መክሊትን እኛ ጋር ልናስኖራት ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 970

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  2 ปีที่แล้ว +642

    ሰው ሲጠፋ የማትፈልጉት ነገርስ 😏
    instagram.com/nebilnur/

    • @siltewtube572
      @siltewtube572 2 ปีที่แล้ว +37

      ነባ በመክሊት እንግሊዝኛ ይሁንብክ እንደትጠፉ ውስጤ ነችሁ እኮ

    • @ዜድነኝወሎየዋ-የ3ጰ
      @ዜድነኝወሎየዋ-የ3ጰ 2 ปีที่แล้ว +12

      ለምን ነው ግን የምትጠፍው ነባ

    • @tuniztv4189
      @tuniztv4189 2 ปีที่แล้ว +5

      የምር እኔ በሰው ሁሉ እያስጠየኩ ነበር የት ደረሰ ብዬ

    • @aloyayimam8233
      @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሄን ያክል መጥፍት ግን ተገቢ ነዉ ስትናፈቁ እዳትረሱ ዋይ ተናፍቃችሁ ነበር በአላህ በየቀኑ ስሩ እፍፍ ስታምሩ እኮ

    • @netsanetbogale3948
      @netsanetbogale3948 2 ปีที่แล้ว +1

      Nebayee❤️❤️

  • @ሰላምለኢትዮጵያሀገራችን
    @ሰላምለኢትዮጵያሀገራችን 2 ปีที่แล้ว +455

    በሀይማኖት አትጣሉ በብሄር አትጣሉ በግለሰብ አትጣሉ ኡፍፍፍፍ ኢትዮጵያ ውስጥ የናንተ አይነት ህይወት ናፈቀን 😭 ሰላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ነው የምወዳችሁ 😍 አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙌

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +5

      በመጀመሪያ በዘር ነው የተሰባሰቡት ከመክሊት ውጭ እሷ ደሞ ምስኪን ናት❤

    • @hnitube3758
      @hnitube3758 2 ปีที่แล้ว

      @@Sofi-ks3zo Dzfffffpfffffffffddddddddddddddddddpdd

    • @yaltopyatimes5174
      @yaltopyatimes5174 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Sofi-ks3zo ere mekdi hana abdu
      Zim blesh behedshbet esat atlkeki

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!.

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ የዉነት ደምሩኝ😍😍💚💛💓

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 2 ปีที่แล้ว +148

    ድምቀት እኮ ናቹ እስቲ ይሄን family የሚወድ በላይክ ግለፁላቸው

  • @3mfurniture-9345
    @3mfurniture-9345 2 ปีที่แล้ว +134

    የምር በጣም ደስ ትላላቹ የናፈቀን ዘር ሀይማኖት ሳንቆጥር እንደዚ በአገራችን ሁላችንም ተፈቃቅረን መኖር እንመኛለን የምትስማሙ ምኞታቹን ግለፁ!!

    • @tofabedru6949
      @tofabedru6949 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ለሀገራችን

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ💚💛💛💓💓💓

    • @ranatemam5661
      @ranatemam5661 2 ปีที่แล้ว

      I'm so crying monkey monkey machine yam capitals of film alive Channel thank you

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 ปีที่แล้ว +49

    ነቢሎ እንደው ስታስቀኑ ፍቅራችሁ እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ መክሊት ስትመቸኝ በማርያም ኑሩልን ሺህ አመት አይለያችሁ

  • @fiker5282
    @fiker5282 2 ปีที่แล้ว +76

    ነቢሎ የእውነት በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው እኔም እንደናንተ አይነት ጎደኛ ይስጠኝ ❤😘😘😘😘

  • @reemnaif9548
    @reemnaif9548 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የምትሉት ፍጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ግን መቅድ እየጠፋች ነው በቃ እደ ድሮ ጫወታዋ ናፍቆኛል

  • @tigistirezene5391
    @tigistirezene5391 2 ปีที่แล้ว +36

    I wished something in my life, to have excellent friends like you guys .😥😘
    You guys are really lucky, to have each other. ❤️ selamachu yebzah

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 ปีที่แล้ว +118

    መክሊት እኮ የቤቱ ድምቀት ናት ልክ እንደኔ 🤩😜 ትመቹኛላችሁ ይመቻችሁ አቦ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን ውድ እህቴ ዴምሪኝ በቅንነት አድስ ነኝ

    • @yanu1324
      @yanu1324 2 ปีที่แล้ว

      ትንሽ ድርቅና አበዛሽ ከዕድሜሽ ጋር አይኤድም ዛሬ አላማርሽም

  • @ቤዛገሠሠ
    @ቤዛገሠሠ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ፍቅራችሁ ሲያስቀና እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ኢትዮጲያን ና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላም ለሀገሪ

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
    @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +12

    አገር ሄጄ እንደ ድሮ ከሁሉም ሠው ጋ በፍቅር መኖር ናፈቀኝ ሐይማኖት ሐይማኖት ነው ግን በሐይማኖት ሲጣሉ አይቼ አላቅም ነበር ሳኡዲ ስመጣ ዘር ሚባለው በሽታ መጣ ያረብ የድሮው ሠላም አምጣልን

  • @eyerusfikre
    @eyerusfikre 2 ปีที่แล้ว +68

    አቦ ይመቻቹ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት እኔ ሚገርመኝ የናቲ ጭፈራ ፍቅር የበዛበት ጓደኝነት መተሳሰብ መነጋገር አቤት ቀናሁባቹ አቤት ስወዳቹ ስወዳቹቹ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!.

