🌼🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @lobabalobaba8635
    @lobabalobaba8635 3 หลายเดือนก่อน +150

    ማነው እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወዳቸው ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @senaitshishay4839
      @senaitshishay4839 3 หลายเดือนก่อน

      Enie alehugn🎉

    • @addis143
      @addis143 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ስወዳቸው ፍቅር ናቸው ♥️♥️

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚👍👍👍👍yy👍?uuiiiu

    • @hilina-g3l
      @hilina-g3l 3 หลายเดือนก่อน

      እኔስወዳቸዉ ፍቅርናቸዉ❤❤❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ የኔ ውድ

  • @FatimaMuhammed-z7f
    @FatimaMuhammed-z7f 3 หลายเดือนก่อน +106

    አንደኛ ነሽ ባህላችንን አልተውሽም ደሴ እደዚህ ነው ትክክል ነሽ ውዷ

    • @mekyaseid-5747
      @mekyaseid-5747 3 หลายเดือนก่อน +3

      አይለያችሁ❤❤❤ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤

    • @FatimaMuhammed-z7f
      @FatimaMuhammed-z7f 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያርብ

    • @Birtukanbejga
      @Birtukanbejga 3 หลายเดือนก่อน +4

      ❤እንደኔ ፈገግታዋ ደስምለው❤❤

    • @ZerfetilahunZerfetilahun
      @ZerfetilahunZerfetilahun 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነው መዳኒት ነው❤❤❤❤❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @gedag5658
    @gedag5658 3 หลายเดือนก่อน +24

    ኪሩ እናትህ ከልባቸው መርቀውሃል/ጸልየውልሃል ይችን የመሰለች ውብ በዚ እድሜዋ ባለሞያ ፈታ ያለች ሁሉንም ያሟላች ሚስት ታድለሃል።የኔ ቀልጣፋ ስወድሽ😍

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 3 หลายเดือนก่อน +56

    ለካ ዱአም ትችላለክ ጎበዝ እንድ ነው አባወራ ማለት🙈😜🤣🤣🤣😅

    • @amaamm3009
      @amaamm3009 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ 😂😂😂😂

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 3 หลายเดือนก่อน +2

    "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ሰብልን ይጠግባል" መዝ 64(65) ÷11
    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ! በጣም ነው የምታምሩት ፣ ቅብጠት አንቺ ላይ ሲያምር፣ ፍቅራችሁን ያዝልቀው፣ አብራችሁ አርጁ፣ ወልዳችሁ ሳሙ፣ ዘርታችሁ ቃሙ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ በዛላይ ባለሞያ ሴት ባዕሉአን የማትረሳ ጎበዝ በዚህ ዘመን ደስ ትሉኛላቹ በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር ከአእናንተጋ ይሁን አብራቹ አርጁ እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል እንዲሁ እንዳላቹ አመት አመት ያድርሳቹ አይለያቹ አጠገባቹ ቤተክርስትያን አለ በጣም ደስ ይላል መቼም ቤተክርስትያን ሄዳቹ መታቹ መሆን አለበት ፋፈሽ ያላቹት በጣም አሪፍ ፈጣሪያቹን አጥብቃቹ ያዙ በተረፈ በርቱ በጣም ነው የምወዳቹ የማደንቃቹ መልካም አዲስ ዓመት ፈጣሪ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 หลายเดือนก่อน +20

    ቤትየ ትክክል ነሺ ፌጦ ሳይበላ አትውጡም ይለን ነበር ደሴ በብዙሀኑ ቤት ይተገበራል
    መልካም አዲስ እመት ይሁንላችሁ ውዶቺ ❤
    ቤታቺሁ ያምራል ውዶቺ ❤

  • @ራቢይአቡየ
    @ራቢይአቡየ 3 หลายเดือนก่อน +22

    ይበላል ደስ ብሉኛል ባህላችንን ስላሳችሁን ወሎየወች የት ናችሁ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 หลายเดือนก่อน +20

    "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ሰብልን ይጠግባል" መዝ 64(65) ÷11
    መልካም በዓል!

