ያልጠበቅነውን ነገር አደረገችልን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • Nebret Property Contact Details
    0963408271
    0912140906
    Email
    admn.nebret@gmail.com
    Vailcolorado Apartment
    0985010203

ความคิดเห็น • 512

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  2 ปีที่แล้ว +10

    Check out my instagram 🤗
    Instagram: instagram.com/nebilnur/

  • @media5841
    @media5841 2 ปีที่แล้ว +55

    ኮኪ ጣፋጭ የ ራሷን youtube ቻናል መክፈት አለባት ምን ታስባላቹ በጣም ውስጤ ነች

  • @munajamal4751
    @munajamal4751 2 ปีที่แล้ว +286

    ልክ እንደ ተከታታይ ድራማ እኮ ነው በጉጉት የምጠብቃቸው😢❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      enime yemeri setefu edete edeminefekuge

    • @onelove746
      @onelove746 2 ปีที่แล้ว

      Enam betam naw yamwedachew

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 2 ปีที่แล้ว

      me to ❤❤❤❤ from Dubai ❤❤❤

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +94

    እናንተን ሳይ ጌታን የድሮዋን ኢትዮጵያ በናንተ ውስጥ አያለው 🌹ፍቅር ያብዛልን እንደናንተ ዘር ሃይማኖት የሌለበት life ❤❤❤❤ተባረኩ

    • @zed7360
      @zed7360 2 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👏👈

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 ปีที่แล้ว

      @@zed7360 demiry pls pls pls 😢🙏

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 ปีที่แล้ว +70

    የእውነት እኮ ነው ፈገግ የምለው እናንተን ሳያቹ ❤️❤️ነቢል ረመዳን ከሪም

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 2 ปีที่แล้ว +40

    አህላን ንግግረቹህ ሁሉ የስቃኛል 😍😍 እና መክሊትን ምግብ እንዲሰሩ አድርጓቻዉ ስወደቹ መክሊት ናፍቃኛለች ከምር 😍

  • @slienasolyana8913
    @slienasolyana8913 2 ปีที่แล้ว +43

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማለት ነው😃😃ወይኔ የምር ተመስጫ ነው ማያቹሁ የምር ናቲን በጣም ወደዋለሁ ጥሎብኝ ታድላቹሁ ፍቅራቹሁ ደስ ይላል

  • @ziy7130
    @ziy7130 2 ปีที่แล้ว +23

    እነዚህ ሰዎች በዚህ አያያዛቸው እስከ ሰኞ ካልተመለሱም መልካም ነው...

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 2 ปีที่แล้ว +21

    እናተን ማየት ብቻ ደስተኛ ያደርገኛል ኑሩልኝ ሁላችሁም

  • @kaderiyatahir7850
    @kaderiyatahir7850 2 ปีที่แล้ว +53

    የኔ ዉዶች ስወዳቹሁ ነቢል እንኳን አደረሰህ 😍😍😍😍😍😍❤❤👌👌❤❤😘😘

  • @መልዕክተኛው
    @መልዕክተኛው 2 ปีที่แล้ว +6

    እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤

  • @hiwotabate2221
    @hiwotabate2221 2 ปีที่แล้ว +39

    በጣም ነው ደስ ነው የምትሉት የሁለታችሁንም ፀሎት ይቀበልልን

  • @dawitejoberg1224
    @dawitejoberg1224 2 ปีที่แล้ว +17

    ነቢል የምር እናንተን ሳያችሁ ትንሿን ኢትዮጵያ ትመስላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤👏👏👏

  • @Daniroyal-ld4oo
    @Daniroyal-ld4oo 2 ปีที่แล้ว +18

    ዋዉ ደስትላላችሁ ኩኪ ፍቅር የሆንሽ ልጅ

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ምርጦች በጣም የምታምሩ የምታስቀኑ ጒደኛሞች ናችው ኩኪዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ደግነትን አስተዋይነትን ጨማምሮ ይስጥሽ በፆም ላይ ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ ፆማችሁን ይቀበላችሁ በሰላም ያስፈታችሁ በፍቅር ያኑራችሁ 🙏🙏😍😍

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ መጨረሻ ላይ እንዴት እንደሳቅሁ ናቲ ሁለት አይን ይጎለዋል አላለም 😁😁😁😂😂😂

