ለመጀመሪያ ግዜ ይቱብ ከፈለኝ እናንተንም አመሰግናለሁ TGT Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • #TH-cam #ለመጀመሪያ_ግዜ #Dollar #ከፈለኝ #TGT_Ethiopia #tgt

ความคิดเห็น • 76

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ይህን ቪድዮ የሰራሁት ሌሎችን ያበረታታል ብየ ስላሰብኩ ነው ላይክ ሸር አድርጉት ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ቲጂዬ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ እንኳን ደሥ አለሽ የልፋትሽ ውጤት ነው በርችልኝ የኔዋ ሸርርርርር

  • @_1749
    @_1749 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የሰው ልጅ የልፋቱን ውጤት ሲያገኝ ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለሽ❤

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እሰይ ይገባሻል የኔ ቆንጆ ቀጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ነገር የምሰሪበት ትልቅ ደሠጃ የምትደርሽበት ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ😘😘🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎊🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊

  • @serkadistube
    @serkadistube 2 ปีที่แล้ว

    እልልልል እንኳን ከፈለሽ ቲጂዬ ደስ ይላል የልፋትሽን ዋጋ ማግኘትሽ 🥰

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እውነትሽን ነው ገንዘቡ መብዛት ሳይሆን ቻናሉ ገንዘብ መስራቱ ነው ዋናው አመሰግናለሁ ላይክ ሼር

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ቲጅ ውዴ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ደስታሽ ደስታችን ነው

  • @zedibeletewyoutube6725
    @zedibeletewyoutube6725 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሸ በእግዚአብሔር ይብዛልኝ እንኳን ደሰ አለሸ ማሬ እውነት ነው የሰውን ልጀበሚሰተምረ ነገረ ብንሰራ ይመረጣል ሁላችንም እናመሰግናለን መልካም ትምሕርት ነው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ትጅዬ ዉዴ እንኩዋን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ እህቴ ይገባሳል የኔ ቅን👌❤ ጠንክርበይልኝ ዉዴ መልካም እህቴ የኔ ፈረንጅ 😂 ደስ ብሎኛል ዉዴ ተስፋ ነዉለኛም ዉዴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 💞🙏

  • @betitube12
    @betitube12 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ድስ አለሽ ይሄ ሁሉ የልፋትሽ የጥርትሽ ውጤት ነው እማ
    ስላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማማዬ በጣም ደሰ ይላል የእዉነት ዋው የልፋትሸ ዉጤት ነዉ እና ተመሰገን

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሳለሺ ቲጂዬ የልፍትሺ ዉጤትነዉ ከዚህ በላይ ካች ብዙ እጠብቃል

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም ቅን መሆን እኮ ትረፉ ይህ ነው ደግ ስለሆንሽ የደግነት ውጤቱ ያው ውጤታማ መሆን ነው

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ ቲጅየ የልፋትሽ ዋጋ ነው ሰርተሽ ትልቅ ደረጃ የምትደርሽበት ያድርግሽ

  • @astutube
    @astutube 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ያለሽ ውዷ ላይክ ሼር በርችልኝ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አስቱየ🙏🙏

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ቲጂዬ እንኳን ደስ ያለሺ ደስታሺ ደስታችን ነው አብሺሪ ተስፋ መቁረጥ የለም መንፈራገጥ ነው

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ ቲጂየ ይገባሻል እማ እውነት የልፋትሽ ዋጋ ነው እናመሰግናለን መበርታት አለብን እማ ቆንጆ መልዕክት ነው👍👍👍👍👍😍😍

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቲጂየ እኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የለፋሽበት ነዉ የኔ ጠካራ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ስላወቅሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ ውዴ

  • @destatube9960
    @destatube9960 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ቲጂዬ እኳን ደስአለሽ ብያለሁ ጥክሮ መሥራት ውጤታማ ያረጋለ መልካሙን ሁሉ ተመኜሁልሽ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ በጣም ጠንካራ ልጂ ነሽ ቲጂየ በርችልኝ በብዙ ነገር እንጠብቅሻለን

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሰላም ቤቶች እንኮን ደስ ያለሽ የልፈትሽ ውጤት ነው ከዚህም በላይ ይገባሻል

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว

    እግዚብሔር ይመስገን የምወድሽ እንኳን ደስ አለሽ ደሶታሽ ደስታችን ነው የለፉበትን ስገኝ በጣም ደስ ይላል

  • @tigistitube
    @tigistitube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽ እንኳን ደስ አለሽ ለእኛም ብርታት ተስፍ ሆነሽናል እናመ ከዚህም በላይ ይገባሻል ቀጥይበት