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addistsegatube-7003 እሽ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 እሽ

  • @hiyewttube
    @hiyewttube 2 ปีที่แล้ว +9

    ውይ ስወዳችው ሁላችሁንም መክሊትዬ የኔ ቆንጆ ድምፅሽን ደሞ በይበልጥ ፍቅራችው መከባበራችው በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስስስ እንደምትሉ!!!! I can literally watch u guys all day!!!never a dull moment with u all!

  • @So-ul5hh
    @So-ul5hh 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ስወዳቹ 😍😍😍😍ደሞ የተናናቅን አልመሰለህም ነቢሎ ምነዉ በአመት መምጣት 😔

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Nebilo enkuwan be selam metachu tamralachu betam zena adragachune, weye meklitye yena konjo, gobaze neshe, huluachenme egizabher yexabeqachu aylayachu fikerachu yexamerlachu,tebarku 😍😍😍😍😍😍,selamachu bezet yebale

  • @kenbontube180
    @kenbontube180 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውዶች ናፍቃቹኝ ነበር እንኮን ተመለሳቹ ውዶች በጣም ነው ምወዳቹ መክሊትዬ ደሞ እስቲ አዲስ ቪዲዮ ስሪልን እስቲ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤😘

  • @neima9405
    @neima9405 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እንኳን ደና መጣቹ ወላሂ በናፍቆት ላብድ የቀረኝ ነገር የለም ለምን አትበሉኝ ጥሎብኝ ነው😘

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ አመናችሁም አላመናችሁም እነ ነቢል በጣም ነው የናፈቁኝ እያልኩ ዩቲዩብ ስገባ አዲስ ቪዲዩ ለማንኛውም ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል ተናፍቃችሁ ነበር😍😍😍😘😘😘

  • @tgtgste5403
    @tgtgste5403 2 ปีที่แล้ว

    Nebilo mekilitiye siwedachihu hulachihunim betam des yemitilu girup tebareku

  • @ቢንትየሡፍ-ጰ7ቈ
    @ቢንትየሡፍ-ጰ7ቈ 2 ปีที่แล้ว +37

    አደኛነኝ ነቢሎ የናተፍቅር ያሥቀናኛል ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ 😘

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว +2

      አሰላም አለይኩም ውድ እህቴ ሰላም ላንች ይሁን ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እሽ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว +1

      ያስቀናሉ😍😍😍

    • @ቢንትየሡፍ-ጰ7ቈ
      @ቢንትየሡፍ-ጰ7ቈ 2 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እሽ ውዴ

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 ปีที่แล้ว

    Setameru bemareyam nebye mekelet hulachunm bexam naw mewdachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ye enat hager lijch selamchu yebza 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @መሮ
    @መሮ 2 ปีที่แล้ว +14

    ሴቶችዬ ምግብ ስትሰሩ ፀጉራችዉ ብትሸፈኑ አርፍ ይመስልይናል በርስ ሃስብ ማልትነው የምትደግፉ ካልችሁ እንተም በሉት
    በትርፍ ሰላምቹ ይብዛ ደስ ትላላችሁ 🥰

  • @maryamali9772
    @maryamali9772 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶሮዋ ለትንሽ አመለጠች አያያዛችሁ ከሞት ልትመልሷት ነው የምመስለው የምር ለመጀመርያ ጊዜ ዶሮ እንደዚህ ሲገነጠል አይቼ አላውቅም ነበር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ግን ዋናው አብሮነታችሁ ደስ ይላል።

  • @pink9212
    @pink9212 2 ปีที่แล้ว +6

    I wish if l have friends like you guys ! Melkite is a flavor of this channel. I really like you guys!!

  • @mhirettadel5631
    @mhirettadel5631 2 ปีที่แล้ว +70

    ጓድኝነት መልክ ቢኖረው እናንተን ነበር ሚመስለው ❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉዶች ትለያላቹህ እኮ እመቤቴ ማ ርያም ከዚህም በላይ ፍቅራቹህን ታብዛላቹህ ዉድድድድድድ💕💕💕💕💕💕

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziyabher andenetachun, fikrachun, hiyotachun, zemenachun yebark ❤️

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 2 ปีที่แล้ว +28

    መክትና ነቢል ካሉ በቃ 😂😂😂🤣🤣🤣love u both 🥰🥰

  • @gizelyrics1684
    @gizelyrics1684 2 ปีที่แล้ว

    Ke harer video jemero ye mekdi ngr mnm altamegnm lemndenw bizu video lay endedrow yelelechiw she was best betam esuan mayet enfelegalen

