ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ገና ሳላዳምጥ ላይክ የማረገው ከ social media የሚገላግለኝ ያንተ ትረካ ነው አመሰግናለው❤🙏🏽
ግሩሜ እንደምን አለህ በጣም ደስ የሚሉ ትረካዎች ናቸው observe ያልከው ደግሞ በደንብ ይሰራል እኔ ለራሴ ነገሮችን ከማየት በዘለለ አስተውላለው እናም አትርፌበታለው
ግሩሜ ወንድማችን በጣም እንወድሃለን የኛ ድምፀ መረዋ ሰላምህ ይብዛ
ግሩሜ እንኳን አደረሰህ ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
የአለማች ምርጥ ምርጥ ታሪክ ካገራችን የምርጦች ምርጥ ወድም ግሩም ጋር
ታሪኮቹን ያገኘናቸው በአበባ ተክልውስጥ በከረጢት እንደተቀበረ ወርቅ ነው 🙏🏽
ግሩም የአንተን የማንበብ ችሎታም ሆነ የድምፅህ ስበት እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጥሮብኛል ። በየቀኑ ብስራልን በየቀኑ አንድ ሺ ነገር ብጭንልን እጅግ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤ 👍
ግሩሜ እንዴት ነህ?በጣም ምርጥ ትረካ ነበር።ታሪኮቹ 40ኛው ደቂቃ ላይ ያልቃሉ። ቆይታው ግን እስከ 50 ይዘልቃል። ምን ሊመጣ ነው ብዬ ስጠብቅ ስጠብቅ
እንደ ስምህ ግሩም 👏በርታልን
ላሊበላ ላይ በሚከበረው ልደት በአል ማግስት የጀመርክበት የወሎ ታሪክ መስጦኛል ግሩሜ። እንኳን አደረሰህ ግሩሜ
I like you girume
አይ ጋሽ ስብሀት 🇪🇹🇪🇹
ገና 17 አመት ቢሆነኝም ሁሉንም video አየይቻለዉ ግሩም ሠው ነክ
እኔም 17 ነኝ መገጣጠም 😍
Me too
ገና ነው ያልከው በጣም ትልቅ ሰው ነህ እራስህን ልጅ አትቁጠር በዚህ እድሜ የምትሰራው ነው ነገ ሚከፍልህ
oh my friends iam 17
እኔም 17 አመቴ ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
ግሩሜ💚
ግሩሜ መፅሀፈ ሚርዳድ ሙሉ
❤❤❤❤❤❤
good
Thanks
Please king baldwin
ግ-rooሜ💙
👍
የብአሉ ግርማን ስራልኝ
😢😂😂🎉
እኔ ገና ሳላዳምጥ ላይክ የማረገው ከ social media የሚገላግለኝ ያንተ ትረካ ነው አመሰግናለው❤🙏🏽
ግሩሜ እንደምን አለህ በጣም ደስ የሚሉ ትረካዎች ናቸው observe ያልከው ደግሞ በደንብ ይሰራል እኔ ለራሴ ነገሮችን ከማየት በዘለለ አስተውላለው እናም አትርፌበታለው
ግሩሜ ወንድማችን በጣም እንወድሃለን የኛ ድምፀ መረዋ ሰላምህ ይብዛ
ግሩሜ እንኳን አደረሰህ ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
የአለማች ምርጥ ምርጥ ታሪክ ካገራችን የምርጦች ምርጥ ወድም ግሩም ጋር
ታሪኮቹን ያገኘናቸው በአበባ ተክልውስጥ በከረጢት እንደተቀበረ ወርቅ ነው 🙏🏽
ግሩም የአንተን የማንበብ ችሎታም ሆነ የድምፅህ ስበት እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጥሮብኛል ። በየቀኑ ብስራልን በየቀኑ አንድ ሺ ነገር ብጭንልን እጅግ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤ 👍
ግሩሜ እንዴት ነህ?
በጣም ምርጥ ትረካ ነበር።
ታሪኮቹ 40ኛው ደቂቃ ላይ ያልቃሉ። ቆይታው ግን እስከ 50 ይዘልቃል። ምን ሊመጣ ነው ብዬ ስጠብቅ ስጠብቅ
እንደ ስምህ ግሩም 👏በርታልን
ላሊበላ ላይ በሚከበረው ልደት በአል ማግስት የጀመርክበት የወሎ ታሪክ መስጦኛል ግሩሜ። እንኳን አደረሰህ ግሩሜ
I like you girume
አይ ጋሽ ስብሀት 🇪🇹🇪🇹
ገና 17 አመት ቢሆነኝም ሁሉንም video አየይቻለዉ ግሩም ሠው ነክ
እኔም 17 ነኝ መገጣጠም 😍
Me too
ገና ነው ያልከው
በጣም ትልቅ ሰው ነህ እራስህን ልጅ አትቁጠር በዚህ እድሜ የምትሰራው ነው ነገ ሚከፍልህ
oh my friends iam 17
እኔም 17 አመቴ ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
ግሩሜ💚
ግሩሜ መፅሀፈ ሚርዳድ ሙሉ
❤❤❤❤❤❤
good
Thanks
Please king baldwin
ግ-rooሜ💙
👍
የብአሉ ግርማን ስራልኝ
😢😂😂🎉