  • @fetleworkmesele4267
    @fetleworkmesele4267 2 ปีที่แล้ว +56

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ኮኪ ምርጥ ሰው ታምራላቹ ♥

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 ปีที่แล้ว +16

    ጓደኝነት በናተ በጣም ያምራል💐💐❤❤❤

  • @afson7194
    @afson7194 2 ปีที่แล้ว +5

    አሁን እኮ የመችሻል ነቢሎ በሳምንት 3ቀን ልቀቂልን ያንቺ እኮ ይለያል መሳቅ ባልፈልግ እንኳ የሚስቅ ደስ የምትሉ ከጎደኛ በላይ ወንድማማች እህታማች የምትመስሉ ፈጣሪ አይለያቹህ ...

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 2 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቦ

  • @medinamedina91
    @medinamedina91 2 ปีที่แล้ว +9

    ከዘር ከሀይማኖት ነፃ የሆናቹ ሰው ብቻ እኮ ናቹ ሰላማቹ ይብዛ አቦ❤❤

    • @kiyaye2589
      @kiyaye2589 2 ปีที่แล้ว

      yanchim yebza abo

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉዶች ሥወዳቹህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹህ እንከን የለላቹህ ነብሎ ኩኪ ናቲ ሥታሥቀኑ በቀጣይ ደግሞ መቅዲን ሀኒ መክሊትን አጡልን በጣም ናፍቁኝ አደራ ነቢሎ

  • @lazarian2731
    @lazarian2731 2 ปีที่แล้ว +5

    5:21 A pure wisdom from the sweetest Koki🤗

  • @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ
    @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ 2 ปีที่แล้ว +6

    😆😆😆😆😆ሰታሰቁ በአላህ ሁለት አይን ይጎለዋል አላለም አይናቲ
    ኩኪ በወጣ ይተካልሺ ልዩ

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩኪ እውነተኛ ጎደኛ ናት የዋህ ነገር ናት ደግ እግዜር ባወጣሽው ይጨንርልሽ ኩኪዬ በነካ እጅሽ እስኪ አንድ ኪሎ በርበሬ ግዥና ላኪልኝ በነጻ አላልኩም በእውነት ለፉሲካ ነጭ የዶሮ ወጥ ሰርቼ የሀገር መሳቂያ ከመሆን በፊት ነቢልዬ አማልደኝ እየቀለድኩ አደለም ስልክሽን ከየት ላግኘው በቅድሚያ አመሰግናለሁ ብድር መላሽ ያድርገኝ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 ปีที่แล้ว +6

    በሚቀጥለው ደግሞ መክሊትን ፍጡር አሰራት ነቢሎ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +17

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @maryamfentesh8476
    @maryamfentesh8476 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነተኛ ሳቅና ደስታ ያለኝ እናንተን ሳይ ነው😍

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስስስ ስትሉ እኮ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች 😍😍😍😍😍