  • @asytube7338
    @asytube7338 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ድስ አለሽ የኔ ውድ የልፍተሽ ዋጋ ነው

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጂየ እኳን ደስ አለሽ እህቴ ከዚህ በላይ ያስደስትሽ የልፋትሽ ዉጤት ነዉ ጎዞ ወድፊት

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም። በመጀመሪያ ።ፈጣሪ አምላክ። ፈጣሬ አምላክ ።አገራችንንይጠብቅልን። ዘረኞቺን። ዘረኞቺን ከምድር ያጥፋልን። ፈጣሪ አምላክ ከመከራ ከችግር ይጠብቀን።። በስደትላይ የምንንኖር እህትውድምቼ በስላም ።ላገራቺን ።ያብቃን ሁላቺንም ወደፍጣሪያቺን እንጩህ🌹🌹👍👍🙏🇪🇹

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት👋👋😍 እርጋታሽ ደስ ይላል። መልክትሽም በጣም ትሩ ነው። በራስ መተማመን በራስ መቆም ጥሩ ነው። በራስሽ ስትንቀሳቀሺ የራስሽን ነገሮች ስታቀርቢ ቢዘገይም አንድ ቀን ከፍ ትያለሽ። ስለክፍያውም ስላጋራሽን እናመሰግናለን። ቤተሰብ ሆነናል❤️

  • @medihntube
    @medihntube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ እውነትሽ ነው ዩቱብ ይከፍላል የራሳችን ሥራ ከሰራ በእውነት የማደንቅሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ ካሰብሽው በላይ ፈጣሪ ይሙላልሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ውዴ like share

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ ጽጉየ

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 ปีที่แล้ว

    Tgt የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ
    ዋዉዉ በጣም ደስይላል በርችልኝ
    የኔ መልካም ጎበዝነሽ 👍👍👍👍

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ባልፊም ግዜወ እካን ደስ አለሽ የኔ መልካም ከዝህም በላይ ይገባሻል የኔ ጠካራ💞💞💞🍹

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ትጅየ እንዴት ነሽልኝ በለሽበት ሰለምሽ ይብዘልኝ ወው ደስ የሚል ብስረት ነው እዘሽልይ የመጠሽው በጠምም ደስ ይለል የልፈትሽ ውጤት ነው ይገበሸል ለሰጠሽንም ትምህርት እነመሰግነለን ጠንክርልኝ

  • @melkamgonderewatube7655
    @melkamgonderewatube7655 2 ปีที่แล้ว

    አግዚያቢሔር ይመሰገን የኔዋ ቅን ትጅዬዬ ዉዴ አሰይ አንኳን ደስ አለሽ ሰዉ,የድካሙን ወጋ ሲአገኝ ደስ ይላል አና ይገባሻል የኔ ጀግና ከዚህ በላይ,ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን 👌👌

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም#ቲየ መልካም የምሰሪበት ያርግሽ የኒ ውደ ፍቅር አድነታለ መተሳሰብ ፣ሰላም ፣አድነት፣ እዚነት ይኖራል የራሴን ብቻ ሳይሆን ለሌላውም መልካም እንሆን መልካም መሆንበትንሽ ነገር መልካም መሆን ይቻላልእፈጣሪጋም ሰው እደሰውነቱ መልካም ተመሆን ምን ያስደስታል ስለዚህ ሁላችንም መልካም እንሁን እጅለጅ ተያይዘን እንደግ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውደ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽን ያብዛልኝ የኔ ውድ ነገር ቲጂቲ ውዴ ዋውውው የእውነት ምንም ይሁን ሰው የለፋበትን ሲያገኝ እጅግ ደስ ይላል እናም እንኳን ደስ አለሽ እህታለሜ ለመቶ ሺዎች ክፍያ እንጠብቃለን

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቲጅየ

  • @mersa12
    @mersa12 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላምእህት መሸአላህ እንኮንደስአለሺ የኔዉድ እዉነት ብለሻል የኔእህትሰዉየለፊበትን ሲገኝ ደስይላል የኔእህት🍉🍉🌹🌹💐💐💐💐💐

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 ปีที่แล้ว

    betam gobeze TG ENKUAN DES YALESH ANCHY BETAM GERUM SEW NESH

  • @zematube1219
    @zematube1219 2 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ እንኳን ደስስስ አለሽ
    የኔ ቅን እህት 🙏👍👍👍👍🌹🌲🌲🌲🌹
    ላይክ ሼር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ 2 ปีที่แล้ว

