🛑 በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #addis_media #በህልም #ሰብስክራይብ

ความคิดเห็น •

  • @bg4039
    @bg4039 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እህቴ ለአገልግሎትሽ። ባለትዳር ነኝ (ወንድ) በህልሜ ሁለት ክቦች (ዜሮ የሚመስሉ) እላይና ታች ይታየኝል ካጠገብ ደግሞ ሌላ ስድስት ክቦች እላይና ላይ ተደርድርው ይታየኝል በግርግዳ ላይ። ከተደረደሩት ስድስቱ ከአራቱ ስር የእግዝያብሄር የሚል የተፃፍባቸው ይመስልኝል። ምን ይሆን። አመስግናለሁ እናቱ።

  • @amniaamu
    @amniaamu ปีที่แล้ว +2

    ሰጠብቅሺ መጣሺልኝ እኳን ሰላም መጣሺ የኔውድ

  • @BereketTigist-ri8jt
    @BereketTigist-ri8jt ปีที่แล้ว +1

    የህልም ፍቺሽ በጣም ገራሚ ነው እህቴ ጸፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @BezawitNegasa
    @BezawitNegasa ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አደርሽ እህቴ ህልም ፍችልኝ እባክሽ የሆነች እብድ ዱላ ይዤ እያባረርኳት በዱላው ስመታት ሰዎች ሲከለክሉኝ

  • @yoditasefa5063
    @yoditasefa5063 ปีที่แล้ว

    ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔ እህት እኔ ባለትዳርና የ3 ልጆች እናት ነኝ🙏 እኔ ያየሁት ህልም ከአንዲት ጎረቤቴ ጋር ይመስለኛል እኔም እሷም አርግዘን ይመስለኝል ከዛም ስነግራት ነይ የሆነ የማውቀው ቦታ አለ የሚያስወርዱ እዛ ሄደን እና ስወርድ ትለኛለች ከዛም የሆነ ነጭ መኪና ውስጥ አንፑላንስ ይመስል እንገባና ስንገባ ስው አለ ስውየውን አልፋ ሄዳ ቁጭ ትላለች እኔ ልክ እንደታማሚ ወንበሩ ላይ እተኛለሁ እሷ ደሞ ከሆነ ስው ጋር ወንበሩ ላይ ቁጭ ትላለች እና እኔ ጀርባየን ስጥቻቸው ወንበሩ ላይ እተኛለሁ ከዛም ስውየውን ቀስ ብዬ ሳየው የማቀው ስው ነው ኮፍያ አርጐል ከዛም ለሷ እንዴ ስውየውን አውቀዋለሁ ያውቀኛ ለእናቴ ቢነግራትስ እኔ ይቅርብኝ በቃ ብዬ ከማለቴ እሱም የእናቴን ስምጠርቶ ደህንነቷን ይጠይቀኛል ከዛም ፊቴን ሳላዞር ደህና ናት እለዋለሁ ውዴ እባክሽን በቻልሽው ፍጥነት ፍችልኝ ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመስግናለሁ🙏

  • @ZedZed-n7l
    @ZedZed-n7l ปีที่แล้ว

    በአላህ እዳታልፊኝ ዝሁርን ሰግጄ እንቅልፍ ሸለብ አረገኝ ከዛ የፊት ጥርሴ ተሰበረችብኝ ስትሰበር እደት እስቃለሁ ስስቅ ልያስጠላብኝ ነዉ ብየአልኩ በአላህ ፍቹን

  • @rahmetteshome8155
    @rahmetteshome8155 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኧይረን ዉድ እህቴ

  • @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው
    @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአቢሄር ፀጋውን ያብዛልሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ የነካሽው ይባረክ ሁለቱም የፈታሽልኝ ህልም ትክክለኛ ፍችነው ወድሻለሁ ከጪንቀት የምትገላግይኝ አንቺነሽ ማሪያምን እህቴ ፀጋው አይጓደልብሽ ❤❤❤በጣም ደስ ብሎኚነውእማኮ👸

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      Amin yene melkam hulem destegna hugni

  • @hawiyfejc221
    @hawiyfejc221 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ

  • @amniaamu
    @amniaamu ปีที่แล้ว +1

    በምን ቃል እዴምገልጥሺ አላቅም በትክክል ፈተሺልኛል እህቴ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅሺ !!

  • @akdamakram5393
    @akdamakram5393 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም እህት ባካል አላቃትም በፎቶ ነዉ የማቃት አንድ አገረም አደለን እጓደኛይ አገረ ናት ሰፈሮ እና በህልሜ ፈድሻ እያፈነዳይ በትንትን ይልባታል በተደጋጋሚ አየሆት የህን ህልም ምንድን ነዉ ፈችልኝ

  • @meserat1627
    @meserat1627 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነሽ እህቴ ህልሜን ፍችልኝ በኮሜንት አንድ ጎረቤቴ ከኔ ጋር ጥሩ ግንኙነት የለንም በህልሜ እሳ ከአውቶቢስ ውስጥ ትወርዳለች እኔ ቦርሳ በጀርባዬ አዝዬ ቀስ እያልኩ ወደ ስራ የምሄድ ይመስለኛል እሳ ከባስ ወርዳ ወደኔ አታይም ግን ቤዛ ቤዛ እያለች ድመትን ትጣራለች ዝም ብዬያት አልፍለሁ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 ปีที่แล้ว

    Selamalekum Betam Gobeze Tekara Lije Nesh Yehlem Afetatish Betam New Dese Yemilew Tenashin Yistish Etalemye Zarem Elim Fichiĺilge Tidar Yageba Ande Tilike Ayate Aleche Mastamimimat Belme Stastawk Ayewat Ene Satetadat ayew Minden Ebakishin Fichiĺilge

