ከስደት መልስ ስራ ጀመርኩ : ሱቅ ለመክፈት ስንት ብር ፈጀ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 131

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว +14

    ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ላይክ ሸር ማዲረግ አትርሱ🙏

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ ปีที่แล้ว

      ቦታዉ የት ነዉ ??

    • @werkeyaabate4911
      @werkeyaabate4911 ปีที่แล้ว

      ግን ዋጋው እውነት ነው? እኔንም ሰብ አርጌኝ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 10 หลายเดือนก่อน

      በርቺ ትጂ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እኔም ከስደት ነው የተመለስኩት ጠንክሪ የት ነሽ

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 ปีที่แล้ว +2

    የበረከት የፍሬያማነት ዘመን ተመኘሁልሽ ቲጂዬ ተባረኪ

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ እህታችን በቅርቡ ደሞ ትልቅ ሱፐርማርኬት ከፍተሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለን

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
    @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ ปีที่แล้ว +2

    ቪደዉ ይሰራልን እንደገና አሁን በስንት መስራት ይቻላል ???????????

  • @daniadania980
    @daniadania980 ปีที่แล้ว +1

    በርቺልኝ ከሀገሯ ወታ ገንዘብ አጠራቅማ ሀገሯ ላይ ያዋጣኛል ብላ ያሰብችውን ስራ ከፍታ የምትሰራ ሴት ልባም ሴት ናት ጠንክሪ በርቺ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v ปีที่แล้ว +2

    ስላማችሁ ብዝት ይበል ቲጂቲና ከዜሮአችን በጣም ጎበዝ በፍጥነት ወደ ስራ መግባትሽ በርቱ😘🙏

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 ปีที่แล้ว +3

    የማዳም አስቤዛ መስሎሽ አንድ ሲሉሽ ሁለት እንዳሰጭ😂😂የኔ ጎበዝ ሴት🌹♥♥♥

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว +1

      ሰጥቸ ነበር እረ ባትይም😂

    • @Shh-ds1vd
      @Shh-ds1vd ปีที่แล้ว

      @@TGTEthiopia ወልደያ የት አካባቢ ነሺ ሰቀጥል ድምጽ ጥራት የለዉም አሰተካክይ

  • @saratube1538
    @saratube1538 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሽ አገራችን ሠላም ይርግልን ወቶ ከመቅርት ይሠውርን ውድ የሀገር ልጆች ፈጣር በይላችኩበት ይጠብቃችኩ ካልታሠበ አደጋ ይሠውራችኩ ጎበዝ ጠንካራ ሤት ዋው ከስደት መልሥ አንደዚክ ስራ ስትጀምር ደሥ ይላል በርች

  • @muluwerkmuluwerk6300
    @muluwerkmuluwerk6300 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎቦዝ ባራቺ ጡሩ ነው❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ትጂዬዬ ዋዉዉዉ ደስ ይላል ስራ ጀመርሽ ጎበዝ በርችልኝ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን 😍😍👌👌

  • @EmamuTube
    @EmamuTube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ውዶቸ ሁላችሁንም ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን ወይኔ ትጅየ ሀገር ገባሽደ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም ከቤተሰቦችሽ ተገናኘሽ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ የሚል ጉዳይ በፈጣን ቁም ነገር ላይ ዋልሽ አንደኛነሽ ቀስበቀስ እንቁላል በፍርድ ትሄዳለች ወደፊት ማከፋፈያ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ ስራሽን እግዚያብሄር ይባርክ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว

      አሜን ሰላምየ አመሰግናለሁ

    • @የድግልማሪያምልጅ
      @የድግልማሪያምልጅ ปีที่แล้ว

      ​@@TGTEthiopiaሠላምቲጂየእኳንለዚህአበቃሽአገርሽላይ❤

    • @የድግልማሪያምልጅ
      @የድግልማሪያምልጅ ปีที่แล้ว

      ​@@TGTEthiopiaሠላምቲጂየእኳንለዚህአበቃሽአገርሽላይ❤

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቲጂዬ በጣም ደስ ይላል የኔ ጎበዝ አሪፍ ስራ ነው የጀመርሽው ውዴ በርቺ ሱቅሽ ታምራለች በጣም እንዳንቺው

  • @rehimax-tube
    @rehimax-tube ปีที่แล้ว

    የኔቅመም ጎበዝኮነሺ ያላማሰው ይመችሺ መልካም የስራ ዘመን ተመኝሁልሺ

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว

    ቲጂየ የኔ ቆንጆ ዋዉዉዉወ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ እኛም ለሀገራችን ያብቃን ጥሩ ትምህርት ነው በትንሽ ተጀምሮ በትልቅ ይጀመራል😍