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ እንዳ እንደነዚህ ጥንዶች አይነት ትዳር ይስጣችሁ አኮዋን አኮዋት ጉሉ አሚን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰

  • @ShibreMulatu
    @ShibreMulatu 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሼር አድርጉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የሴት ሁሉ በላይ እቁ ነሽ እግዚአብሔር በፊትሽ ያለዉን በቡሃላሽ ያዙርልሽ የኔ እቁ ከርሞ እህግዜ አቢ ወይም ሚጣ ጋር የየለ ይበልጥ ትደምቃላችሁ❤❤❤❤❤

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 3 หลายเดือนก่อน +2

    እጂግ በጣም ደስ ትላላችሁ ባህሉን የጠበቀ በዓል ❤❤❤❤❤እምዬ ቅድስት ድንግል ትጠብቃችሁ

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 3 หลายเดือนก่อน +11

    ክበሪልኝ ማርያምን ባህላችን ያላጠፋሽ ምርጧ የአገሬ ልጅ❤❤❤❤መልካም አድስ አመት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😊🎉

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቦል ጀባ ቀሃ ጀባ የወደደሺው ገነት ይግባ❤
    አንቺን ያርግሽ ባላበባ

  • @HalimaSeid-w7v
    @HalimaSeid-w7v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናቀዋለን ወሎ በአድስ አመት ፌጦ ይበላል

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወሎ ለዱአ አደኛነው ለሰውፍቅር ለቁጃና አቦ አይለያችሁ ቡዙ ዘመናትን አብራችሁ ተሻገሩ መገዳችሁ ቀኝ ይይሁን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ፍቅሮች እንደት እምር እንዳላችሁ የሰላም የፍቅር የጤና ያዲርግልን 😢😢ችግር የማሰማበት ዘመን የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ወሎ ተፈትፍቶም ይበላል በጠዋት እናቴ ተነሰታ ከርጨች በሆላ ፍትፍቱን እበላ ነበር

  • @zufjfjfjfzcujffuu2083
    @zufjfjfjfzcujffuu2083 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት ጥንዶች በጣም እምወዳቸው ❤❤

  • @brtkenbrtken1668
    @brtkenbrtken1668 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትዝአሥባልሺኚ የኔዉድ እናቴ ትሠራነበር አዪትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 3 หลายเดือนก่อน +1

    የደሴዋ. ቆጆ ወሎዬነታችን ዉበታችን

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጦች እንኳን አደረሳቹ ውለዱ ክበዱ ሰላምና ፍቅር ይስጣቹ❤

  • @ሚጣ-te7zu
    @ሚጣ-te7zu 3 หลายเดือนก่อน +9

    እድለኛ ነክ ኪሩ ምንም አይደብርክም ቤቲሻ እያለች እንኳን አደረሳቹ 🎉🎉

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የወለደሽ ጀነት ይግባ አላለም ማሻላህ ደሞ ሲያምሩ ፈገግታቸው ማሻላህ❤❤

  • @Higyg-c1u
    @Higyg-c1u 3 หลายเดือนก่อน +9

    አወ ግን በየ አገሩ ይለያያል ተዘፍዝፎ ነው የሚያድረው በተረፈ ትክክል ❤❤❤❤ መልኳም በአል

  • @Sumeya-q4eየደሴዋ
    @Sumeya-q4eየደሴዋ 11 วันที่ผ่านมา

    ደሥ ሲሉ ዩትዩባቸውን ስፈልገው ነበረ አገኘሁ ዋውው ደሥ ትላላችሁ❤

  • @BhVh-s6q
    @BhVh-s6q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ስወዳችሁ አችም የወሎን በሀል መርሳሽም ፊጦውን የኔውዶች 😍😍😍😍😍😍

  • @MuluMulu-e2b
    @MuluMulu-e2b 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው በጣም ነው እምወዳችሁ እግዞብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እውነትነው ፌጦ በባዶ ሆድ ይበላል

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች ባህላችንን አረሳሽም ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @KalMoges-n4n
    @KalMoges-n4n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤታችሁ ያምራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Emie-e5s
    @Emie-e5s 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማር የኔ ወሎዬ ያገሬ ልጅ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች ስታምሩ ከዘመኑ ክፍል ያርጋችሁ ወሎ ባህላችን ነው❤❤❤

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂ጥዋት ለአዲስ አመት ፌጦ ሳይበላ ቁርስ አልነበርም እረ እንደውም ደጁም ይረጫጫል I remember❤