  • @rahelgezehagne6585
    @rahelgezehagne6585 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ሁሌ ያንቺን የምትለቂውን መከታተል መናፈቅ ነው ስራዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር አእምሮሽን ይጠብቅልሽ የዛሬው ሕልሜ እኔ የምኖረው ከቤተሰቦቼ ቤት ነው ከእነሱ ቧንቧ በሁለት ሊትር ሀይላንድ ውሀ ሞልቼ አቅፌው እቆማለሁ የፈታሁ ነኝ ስወድሽ በኮሜንት ፍቺልኝ የኔ መልካም ቪዲዬችሽን በአጠቃላይ በተደጋጋሚ አዳምጫለሁ በቀጥታ ትርጉሙን አላገኘሁም እንዳትሰለቺኝ እባክሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የእኔ ቆንጆ ውሀ ንፁህ እስከሆነ ድረስ መልካም ነገር ነው አብሽሪ ከቤተሰቦችሽ የምታገኝው ጥቅም ወይም ፍቅር ይኖራል

  • @עדיגל-ו1ת
    @עדיגל-ו1ת ปีที่แล้ว

    ሀይ ሰላምነው በጣም አመአግናለሁ ዛሬ ያየሁት። ህልም በድልድየ እያለፈኩ ትንሸ ያሰፈራ ነበር ግን በሰላም አለፈኩ ከዚያ ትልቅ ባሀር ገባሁ እየዋኝሁ አየሁ ግን በውኔ መዋኝት አላውቅም እኔ ፈትቻለሁ ፈቅርኛ አለኝ ውደ ፈችልኝ

  • @hassenmismar459
    @hassenmismar459 ปีที่แล้ว +1

    Ehta hlman slefetashlgn des blognal allah ewketshn ychemrlsh shukren

  • @hawa-5711
    @hawa-5711 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሌኩም ውዴ እሄ ህልም አስጨንቆኛል መልሺልኝ በዚህ' በህልሜ ሞቶ በጀርባው የተኛ ሰው ወንድሜን እግሩን ይዘህ ጎትት ይሉታል ከዛም በጣም እየፍራ እጁ እየተንቀጠቀጠ እግሮቹን ይዞ መሬት ላይ ይጎተዋል ምን ይሆን

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሃሊማ እንዴት ሰነበትሽ ከዚ በፊት የፈታ ሺልኝ ህልም በተቅ ላላ በህወቴ ላይ ተፈፀመ እና በጣም ጎ ጎበዝ ነሽ አጅግ በጣም አባክሽ ጊዜ ካለሽ ይሄንን ህልም ፍቺልኝ

    • @DestaGuta-i3d
      @DestaGuta-i3d 8 หลายเดือนก่อน

      ቀለበት አርጌ ግን ቀለበቱ ይሰፋኛል ቀጣቴ ላይ ስወድቂ ብኝ ወዲያ አነሳዋለው ብዙ ሰዎች ያዩኛል ከዛ ቀለበቱን አደብከዋለው ሰዎች ቀለበቱን ፍለጋ ይመጣሉ የብዙ ሰዎቺን ጣት ይፈትሻልሉ ቀለበቱን እንዳይወስድዱብኝ ይዤ እሄዳለው ከምወስዱብኝ ልሽጠው ብዬ ዳቦ ቤት ሊሸጥ ገባው እየፈራው ቀለበት ትገዛላችሁ ስላቸው አንፈልግም ይሉኛል ከዛ ይዤ ወጣለው የሆነ ፖሊስ ተቀምጦ አምጭዉ እኔ ልያዝልሽ ሲለኝ ባልሰማ ቀለበቱን እንደያዝኩት እየሄድኩ ነካው ሲንግል ነኝ ሃሊማ እባክሽ ጊዜ ካለሽ ፍቺልኝ

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ ብዙ ጊዜ ሰማሻለው

  • @tecnom0487
    @tecnom0487 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
    እህቴ እኔም ህልም ነበርኝ
    እኔ ከባለቤቴጋ በእውነታው አለም ተጣልተናል ጠብላይነን ሁለታችንም በስደትላይነው የምንኖረው የተጋባነው ሀገርቤት እያለን ነበር
    እናም ከባለቤቴ ጋር ሳንጣላ በፊት በህልሜ እኔጋ ተፋተን ይመሥለኛል ሌላ ሴት አግብቶ እኔ ደሞ አማቶቸን ላያቸው ሂጀ እኔ ካማቴ ጋር ቁጭ ብየ እየተጫወትን በጀጃፉላይ ታልፋለች ፀይም ቀጭን እረዘም ያለችናት ከዛም አማቴ ይች ሸፋፋ ደሞ መጣች ትላለች የባሌ ሚስትም ዘወር ብላ አየት አርጋን ወደቤቷ ትሄዳለች በዛው ነቃሁ
    ሁለተኛው ህልሜ ደሞ ተባሌጋ ከተጣላን ወድህ ነው አማቶቸ ቤት ሂጀ የባሌ እናት ዶሮ ወጥልትሰራ ሽንኩርት አቁላልታ ቅመሙንም ጨምራ ጨርሳ ዶሮው ብቻ እንደቀራት እኔ ላማስለው እላት እና ለኔ ትለቅልኝ እና እሷ ወደቤት ትገባለች እቀሄ ነው የዶሮው ወጥ ሊሠራ የተጣደው ከዛም እያማሠልኩት ሳለ እንዳለ ዶሮው ሳይገባ ቁሊቲ ድፍት ይልብኛል ትንሽየ ብቻ ትቀራለች ከዛ በጣም ይጨንቀኛል ሌላ አይሰራ ሽንኩርቱም የለም ያለውን ነው ጨርሳ ያረገችው የማረገው ግራ ይገባኛል የባሌ እህቱ እና ወንድሞቹ አጠገቤ ነበሩ ይናገሩብኛል ለናታቸውብየ በጣም እንደተጨነኩ እዛው ምሀል ባነንኩኝ
    ውደ አበዛሁብሽ ህልሜን ፍችልኝ ጀዛኪላሁ ኸይር

