- 165
- 13 614 042
Yonatan | ደስታ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 7 พ.ย. 2017
Welcome to Desta! 🎉 ከ ቤታቹ ደስታ አይጥፋ
At Desta, we specialize in creating unforgettable surprise events that fill hearts with joy and excitement. and that’s exactly what we aim to bring into the world-one event at a time. From surprise proposals to birthday celebrations, we design and execute memorable moments while capturing all the emotions on film.
Our channel is where we share these beautiful, heartwarming stories with you. Watch as we turn everyday occasions into extraordinary experiences filled with laughter, love, and pure happiness.
My name is Yonatan Derese I’m social media influencer, psychologist, film actor, and the founder of Desta. My mission is to spread love, hope, and positive vibes through my work and social media.
We create happiness, one moment at a time.

วีดีโอ
ነገ አርብ 1 ሰዓት ይጠብቁን ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ!
มุมมอง 9K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#desta #event #love #surprise #ethiopia
አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !
มุมมอง 113K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የምትወዱትን ሰዉ ማስደሰት ከፈለጋቹ 251948819519 በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ ወይም @desta_event_ ላይ መልክት ይፃፋልን። ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ #desta #event #ethiopia #surprise #company #motivation
ማታ ማታ መላክቶች ቤት ይመጣሉ!
มุมมอง 36Kวันที่ผ่านมา
የምትወዱትን ሰዉ ማስደሰት ከፈለጋቹ 251948819519 በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ ወይም @desta_event_ ላይ መልክት ይፃፋልን። ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ #desta #love #event #ethiopia #surprise #interview #family
እናቴ ልጄ ብቻ በይኝ !
มุมมอง 180K14 วันที่ผ่านมา
ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ #company #desta #love #event #mom #surprise #ethiopia
የባባ ምክር! በገና ብርሃናችንን
มุมมอง 46Kปีที่แล้ว
#love #together #family #amazing www.youtube.com/@tiikuretmedia/about
76 አመቷን በለቅሶ አከበረች! / ተሰብስበን ሰርኘራይዝ አረግናት!
มุมมอง 126K2 ปีที่แล้ว
76 አመቷን በለቅሶ አከበረች! / ተሰብስበን ሰርኘራይዝ አረግናት!
እንደነየ ቁጥር የለውም , ግን ለመጥቀስ ያህል ግን እምነት,ጥንካሬ ና, ተስፋ 🙏 ላንተ ደሞ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ለወግ ለማአረግ ያብቃህ ና እሳቸው ደሞልሳናቸው ይክፈትልህ :: አሜን🙏🙏🙏
ሳሚዬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ሚያሳዝን ሰው ኑው እኔ ማውቀው እዚህ ጀርመን ሀገር ነው ባለቤቱ ፈጣሪ ይስጥሽ
ዘሬ ነዉ የመጣሁት ረዱና ኢዮብን አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ረዱየ ዉሰጥሽም ላይሽም የመረጃ ዉቤ ሴት የመጸሐፈ መሳሌ ላይ የተጸፍሽዉ ሴት መልካም ሴት ለባሏ ዘዉድናት ዘዉድ ተሰጥቶሃል ኢዮብ ሰርጋላችሁን ያሳየን።
አላህ ይማርልህ አላህ ይጠብቅህ ብርታቱን ይስጥህ
ሀወይ መታደል እ/ር እኮ ቸርነቱ ብዙ ነዉ ላንቺ እኮ እንዳልሽዉ ሙሉ ቁመና አድርጎ የሚያሳይሽ የሱ ሚስት የሱ እህት የሱም አገልጋይ አድርጎ ስለመረጠሽ እሱም ባንቺ ሙሉ ሆነዋል ምንኛ ልባም እና የተመረጥሽ ነሽ እህቴ እ/ር እስከ መጨረሻዉ ልባም ያድርግሽ::
ድንቅ ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
ዋው እውነት ቃላት ያጥረኛል በጣም የምትደነቂ ለሌሎቻችን ተምሳሌት የሆንሽ ነሽ እድሜና ጤናን አብዝቶ ለአንቺ፣ ለባለቤትሽ እና ለልጃችሁ ይስጣችሁ።
Yetebarekachu sewedachu eko ❤❤❤❤❤
እግዚያቢሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ ❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!! ፍጻሜ አችሁ የተባረከ ይሁን!!!