  • @atsedeahcenef5438
    @atsedeahcenef5438 3 หลายเดือนก่อน +5

    አወ ትክክልል ነሽ ሸጋዋ በባዶ ሆዳችን ነበር እሚሰጡን ወሎ ላይ ❤

  • @yute6368
    @yute6368 3 หลายเดือนก่อน +27

    ወለሂ በጠም ስለምወደቹ ችዬ ብሆን በአንድ ቀን 20ሺ አገበቹ ነበር በሰለም ወልደሽ ልስሚ የድርስሽ የኔ ውብ 🌻♥️♥️

  • @سميره-غ6ز
    @سميره-غ6ز 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @ZewudeGirmaTeshome
    @ZewudeGirmaTeshome 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትሽንነው አወ ፊጦ ይሰራልናል ከውሓ ሥንወጣ በባዶ ሖዳችን

  • @hewanbeyu4270
    @hewanbeyu4270 3 หลายเดือนก่อน

    Yena kemem sewodeshi eko balmuyaaaa my blood edmayaaa tena yehudeshen begerbash yadergew fitary❤❤❤❤❤

  • @wu6219
    @wu6219 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ የእኔ ውቦች

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሳቋን ስወድላት መልካም በዓል

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw 3 หลายเดือนก่อน +3

    የደሴዋ ጉብል የኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤❤

  • @husab29
    @husab29 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንዴትእንደምታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jefeusmey8338
    @jefeusmey8338 3 หลายเดือนก่อน +2

    My favorite couple 💑 in the internet, happy new year and wish you all the best.

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu1541 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሞሩ❤❤❤ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ አመት ደግሞ ልጃችሁን ይዛችሁ ያድርሣችሁ በሠላም እኛም እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ያብቃን

  • @MiriMiron-lz7gg
    @MiriMiron-lz7gg 3 หลายเดือนก่อน

    Yena bahleshin arsaeshi betam nebri yemwdew enkan adrshiachu kene baleshi siwdesho❤❤❤❤❤❤❤

  • @yididyateferi4654
    @yididyateferi4654 3 หลายเดือนก่อน +2

    Enkuan aderesachhu..2017 zemene Mateyos yefikr ena yeselam yhunln..Egziabher Amlak yemihret zemen yadrgln🌼🌼🌼

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወሎዬ ❤❤❤❤❤ እንኩዋን አደረሳቹ❤🎉🎉🎉🎉

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደርስን ወፍርሽ እርግና አምሮብሻል የኔውድ❤❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን ትክክል ነሽ የኔ ውድ ባህልሽን አልተውሽም ❤❤❤❤

  • @ለኔስእናቴማርያምነች
    @ለኔስእናቴማርያምነች 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @HayhHayh-c7l
    @HayhHayh-c7l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታምራላችሁ ❤❤❤❤ አይለያችሁ🎉🎉

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደርሰን ስዎዳችሁ ባልላችሁን የጠበቃችሁ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 3 หลายเดือนก่อน

    yen konjon jegenaa seteti neshi yee yee behalachinini aresashim yen abebawochi ❤❤❤❤❤❤ bilchil bandi qan new 100k nebaree masegabachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yemiri tamiralchu melkami adisi ameti❤❤❤❤

  • @Snsjs-i3w
    @Snsjs-i3w 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው እምወዳችሁ ካመት አመት አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲና ኪሩ እንኳን አደረሳቹ ስወዳቹ❤❤🎉🎉

  • @Gocigfigd
    @Gocigfigd 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ለካስ የደሴ ልጅ ሁነሽ ነው ፍልቅልቅ ያልሽው ❤❤❤ የኔዋ ደሴ😍😍😍

  • @KidistKidist-vm1si
    @KidistKidist-vm1si 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ እኮ ባህላችንን ይዘሽዋላ ትክክል ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማርያምን ባሀላችን ያላጠፋሽ ምርጥ የአገሬ ልጅ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ ❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ደስ ስትሉ የኔ ባለሙያ ጐዳዳ

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወድ አህቴ ስወድሽ
    የኔ ማር አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 3 หลายเดือนก่อน +3

    😅😅😅ምርቃት ትጠላለህአሜን በሉ ❤❤❤

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አመትበአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edomabebe4788
    @edomabebe4788 3 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ
    መልካም አዲስ አመት ❤❤🎉🎉