  • @TsehayBerehane
    @TsehayBerehane ปีที่แล้ว

    ሰለም ነሽ ህልሞችሽን አከታተላለሁ አዲስ ነኝ ህልሜን ፍችልኝ በነጭ ሚኒባሰ የስራ ምክትል አለቃዬ ነው መኪናውን እየነዳ የመስራ ቤቱን ሰራተኞችን ይዞን ወደምንኖርበት ይዞን ይመጣል ነገር ግን ሰንሳፈር ትዝ አይለኝም ከዛ ቤቴ አልፌ የታክሲው መጨረሻ መውረጃ ድረስ ሄጄ አወርድና በእግሬ ወደቤቴ መመለሰ ሰጀምር ዞር ብዬ ሳየው በሩን ከፍቶ እዛው መኪና ላደ ቀጭ ብሎ ሳየው አሱም ያየኛል ከዛ ቻው ብዬ መንገዴን መቀጠል ሰጀምር እነቃለሁ ይሄኔ እኮ ቤቴ እዚ ፊትለፊት መሰሎት ነው ብዬ አሰባለሁ ባለትዳር ነኝ

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ከእግሬ ላይ ትንንሽየ ትሎች ፍልቅቅ ፍልቅቅ እያረኩ ሳወጣ አየሁ እነሱም ለመውጣት ብቅ ብቅ ብለው ነበር

  • @sadamohammed
    @sadamohammed ปีที่แล้ว +1

    Wealyiku selami werahimetu llahi weberkatuhu habibetiwa,a

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ሰላም እህቴ እንደምን ዋልሽ ሁሌም ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ በህልሜ አሰርዬ ጅንስ ሱሪ ገስታ አብረውኝ የሚሰሩ ሁለት ጎደኞቼ ም አሉ ለነሱም ትሸርት በጣም አጭር እና ጅስ ወገቡ በጣም ሰፊ ገዝታ ለኔ ም ገዝታ የኔ ሱሪውም ትሸርቱም እንደነሱ አጭር ትሸርት አደለም ጥቁር ረዘም ያለ ነው ሱሪውም ለወገቤ ልክ ነው አሰሪዬ ለኔ ነው የናተ ነው ብላ ሰጠችኝ ተሳፉሬ ስመጣ ገዛሁላቹ ትለኛለች በጣም እገረማለሁ እንዴት ትዝብለናት ገዛች እላለሁ ወደመኝታክፉላችን ይዤ እገባለው ክፉላችንውስጥ ያሰሪዬ ልጅ ክፉላችንውስጥ 3ሆነው አየዋለሁ ውጣ ምትሰራለህ የሰራተኛ ክፉል ብዬ አስወጣዋለሁ❤

  • @hedrdenur-ob4yo
    @hedrdenur-ob4yo ปีที่แล้ว

    እህቴ በነትሽ እነዚን ህልሞች ፊችልኝ በተደገገሚ ከ/ሚንስቴ እነ ከተወቂ ኡስተዞች መገነኘት ምንድነዉ?

  • @nejatahmed2904
    @nejatahmed2904 ปีที่แล้ว

    Aww ለትያኬ አዲስ ነኝ ባለቤቴ በባዶ አግር አየሁት እኔ ድግሞ መ ስጅድ ውስጥ ጫማየ ጠፍቶኝ ሰፈልግ አየሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @fikirgecho715
    @fikirgecho715 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅድዬ ሚዛን ላይ ወጥቼ ተመዝኜ ቀነስኩኝ ማለት ነው ስል ሌላ ደሞ ፍቅረኛዬ እኔ የገዛሁለትን ቱታ ቁምጣ ለብሶ ከላይ ምንም አለበሰም ምን ይሆን ፍቺልኝ

  • @hanijelale8481
    @hanijelale8481 ปีที่แล้ว

    በህልም የተጠበሰ ሰጋ መብላት

  • @MessiAhmedi-ys3fb
    @MessiAhmedi-ys3fb ปีที่แล้ว

    እስኪ የኔንም ፍችልኝ ባለ ትዳር ነኝ ግን አልተገናኝንም ኒካህ ብቻ ነው ያሰርነው በጣም የገረመኝ ነገር አለ እህቴ የኔካ የማየው ህልም ውስጥ አንዳይነት ነገር አለ በህልሜ ሀራም ነው የምለው ነገር ሁሉም ላይ አለ ላስረዳሽ በህልሜ በጣም ብዙ እደጀራ አይቸ
    ሌላም ሰው አለ ከብዙው እጀራ የተቆራረሰ አለ መጀመሪያ የተቆራረሰውን እንብላ ለምን ይጣላል ሀራም ነው እያልኩ ነቃው በሌላ ቀን ደግሞ ፔሬድ ላይ ሁኔ ይመስለኛል ሞደስ ልቀይር የሆነ ቦታ ማሳ ውስጥ ስንደ ይመስለኛል ገና ያላፈራ ነው በጣም እረጅም ነው ከመርዘሙ ትካሻየ ይደርሳል አረጓደነቱ በጣም ደስ ይላል እዛ ውስጥ ገብቸ ልቀይር እንደት እዚህ ውስጥ እህል ነው ሰው የሚበላው ነው ሽንቴንም ልሸና ችላለሁ ሀራም ነው እያልኩ ነቃሁ

