ቆንጆ ድግስ ደገስን @yoeandemy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • #kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
    #prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
    Instagram - @kirubaee_
    TikTok- @kiruandbetty

ความคิดเห็น • 113

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔርን ይኸን ስእል አድኖ ስጠበቀው ነበር የቅድስት ድንገል ማርያምን ስእል አድኖ በጣም ነው የወደድኩት እግዚ አብሔር የፍቅር የሰላም የደስታ ቤት ያርግላቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 หลายเดือนก่อน +25

    አኳኩ ይከፈትላቹኋል እግዚ አብሔርን ይኸን ስእል አድኖ ሱጦታ የሰጣቹሁ ሰውች ቤታቹሁ በበረክት ይሙላ ❤❤❤❤❤❤

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 2 หลายเดือนก่อน +83

    የምር ቸግሮኛል እርዱኝ አይከፈልበትም 10ሺ አስገቡኝ❤❤❤❤

    • @Shawidesta
      @Shawidesta 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-fy2kf8hr3d
      @user-fy2kf8hr3d 2 หลายเดือนก่อน +2

      አረኩሽ❤

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @ganimaawal-np1yq
      @ganimaawal-np1yq 2 หลายเดือนก่อน +1

      Enya enreda enje man yayenal yen wud 😢😢😢😢

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 2 หลายเดือนก่อน +1

      😮አርጌሻለሁ ግን ምናለ በራስሽ ተማምነሽ በስምሽ ብትከፍች😂😂😂😂😂

  • @user-yy8mi3qg4h
    @user-yy8mi3qg4h 2 หลายเดือนก่อน +29

    ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ይጠብቀን 🙏አሜን❤

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤🙏❤

    • @user-bn8cg7qo6b
      @user-bn8cg7qo6b 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9l 2 หลายเดือนก่อน +10

    የሴት በላይ ጀግና ሚስኮናት ያለችክ መሻአሏህ ፍቅራቹሁን አላህ ይጨምርላቹሁ

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 2 หลายเดือนก่อน +16

    በሄዳችሁበት ድንግል ትቅደምላችሁ ፍቅራችሁን እግዚያብሄር ይባርክ አብራችሁ አርጁ❤❤❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ የወጣት ባለትዳሮች❤አላህ በጎደለ ይሙላ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው እኳን ደስ አላቹ የአለም የደስታ ያርግላቹ ወልዳቹ ሳሙበት የማዳም ቅመሞች ሀገር ገብታቹ እደዚህ ዘና የሚያረግ ባል ይስጣቹ❤❤❤🎉

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 2 หลายเดือนก่อน +6

    የበረከት ልጅ ተወልዶ የሚሮጥበት ቤት ያድርግላችሁ ውድድድ….. ነው የማረጋችሁ

  • @merongm5989
    @merongm5989 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው ከስጦታ ሁሉ የላቀ ስጦታ መድሀኒያለም ቤታሽሁን ይጎብኝላችሁ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሚን በሎ እስቲ ከልባችሁ ምርጥ ምርቃት ነው

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤት እንቦሳ እንኳን ደሥሥሥሥ አላችሁ በደሥታ በፍቅር ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሩ ዋውውው በባለፈው እመብዙሀን ነበር የነበርው አሁን የእናትና ልጅ ዋውውውው ደሥሥሥሥ ሲል እመብርሀን አሰከልጇ ትጠብቃችሁ በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c 2 หลายเดือนก่อน +6

    በፍቅር በደስታ የምትኖሩበት ቤት ያድርግላችሁ ዉዶችዬ🎉❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሄር ትዳራችሁን ፍቅራችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ።ጉዋደኞቻችሁንም በጣም ነው የምወዳቸው ።የኦርቶዶክስ እንቁዎች ድንግል ከልጅዋ ጋር አለሁ ትበላችሁ አሜን።የልጅ አዋቂዎች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው ጐበዞች ጓደኞቻችሁም በጣም ደስ ይላሉ በይበልጥ አንቺ ቅመም የሆንሽ ልጅ እንዴት እንደምትመቺኝ ኪሩ እድለኛ ነህ ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን።

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር እድሜ በፀጋ ይስጣችሁ ከ0የተነሳ ፍቅር በጣም በጣም ደስይላል ዉለዱ ከበዱ ቀተረፈ እወዳችኋለሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful Ethiopian 🥰🇪🇹 I love you all ❤️beautiful couple ! May God bless the marriage 🎊🎉🎈

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤እናንተ ቁምነገረኛ ልጆችናችሁ❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @yeab_shine-l21l
    @yeab_shine-l21l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Comment yemtaregu sewoche ufa des stlu...enem TH-cam jemre enanten awke mrkatachu bederesegn bye temejnew betam nw des mtlut fetari beyalachubet ytebkachu❤