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤የወሎዋ ቆጆ እኳን አደርሰን

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኡንካን አደረሳችሁ ለ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ለ ህዝባቺን ፍቅር ይስጠን ክመሞቺዬ ከ ስደት መልስ የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወዳቸዉ እርጉዝዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatefatefatefate2332
    @fatefatefatefate2332 3 หลายเดือนก่อน

    ታምራላቹ ፈጣሪ እጠብቃቹ ❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 หลายเดือนก่อน +3

    የቤተክርስቲያኑ ድምፅ የተሰማው❤😢❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውቦች ቆንጆዎች እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ወልዳችሁ የምትስሙበት ዘመን ይሁንላችሁ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 3 หลายเดือนก่อน

    Yene Maroch Setameru Huliam Sakuleg❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ እምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ በርቱ👌👍❤

  • @GeberlaTefera
    @GeberlaTefera 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 หลายเดือนก่อน

    የኔምርጦች❤❤🎉🎉አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን እግዚአብሔር የሳቅ የደስታ የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን❤❤❤🎉🎉አችንም እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ❤❤🎉

  • @RidetiEnwaguw
    @RidetiEnwaguw 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን የኔውድ እህት❤❤❤❤❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน

    እረ፡ትዝታ፡እኒ፡የደሢዙራያ፡የቦሩ፡ልጅነኝ፡ፌጦ፡በአራሬራ፡እንበላ፡ነበር፡10፡አመቴ፡በውጭ፡አገር፡❤❤❤❤

  • @Desta731
    @Desta731 3 หลายเดือนก่อน

    አሁንም እንበላለን እኛ ወሎየዎች የኔ ባህሏን ጠባቂ ምርጥ ልጅ የኔ ውድ❤❤❤

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ❤

  • @cndfgh2279
    @cndfgh2279 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል የኔ ማር ወሎ ላይ ጦት በጣት ምንም ምግብ ሳንቀምስ ፌጦ ነበር እምበላዉ❤😊 ዛሬ ስዲት ብሆንም 😢😢

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳቹ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶችሰወዶች እኮ❤❤❤❤❤

  • @TsehaySete
    @TsehaySete 3 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤ለማንኛዉም ፌጦ መዳኒት ነዉ ❤❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል የኔ ቆንጆ ቤቲየ ደሴ ወሎ ባህሉ እንደዚህ ነው❤❤❤

  • @tube-ff9ns
    @tube-ff9ns 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ የምወዳችሁ ጥዶች በሠላም ተገላገይ❤❤

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ቃላት ያጥርብኛል❤❤❤

  • @GG333Seuu
    @GG333Seuu 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ ፌጦ 😂😂😂😂ስወዳችሁ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 หลายเดือนก่อน

    አምሮባችኋል እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወዶቺ ሰዉዳቹሁ መልካም አድ ስአመት ይሁንላቺሁ❤❤❤😂❤❤

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 3 หลายเดือนก่อน

    አወ ሳናላምጥነበር የምንዉጥ😂😂

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 3 หลายเดือนก่อน

    የወሎዋ ቆጀ ቤቲየ ኢክሩ ስወዳቸሁ❤❤❤
    አወ ፌጦ እወዲአለሁ ሳይበዛ😂

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee 3 หลายเดือนก่อน +12

    ይችልይ የወሎን በሀል አለቀቀችም😂😂😂😂 ፌጦው በሎሚ በጨው ወሎ በብዛት ያረጋሉ መሥከረም 1 ላይ. ለማንኛውን የሰላም የፍቅር ያድነት. ዘመን ያርግልን❤❤ አችንም በሰላም ሁለት ሁኝ ኢንስታ ግራም ነበር የምከታተላችው በዝህ ም አገኘዋችው❤

  • @EyerusalemWoldtsadik
    @EyerusalemWoldtsadik 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ በጣም ታምራላችሁ ልብሡን ያሠራችሁት ቦታ ስልኳንና አድሬሧን ላኩልኝ በናትሽ ወድጄአለሁኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamaSalamahhh
    @SalamaSalamahhh 3 หลายเดือนก่อน

    እንደት ደስ እንደምትሉኝ እኮ ኣቤት ስሪኣታችሁ ቀጠሉበት ከማሂና ከኪድ ከቅጣይ የምወዳችሁ❤❤

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ባህልሽን አለመርሳት በጣም አሬፍ ነው
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @YeshiworkSisay
    @YeshiworkSisay 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በአዲሱ አመት አገራችን ሰላም ያአርግልን