  • @MAmaHamdi-fr2zj
    @MAmaHamdi-fr2zj ปีที่แล้ว

    ሹክረን ኑሪልንንንን❤❤❤

  • @amniaamu
    @amniaamu ปีที่แล้ว

    እህትዋ ሰለ ምትፈችልኝ አመሰግናለሁ እና በህልሜ መዳም ትኬት 40ሺ ቆልጣልኝ ወደ ኢትዩ ለመሄድ ኤረፖረት ስዴልስ አንድ ልጅ በወድ ነው የቁለረጠችብሺ ይለኝናእኔም ሻንጣየ ትንሸነው ለምን ሌሎቹ እቃቸው ብዙ ቀረጣቸው ትንሸነው ብየ ስላት ዴረዘን ለበንና አሲረ ለልጂሺ ይሄ ውሰጂ ብላ ትሰጠናለይ እኔም ተቀበልኳት

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    የኔ ውድ እኳን ደና መጣሺ ህልሚን ፍችልኝ እስከዛሬ የፈታሺልኝ ሁሉ እውነት ሁኖ አገኝቸዋለሁ የተጠራቀሙ ህልሞች ናቸው ኦላይን አልነበርኩም ለወራቶች
    እና ከቻልሺ እነዚህን ፍችልኝ. ባለትዳር ነኝ
    1 በህልሜ ባፊ ጥቁር ደም እየተፋሁ አየሁ
    2 ሁለተኝው ህልሚ ወፍራም አክታ ስተፋ አየሁ
    3ባፍጫየ ወፍራምንፍጥ ውሃ እያስገባሁ ሥነፈጥ አየሁ ከዛ ላይ ባለቤቴ ውሃ ይደፋበትና ወደቱቦው ያስገባዋል ከዛ ገላየን ልታጠብስል ነቃሁ
    4 እቃ እያጠብኩ ብርጮቆወች ይመስሉኝል ጥርሴንም በሥንጥር ነገር እየፋኩ ይመስለኝል ከዛ ባለቤቴ ብርጪቆው እዳይቆርጥሺ ቀስ እያደርግሺ እጠቢ አለኝ እደዛ ሲለኝ ሳምኩት
    እድሁም ያስራን ሶላት ልሰግድ ኡዶ አድርጊ ስጨርስ ነቃሁ
    ሌላ ደግሞ የሞተችው አያቴን ገላዋን በሳሙና ሳጥባት ውሃ ሲያቀብለኝ የነበርው ያጎቴ ልጂ ነው በባሊ ይሰጠኝል እኔ አጥባለሁ እኔም የታጠብኩ ይመስለኝል ጀዛኪላህ ኸይር እህት

  • @zemzemalih522
    @zemzemalih522 ปีที่แล้ว

    As we wb Ebiytachen sweche Enyen lgabecha lemteyqe metwe yemselgnale keza genfo tegfeto beltwe Edihydu Eyalu Ehetyna akesty yelalu keza Ehety bezuyte zyetune yehune weyse beqby telgnalche keza Enydegmo beqby yehune Elatalhu lesiytochume lwedochume Alkuwate keza Ehety gefowene beqebye Eyashchewe ayehu yetdare hunyta yefeche teyqa laye ngn selmetfchelgn amesgenalhu❤❤❤

  • @happymeme7598
    @happymeme7598 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን እዴት ነሽ እልሜን ፍችልኝ የድሮ የፍቅረኞዬ ሚስት እቤቱሀ ሂጄ ፍራሽ ላይ ቁጭ ብላ ፊቱሀ ላይ በልብስ መርፌ እወጋታለዉ ታለቅሳለች የለበሰችዉ ልብስ ቀዳዳ ነበር እፍረተ ስጋዋ ይታያል ፍችልኝ በናትሽ

  • @mongumongu7291
    @mongumongu7291 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም እህቴ በህልሜ እባክሽ ፍችልኝ እናቴ አሏህ ይራህማትና በሂወት የለችም እና አብረን ቁጪ ብለን እያወራችኝ ሁለት መታ ልጂ ወልዳ ይመስለኛል ሴቶች ናቸው እና ስለአሄራ እያወራችኝ ይመስለኛል አላገባሽም ወይ ብላ ትጠይቀኛለች አወ እላታለሁ የማውቀውን አገር ጠርጣ እዛ አግቢ ትለኛለች እየደጋገመች ደሞ ሁለተኛው ህልሜ የማውቀው የምንቀራረበው ነበር በሪካርድ ቁርአን ቀርቶ ይልክልኛል ስትእሪካርድ ኦደሆነ አላቅም አዳመሽው ይለኛሎ ገብቸ ሳዳምጠው ደስ ይላል ድምጡ ግን ማንኛውን ሱራ እደቀራ አላቅም አላገባሁም እጠብቃለሁ ይፈታልኛል ብየ ተስፍ አለኝ እህቴ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን አልጠይቅሽሞ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ስለ ቁራን መላክ መስማት ከሱ መልካም ዜና ጠብቂ ስለ ሞተ ሰው ከዚህ ቀጥሎ እራሱን የቻለ ቪደወ ይለቀቃል በአላህ ፈቃድ

  • @hananshamil5922
    @hananshamil5922 ปีที่แล้ว

    Aww Yane mare ene bahelme masjede gabchi salsagde watwe lek sewata gen chimayan atahute hulum falgiwe yelgal salgaywe kaenkelfi nakawe ba tedare adalhum

