በህይወት የመኖር ታክስ is loading 🙈🙈🙈 | ዲማን ሾው ምዕራፍ ፬ ክፍል ፴፰| EthioNimation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 15 วันที่ผ่านมา +5

    ዲማንዬ😂❤ የቸገረን የፋንድያ ቀን ሁኖ ነው ግራ የገባው ነገር ዋይ 😀😂 ዲማንዬ መጨረሻ ላይ ያለው ሙዚቃ ግን ❤❤💃💃

    • @belachewmekbibe
      @belachewmekbibe 15 วันที่ผ่านมา +1

      👋👋👋

    • @belachewmekbibe
      @belachewmekbibe 15 วันที่ผ่านมา +2

      'Weynae Belachew" 😅😅😅😅

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 14 วันที่ผ่านมา +2

      በላቸውዬ ሰላም ነው 😀👋👋😍

    • @belachewmekbibe
      @belachewmekbibe 14 วันที่ผ่านมา +2

      Wishing you a happy Ketera-Timket (Epiphany) Celebration 🎉🎉🎉

  • @ZolaMan-qh5it
    @ZolaMan-qh5it 14 วันที่ผ่านมา +3

    አማዛይንግ ነዉ ያለ😂😂😂 ዲማን አንተን ለማድነቅ ቃላት አይገኝም ዝም ነዉ አንተ ሁሌ ኑርልን🙏

  • @Suleymanyenus-v7j
    @Suleymanyenus-v7j 15 วันที่ผ่านมา +2

    የመጨረሻዋ ቀልድ አንደኛ ናት

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 16 วันที่ผ่านมา +5

    😂😂😂😂😂😂😂. ለአሜዚንግ ነው ያለ😂

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 15 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰 ዲማን እኛም እንወድሃለን ....✌️✌️✌️

  • @jaferahmed5799
    @jaferahmed5799 13 วันที่ผ่านมา +2

    ያማል ቅኔው!

  • @MulyeH-8881
    @MulyeH-8881 16 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ ማዕረነ ክርስቶስ ያስብላል፡ያንተ የቅኔህ ጉዳይማ❤ታገል ደህና ን አርገህ ስሚ እስክታገኝ🎉🎉🎉

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሲኒውና የጀዋር መፅሀፉ ተጭምርዋል ዛሬ😂😂

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 16 วันที่ผ่านมา +2

    "ድገመው ያለ .." 😂😂

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 16 วันที่ผ่านมา +4

    ለወሊድ መቆጣጠሪያው ይሆን ማድያቱ😂😂😂😂።

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 15 วันที่ผ่านมา +3

    ለዚህ ግድቢ የማናወቀው ሱስ አለበት?ኪኪኪ

  • @globaltube6708
    @globaltube6708 16 วันที่ผ่านมา +3

    ድገመው ያለ😅😅

  • @felimingo52
    @felimingo52 15 วันที่ผ่านมา +2

    Funny! I like DMAN’s books collection.

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 16 วันที่ผ่านมา +3

    ግድቡ የማናውቀው ሱስ አለበት ይሆን እንዴ ?😂😂😂

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 16 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing ነዉ❤

  • @FikerteTadse
    @FikerteTadse 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሲመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sikosilo9576
    @sikosilo9576 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሜዚግነዉ ያለ😂😂😂😂😂

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 16 วันที่ผ่านมา +2

    👍ዲማን አልተቻም😂😂😂😂

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 16 วันที่ผ่านมา +2

    KKKK You killed me 🤣🤣🤣🤣

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 16 วันที่ผ่านมา +2

    አማዚንግ ነው የዛሬው ይመችህ ዲማን

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 16 วันที่ผ่านมา +3

    " እኔ አንድ ብር አልሠርቅም" ማለት?
    የምሰርቀው በሚሊየን ነው ማለት አደለምን?ወይ አንቺ አማርንእኛ😂😂
    በመኪና አንሄድ ተወደደ ነዳጅ
    እረከሰ አናዳጅ
    በእግር እንዳንሄድ
    ቀለም ሲወደድ
    ይፈጥናል ይላሉ ይሄ በእጅ መሄድ
    ባለጋሪ ዳር ዳሩን ንዳው
    ከተማ እንዳትገባ ያአህያ ነው ።
    ኡ - ሼ ጎ- ዲን
    ሎአሜዚንግ ነው ያለ....
    💚
    💛

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 16 วันที่ผ่านมา +2

    የተወካዮች ምክር ቤት የሚለው የተወካዮች ምግብ ቤት ቢባል የፕሮፐርቲ ታክስ ይከፈላል?

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 16 วันที่ผ่านมา +5

    ህፃናት የሚጫወቱት በጭቃ ነበር፤ ህፃኑ ንጉስ በእሳት ይጫወታል።

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 15 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ዲማን

  • @123ADINO
    @123ADINO 16 วันที่ผ่านมา +2

    You should credit the cited references like Elias Meseret & Mota

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 16 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂👍👍👌👌🎉🎉🎉🎉

  • @henockt257
    @henockt257 16 วันที่ผ่านมา +2

    ል አሜዚንግ ነው ያለ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 16 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂

  • @Ethiopia27
    @Ethiopia27 10 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂🎉

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 16 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂🙊

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 16 วันที่ผ่านมา +2

    Hhhhhhhhhj

  • @samuelteka1752
    @samuelteka1752 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዲ ማን፡ሰላም፡እንደዛሪ፡አስቀኽኝ፡አታውቅም፡ምን፡አልክ፡መሰለህ፡ካካ፡ልወጣ፡ስል፡በካሚራ፡እይታ፡ውስጥ፡ኖት፡ስትለኝ፡ጊዚ፡ክው፡አላልኩም፡መሰለህ፡ያልከው፡ነገር፡ሆዲ፡እሲኪፈርስ፡ነው፡የሳኩት፡ለምን፡እንደዚያ፡ሳቅህ፡ብትለኝ ? እንዲ ? አንተ፡ሰው፡ሲያይህ፡ምግብ፡በልትህ፡ቀርቶ፡ምግብ፡አሽተህ፡የምታውቅ፡አትመስልም፡ሰውነትህን፡አታየውም፡እንዲ ? በደመ፡ነፍስ፡ይምትንቀሳቀስ፡ነው፡እኮ፡የምትመስለው፡የምግብ፡ችግር፡ካለብህ፡አንዳንዲ፡ጎራ፡በል፤እኒ፡ጋር፡ያለውን፡እንቃመሳለን፡እንግዲህ፡ክዛሪ፡ጅምሮ፡ስምህን፡ቀይሪ፡ዲ ማን፡ማለት፡ትቺ '' ወፉ '' ነው፡ብዪ፡የምጠራህ፡እሺ፡ወፉ ! ሰላም፡ዋል፡ወፉ😂😂😂

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዝናሽን አሽቅሎ ይገንባው

  • @AddisuGezahegn
    @AddisuGezahegn 16 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ድማን ጨዋታ አለቀብሽ biro

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