  • @meklitgetachew4216
    @meklitgetachew4216 2 หลายเดือนก่อน

    The video lighting is a bit darker, ጨለምለም ነገር አለ፣ editing touch እንዳለ ሆኖ more natural lighting ብትጠቀሙ ቪዲዮ ፈካ ይላል..keep up the rest

  • @user-tj7ck7bf6i
    @user-tj7ck7bf6i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemitideneku nachu wiledu kibedu Abrachu jaju. Igzyabher kezhim belay kef. Yargachu

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉❤❤❤❤ወይ ደስ ስትሎ ታድላችሁ😍😍

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውስታምሩ:ውለዱየኔምርቃት:እኔምትንሺ:ቀረኝቤቴንልጨርስ:አገርገብቼ:እዲህለማስመረቅ:ያብቃኝ:ፀልዩልኝውዶቼ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 2 หลายเดือนก่อน +2

    መድሃነ ኣለም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኮ/ል እሸቴን ጓደኛችንን እና የሰራ ባልደረባችን አየኋችሁ እንዲሁም ባለቤቱን ህይወት

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 2 หลายเดือนก่อน +1

    😳😳😳😳🙆🙆🙆🙆kiray new enda🙊ena alaminm enam skeray asimerkalew 😬😬😬sigeza yshalegan kiray new kebetachu kehone ltanadidugn new

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m 2 หลายเดือนก่อน

    የልጅ አዋቂ የሆናችሁ ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 2 หลายเดือนก่อน +2

    እርጉዝ ናት መሠለኝ😊

  • @HayatHayat-zz7sl
    @HayatHayat-zz7sl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምምምርርርርጥ ሚስት ማሻአላህ ዉለዱ ደሞ እሺ❤🎉

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ምትክ ባለትዳሮች

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉዶች እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤መድሀኒት አለም ይጠብቃችሁ ❤️🥰🥰ልዩ ስጦታ ነዉ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 หลายเดือนก่อน

    አስተዋዮች ቤታቹን በልጆች ይባረክ ስወዳቹ❤❤❤

  • @user-gk5cl8yl3q
    @user-gk5cl8yl3q 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዴት እደምወዳችሁ ፍቅርን እደ ሸማ ፈጣሪ ያልብሳችሁ እውነት በጣም ምወዳችሁ

  • @emebetasefash6031
    @emebetasefash6031 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mn aynet dnk couple endehonachuko minale yenante 1/4 fkr bete binor

  • @kdjjdid9098
    @kdjjdid9098 2 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ሁሌም ተደሰቱ እመብርሃን ከናንተ ጋር ትሁን ውድድድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @Hitaniya-op6vy
    @Hitaniya-op6vy 2 หลายเดือนก่อน +2

    Mecheresha lay ber sir yekomewn ebla belur ere

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰታምሩ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በፉቅር ኑሩ በልጅ ይባርካቹ ቤቲና ኪሩ ❤❤🎉🎉🎉

  • @AshenafiBelachwe
    @AshenafiBelachwe 10 วันที่ผ่านมา +1

    Lezi 1000 shish like❤

  • @user-fk7dl5ih6h
    @user-fk7dl5ih6h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትሉ የኔ ማሮች ❤

  • @ellenihaile5491
    @ellenihaile5491 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yoe ena emy siyamru ke ebatu gr kelal yale grace setuachewal

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል አሜን አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @YirefBasazin
    @YirefBasazin 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁእኮፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @menberemamo5426
    @menberemamo5426 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምታምሩት አይለያችሁ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ ፊትህ ለአማራ ህዝብ ብለሽ ፊትህ ጠይቂ አማራነትሽን እና ለምስኪን ህዝባችን ፊትህ ጠይቂ ምድነው አዲስ አበባ መኖር ማንነትሽን መርሳት የለብሽም 😔😔😔

  • @MyAluh
    @MyAluh 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wawwww

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ku1su5fh7f
    @user-ku1su5fh7f 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ግን ለጉራጌ ያለህ ክብር ባልዮ ፍቃራቹ እጥፍ እጥፍ ያርግላቹ በዘር ፍሬ ተባረኩ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @user-bi5uw7vo8j
    @user-bi5uw7vo8j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 หลายเดือนก่อน

    Wow betam yamral batachu

  • @Zebenay-xc8gr
    @Zebenay-xc8gr 2 หลายเดือนก่อน

    እመብረሐን ቤታችሑን በበረከት ትሙላው ትለያላችሑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 2 หลายเดือนก่อน