  • @yoditasefa5063
    @yoditasefa5063 ปีที่แล้ว

    እና ደግሞ ከላይ የፃፍኩልሽን ህልም ባየሁ ማግስት ያየሁት ደሞ መንገድ ላይ እየሄድኩ ይመስለኛል የሆነ ወጣት ልጅ ይመጣና አንዴ ስልክሽን ስልክ ልቀበልበት ይሁን ፎቶ ልነሳበት እላውቅም ብቻ ስልኬን ይቀበለኛል እኔ ደግሞ ወደ ስልክህ በምን ትልካለህ ስልኬ መላኪያ ኤክሴንደር የለውም ስለው ቆይ አንዴ ብሎ ስልኬን ይዞ ይስወራል ብፈልገው ብፈልገው ልጁን አጠዋለሁ ከዛም እዛ ለተደረደሩት ሞተረኞች እነግራቸዋለሁ ስለጁ ምልክት እየ ነገርኳቸው አይ አላየነውም ይሉኛል ከዛም እነሱን እያናገርኳቸው አንድ ሶስት የሚሆኑ ወጣቶች እየተሯሯጡ ይመጡና አንዱ ልጅአንድ ሶስት የሚሆኑ ስልኮች ስርቁው መንትፈው ይመስለኛል አንዱ ልጅ በእጁ ይዞ ቶሎ ብሎ ለሌሎቹ አቀብሎአቸው ሁሉም ይሮጣሉ ቀስ ብዬ ሳየው ስልኬ እዛ ውስጥ የለም ከዛም ልጁን መፈለጌን እቀጥላለሁ በመሀል ደሞ ለምን ለፖሊስ አልናገርም ብዬ ፖሊስ ጣቢያ እየፈለኩ እያለ ዳገቱ ላይ የሆነ ፖዋቂ እና አንጋፋ አርቲት አብራር አብዱ ይመስለኛል በእጁ ሳምሶናይት ነገር ይዞ ነበር ከዛም ጠጋ ብዬ እኔም ባለቤቴም በጣም እንደ ምናደንቀው እና እደምንወደው ነግሬው ጎንበስ ብዬ ጉልበቱን እስማለሁ ተይ ተይ ሲለኝ በጣም ስለማከብርህ ነው ብዬ እሱም ፓሊስ ጣቢያውን ጠቁሞኝ ወደ እዛው እሄዳለሁ ከዛም እዛ ስደርስ በጣም ብዙ ፖሊሶች ተብስበውዋል ከዛ ወደ ውስጥ ልገባ ስል ሁሉም ፖሊሶች ስብስባ ላይ እንደሆኑ በምልክት ይነግሩኛል ከዛም ወደ ሚቀጥለው ስሄድ ብዙ ስዎች ወረቀት ወረቀት ደረስኝ ነገር ይመስለኛል ይዘው ስልፍ ተስልፈዋል እና ጠጋ ብዬ የምን ስልፍ እንደ ሆነ ስጠይቃቸው ለክፍያ እንደሆነ ይነግሩኛል ከዛም ስልኬን ሳላገኝ ወደ ቤቴ ለመመለስ ጉዞ እጀምራለሁ አሁን ለባሌ ምን ብዬ ልንገረው ነው ብዬ እጨነቃለሁ አለቅሳለሁ ከዛም በቃ ግዛልኝ እለዋለሁ ውስጡ ያለው የልጆቼ ፎቶ ምና ምን ነው እንጂ የሚያሳስበኝ አብሶ ቤተክርስቲያን የተነሳነው ፎቶ እያሉኩ ወደ ቤቴ እሄዳለሁ እባክሽን እህቴ ስላጨነቀኝ ነው በቻልሽው ፍጥነት ፍችልኝ ከዚህ በፊት የለቀቅሻቸውን ቪዲዎች ለማየት ሞክሬ ለመረዳት ሞከርኩ እናም አልገባኝም እናም እህቴ እባክሽን 🙏🙏🙏

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣሸ የጭንቄ ተካፍይ💌💌ውቤ በህልሜ እራብያ የምትባል ሙሥሊም እህቴ የራሴን አይብ በ2 ፓላሥቲክ ቆጥራ ብዙ አይብ ሠጠችኝ የራሴን አይብ ቀንሳ ትሰጠኝ ብዙ አሥቀርታ ይሆን ብየ አየዎለው .እራቢያ ያልኩሸ እህቴ በአይን ነው የምንተዎወቀው እኔ ክርሰቲያን ነኝ አላገባውም

  • @atuatu64
    @atuatu64 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @atuatu64
    @atuatu64 ปีที่แล้ว

    ሰላም አህት ወላሂ ጨቆኛል 😢ጥቁረ ላም እያሯሯኮት ተከትያት ገብቼ ከቢላ ቤት ላይ ወድቀይ ከዛ ወረጄ ሳያት ሠወች ሊረዶት ይዘዋታል ከዛ እበረዳላይ ቁሜ ስታየኝ ተነስታ መጣይና ወዴሰዉ ተቀይራ ሰላም ትለኛለይ ምን ይሆን 😢 አላገባሁም