  • @user-cd9bt9bn9k
    @user-cd9bt9bn9k 2 ปีที่แล้ว +4

    በፋብሪካ ፕሮሰስ የተደረገ ማንኛውም ምግብ ነገር ሳይበላሽ የሼልፍ ላይፉን ለማራዘም የተለያዩ ኬሚካሎችና ፕሬዘርፋቲፍ ስለሚጨመርባቸው ሲታሸጉ ማሸጊያው ውስጥ ምግቡ ገብቶ ከመታሸጉ በፊት ለየት ባለ ማሽንና ዘዴ ውስጡ ያለው አየር ሙሉ በሙሉ እንዲወጣ ይተረጋል ወይም ቫኪዩም ሲልድ ይደረጋል ከዛ ፀሃይና ሀይለኛ ብርሃን የማያገኘውና ቀዝቀዝ ያለ ቦታ ይቀሙጣል ማለትም የኮመዲኖ ሼልፍ ውስጥ ገብቶ በሩ ይዘጋል ! ለምን ቢባል ብርሃንም ጸሃይም ስለማያገኘው በዛ ላይ ኮመዲኖ ውስጥ ያለ አየር ሩም ቴምፕሬቸር የሚባለው ደረጃ ስለሆነ ! መብላት ፈልገን ስንከፍተው ያንን የታሸገ ምግብ ወዲያው የማንጨርሰው ከሆነ በደንብ ከድነን ፊሪጅ ውስጥ ነው ማስቀመጥ ያለብን ሼልፍ ውስጥ መልሰን ማስቀመጥ ሳይሆን ያ' የተከፈተ ምግብ ፊሪጅ ውስጥ ቢቀመጥም ከሶስት ቀን በላይ መቆየት የለበትም ተከፍቶ !
    በፋብሪካ ፕሮሰስ ተደርገው ኬምካልና ፕሬዘርፋቲፍ ተከቶባቸው በቫኪዩም ሲል የታሸጉ ምግቦች በሙሉ ከተከፈቱ በሁዋላ ፊሪጅ ውስጥ ይገባሉ ማለት ግን አይደለም ፒናት በተር ከቻፕ ከተከፈቱም በሁዋላ በደንብ ከድኖ ኮመዲኖ ውስጥ ከሚቀመጡ ምግቦች አንዶቹ ናቸው !
    ሰርዲን ማዬናይዝ ከተከፈቱ በሁዋላ ፊሪጅ ውስጥ ከመቀመጥም አልፎ የፍሪጁን የማቀዝቀስ ሀይሉን ከፍ ሁላ መደረግ አለበት !
    እባካቹህ ፋብሪካ ውስጥ ፕሮሰስ የተደረገ ምግብን ለለመጠቀም እንሞክር ! ውስጡ ብዙ ኬሚካል ነው የሚከተተው ምግቡ ተበላሽቶ እንዳይገማ ለማድረግ ያን ሁሉ ኬሚካልና ፕሬዘርቫቲፍ ሰውነታችን ውስጥ ነው የምንከተው ዋናው የካንሰር መነሻው እሱ ነው !
    ፍሬሽ ምግብን ገዝተን እቤታችን በፈለግነው መልክና መጠን ሰርተን ለመጠቀም እንነሳሳ !
    ኢትዮጵያ በአለም የጡት ካንሰር ተጎጂ ሀገሮች እየበለጠች ያለችው ለምን ይመስላቹሃል !
    የታሸገ ምግብ ሌዚና ደሃ ለሆነ ህዝብ ነው በፋብሪካ ደረጃውን ባልጠበቀ ግብስባሽ ተሰርቶ በአለም የሚበተነው ! ምግብ ፕሮሰስ አድራጊ ኢንዱስትሪውን ሚስጥር ያወቀ ማህበረሰብ ውድም ቢሆን ፍሬሽ ቲማቲም ፣ጎመን ፣ አሳ .... በገንዘቡ ገዝቶ እቤቱ ትንሽ በትንሹ እየሰራ የሚመገበው !
    የታሸገ ምግብ ከሱፐር ማርኬት ገዝቶ መመገብ እድገትና ሀብታምነት ይመስለዋል አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ !
    የአእምሮ እድገትና ሀብታምነት ፍሬሽ ምግብ ከጉሊት ገዝቶ እቤቱ ሰርቶ የሚበላ ማህበረሰብ ነው !
    እነዚህ ግማሽ አካላቸው ቤተሰቦቻቸው ቤት ግማሽ አካላቸው ቤት ተከራይቶ ከቤት የወጣው ሁለቱ አንበሶቻችን የተገዛላቸውን ፒነት በተር ፣ ከቻፕ፣ሰርዲን ምናምን ፍሪጅ ውስጥ ደርድረው ፈታታታታ አድርገውናል ዛሬ !
    በናታቹህ የታሸገ ምግብ መጠቀም አቁሙሙሙሙ!
    በሂደት ደም ብዛት ፣ስኳር በሽታ እና ካንሰር ነፍሳቹህን ቀጥ ሳያደርጋት !