    Bertue gobezoshe

  • @derebashebir4905
    @derebashebir4905 2 หลายเดือนก่อน

    የቆጆጅ በጣም ደስስል

  • @NunubintAdem-wu7od
    @NunubintAdem-wu7od 2 หลายเดือนก่อน

    የወሎ ቆንጆ ቀጤማውም የወሎ ባህል እንዳለነው

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 หลายเดือนก่อน

    ናተን ሳይ ትዳረ ያምረኛል😢ፍቅረ ያምረኛል ❤❤❤❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @merrygh-fu5jx
    @merrygh-fu5jx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @FatHiay-hq7lr
    @FatHiay-hq7lr 2 หลายเดือนก่อน +2

    Stamru

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተ አማራ (ወሎ )የአማራ አካል ነው አማራዎች ነን አንቺም የደሴ ልጅ አማራ ነሽ አትሽሞነሞኑ ከአማራነት ማንም አይበልጥም አያንስም ቅድሚያ ለደምሽ ለህዝብሽ ኤጭ አስጠላቹ የአማራ ልጆዎች 😏😏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i 2 หลายเดือนก่อน +3

    አደኛ ነኝ❤❤❤

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ነኝ

  • @EluMami
    @EluMami 2 หลายเดือนก่อน

    እዴት ናችሁ ወድም እህቶቸ በጣም እወዳችኃለሁ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Higy-jx1jq
    @Higy-jx1jq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adenategene101
    @adenategene101 2 หลายเดือนก่อน

    Egzyabheir ytbkchue ❤❤❤❤wudochi ye

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 2 หลายเดือนก่อน

    Yene maroch siwodachihu

  • @user-mc1ry3vd2s
    @user-mc1ry3vd2s 2 หลายเดือนก่อน

    ምወዳቹ❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች ቤታችሁ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ እና ልጃችሁ የሚቦርቅበት ቤት ይሁን ❤❤❤❤❤❤ ሀገራችን በጣም ዘመናዊ ሆናልን አለች እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልን ሰላሟን ይልስልን እጂ😢😢😢😢 በጣም እያደገችልን ነው አሁን የምናቸው ቤቶች በጣም ያምራሉ በሰው ሀገር ያየነው በሀገራችን ሲሆን ደስ ይላል ጌታሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያዬ ይቅርታህን ላክላት በእውነት ያለሐሰት😢😢😢😢

  • @mesymery5444
    @mesymery5444 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤😂

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስታምሩ

  • @aminazarga7627
    @aminazarga7627 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤❤❤

  • @user-kd8sw9xv1f
    @user-kd8sw9xv1f 2 หลายเดือนก่อน

    የኔማሮች❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 หลายเดือนก่อน

    እርጉዝ ነሽ❤❤❤

  • @raa5455
    @raa5455 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanoseeyetawahidoolij8817
    @fanoseeyetawahidoolij8817 2 หลายเดือนก่อน

    Be tsomi kitifo🙄

  • @user-ht2wr6zz5r
    @user-ht2wr6zz5r 2 หลายเดือนก่อน

    ወዉ❤❤

  • @Aster-wb3gv
    @Aster-wb3gv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ጥዳች

  • @kokebtesfaye8642
    @kokebtesfaye8642 2 หลายเดือนก่อน

    🥰😍😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xm4ex8gj4c
    @user-xm4ex8gj4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እንደምንም ብላችሁ ቲቪ ቀይሩ ያው በርግጥ እሱም መቶሽ ገብቷል ቢሆንም አስፈላጊ ነገር ነው

  • @user-ur8qy1de1i
    @user-ur8qy1de1i 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ይች ልጅ የድሴ ልጅ ነኝ ሰትል ሰማችሽ ነበር ግን ነገር ሰራሽ ሁላ ጉራጌ ነሽ

  • @adenategene101
    @adenategene101 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wy1tt8oi9w
    @user-wy1tt8oi9w 2 หลายเดือนก่อน

    እሕቶቸ እስቲ በእላሕ ስምብስክሪይብ ኝርጉኝ❤❤❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂እረ ክትፎ የአማራ ነው የጉራጌ ክትፎ ስተት ነው ስጋን አድቅቆ ክትፎ መስራት ጉራጌ ነው አያስብልም

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክራይ ቤት ምኑ ይመረቃል ከወሪ በሀላ ውጡ ልሉ ይችላሉ

    • @deebiitube9121
      @deebiitube9121 2 หลายเดือนก่อน

      Gesto nw indegebagn ….. weyis tesasku🤔

  • @Senaa875
    @Senaa875 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulunesheyayu4110
    @mulunesheyayu4110 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @user-pg3oe1xd5f
    @user-pg3oe1xd5f 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sarahabtom6116
    @sarahabtom6116 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jojololo9407
    @jojololo9407 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