ባሌ ሙያ የለሽም አለኝ 🙄

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉድ ለዚህ በቅተሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል በስደት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 ปีที่แล้ว +2

    ቲጅቲ መቼ ገብተሽ መቼ አርገዝሽ እመቤታችን ትቅርብሽ❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል እመብረሐን ምጡን ታቅልልሽ የኔ ደርባባ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa ปีที่แล้ว

    ቲጂሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው በጣም ደስ ይላል ትልቅ ስጦታ ነው ተገላግለሻል ቲጂሻ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ የሆድሽን ለጀርባሽ ያርግልሽ 🙏🙏🙏

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ ปีที่แล้ว

    ቲጅየ በርች እመቤቴ ትቅረብሽ እኛንም አስቢን በፀሎትሽ ለሀገራችን እንድንበቃ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳንደስስአለሽ የኔውድ እኔም የሶስት ወርነኝ ቤቴንአበረታቱኝ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว

    የኔማር እኮን ደስ ያለሽ ለኛም ይችን እድል እድናገኝ ዱአ አድርጉልን አብሽሪ ውዴ

  • @E.የኮሜትአፍቃሪወሎየዋ
    @E.የኮሜትአፍቃሪወሎየዋ ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጂዬዬዬ እንኳን ደህና መጣሽ እመቤት ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉 ምጣድ እንኳን በደህናው ግዜ አሰርቸ ተገላግሌ አለሁ ሁሉንም ያሞላ በ3000 ሽብር

  • @TiruB
    @TiruB ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ እሚል ጊዜ ነበር ፈገግ አረግሽኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን እምታቅፊበት ቀን ያቅርብልሽ❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ እንኳን ሰላም መጣሽ አረ ጎበዝ ነሽ

  • @mes725
    @mes725 ปีที่แล้ว

    ስላም ውዴ እንካን ደህና መጣሺ ቲጅየ እመቤቴ ትቅርብሺ እማ❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ ውዴ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ደስ ይበለሽ ውዴ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว

    በርች በሰላም ሁለት ያርግሽ ምች ተጠቀቂ

  • @eto6852
    @eto6852 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ የኔ ዉዴ❤❤ ዋዉዉዉ የኔ ባልሙያ

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 หลายเดือนก่อน

    ቲጅዬ የኔ ባለሞያ❤❤

  • @Tesfusisay5872
    @Tesfusisay5872 ปีที่แล้ว

    TGT alesh ende
    Kezero gn eyetenkebakebesh new?

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ እኔ ግን ጋግሬ አላቅም

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 ปีที่แล้ว

    የኔዉቦች ፍቅራቹሁንያብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ትእግስት
    @ትእግስት ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 ปีที่แล้ว

    እስኪ ጠይቂልኝ ሙዝ ብርቱካን ይዘሽ
    ህመሙን ያልረሳ ታማሚ አግኝተሸ
    ፍቅሬ አስታሚልኝ እጅ እግሩን እያሸሽ
    ….ግን ተይዉ ግን ይቅር
    …ግን ለምን
    ቁማር የበላሽን ዉሃ አጣጭ አግኝተሸ
    ይማርህ በይልኝ ለምስኪኑ አለቃሽ
    እጆችሽን ይዞ ዝላይ ላጫወተሸ