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ይባርክልኝ ላነበበውና ለተጠቀመው ቆንጆ መረጃ ነው ያሰፈሩት::
      👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @ወዲዓባይሃገረትግራይ
    @ወዲዓባይሃገረትግራይ 2 ปีที่แล้ว +9

    እንካን በሰላም መጣች ነቢል ዋው ረመዳን ከሪም ነቢል የመዳም ቅሞምች የረመዳን ስራ እንዴት ነዉ አይዞን 🥰🥰💪💪💪ሳብስክራይብ አድርገኝ 🙏🙏

  • @annutamirat5622
    @annutamirat5622 2 ปีที่แล้ว +6

    its a big step congrats guys you will get through everything

    • @sarahashem737
      @sarahashem737 2 ปีที่แล้ว

      💖💖💖💖💖💖💖♥️♥️♥️♥️♥️

  • @danielabraham2560
    @danielabraham2560 2 ปีที่แล้ว

    ነቢል በመጀመሪያ በጣም ትመቹኛላችሁ በመቀጠል ደግሞ life of Abel የምትሰሯቸው ቪዲዮች ላይ አይታይም በሰላም ነው የጠፋው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ይመቻችሁ

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 2 ปีที่แล้ว +5

    Wey gud I am watching you guys on my break time. Thanks for putting a smile on my face.❤️❤️

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 2 ปีที่แล้ว +3

    ኮኪ ምንድን ነው የከሳቺው እህቴ ዋው ደስ ትላላቹ አይለያቹ

  • @tube2834
    @tube2834 2 ปีที่แล้ว +4

    አማኞች ሆይ ኑ ረመዳናችንን በኢባዳ እናሳልፍ ረመዳን በሚን ተከታታይ ደርስ በኡዝታዝ ሳአዳት ከማል እና ቀጥታ ስርጪት ቁአረን በሊቭ ማታ ከምሽቱ በዱባይ ከ11 በላይ እንቀራለን ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ትዝ እዳለኝ መጀመሪያ አረብ ሐገረ እደመጣሁ በረቱ ይለመዳል ቤት ለቦሳ ብለነል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +4

    ኮኪን ሣያት እንደኔ ቅን ትመሥለኛለች ሥታምሩ እኮ የእውነት ውድድ ነው የማደርጋችሑ

  • @dershaterefe4903
    @dershaterefe4903 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀማቹን ጠቅላላ በጣም ነው ምወዳቹ!!!
    አሁን ደግሞ ሁሌ ነው ምጠብቃቹ ምርጦቼ

  • @hdjdjjcjffjf9984
    @hdjdjjcjffjf9984 2 ปีที่แล้ว +2

    የምታስቀኑ ጓደኛሞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher 2 ปีที่แล้ว +2

    በቃ በሽ ልትሆኑ ነዋ ደሥ ሲል ወጪውን በማየትና ላይክ ሼር በማድረግ እንተባበራችሆለን

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 ปีที่แล้ว +1

    ደብሮኝ ነበር የዋልኩት ነቢሎ ያተን ፊዶ ሳይ ግን ድብርቴ ይለቀኛል እወዳችኋለሁ 🥰

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮክዬ በጣም ነው ምውድሽ አላህ እድሜነ ጤና ይስጥልሽ ታባረክ ግን እነኝ ለመጆችን አስተምርልኝ አበረታታቻው በዳንብ።

  • @ዘይተመለሰሕቶ-ቸ3ፈ
    @ዘይተመለሰሕቶ-ቸ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍቅሩ ያብዛላችሁ❤❤❤እንደ እናንተ አድርጌ የምወደው የለኝም ከዮቲቦረቹ የምር

  • @hana_tadesse
    @hana_tadesse 2 ปีที่แล้ว +4

    Enantes atrebum🤪Cookiye my ❤❤

  • @welelaleja6145
    @welelaleja6145 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህቺ ልጅ ግን ደስ ስትል በጣም የዋህ ናት

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለናንተ ይሁን ይመቻቹ❤️❤️❤️❤️❤️ ኧረ የናቲ መንት በምን ልላክላቹ ፎቶ ነቢሎ😂😂😂😂

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ብቻ❤❤ ስወዳችሁ ማሪያምን!! ኢትዮጵያ እናተ ቤት ሙሉ ነች!!