  • @lubabayoutube2809
    @lubabayoutube2809 ปีที่แล้ว

    ♥♥♥

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t ปีที่แล้ว

    ውዴ በህልሜ ፍቅረኛዬ እኔ እና የወድሙ ሚስት አብረን ቁጭ ብለን ነበር የወድሙ ሚስት ለፍቅረኛዬ እናት ደውላላት እኛን ለማስፈራራት ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው አይደል አለቻት እናቱ እኔ አምስቱም ልጆቼ ሳሳድጋቸው አልከበደኝም የከበደኝ የመጀመርያ ከባሌ ጋር የተኛሁኝ ጊዜ ነው አለቻት ፍቅረኛዬ አየኝ እና ከዛ ሙስባሀ ስጪኝ አለኝ ከቤታቸው ላአጣለት ስሄድ ወድሜን አግቼው ትምርት ቤት እየሄደ ነበር ከዛ ሁለት እማላውቃቸው ወዶች እየተከተሉኝ ነበር አደኛመገድ ልቀይር ስል ከኔ ጋር ነው መጓዝ ያለብሽ ብሎኝ ሶስታችንም አብረን ተጓዝን ስመለስ እማውቃት ሳድያ ምትባል ልጅ እና እናትዋ ዘህራ ምትባል አብረን ስንጓዝ ጨፌ ውሀ ሞልቶብን ስሄድ ውሀ አልነበረውም እኮ እያልኳቸው ቆሜ እስኪቀንስ ጠብቄ ያጎቴ ልጅ መቶ አሻገረኝና ከሸበቆ አጥር እየወረድኩኝ ከገደል ውስጥ አስወጥቶኝ እማላውቃቸው ትልልቅ አባቶች በአድ ሰፊ ቤት ውስጥ ለቅሶ ቤት ነበር ለቅሶ በርዶ የቤቱ ባለቤት እግዶቹ ፈረስ ይዘው ነበር ወደቤታቸ እየሸኛቸው ነቃሁኝ አትለፊኝ በአላህ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    😥😥😥ዛሬም ማፊ ተይ ፍቺልኝ 🥰🥰🥰

  • @meserat1627
    @meserat1627 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነሽ እህቴ በባለፈው ቢዲዮ ላይ የፃፍኩትን በኮሜንት መልሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @amniaamu
    @amniaamu ปีที่แล้ว

    አድሰ ስራ ገብቸ ነው በእውነቱ አለም

  • @hassenmismar459
    @hassenmismar459 ปีที่แล้ว

    As we wb bhla kakaya wetrogn yemkemtbet bota eyefelku abata ymetana behywet yelm egan yzo kaka yemaregbet bota ywesdegnal edmaye demo 7/8 lg hogna new ymayw wda fclgn

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      Wa wr wb wondim sle mote sew ahun yeteleqeqe video ale lemayet mokr wodeljinet temelsek mayetu gn halafinet endekebedek yasayal ተጨማሪ አሁን ላይ ደስታ አይሰማህምና ወደድሮው የተመቻቸ ሂወት ለመመለስ ሙከራ እያደረክ ነው ስለዚህ በዙሪያክ ያለውን ሁኔታ ገምግም እና የምትወዳቸውን ሰወች ግንኙነት አስተካክል

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ስለ እንጀራ post ያደረግሽው ላይ ነበር የፃፍኩልሽ ግን አልመለሽልኝም
    በህልሜ ጓደኛዬ ቤት ሄጄ መሶቡ ከፍ ያለ በርሜል ላይ ተቀምጦ እኔ ጓደኛዬ እና አንድ ልጅ መሶቡን ከበን ቆመናል እናም ከመሶቡ ላይ ያለውን የተቆራረሰ የቀይ ጤፍ እንጀራ አንስቶ የራሱ ሰሀን ላይ አደረገ እኔም ሳየው ሁሉም የተቆራረሰ ስለሆነ ለምን እንደዚ ቆራረሳችሁት በስርአቱ ለምን ቆርሳችሁ አትጠቀሙም እያልኩ ከተቆረሰው እንጀራ ላይ ሩብ የሚሆነውን አንስቼ ነጭ ሰሀን ላይ ሳስቀምጥ ልጁ ጨምሪ ብሎ ትልቁን የተቆረሰ እንጀራ ሊያደርግ ሲል ይሄ ይበቃኛል እያልኩ ስገላገል ነቃሁ እባክሽ ከቻልሽ አብራርተሽ ፍቺልኝ።
    እኔ እና ለጁ አላገባንም ጓደኛዬ ግን ባለትዳር ናት

  • @TigistTesfaye-e9e
    @TigistTesfaye-e9e 5 หลายเดือนก่อน

    ሳላም እንዴት ነሽ ባለቤቴ ተንበርክኮ ይቅርታ እየጠየቀኝ ሰዉ እንዳያዬዉ አየተጠነቀቀ ይቅርታ ይለኛል እኔ ዝም አልኩት ፍችልኝ ስወድሽ እንዲሁም አንድ ቀን ፍቅር ዛሬ ቀኑ እንዴት ነዉ የሚል ቴክስት ልኮልኝ የፈታሁ ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/2y1n7UuXHb0/w-d-xo.htmlsi=m-esUAdrRRA6a975 👈
      th-cam.com/video/Xj68FXwllNg/w-d-xo.htmlsi=c52BDTl7TZoA5AxG 👈

  • @SelamSelamA12
    @SelamSelamA12 10 หลายเดือนก่อน

    በህልም ጉንዳን ማየት

  • @selamsalamselam5999
    @selamsalamselam5999 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እኔ ለቤትሽ አዲስ ነኝ😊በእልሜ አያቴ ትኩስ ቡኒ እንጀራ ጋግራ ቢ ትለኛለች እኔም በላው ምንድነው እባክሽ ፍቺልኝ🙏😍

  • @עדיגל-ו1ת
    @עדיגל-ו1ת ปีที่แล้ว

    ሰለ ፀጉር የላኩት ልጂ ነኝ ፈተሸልኛል ግን የፈታሁ ነኝ ፈቅርኛ አለኝ ሰሙኑን ተኮራርፈናል አመሰግናለሁ

  • @HiHi-in3me
    @HiHi-in3me ปีที่แล้ว

    የፈታሁባሌከጎደኞቹጋርምግብቤትተሰልፈዉአየሆቸዉእሱከሆላቁሞንእርሳሲቶብለብሶንእሩዙአንጠልጥሎንፀሀይነበርእጁንክግንባሩላይአድርግአሻግሮአየኝቀይሁኖአምሮበታን. ❤አላህጀዛሽንይከፈልአልሜንእየፈታሸልኝነዉወድድድድ❤❤❤❤

