መካሪ የሌለው ንጉስ....የአይምሮ ጤና ከሌለ ጤና የሎም😎 | ዲማን ሾው ምዕራፍ ፬ ክፍል ፵| EthioNimation | EthioNimation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 11 วันที่ผ่านมา +5

    ዲማንዬ 😂❤ አለመደንገጥ ነው ኖርማል 😂 ብልጥግና በዓላቱን ሁሉ የፌደራል ትርዒት ማሳያ አስመስሎት ነው ያለ 😂 ዲማንዬ በጥምቀት ሎሚ ጉዳት አስተናግጀ ነው ያለ በመሆኑም "አልፀፀትም " አገግሜለሁ 😂😂

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዲማናችን 😂❤በስላም ነው መሰወርህ 😳😳 ናፍቀህን ነው ያለ ተገለጥ ችግርህን እንፈተዋለን 😂😂❤

    • @ethionimation
      @ethionimation  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቅድስት ሀፍተይ ችግር አለ ችግሩን ሎሞናገር ሎራሱ ችግር አሎ😶

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ethionimation ዲማንዬ 😀❤ ብልጥግናችን ችግር ነው ሲጀመር አይዞን እንፈታዋለን አትጥፋብን 🙏🙏❤

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 10 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤ ዲማንዬ እንኳን አደረሰህ!!

  • @Destaaa2119
    @Destaaa2119 10 วันที่ผ่านมา +2

    Dmaniyeeeeeeeeeeeeeeeeeeee!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 11 วันที่ผ่านมา +2

    ላአሚዚንግ ሁሉ ነገር ዲማችን🎉🎉🎉

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 10 วันที่ผ่านมา +2

    wow 😱😱😱

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 วันที่ผ่านมา +5

    እዋይ ዲማንዬ ሐገራችንን የመለያየት ክብሪት አንተ ከመለስ ጋር አይደል እንዴ የዶለትከው😂😂😂፣ TO LATE ዲማ

  • @MulyeH-8881
    @MulyeH-8881 10 วันที่ผ่านมา +2

    የደሀ ወዳጅ የመበለቶች ዳኛ ቸሩ የፍጡራን አባት ለሀገሬ ተበዳይ ሁሉ ይራራ ከእርሱ በቀር ቸር የለምና🎉

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 วันที่ผ่านมา +3

    እኔኮ ክብሪት ብቻ ኪችን ውስጥ የምትል ይመስለኝ ነበር😂😂😂.

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዲማዬ አህያና 🐎 ከእናብይ ይሻላሉ😂😂😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 11 วันที่ผ่านมา +6

    የህፃኑ ንጉስ 10 ቅዠቶች
    1ኛ ዝናብ አዘንባለሁ!
    2ኛ የጉግል ዓይነት search engine በአማርኛ እፈጥራለሁ!
    3ኛ ኮቪድ የሚያድን መድሐኒት አገኘሁ!
    4ኛ ጋዝ ማውጣት ተጀመረ!
    5ኛ የስንዴ ኤክስፖርት!
    6ኛ ፋኖን በሁለት ሳምንት!
    7ኛ ኢትዮጵያ ሀያል አገር!
    8ኛ ራሽያንና ዩክርያንን አስታርቃለሁ!
    9ኛ የባህር በርና ሰፈር አገኘሁ!
    10ኛ እናቴ ሰባተኛው ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች!

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 10 วันที่ผ่านมา +3

      ይሄ ሁሉ ሳክስ 🙆😂😂😂🏃

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 11 วันที่ผ่านมา +3

    * የምግብ ሥርዓት ለማሻሻል እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ምርት ወደውጭ ለመላክ " ዶሮ ያለሽንኩርትና ቅቤ፣ ሽሮ ያለ ዘይት መብላት፣ ቅጠል በጨው በልቶ ለማገዶ ቁጠባ እንዲፈጭ መንደባለል" ታላቁ የቤተመንግስቱ አታክልተኛ ቃል ነው።🍁
    ሎአሜዚንግ ነው ያለ... 😂
    ቀን ጥሎ ያረሰረሰን
    ጣይ ወጥቶ አደረቀን !
    ዘይገርም
    💚
    💛

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 5 วันที่ผ่านมา +1

    የአንተሰ ከፋ 😂😂😂

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዘንድሮ Left ያልገባው ሰው አለ ብለህ ነው ዲ'ማንዬ?

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 11 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 วันที่ผ่านมา +5

    ለመሆኑ ዲማንዬ ,የሁልጊዜ ጥያቄ ሐደ ጥያቄ ትብላእኮም,የምን ዶክትሬት ነው የጫንከው ለመሆኑ ዶ/ር ደብረ ፂዬን ሲሉህ እሰማለሁና, እዋይ የምን ዶክትሬት ነው ያለው ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ😂😂😂😂፣ ከተመቸህ መልስልኝ😅?

    • @ethionimation
      @ethionimation  11 วันที่ผ่านมา +5

      የሠፈር ሠው ነው ያወጣልኝ ያለ😏

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 วันที่ผ่านมา +3

      @@ethionimation Thank you for being HONEST!

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 10 วันที่ผ่านมา +2

    🤣🤣🤣

  • @Mamite926
    @Mamite926 10 วันที่ผ่านมา +1

    Wow Donkey is respected animal. Respect animal rights! Donkey represents like Donkey tube. Not this guy who is destroyed our country.

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 10 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 7 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