የ11 ዓመት ፍቅረኛውን አግቢኝ አላት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የ11 ዓመት ፍቅረኛውን አግቢኝ አላት?#engagement #newaydebebe #love #lovestory #surprise #gift #wedding
    #newaydebebe
    #surprise
    #worldcup2022
    #gift
    #engagement
    #ring
    #games
    kids
    #show
    #family
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu

ความคิดเห็น • 217

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 5 หลายเดือนก่อน +51

    ልጅቷ ስታምር ከደቄት ነፃ ናት ኦርጅናል ዉበት ማሻአላህ መልካም የፍቅር ዘመን ❤

  • @user-hb1wf1xv3c
    @user-hb1wf1xv3c 5 หลายเดือนก่อน +38

    ሳምሪየ የኔ አስተዋይ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 5 หลายเดือนก่อน

      ወኔ በጣም ነው የምወዳችው ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryayele9374
    @maryayele9374 5 หลายเดือนก่อน +58

    የመዳም ቅመሞች ጥሩ አፍቃሪ ይስጣቹ🥰🥰

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h 5 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ባለማሀተቦች ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤

  • @fikirflkir9471
    @fikirflkir9471 5 หลายเดือนก่อน +62

    ይህ ፕሮግራም ቀጥሉበት ዉዶችዬ🎉

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 5 หลายเดือนก่อน +19

    የዱቄት ባለቤቶች ከዚች ተማሩ ከዱቄት ነፆ ደሞ ስታምር

  • @myuae4243
    @myuae4243 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሰፈሬ ልጆች እንኳን ደሰ አለክ እውነት ከልጅነታቸው ጀምርው ነው እዚህ መድርሳችሁ ደሰ ይላል ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +17

    ልጀቱም ከዱቄት
    ነፃ ናት
    ይህን ፍት ካየን ቆየም እኮ በርቱ❤

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጀቱን ግን አለማድነቅ አይቻልምበጣም ነው ምታምርው ሰትቀባቢ እንዴት እደምታምራ የእኔ እነት ❤

    • @user-xs6lo9di4k
      @user-xs6lo9di4k 5 หลายเดือนก่อน +2

      መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m 5 หลายเดือนก่อน +22

    እኒህን ጥንዶች የሚወድ ❤👍

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 5 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ለመናገር በጣም ነዉ እምታምሩት እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ቁረቡ ዉለዱ ክበዱ አስተምሩ አስመርቁ ደግሞ ድራችሁ የልጅ ልጅ ሳሙ እቀፉ አብራችሁ አርጁ ተጦሩ አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመዳም ቅመሞችዬ በእመብርሃን የተባረከ ትዳር ይስጠን ሳምሪዬ ከእነባልሽ የፍቅር ተምሳሌቶች ከእናንተ ትዳሬ እራሱ ብዙ እየተማርን ነዉ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም ታምራላቹ መልካም ጋብቻ ጎበዝ ሽምግልና አስፈላጊ ቤተስቦቻቹ ማክበርነው

  • @helenmelkamw8375
    @helenmelkamw8375 5 หลายเดือนก่อน +6

    ትዳራችሁ ይባረክ እመቤቴ ማርያም ከቤታችሁ አትለይ ደስ ትላላችሁ።

  • @merry-2121
    @merry-2121 5 หลายเดือนก่อน +14

    አቤልና ሳምሪ ውቦች❤❤ ሰው አክባሪዎች ውይ ደስ ስትሉ 😍😂

  • @haymanotTaye-hb7sw
    @haymanotTaye-hb7sw 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ሣምሪ እና አቤላ ሥወዳችሁ ደግሞ ተናግሬዉ የማላዉቀዉ ነገር ሁሌ ግን ይሠማኛል አንድ ትንሽዬ እህት አለችኝ ሣምሪን የምትመሥል እኔ በሥደት ነዉ የምኖረዉ ሣምሪን ባየሁ ቁጥር እህቴን ትመሥለኛለች ❤❤❤❤