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Wed beallah yihunbesh bewes lawerashe eflgalehu

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እህኔ በፅሁፍም ቢሆን ንገሪኝ ስለ ቡና መተክተክና መቁላት አዳምጨሻለሁ እና ብዙ ድካም ይጠብቅሻል ያልሽው በውነታው አለም ከወድሜ ጋር ጠብ ነኝ በሱ ምክናየት ነው ስደት የቆየሁት እያልኩ ነበረ በውነታው አለም እና ቡና እየቆላ አገኘሁትና አንጣ ልቁላ ብየ ስቆላ አየሁ ምናልባት የባለፈ ድካሜን በሱ ምክናየት እያሳየኝ ይሆንደ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ላይሆን ይችላል እራሱ ህልመኛው ቡና ሲያጨስ ካየ የአድስ ሰው ጉብኝት ነው ይህም ደስ የሚል ትውውቅ ነው።
      በሌላ መልኩ ቡና ማዘጋጀት ላላገቡ ሴቶች ታማኝ ያልሆነ ሰው ምልክት ነው ይላሉ አላሁ አእለም 🙏

  • @umishow8977
    @umishow8977 ปีที่แล้ว +1

    Endatalfign wsten selam alset blogn new
    Kegwadegnochega ketmhrt bet snmeles bemnalfbet menged yesefer yemawkachew lijoch komew neber ena dldly ga snders ene neberku kefit andegnaw lij lidefregn simokr gwadegnoche tlewgn rotu tnkebalye ameletkut ena egre bcha new yetecharew kameletku buhala yegorebet lijoch aginche wendmega eyedewelku new yenekahut

  • @umukulusum9309
    @umukulusum9309 ปีที่แล้ว

    As wr wb
    ወንድሜ ውጪ ለመየድ ፕሮሰስ ላይ ነው በህልሜ ሳይነግርን በመርከብ ሄጃለው ይለኛል አብርውነት ብዙ ሴቶች አሉ ፈርተው ያለቅሳሉ እኔም በስልክ እያወራውት ለምን ሄድክ በባህር እያልኩ አለቅሳለው
    በድጋሜ ኤርፖርት ቁጭ ብሎ ሻንጣም ይዟን አሮፕላኑ እኮ አመለጠኝ እያለ እሱ ወደ ሚይድበት ኩወይት ሀገር አሮፕላን ሲመጣ አያለው 1 ሰዓት ብቻ ነው ያረፈደው ይለኛል

  • @umukulusum9309
    @umukulusum9309 ปีที่แล้ว

    As wr wb
    ወንድሜ ውጪ ለመየድ ፕሮሰስ ላይ ነው በህልሜ ሳይነግርን በመርከብ ሄጃለው ይለኛል አብርውነት ብዙ ሴቶች አሉ ፈርተው ያለቅሳሉ እኔም በስልክ እያወራውት ለምን ሄድክ በባህር እያልኩ አለቅሳለው
    በድጋሜ ኤርፖርት ቁጭ ብሎ ሻንጣም ይዟን አሮፕላኑ እኮ አመለጠኝ እያለ እሱ ወደ ሚይድበት ኩወይት ሀገር አሮፕላን ሲመጣ አያለው 1 ሰዓት ብቻ ነው ያረፈደው ይለኛል
    /አላገባውም/

  • @zaharaziyad4273
    @zaharaziyad4273 ปีที่แล้ว

    Aswawb ihitee yaa betee boot wisxi gorfi nabaar wadiqee gin balabete yizo awaxaanyi Fi hilinyi

  • @ዮቡዮቢ
    @ዮቡዮቢ ปีที่แล้ว

    Lemenden new mezheyen 4elem negereshe zhelshewal ole new meketatelshe

  • @AzizaOmer-u6q
    @AzizaOmer-u6q ปีที่แล้ว

    As wr wb ehite ba allah esti melishellegn ehite ye Eid meshet be helm enen ye zemed lej sedefregnena sesiq serawulat silat dengexa tenesach alagebahum esu 18 amatu new 2 amet beltewalew demo gorobet sela honen wateche leylin besged mefrat jemeralew betam bemiqetelew qenem hestan nesh telek sew lidefrish sil matichew eya debeku ka Hager lawoxash tiketem embi sitelegn serike ka Hagar awaxahush alech kezam esan seweyew habtam neberena semeles seferu mulu debedebugn alech esuwa bala tedar nech

  • @naima8338
    @naima8338 ปีที่แล้ว

    ለምን የኔን አልመለሽም

  • @zinashbekele4578
    @zinashbekele4578 ปีที่แล้ว

    Behilme betam best friend kehonn lij gar betam sefi bet wust esu wust hono ene wuchi beber bekulm gebalew keza sofa lay Kuch balkubet hulet hitsanat kegone tekemtewal keza yandua lij sm yalebetn nech wereket yisetegnnal kesua sim ketlo yanchi sim metsaf alebet yilegnal keza esu yebetu welel yeteseneteke nbr esun bemintaf yishefnewal betu wust besiratu yetenetefe alga nbr algaw lay PC ale
    Huletachnm alagebanm gn betam enkerarebalen

  • @margaretzag7845
    @margaretzag7845 ปีที่แล้ว

    Silk kutir bitlikulgn

  • @nejattaye
    @nejattaye ปีที่แล้ว

    Aslam walyekum ehte slam mesh yehilm fichsh btam dasi yelal masha Allah behilme yehon warda heje new yebalbete wondim ezanewu misrawu ena set guwadgna alchewu ena esiwan asikayemowat wandimyewun bzaher alakwum ena yegatr saw new simtafitu yetnaded yemasilal kitchen migib lesra disit tabasitobigne min honshe silagne distun sasayewu siwasidawu katkith litsra new elwalwu keza gene guwarom yemasilgnal esat yaktatilal keza enedagimo darki kital sichamir yendal kza lesra kuche sil chisi sichesi landi enfalwu keza yebalbete wondim set guwadgna tmtalch atgbe Kaye nat ginbaram hijab yalargache yemasilgnal ayechat yesawu ekalemalsi siwta hagrun alawukawum yehonch yemiz danbgnaye simen tarta yetnewu sitlagn wondimega matches new elatalwu yebalbete wondim bet sigba balbete sofalaye tgadimo TV yayal bzayr gin sofa yelawum btam erjim silhon yekirt ebakish fichlgn. Yagebaw 3lijoch alugn.

