ብዙ አስተያየቶች እየተሰጠኝ ነው ትክለኛው የቱ ነው ትላላችሁ?(ልምዲ ያላችሁ ሀሳብ ስጡበት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว

    ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ አሜን ብያለሁ ለመልካም ምኞታችሁ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 ปีที่แล้ว

    ቲጂቲዬ የእኔ ደርባባ እግዚያብሄር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ውዴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ልጅሽን ታሳቅፍሽ!! በርቺ❤❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ እሕት እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እኔ ወልጄ አይደለም ግን እናቴን የማታረገው ነገር በትንሹ ልገርሽ እውነት ነው ቃሬያ ጥሩ አይደለም ትል ነበር ሌላ ኮካም እንደዛም ጥሩ አይደለም ትላለች ከኔ እውቀት ደግሞ ክክክክ ላካፍልሽ እንቅስቃሴ አድርጊ በተቻለሽ አቅም ። በተረፈው የቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ጠጪ ትንሽ ትንሽ ራስሽንም ዳብሽበት ፈታሔ ማሕጸን ነውና በተረፈው ጸልይ እመ አምላክ አትልይሽ።❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ልልልልል ልልልልልል ደስታሽ ደስታዬ ነዉ ትጅዬ የኔ ዉድ እመብረሃን ትጠብቅሽ እስከመጨረሻ እህታለም 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ እመ ብረሐን ትቅረብሽ የፈለክሽውን ብይ ጠጭ በተረፈ ድርሳነ ሩፋኤል ጸሎት ሁል ግዜ አድርጊ

  • @meku90829
    @meku90829 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እንኳን ደስ አለሽ ቲጅዬ እመብረሃን በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ታርግልሽ 🥰🥰❤️

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ቲጂዬ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ደርባባዬ ሥለመጣሽ ደሥ ብሎኛል የኔውዴ እንኳን ደሥ ያለሽ ፈጣሪ በሠላም ይገላግልሽ ውዴ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ እምር ድምቅ ብለሽ ብቅ አልሽ መጥፍት ያሳምራል በሉ ልምድ ያላችሁ ምከሯት ግን ሀኪም ቤት የታዘዘልሽን በአግባባቡ ውሰጅ በልምድ እሚደርጉ ነገሮች ጎጅም ጠቃሚም ይኖራል ስለዚ ከግዜው ጋ መሄድ ግድ ነው ለዚ ያበቃሽ ጌታ ሁለት ሁነሽ ለማየት ያብቃንን😍❤👏

  • @betitube12
    @betitube12 ปีที่แล้ว

    ቲጂየ የኔ መልካም በመጅመሪያእንኳን ድስ አለሽ እመቤቴ ማሪያም የሆድሽን ❤ በእቅፍሽ ታድርግልሽ እማ ድስ ብሎኛል❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว

    ቲጂየ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እረ አትጥፊ ውዴ ሁሌም ደስታሽ ይብዛልኝ❤ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ደርባባ

  • @eto6852
    @eto6852 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ ዉዴ እንካን በሰላም መጣሽ እመቤታችን ትቅርብሽ የኔ ዉድ በሰላም ወልደሽ እቀፊ❤❤❤❤🤱

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว

    ትጅ የኔ ቆንጆ ዋው አኳን ደናመጣሽ የኔውድ አዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገላግልሽ አትጨናነቄ ያገኝሸወን ብይ ጠጭ ወድ

  • @menatube7519
    @menatube7519 ปีที่แล้ว

    Tgt

  • @Degsewtube
    @Degsewtube ปีที่แล้ว

    tegeye emebete beselam tagelagelesh ye ater wef atesmash 🙏

  • @mes725
    @mes725 ปีที่แล้ว

    We'll com wedy enkan bslam mtashelg ema days blonan edzeh slayneshe❤❤❤ ማሚወች ምክር አምጡላት ለልጃችን

  • @mesi2112
    @mesi2112 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍እንክን ደና መጣሽ

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube ปีที่แล้ว

    ሰላም ትጂየ እንኳን ደስስ አለች ውዴ በርች❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጅየ እንኳን ደሰ ያላችሁ 😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ ปีที่แล้ว

    ሠላምነዉቴጅ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ ปีที่แล้ว

    💗💗💗💗💕💞💕💓😍😍😍😍😍😍😍

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว

    እኔግን ወድ ይመስለኛል