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ እህታችን

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ቲጂዬ ስላም ሽ ይብዛ ጎበዝ በርቺልኝ ግን ስው ከዝህ ሆኖ ብዙ ያውራ ኑሮ ትወዱል እያሉ ያስፈራሩናል ግን ደግም በመቶ ሺ ብር አሪፈ ነው ለማንኛውም ስለስጠሽን መረጃ እናመስግናለን ከምር ተስፈ ስጥሺኝ ቲጂዬ

  • @saralove4924
    @saralove4924 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ እኔም ወር ቀረኝ እኔግን ከምንም በላይ የምወደው ስራየ የጀበና ቡና ነው የምሰራ

  • @kelemtube
    @kelemtube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጂዬ ዋዉ በርችልኝ ጎበዝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን

    • @kelemtube
      @kelemtube ปีที่แล้ว

      መልካም ስራ ቲጂዬ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ወዴ እንኳን ሰላም መጣሸ ትክክል ወዴ በትንሸ ነው ሰው የሚጀመረው በርቺ ቲጂዬ አይዞን ትልቅ ደረጀ ትደረሸለሸ በርቺ ትክክል ይቻላል 👍🙏🥰

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የኔዉዲእህት በጣምጎበዝነሽ በርችልኝ ዉደ ሁሉነገር በቅበቀስ ነዉ የሚያዲገዉ ዋናዉ ጠንክሮ መገኘቱነዉ በርች ልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጂዬ የኔ ውድ እሰይ አንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ጥሩ አረግሽ ሲሰነበት ወጪ እንጂ ገቢ አይኖርም ካልተሰራ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏መልካም የጥምቀት በአል

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ የኔ ጀግና አች ትሁት ነሽ የኔ ውድ ጀገና ብዙ እጠብቃልን ውዴ ፊት በርችልኝ💪😘❤

  • @myharet1221
    @myharet1221 ปีที่แล้ว

    💪ጎበዝዝዝ እግዚአብሔር ከመንገድሽ ቀድሞ ያስተካክልልሽ ከዚህ በላይ

  • @samrawittube
    @samrawittube ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላምሸይብዛልን አህቴ በጣም በጣም በጣም ደሰይላል ዋዉዉዉ እግዚአብሔር ይመሰገንን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ትጂዬ በርች ሙዚቃ ባታስገቢበት መልካም ነው በተረፈ በርች

  • @destatube9960
    @destatube9960 ปีที่แล้ว +1

    ዋናው ስራ መጀመርሽ ነው ትንሽ ነገር ነት ፍሬ የሚታፈራው👌👌👍👍👍

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ቲጂየ የኔ ልዬ ዋው በጣም ደሥይላል❤❤❤❤❤(🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጀግናየ 👏👏👏👏👏ኮራሁብሽ ጀግኒትዬ ያለማድነቅ አይቻልም

  • @werkeyaabate4911
    @werkeyaabate4911 ปีที่แล้ว

    ጀግናነሽ እህቴ እኔምስድስት ወር ቀረኝ መጥቸ እጀምራለሁ ግን ዋጋው በጣም እርካሽነው 3ሺ ገምቸ ነበር

  • @bem_1221
    @bem_1221 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቲጂዬ መልካም ስራ ተመኘውልሽ ውዴ ጎበዝ ሰው ባለው ነው

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ ปีที่แล้ว

    አህሌን ቲጌ ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል እኔም መቶ ሽብር ናት አቅሜ ስለዚህ አንድት የሱቅ ቦታ አለችኝ በዛቹ እሰራለሁ መቶሽብሬን ይዠዥዥ ሀገሬ በይ ካንች ራስ ላይ አልወርድም 😅😅😅

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    Wow tg yaa betam des yelal yen gobeze 💕💕👌👍

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዛት ይበልልኝ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይለግሰን የኔ ውድ በርች

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 ปีที่แล้ว

    ስላምእግዚአብሔር ይብዛልን ሁላችሁም የስውዘርበሙሉበያላችሁበት የእግዚአብሔር ስላምይብዛልንይብዛላችሁይብዛልን አሜን ስላምነ ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን አሜንን. በርቺልዬ ትጅዬ በጣም ደስስያላል

  • @techwithabi16
    @techwithabi16 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ጎበዝ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu ปีที่แล้ว

    ስለምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ ቲጂዬ ውዴ ያኔ ጀግና በርቺ ደስ ይላል 😘🌹

