m6z 7 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ ካባድነው ፈጣሪ ያብርታ ሽ 🥰🥰🥺🥺🥺

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 8 วันที่ผ่านมา

    ፍሬ ሃዘነሽ ሃዘናችን ነው 😪 አንቺ ታድለሻል ይሆድሽን ለኛ ተናግረሽ ቀለል ብሎሻል 🙏 የባልሽ አናት ግን ልጇ በገዛ ቤቷ ተስቅሎ አይታው ሳተነፍስ ሰቃይዋን አስበሻል ሰለዛ አንቺ አደለኛ ነሽ ለናትሽ ኖረሻል በርቺ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏🙏

  • @buralonseko
    @buralonseko 6 วันที่ผ่านมา

    ዮኒዬ እንደዝ እርግት ብለክ ስላየን 🙏🙏🙏

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፫ በእውነት ያድርግልን!🎉🎉🎉

  • @FANOSKASAHUN
    @FANOSKASAHUN 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያበርታሺ አይዞሺ

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 8 วันที่ผ่านมา

    Surly Yena tera yimetall ❤❤❤ bebaitachin desta ayitfa❤❤❤

  • @DawitsemaDawitsema
    @DawitsemaDawitsema 9 วันที่ผ่านมา +2

    ለምትራቸው ኢንተርቪዎች ትሬለር ስራላቸው!

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 9 วันที่ผ่านมา +1

    በርቺ የኔዉድ 😊ቃልኝለኝም በርቺ

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  9 วันที่ผ่านมา

      @@fatoomabdu1483 ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @TigstBirhanu-lg8ym
    @TigstBirhanu-lg8ym 9 วันที่ผ่านมา +1

    Ayishi yane konjoo 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  9 วันที่ผ่านมา +1

      ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 9 วันที่ผ่านมา

    ውይ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beze4738
    @beze4738 8 วันที่ผ่านมา

    You are a brave woman❤

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ብርቱ ጀግኒት እመብርሃን ብርታት ትሁንሽ ከስርሽ ሳትጠፋ በመንገድሽ ሁሉ ትቅናሽ የባለቤትሽን ነፍስ በቀኙ በአፀደ ገነት ያኑርልን። እናትሽን ረጅም አእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልጅሽንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልን🙏🙏🙏ዮናታንም እና የተሳተፋቸሁትን ሁሉ ተባረኩልን🙏🙏🙏

  • @dagydada7127
    @dagydada7127 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ሙሉውን ክሩ

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  9 วันที่ผ่านมา

      @@dagydada7127 ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 8 วันที่ผ่านมา

    Berechi yene gobez

  • @BizuyeBizu-i5y
    @BizuyeBizu-i5y 9 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምወድክእኮ በርታልኝ

  • @KalkidanaschalewKal
    @KalkidanaschalewKal 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @metekemeteke5147
    @metekemeteke5147 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  9 วันที่ผ่านมา

      @@metekemeteke5147 ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 8 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ከረጅም ጊዜ ቦሃላ አየውክ

  • @yesufseid-h3r
    @yesufseid-h3r 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