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች ፕሮግራማችሁ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወጭው በማነው እኔንም ዳሩኝ ውጭው ችላችሁ 😂😂 እንኳን ደሰ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 หลายเดือนก่อน +6

    አብትሽ እና ረዴት እንኳን ደስ ያላችሁ ሳምርዬ ቀጥሎበት እግዛቤር ያግዛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ልጂቱ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ. ሳምርየ ቆንጆ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +10

    ይቀጥል ❤❤❤ ምርጥ program new ❤❤❤

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሳምሪ የኔ ፈንድሻ❤❤ አቤሎ ምርጥ ባል❤❤ ፈጣሪ ሆይ ዳይመንድ ይቅርብኝ በሳር ቅጠል ቀለበት የሚያስርልኝ ባል እንኳን ስጠኝ

    • @ahmedzebibadamtew1365
      @ahmedzebibadamtew1365 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂ሆ ከፍ ያለ ተመኝ ከፍ ያለ እድታገኝ

    • @biruethioyoutube2087
      @biruethioyoutube2087 5 หลายเดือนก่อน

      @@hilamoo928 😂😂 ከተሳካ ደግሞ እሞክራለሁ

  • @salmeyoutube
    @salmeyoutube 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የማይረሳ የሰረግ ትይንት ያሳይን ጥንዶች ስታምሩ

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 5 หลายเดือนก่อน +16

    እኛም 8 አመታችን. ❤ እኔ በስደት እሱ በሀገር ቤት ያገናኛችሁ በሉን ቤተሰቦውቼን ያራራችሁ በዱኣ በፃለት😢

    • @abebayoutube7089
      @abebayoutube7089 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር በሰላ ያገናኛችሁ ተገናኝታችሁ ተጋብታችሁ ውለዱ ክበዱ እህቴ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @heaventesfalem
    @heaventesfalem 5 หลายเดือนก่อน +4

    Yene guadegna ehete enkuan lezi abekachu reduye habtshye betam des belognal ewedachuhalew❤❤❤❤❤❤❤❤😊 abersh alemenore betam bikefagnm😢😢 enkuan des alachu wedoche

    • @user-amen09
      @user-amen09 5 หลายเดือนก่อน +1

      Godagiye yene liyu enam abrshegi btogi betam des yelgi nbre ❤❤❤❤❤❤betam nw demo yemwdsh ok😜🫶🏽❣️💞💕🌺🌍😘😍👸💗💓❤️‍🔥🥰😍😘💛🙏🏽

  • @user-ce1bs4rh5k
    @user-ce1bs4rh5k 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንኮን ደህና መጣችሁ ውዶቼ በጣም ነው የማከብራችሁ የምወዳችሁ ይህንን ፕሮግራም ቀጥሉበት

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 5 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ ይላል ቀጥሩበት ቤተሰብ

  • @Kalama-ij4xz
    @Kalama-ij4xz 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ ሰወች ናችሁ በዚህ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 หลายเดือนก่อน +4

    አቤል እና ሳምሪ ውቦች በጣም እናመሰግናለን❤ ወንድም እንኳን ደሰ ያላችሁ🎉💐❤❤❤

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g 5 หลายเดือนก่อน +5

    ደስየሚል ፕሮግራም❤ ይቀጥልልን🎉

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 5 หลายเดือนก่อน +1

    11 አመት ቀላል አይደለም ጎበዝ ናችሁ ደሞ አብራችሁ መኖሩ ደስ ይላል

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስየምሉ ጥዶች ትልቅ ቦታ ያድር ሳችሁ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርኮ አይርጅም አይልቅም እግዚአቢሔርን የሚፍራሰው ታማኝ ናው

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ይሁን❤ ሳምሪዬ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @eexx8265
    @eexx8265 5 หลายเดือนก่อน +14

    ቤቢ ወይም ሚጣ ሳትወለድ 100 ሽ እናስገባቸው ቤተሰብ ሁለት ደስታ እድሆንላቸው❤❤❤

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 4 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም የትዳር፣ ሰርቶ እራስን የመቀየር፣ የጤንነት፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ የጤና ዘመን ይሁንላችሁ አቡነ ኪሮስ ትዳራችሁን ይጠብቁላችሁ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የባረከዉ ትዳር ይሁንላችሁ ፍቅር ጨምሮ ይሰጣችሁ