    እኳንደሥአለሽእህትበርችልኝ

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጂየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያመጣልን አሜን እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ውድ ሰው የለፍበትን ሲገኝ ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰጌን

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 ปีที่แล้ว

    የአችም ረላም ትርፍ ይበልልን እኳን ደሥ አለሽ የልፍትሽ ዋጋ ነው።

  • @fikirbabtube8735
    @fikirbabtube8735 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስ አለሽ አችይን አለማስነቅ አይሽምቻልም በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ እኔ በፊት በጣምነው የምከታተልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ እድናይሽ እፈልጋለሁ ስለሰጠሽን ጥሩ ሃሳብ እናመሰግናለን

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ይሄ ጅማሬ ነው ከዚ በላይ ትልቅ ደርሰሽ እደማይሽ ተስፍ አለኝ በጣም ምርጥ ምክርና መረጃ ነው ብዙዎች በግሩብ ታጥረው ጊዛቸውን ያባክናሉ እና ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን😍❤

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ መልካምየ

  • @tena319
    @tena319 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @yeshiethiotube
    @yeshiethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ እንካን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ የእኔ ቆንጆ ቲጂዬ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውደ

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንካን ደስ አለሽ በርቺ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት ይስጠን፡፡

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህታለም እንዴት ነሽልን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ መልካም ነገሮችን በማካፈልና ሌሎችን ወደ መልካም ሀሳብ እንዲመጡ በማገዝ ቀጥይ ትልቅና ጠቃሚ ሚዲያ እንደምትዳርጊው ጥርጥር የለኝም🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ KAT🙏

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጅየ እንደት ነሺልኝ የኔ ፍልቅልቅ መብሩክ እልልል አልሀምዱሊላ የልፋትሺን ውጤት እንኳንም አገኝሺ ጎበዝነሺኮ በተለይ ይዘሺ የምትመጫቸው ነገር በጣም ጥሩነገር ነው በዛላይ በደብ ታወያያለሺ እና ጊዜ ማጣቴነውጅ ቤትሺን በጣም ነው ውይይቱን የምወደው በርችይ ብዙ እንጠብቃለን

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እረዳሻለሁ🙏

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው እንዴት ደስ ይላል እንኳንም ደስ አለሽ እንደ ጅምሩ ፍፃሜውንም ያሳምርልሽ ለአንችም ለህዝብም ተጠቃሚ ጠቃሚ ያርግሽ ውዴ 💕💕💕💖💖💖💖💖💚💛❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ ዬኔ ዉድ 💕💕💕💕💕👍👍👍👍

  • @sdartube900
    @sdartube900 2 ปีที่แล้ว

    Selam ehtalem enkuan dese yalesh.

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደሰ አለሸ ቲጂዬ🙏

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት ደስ ይላን👌👌👌❤

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂዬ መጀመርያ እንክዋን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለዚህ ስለበቃሽ በመቀጠ ያስተላለፍሽው መልእክት ሳላደንቅሽ አላልፍም በዚህ አጋጣሚ የሆነ ጥቅስ አስታወስሽኝ
    እራስህን ሁን እራስህን ምሰል በዝች አለም አንተን የመሰለ ሌላ ሰው የለምና (ጠብታ ማር መፅሀፍ ውስጥ ካነበብኩት ምን ማለት እንደፈለኩ ይገባሻል ውዴ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ኒያቴ አክባሪ ይስጥልኝ

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 2 ปีที่แล้ว

    Congrats

  • @dagikonjotube21
    @dagikonjotube21 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ቲጂዬ

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations❤

  • @user-ln2wh2nu6y
    @user-ln2wh2nu6y 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ውይ ውይ ሁለመናሽ ሥቋል ውይ የሠው ልጂኮ ከልብ በመጨ ደሥታ ሢደሥት ሣይ እኔ የሆነ ነገር በቃ የሆነ የማላቀው ሥሜት ሁሉ ይሠማኛል
    ግን ለምነው የሠው ደሥታ እንድህ ልባችን የሚያደምቀው ከሆነ ለምን ለሠዎች ደሥታ መሥራት አንችልም ??? ዋዋዋዋዋዋዋው እኔን ነው መሠል የከፈለው ኪሥሽ ኪሴ ነው ደግሞ ደጋግሞ ይክፈልሽ እህትነቴ ይመችሽ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ ።እውነት ነው የሰው ደስታ በጣም ያስደስታል ጥሩ ልብ ይስጠን ለሁላችንም 🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍💓

  • @Genet8983
    @Genet8983 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን እንኳን ደሥ ያለሽ ቲጂዬ የኔመልካም እሕቴ