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 ปีที่แล้ว

    Tg selamsh yebzagbl eheta arfi new gobze qaxlbe ayine eko endome laye new ayi hongnlme yee endome negar😂😂👌👌👌👌sher

  • @amimametube
    @amimametube ปีที่แล้ว

    ቲጂ እህቴ በርች በጣም ጎበዘ እስካሁን ከገብ ልጄች ስራ የጀመረ የለም በጣም እናደዳለወ አቸ ለኝም አርያ ነወ የምተሆኝ ምንም ይሁን ዋናዉ መስራት ነወ

  • @Kidist19
    @Kidist19 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ ปีที่แล้ว

    በርች ዉዴ እኔም ኮንቲነር ሰርቻለሁ በቅርብ ገብቸ እሰራለሁ እዛ ድረስ ባሌ ይሰራል

  • @rgebeytube
    @rgebeytube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ትጅየ በርች ጎበዝ 👍👍👍 🙏🙏🙏🙏

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቴጅየ መልካም የስራ ዘመን ይሁነላችሁ

  • @elsatube808
    @elsatube808 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቲጅዬ ሀገር ቤት ገባሽ እንደ ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት በርችልኝ እህቴዋ😘😘😍

  • @hanichotube
    @hanichotube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ትጅዬ ዋውውውው እንኮን ደስ አለሽ ትጅዬ

  • @beletechbeletech7892
    @beletechbeletech7892 ปีที่แล้ว

    የኔውድ በርችልኝ በዛላይ እርጋታሺ ደስ ትያለሺ

  • @seblielove1792
    @seblielove1792 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂቲ ሰላምሽ እንደምድር አሽዋ እደሰማይ ከዋከብት ብዝት ይበልልሽ እንኳን በደህና መጣሽ ዋው ጠንካራ ሴት ለሌሎቻትንም ተምሳሌት የሆንሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በደንብ ሰርተሽበት ትርፋማ የምትሆኝበት ንግድ ይሁንልሽ 🙏 ቲጂቲዬ መልካም እድል

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 27 วันที่ผ่านมา

    ይመችሽ የኔ ጠካራ ጀግና❤❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ትጅ ጎበዝነሽ በርች

  • @fandisha288
    @fandisha288 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሰርቶ ማሳየት እንዲ ነው 🙏🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ስራ መጀመርሽ ጥሩ አንድ ነገር ልንገርሽ የዱቤ እንዳሰጪ በ0 ተወጫለሽ

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว

    *በሮቺ ቲጂ ግን በአሁኑ ሰአት ሱቅ ብዙ አዋጭ አይደለም ዞሮ ምክሪው ፈጣሪ ይርዳሽ*

  • @newuaq4907
    @newuaq4907 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ ማሽአላህ በርች❤❤❤❤ ጎበዚ እኛንም በሀገራችላይ ያጣን😢😢

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 6 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samritube5541
    @samritube5541 ปีที่แล้ว

    ቲጅዬ የኔ አንባሳ!!💪👈 በርች ሀሪፍ ስራ ነው
    ከትንሽ_____----------- ብዙዎች የዱሮ ትዝርታ አለብኝ ድቡልቡል ማስቲካን ላኪሊኝ😅 ብዙ አለ ወጭ እዳይበዛብሽ ብየ እንጅ እድስ ጀማሪ አደለሽ በርች በርቱ!!👍💪❤😘

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

    ስንት ብር ያስፈልጋል ስራ ለመጀመር ወደ ጎንደር እምታቁ ንገሩኝ

  • @Geze1212
    @Geze1212 ปีที่แล้ว

    በርች ቲጂዬ ከትንሽ ነው የሚጀምረው ነገ የተሻለ ስራ ለመስራት ትንሹን ማየት ግድ ነው

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እደዚ ነው በትንሽ ነገር ውጤታማን መሆን ይቻላን

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว

    ሰላም ቲጂዬ ወደ አገርሸ በሰላም ገብተሸ ሰራ ጀምረሸ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺ ❤️🙏

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማሂየ

    • @enatemedia8267
      @enatemedia8267 ปีที่แล้ว

      @@TGTEthiopia እማ ስንት ፈጀብሽሽሽሽሽሽ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አረግሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @bogizee
    @bogizee ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ ጀግኒት 👍 ያው በቃ ምሳሌያችን👍

  • @eto6852
    @eto6852 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ቲጅቲየ እንካን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ ጎበዝ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 7 หลายเดือนก่อน

    የት ነሽ ማርር ላማክርሽ ፈልጋለሁኝ

  • @yeshiethiotube
    @yeshiethiotube ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ቲጅየ በርችልኝ ያገሬ ልጅ ጎበዝ