  • @ritamiti8789
    @ritamiti8789 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቀጥሉበት ቀጥሉበት በጣም አሪፉ ነው

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 5 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ውዶቼ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንኩዋን ደስ አላችሁ❤፣ ወንዶችዬ ጊዜ አትግደሉ😂😂😂፣ የእውነት

  • @user-cz9zl5cy3k
    @user-cz9zl5cy3k 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረካቹ

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዉበት ሰለካ ሰምሪቲ ኢና አቤላ ነዉ ላካ❤❤❤❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመርያ እንግዳ የነሳምሪ እድለኛ ነቹ ሳምሪዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ ❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ሳምሪዬኮ ስጦታ መክፈት ስትወድ የኔ ሴት

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም:ደስ:ይላሉ::
    መልካም:የትዳር:ዘመን::❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንደስአላችቱእኔም ተባሌጋ. 7 አመታችን ተለያይተን. እኔስደትእሱ አገርቤት በሰላምያገናኝሽበሉኝነፍቆኛል❤😢

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሲያምሩ እግዚአብሄር ይባርክላቺሁ

  • @Astersworo
    @Astersworo 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ደሰ ይለል ቀጥልሊበት ቤተሰብ❤❤

  • @tsiontefera4321
    @tsiontefera4321 5 หลายเดือนก่อน +3

    Good content. For you guys since you have connections it is a bit easy but for the other society, it means a world to them. Medhanialem yibarekachehu ! congratulations to the newly engaged couples.

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ዘመናችሁ አመስግናችሁ የምትኖሩት ኑሮ ያድርግላችሁ!!

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኛንም አጋቡን እስኪይ ግን ከፆም በህዋላ 😊

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር እስከመቃብር እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሠምረው

  • @user-lj5vo1ov1e
    @user-lj5vo1ov1e 5 หลายเดือนก่อน +7

    11አመት ምን ጉድነው

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ባለ ማህተቦች❤❤❤🥰🥰🥰

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ተባረኩ 😘😘😘

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht 5 หลายเดือนก่อน +2

    My #1 favorite couple!!! Keep the great work!!

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 5 หลายเดือนก่อน +3

    ተመልካች ሁኜ ቀረሁ😢 ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረካቹ🎉🎉🎉

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያምራል ቀጥሉበት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ቀጥሉበት 😍😍❤

  • @user-qm1hu1ul3w
    @user-qm1hu1ul3w 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስታምሩሩ

  • @BetsiYeneta-ph9od
    @BetsiYeneta-ph9od 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yene kmemoch abelana samri edet edemwedachu btakulgn 😍😘😍

  • @user-tr6xl5vq4p
    @user-tr6xl5vq4p 5 หลายเดือนก่อน +3

    Enezihin ljoche awkachewalew 🥰♥️♥️

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው ሰታምሩ ❤❤❤❤❤

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ኦርጅናል ውበት አዬን ከሙሽራዋ ላይ ማሻአላህ ፀጉሯ ውበቷ የራሷ ነው ሙሽራዋ ሴቶች እንዴዛሬዋ ሙሽራ ሁኑ በተፈጥሯችሁ ኩሩ

  • @eexx8265
    @eexx8265 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልጃችሁ ይትባረክ በሉት ❤

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደሰ ይላል ሰታምሮ በደሰታ ኑሮ ❤🎉🎉🎉

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 5 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations you guys did a good job❤❤

  • @user-pz5oo3zs6s
    @user-pz5oo3zs6s 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አዳም የት ትሆን እረ ተው ሰፕራይዝ አድርገን. ሞት አይቀር የማዳን ቅመሞች አይዛችሁ አንድ ቀን ለኛም ያካፋል ተስፋ አድርጉ