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 2 ปีที่แล้ว +5

    ታምራላችሁ ዘና እኮ ነዉ የምታረጉን የመቻችሁ

  • @kidestyibeltal5190
    @kidestyibeltal5190 2 ปีที่แล้ว +3

    እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ብዬ ነው እኮ ማያችሁ😘😘😘

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አብራችሁ አርጁ
    ነቢሎ ረመዳን ከሪም

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 2 ปีที่แล้ว +1

    የጓደኝነት ጥግ ኮኪ ተባረኪ

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c 2 ปีที่แล้ว +2

    ጓደኝነትኮ እናተላይ ወሬ ሳይሆን ተግባር ነዉ ።

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 ปีที่แล้ว +1

    ነቢሎ የኛ አዝግ እኮንዴናመጣችሁ እሮመዳን እዴትነው

  • @Meqenet
    @Meqenet 2 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ስራ ነው ግን እነ ናቲ ሀይማኖታቹ ላይ መዳከም አለ ነቢሎ አሪፍ ነዉ እምነትክ ላይም ጠንካራ ነህ በርቱ

    • @ዜድ-ዠ8ሸ
      @ዜድ-ዠ8ሸ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክእምነትክላይምጠንካራነህአላለም😅እንደአፍህያርግለት

  • @makimuche2784
    @makimuche2784 2 ปีที่แล้ว +2

    ኩኪ እንደእኔ የከሳችባችዉ👍

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ ደስ ስትሉ የሳቅ ቤት በሳቅ ይጀመረል በሳቅ ይጨረሳል አይለያችሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +7

    እናተን ብቻ ማየት ደስተኛ ያደርጋል ንግግራቹ አክታቹ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂 የኔ ምርጦች ፍቅራቹ እኮ የሌለ ነው ናቲዬ ነቢሎ አብሽሩ ትለምዱታላቹ ኩኪዬ ምርጥ ጓደኛ የኔ ቆንጆ ናቲ ነቢሎ መክሊትን መቅዲን ጥሩና ምግብ አሰሩአቸው

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ group ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤👈

  • @inspiretionworld
    @inspiretionworld 2 ปีที่แล้ว +3

    Cookie yene fikr betam deg yehonch sw 😍

  • @azinetm.d2439
    @azinetm.d2439 2 ปีที่แล้ว +1

    ነቢሎ መሸአላ ደስትሎ ሁልጊዜ ነዉ የምጠብቃችሁ ቨደዉ እስከምለቁ እናደሞ ኩኪየ ጡሩጎደኛነሺ እሺ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹ ኑሩልኝ በፍቅር ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ቤት

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy 2 ปีที่แล้ว +3

    ትኩስ ነገር በፖላስቲክ አታድርጉ ጥሩ አደለም በተረፈ ይመቻችሁ

  • @bezawitteklehaimanot3763
    @bezawitteklehaimanot3763 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩኪን በዛ በማታ ሳትሸኟት😞😞🤨🤨🤨 ምን አስበህ ነዉ ነቢሎሎሎ🤔🤔

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ያብዛልን እንደናንተ ዘር ሃይማኖት የሌለበት life ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 2 ปีที่แล้ว +1

    ጓደኝነት እንደናንተ ብያለሁ አይለያችሁ!💜
    ኩኪ እኮ አትምከር😍😍

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 ปีที่แล้ว +1

    Justice for koki ! Love you guys.

  • @werka9274
    @werka9274 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም የኔ ምርጦች

  • @mta258
    @mta258 2 ปีที่แล้ว

    nebilye Yemir Siwedachu Kelibe New Fikirn Chemiro Yisitileg 😍😍😍

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 2 ปีที่แล้ว +1

    አየ ኩኪ ምርጥ ጎደኛችሁናች ናቲ ነቢሎ እግዚአብሔር ፍውራችሁን ያብዛላችሁ

  • @munasaid5499
    @munasaid5499 2 ปีที่แล้ว +1

    Abat fikrachu wowww nabilooo malkam ramdan

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 2 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ መጥበሻችሁን በሹካና በማንኪያ አትጠቀሙ በማማሰያ ተጠቀሙ ይበላሽባችኋል እሺ

  • @kquint9628
    @kquint9628 2 ปีที่แล้ว

    Please keep unopened canned foods in your cupboard not in the fridge.