  • @MulugetaNigatu-p7n
    @MulugetaNigatu-p7n 11 หลายเดือนก่อน

    በርች ጥሩ ስራ ነው

  • @tena319
    @tena319 ปีที่แล้ว

    waaw btam gobez nesh berchi

  • @zumaaq3eqgasa816
    @zumaaq3eqgasa816 ปีที่แล้ว

    አይዞሽየኔእናትጎበዝነሽስራየሚጀመረውበትንሽነውቀስእያለያድጋልእኔምእንዳችሱቅነውየምሰራውደቡብአፍሪካ

  • @DekemebeceeDekembecee
    @DekemebeceeDekembecee 8 วันที่ผ่านมา

    የትነሽ

  • @BetilhmBetilhm
    @BetilhmBetilhm 7 วันที่ผ่านมา

    ብረችጎበዝ❤❤

  • @MartaAnishso
    @MartaAnishso 8 วันที่ผ่านมา

    jobazi baric soqi wosixe sawo atasegab yasekaseral salayaut nu jobaz

  • @tube703
    @tube703 ปีที่แล้ว

    መልካም ስራ ውዴ በርችልኝኝ🥰🥰😍

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh 10 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነዉ

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 10 หลายเดือนก่อน

    አበሣ በርች መሥራት ያሥከ ብራል ❤❤❤❤❤

  • @AunMUlu-fn4xx
    @AunMUlu-fn4xx 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ዋዋዋ በጣም ደሰ ይላል

  • @ኀኀየኘኘዠዠደጀፈደቀሸሸኘ

    ዋው እናመሰግናለን በርችልን

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว

    Tg ጎበዝ በርች ማሬ

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ ጎበዝ በርችልኝ እህት

  • @BertukanYalew
    @BertukanYalew 5 หลายเดือนก่อน

    በስንት መክፈት ይቻላል

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b หลายเดือนก่อน

    ዋው🎉

  • @MehamedSeid-rp8xx
    @MehamedSeid-rp8xx ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርችልን

  • @Shaklama
    @Shaklama 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርች እማ😊

  • @አሲያይቶብ
    @አሲያይቶብ ปีที่แล้ว

    ❤ጀግናው. ቀጥይበት.

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው ปีที่แล้ว

    ግንየሱቅ ትርፍ ኪሳራ እደት ነው የሚታወቀው

    • @hawaNoro
      @hawaNoro 6 หลายเดือนก่อน

      እዛውፈላ እዛው ደላ ነው። ትርፍ የሚገኝው አከፋፋይ። ወይም ለሚቸርችሩት የሚያስርክቡት ናቸው። ትርፋማ። የሚሆኑት

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @abeba16d
    @abeba16d ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች ቲጂዬ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 ปีที่แล้ว

    በርችልን ዋውው በጣም አሪፍ ነው እህታችን❤

  • @KALETUBE
    @KALETUBE 9 หลายเดือนก่อน

    በርችልኝ እህቴ ጎበዝ❤❤❤

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 ปีที่แล้ว

    በቲካ ትንሽዋ የላስቲኩዋን ቅባተት የንጠለጨለችውን እቀባ ነበር 😂😂😂ለፍለፊት ፀጉር እንዴት አሪፍ መሰለሽ😂😂😂ካቺችኖማ ብስኩት ስወደው አይጣል ነው
    ጎበዝ ነጋዴ😘

  • @AschuGraphics31
    @AschuGraphics31 ปีที่แล้ว

    Keep going tgt

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ በርችይ ቲጂዬ

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 ปีที่แล้ว

    Gen yet neshi wude

  • @madiitube2069
    @madiitube2069 ปีที่แล้ว

    Berchii wide gobez

  • @samirasamira2835
    @samirasamira2835 ปีที่แล้ว

    የእዶሚ ዋጋ ስንት ነው

  • @tube3923
    @tube3923 5 หลายเดือนก่อน

    በርች ማሬ

  • @zdyoutube9583
    @zdyoutube9583 ปีที่แล้ว

    ጀግና

  • @madiitube2069
    @madiitube2069 ปีที่แล้ว

    Selam tg 😍😍

  • @richetewahedo7106
    @richetewahedo7106 ปีที่แล้ว

    በርች እህት

  • @lidiyalidiya5116
    @lidiyalidiya5116 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @enawgatube
    @enawgatube ปีที่แล้ว

    Amsa erche

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux 11 หลายเดือนก่อน

    Gobez

  • @yeshiethiotube
    @yeshiethiotube ปีที่แล้ว

    እመጣለሁ እኔም በቅርብ እንገናኛለን

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 ปีที่แล้ว

    በርች ውደ