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ ሳምሪየ አቤላ ልዪ እኮ ናችሁ

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ፣ዋውዋው፣አረለኛምአየን

  • @shebre1290
    @shebre1290 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደሕና መጣችሑ ምርጥ ጥንዶች ሳምሪና አቤላ ስወዳችሑ ሠላማችሑ ብዝት ይበል እንኳን ደስ ያላችሑ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @user-ks3cg8ci5b
    @user-ks3cg8ci5b 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምነዉምወድሸ👍👍👍👍👍🥰🥰🥰❤❤❤

  • @abetiaborko
    @abetiaborko 5 หลายเดือนก่อน +2

    በቅርብ እያሰብኳቸው አየዋቸው ደስስስ ይላሉ😮❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 5 หลายเดือนก่อน +2

    መስቀላቸው❤😊

  • @KalkidanAvinod-f4y
    @KalkidanAvinod-f4y 5 หลายเดือนก่อน +3

    Setenafekune eko yesewu weha like sewedachiiiiii

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 5 หลายเดือนก่อน +16

    የስደት እህቶቼም ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @aserlopwle
      @aserlopwle 5 หลายเดือนก่อน

      amen amen amen

  • @kebe7097
    @kebe7097 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላችሁም ስመለከት ክንገታችሁ መስቀል አለ ስርአቱም ሁሉም እሬፍ ነው ደስ ይላል ግን ምነው በኩዳዴው ጾም ኬክ 🍰 ወይስ vegan ነው ❓

  • @konjitbasazin9243
    @konjitbasazin9243 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ketilubet arif program nw

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 5 หลายเดือนก่อน +2

    የውነት አይለያችሁ

  • @BrightFutureHealth-ui8wl
    @BrightFutureHealth-ui8wl 5 หลายเดือนก่อน +2

    Akachewalew be ewnet betam deg lej nat Reduye yene melkam sew lanchi btm des blognal yene deg betesebochwam yetebareku 😢😢 btm dessss blognal

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላቹም ደስ ትላላቹ እውነት

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 5 หลายเดือนก่อน +2

    የደሴዉ መኮንንት ማኛዉ አማነዉ ሳምሪ ቆጆጆጆጆጆ

  • @tube8360
    @tube8360 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 መልካም ጋብቻ ውድች❤❤❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 5 หลายเดือนก่อน +6

    እሚወዱትንሰውእንደማገኝትእንዴትደስይላል❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mechershachihun yasamirilachihu beliji yibarkachihu fikor esikemekabir yargilachihu❤❤❤❤

  • @Sameri-fu8bt
    @Sameri-fu8bt 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yena wedoch yeabrham &yesara yaderglachuu betam nawe dass yalgn

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ማሮች ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz1xt5fg2x
    @user-gz1xt5fg2x 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ማእተባቸው❤❤

  • @bayushsolomon4688
    @bayushsolomon4688 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hulum ke dueket nesa nachw. ye Abrham yesara yadrglachu. dess yelalu betely yesu fegegta ayen belw.

  • @HanuniLove
    @HanuniLove 5 หลายเดือนก่อน +3

    Samriye bafiqir bizu amet abraw❤yaqoyu lijochin agabu baziw qaxilu ❤

  • @kokobekoko
    @kokobekoko 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 5 หลายเดือนก่อน +4

    🎊 congratulation

  • @sarasara347
    @sarasara347 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሳምሪዬ የኔ ደረባባ እንድት እደምወድሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቤልና ሳምሪዬ የኔ ዉዶች ❤😊🌹

  • @user-ji4ql3gb5m
    @user-ji4ql3gb5m 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጅኡ 😘😘😘😘😘👌👌🎉🎉

  • @user-er2io2sp4f
    @user-er2io2sp4f 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልክሙቹ ሰምሪ ሰወድቸ❤❤❤❤

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 5 หลายเดือนก่อน +2

    እምወዳችዉ ነገርስ❤❤❤

  • @belaineshworede5756
    @belaineshworede5756 5 หลายเดือนก่อน +4

    Congratulations to both of you❤

  • @Kidstየናቶልጅ
    @Kidstየናቶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዎዉ፡ያምራል