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 2 ปีที่แล้ว

    የምድጃውን ገመድ በግለት እዳይቀልጥ ወደ ግድግዳ አርጉት

  • @amdetsionwondimu293
    @amdetsionwondimu293 2 ปีที่แล้ว

    I know how it feels she is really right she is a really good person

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 2 ปีที่แล้ว +1

    ኔቢሎ ትለያላችሁ እዴት እደምወዳችሁ ስታስቀኑ ቶሎ ቶሎ ቪዲኦ ስሩ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏

  • @selamagegnehu4678
    @selamagegnehu4678 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ሲል በቃ በርቱእንደዚቶሎቶሎvideo

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ 😍😍ኮኪ ግን ቀንሰሻል ውፍረት

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በጣም ነው የምታምሩት የፍቅር ተመሳሌቶች ❤❤😘😘

  • @ሲፈንየማርያምልጅ
    @ሲፈንየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ እባክህ የአፓርትመንቱን ስልክ

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ጎደኝ ነት ደስ ሲል እፍፍፍ የፍቅር ተምሳሌት ብየቹሁ አለው

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 2 ปีที่แล้ว

    Bezare yenuro wudinet kebetesb tenetilu mewutat betam adinakiyachu negn
    Betu betam yamral
    Kes eyalachu tilemedut alachu

  • @bemnetasfaw9528
    @bemnetasfaw9528 2 ปีที่แล้ว +1

    You don't have to buy everything from the supermarket....You guys this is to expensive 😒

    • @rakilthompson387
      @rakilthompson387 2 ปีที่แล้ว +1

      Cus she sponsored them that’s why 😂😂😊

    • @bemnetasfaw9528
      @bemnetasfaw9528 2 ปีที่แล้ว

      @@rakilthompson387 😆😂😂😂 true true

  • @hanniiktube204
    @hanniiktube204 2 ปีที่แล้ว +3

    እነ ነቢሎን አለማደነቅ ሀጥያት ነው በጣም የምትገርሙ የምታሰተመሩ ጎበዝ ወጣቶቾ ወጣት ከተባለ አደኛ ነቢሎ ና ጓደኞቹ ዋውውውው ብያለው 😍

  • @mikigebrie6001
    @mikigebrie6001 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet betam nw yetemechachhugn maryamin betam wodjachhualehugn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tameratweldeyohans5638
    @tameratweldeyohans5638 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩኪ sewedat mechot yehonech leje

  • @hiwotbelaynhe7401
    @hiwotbelaynhe7401 ปีที่แล้ว

    Weyy fikr nw emitasyizug yemir nabyee specialy ante

  • @judiyanajudika5166
    @judiyanajudika5166 2 ปีที่แล้ว +1

    Where r u guys ene lagzachu echelalew be fekadegent

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ኩኪ በጣም እወዳታለሁ አትኮ ኮል አትቀባባአለባበሶ ሰውነቶን የሸ ፈነደስስትል ♥️

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 2 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ ለምን ነው እምቃጠለው በሳቅ❤❤

  • @bebegenalyrics1355
    @bebegenalyrics1355 2 ปีที่แล้ว

    ኩኪ ብዙ ነገር አስተምሽኛል ፤ በጣም ነው ምወድሽ
    ወይኔ ዘይቱን ግን . . . .

  • @user-iu4ms8wl1b
    @user-iu4ms8wl1b 2 ปีที่แล้ว

    ኮኪ የኔ ማር ስዎድሽ ከልብ ሴት ነሽ

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 ปีที่แล้ว

    እንደው ደስስትሉ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ በርቱልን❤️❤️❤️💕💕💕ኧረ ውዶቼ ከሳችሁብኝ እራሳችሁ ጠብቁ እንዴ 😡

  • @tig1760
    @tig1760 2 ปีที่แล้ว

    ብስደት ላለነው ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብሎ ግን ምን አቃልቅሎ ነው በረመዳን ከቤት የዎጣሀው 🤭🤭❤❤😍😍😍

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ እንድናንተ ደስተኝ አይቼ አላቅም እስከዚህ እድሜያችሁ ትስቃላችሁ ታድላችሁ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እብዶች ስወዳችሁ ነቢሎሎሎ ጺምህ እንዲህ ነው የሚያምርብህ❤

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne3493 2 ปีที่แล้ว

    በዘይት ግን እንዲህ ያለ ቀልድ እባካችሁ አደራ