  • @HiHi-in3me
    @HiHi-in3me ปีที่แล้ว

    እሽእህቴደሞዛሬያየሁትንህልምልገርሽ. ስርግቦታይመስለኛን የባሌሚስትእናእህቱይመሱሉኛንእሽቶእየረጨሆቸዉአሁ ከዛምየባሌሚስትእዳቺአይነትሽቶእናየፀጉርቀባትእልጋለሁአለችኝ. እኔተፈትቻለሁ

  • @naima8338
    @naima8338 ปีที่แล้ว

    እኔ ያችን ፊደዎ ሁሉንም አዳምጫለሁ ህልምባላይም አዳዴየ ስፅፍልሽ አትመልሽም

  • @nejattaye
    @nejattaye ปีที่แล้ว

    Aslam walykum wuudey slam new ehte helm ayeta litasifta falga new bzayer yamtal ena yetktatlbat hakim bet nber belmuwa Heda himamewan sitnagirawu ejishen new ayedal embi yalshe alat anche ke Alamudin basitjarba Abu hanifa ways kalid yemibalu hakimoche ALU endihu ayetawush yenagirushal bahilawe new bila sititayeki endanew suf yelabsu hakimoche nachewu mandja yetsbabr nbero amdun yemajoamriya yehedachibat hakim bet dfita hedach tidar yalagbache nat

    • @nejattaye
      @nejattaye ปีที่แล้ว

      Aslam walykum wuudey slam new ehte helm ayeta litasifta falga new bzayer yamtal ena yetktatlbat hakim bet nber belmuwa Heda himamewan sitnagirawu ejishen new ayedal embi yalshe alat anche ke Alamudin basitjarba Abu hanifa ways kalid yemibalu hakimoche ALU endihu ayetawush yenagirushal bahilawe new bila sititayeki endanew suf yelabsu hakimoche nachewu mandja yetsbabr nbero amdun yemajoamriya yehedachibat hakim bet defta hedach tidar yalagbache nat.

  • @SeniEshetu
    @SeniEshetu ปีที่แล้ว

    የእኔ ወድ ጫማን አረገዋለች የቆሻሻ ነው ቦርሳ ይዛዋለች የአረጀ የደሮ ቦርሳዋ ነወ ቀሚሱን አርጋዋለች ግን በጣም እረጅም ነው በር ላይ ቁማ ለች ግን ጫማሽ ቆሻሻ ይላት የሚወዳት የወንድ ጓደኛዋ ነው ግንአላገባችም በጣም ይቅርታ በደብ ስላልዘረዘርኩት

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 ปีที่แล้ว

    ዛሬም ዘለልሽኝ በቃ

  • @zaharaziyad4273
    @zaharaziyad4273 ปีที่แล้ว

    እህት የቤቴ ቦይ ውስፕ ጎርፍ ውድቄ ባለቤቴ አወጣኝ

    • @Zad-p5v
      @Zad-p5v 8 หลายเดือนก่อน

      አሰላም አለይኩም

  • @margaretzag7845
    @margaretzag7845 ปีที่แล้ว

    Aswrwb wude be hilme talk ehite Bahir mado yemt or ena habtam yemitbal nat hagerbet eyalech ene leswa tiru yemitbal ehite negn gin 25Amet mulu ene bemalawkew mikniyat atanagregim ena 26tegnaw amet lay hagerbet metach tiru Mendes alayehu atim neber enam behilme keflachew wust alga lay Kuch biye zendo eswabegira bekul malet be jiratu bekul be tinish ye shashi kurach tasrewalecn balwa begira bekul yasrutal ena echohalew eswa endalfetaw titebkegnalech bemechresha kes adrge be ansola adrgew algawa lay werwurew ameltalew eswa lityzegn bitketlim alchalechim zor biye say tikur hono kumsatnwa sir hono eswa be Andi bekul wedene lisedew sitgefaw temeliso we dezyaw sigeba ayew fichilgn mare!!

  • @hassenmismar459
    @hassenmismar459 ปีที่แล้ว

    Ehta fchlgn buna lafela eyakerarebku nech tnshya dmet egrasr eyegbach taschgregnalch endtsheshgn bga neka saregat tmotalech dengcha lgelat alneberem yemetahat eyalku enata tmetana gugrgr nat ltbochachregn stl esheshatalehu keza lebalbata asotalgn kemtahat endelga egelatalehu huletegn meseset alfelgm slew baleba dgmo ekf yaregatna teregagi ylegnal betezenagaw giza kemegdel zor atlm ante tasgdlegnaleh kbata asotat eyalku esum endakefat banenku satreshi fchilgn amana

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      በአንችና በባልሽ መካከል ጣልቃ የሚገባ ሰው አለ ማለቴ ባልሽ ሌላ ሴት አለች ግን ይቅርታ

  • @rahmetteshome8155
    @rahmetteshome8155 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኧይረን ዉድ እህቴ

  • @MAmaHamdi-fr2zj
    @MAmaHamdi-fr2zj ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