የወኒየ ሥወድህ በሦሥት አመድ ድጋሜ አገኝሁህ
እዮባ ድሮ አቤላን ይመስላል የምትሉት ላይክ
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ውንድሚ እግዚአብሔር ጨርስ ይማርልህ
Endanchi man ale ayzosh ande ken yedenlshal
Yetebarksh
ጀግና እንዳተ አይነት ሺ ቢወለድስ በርታ አንተን የገባች የታደለች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
Even I can’t find the word to what I’m saying you’re so strong woman may Almighty God bless you all ur family🙏🙏🙏
እግዝአብሔር ጨምሮ ሃይሉና ጠና ይስጥህ እናትህም ይፈዉስልህ በእዉነት ጅግና ነህ❤
እንኳን ፈጣሪ ራዳሽ ❤እግ/ረ በፈቅረ ያኑራችሁ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
ዛሬ ላይ ሁኜ ሳየው ሳምየን ከልጅነት ጀምሮ ስለማውቀው እጅግ ደስተኛ ነኝ አንችን ግን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቅዱሴ የወንድሞቹ የእቱ ጓደኛ ነኝ እትየ ነገደ ና ኮረኔል ከበደ ይህን ቢያዬ እንዴት ጥሩ ነበር ቅዱስ መሥፍን ነኝ መልካሙን ሁሉ ስመኝልህ ይህን ሳይ ከደስታየ ብዛት አለቀስኩ
Fetarin tesfa madregn
ጀግናሴትቀጥይበት
እረዱዬ እዮባዬ የኔ ልዩዋች❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😊
አክባሪሽ ነኝ ❤አላህ ይወደድልሽ በሠላም በፍቅር ኑሮ
Eyob Ur romantic tnx Erdo betam happy endthon slderkat ❤
Waw setameru God bless your family you are number one 🙏 ❤️ ♥️ God bless you 🙏
እግዚአብሔርን አመስጋኝ 🙏ልባም ወጣት🎉
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ፍቅራችሁን ያብዛው ውዶች❤❤❤❤🎉🎉
ምን አይነት ሴት ነሸ ከእግዜአሔብር ዬተሰጤሸ ሲጣተሸ ነዉ ተደሌሸል ዬኔ ዉድ ልብሺ ንፀሁ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ምርጦየ
ጀግና ሴት ነሽ
ምን አይነት መልከም ሴት ነሽ ተበረኪ
ማነው ለዝች ብርቅየ ሴት ለማየት የጓጓችሁ እኔ ግን ቃላት ያንስኛል ፍቅር እና ጤና ይባርካችሁ ክብር ይገባሽ ብርቅየ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤
ስወድህ ይወናታን
የመቸነው ቀለበት አላየሁም እጇላይ😢
ማሻ አላህ የሁሉ በላይ ታምራላችሁ❤❤❤❤
አንዱ አንድ ነገሮችን በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል ።
በጣም ጀግናነሺ የመጨረሻ በአላሕም ይወደዳል ጎበዝነሺ በጣም ያሳዝናል
hullam egzibher kezih belay ybarkachihu fkrachihu des ylallllll❤❤❤❤❤❤
ተው ሙስሊሞች አበረታቱኝ
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውዶቸ😢❤❤❤🎉🎉😢
አቤቱ ጌታሆይ እኔን ምስጋና ቢስ!እራሴን ታዘብኩኝ ስንቶቻችንን ታዝበከን ይሆን😢😢
ምንድነው ቆይ አካበዳቹት የ ሁለቱ ፍቅር ምን ከዚህ በላይ ስንት መስዋትነት ተከፋፍለው ስንት መከራ አሳልፈው የተጋቡ አሉ አይደል እንዴ ምንድነው የነዚህ ኖርማል እኮ ነው አካበዳችሁት በጣም
እና ምን አናደደሽ? 😂😂😂
ክክክክክክክክ ሐበሻ ማሽቃበጥ ይወዳል ለዛ ነው አሁን አንድ ስህተት ቢታይባቸው አጥቦ ጨምቆ ነው የሚያሰጣው🙈🙈
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እድለኛ ሴት ነሽ በመጀመሪያ ጥሩ ልብን ታድለሻል በመቀጠል የፈጣሪን ቃል የሚያውቅ ሰውን ታድለሻል ሌላው ማስተዋልን ታድለሻል በጣም የምታስቀኝ ሴት ነሽ በቃ የትዳር ትርጉሙ ይኸ ነው አክባሪሽ ነኝ
❤❤❤❤❤ልባም ሴት❤❤❤