  • @Eden_Tube
    @Eden_Tube 2 ปีที่แล้ว +12

    ጓደኝነት ሁሉ እንደ እናንተ ቢሆን በጣም ደስ ትላላቹ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @abab-rh8rv
    @abab-rh8rv 2 ปีที่แล้ว

    Yene fikiroch setamro eko❤️❤️❤️❤️❤️betam betam wededddddddd❤️❤️❤️😍😘😘😘

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 2 ปีที่แล้ว +5

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የሁላችንም አላህ የልብ ጓደኛ መልካም የሆኑ ይስጠን ግን እኛንም መልካም ጓደኞች ያድርገን ተናፍቃችኋል እረ አትጥፉብን ነብሎሎ🥰🥰

  • @emnetasmare9169
    @emnetasmare9169 2 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ መኪየ በሳቅ ገደልሽኝ አዲሱ የዶሮ አገነጣጠል ይመችሽ መኪየ 👍❤️❤️❤️

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +15

    የመዳም ቅመሞች እኛም ለሀገራችን በቅተን ፋ ብትን የምንል አላህ ያድርገን

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹ አዲሱ እንግዳም እንኳን ደናመጣ ቆንጆውች ናቹ

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873 2 ปีที่แล้ว +14

    እናንተ ሳይ መቐለ ያሉ ወንድም ና እህቶቼ አስታውስና አለቅሳሎ በናፍቆት ልሞት ነው

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 2 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ የኔ እህት እነዚህን ፖለቲከኞች የስራቸውን ይስጣቸው ነጣጠሉን እኮ እግዚአብሔር አምላክ አንድ የምንሆንበትን ግዜ ያምጣልን

    • @hayatyasin3873
      @hayatyasin3873 2 ปีที่แล้ว

      @@senayetedema5238 Amen Amesgnaloh❤❤❤

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ ውድ

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮዋ ባትሞት አረ ተውኝ አላሳዝናችሁም ምትል ይመስለኛል አሠቃያቿት እኮ

  • @zikraweluewatube7981
    @zikraweluewatube7981 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ፎቃወቼ እኮን ሰላምመጣችሁ ነባየ መክሊት በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ነቢል የአራዳ ልጅ ምች ነው ምወደክ😘🇪🇹🇪🇹ሁላችውም ትመችኛላችው

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 2 ปีที่แล้ว +11

    ለምን የሞተ ዶሮ ያለችዉ ልጅ ትዝ አለችኝ አይ መክሊትዬ ሞያ ወፍ የለም 😂😂😂🤭🤭🤭 እወዳችኋለሁ 🥰🥰

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ቲክቶክ ላይ የሞተ ዶሮ እንጨምራለን ያለችው ልጅ ትዝ አለችኝ

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ማሪያም እንዴት እደሳኩኝ በተለየ ዘይቶ😁😁😁😁😁

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 2 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂ተፋፍረን ነው እንጂ ሁላችንም አብደናል 😂🔥

  • @Firehiwot2
    @Firehiwot2 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር ናፍቃችሁኝ ነበር🥰🥰 መቅዲንም ጥሩልን

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
    @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 ปีที่แล้ว +5

    መላላጫ ነው ማላገጫ አላለም🤣 ስንቴ የኔ አዝግ 😘

  • @tumeboru1226
    @tumeboru1226 2 ปีที่แล้ว

    the way he stoodup zeytu sfes says everything about the current zeyt situation

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
    @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ስወዳችሁ መክሊት የኒ ፍልቅልቅ 😁❤️❤️🥰🥰🥰

  • @zaruali3800
    @zaruali3800 2 ปีที่แล้ว

    Meklit ya ewunet balmoya nesh damo ya dorowu ya qeld newa? Ejesh yibarek yane saqita

  • @meammea9947
    @meammea9947 2 ปีที่แล้ว +23

    ወላሂ በፍቅር ነው እምጠባበቃችሁ ልዩ ናችሁ እኮ አላህ ውደታችሁን እስከመጨርሻው ያድርግላችሁ😍😍😍♥

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ እድስ ነኝ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

    • @ኦክትሀሠንነኝ
      @ኦክትሀሠንነኝ 11 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ፋቅርአንድነትአላቸውግንእደትእሱሙስሊምነው እደትስጋአብሮይበላል

  • @kidistshif8845
    @kidistshif8845 2 ปีที่แล้ว

    bela yeza sechefer ene kezi tefahu aaaa😂😂😂😂😂 am loving you guyss

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጦች እንካን በሰላም መጣችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል አትጥፉ መክሊት እብዶ ያምርብሻል

  • @mamashows7815
    @mamashows7815 2 ปีที่แล้ว +2

    I'm really so proud all of you 💗 i wish all Ethiopia people can be like all of you,

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 ปีที่แล้ว +3

    ሞቼ ነው የምወዳቹ የሳቄ ምንጮች ውይ ግን መቅዲስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ አድነታችሁ ደሥሥሥሥ ይለኛል
    እረግጥ ብዙ ትግል አለው አድ የሌላውን ባህሪ ችሎ መኖር ትልቅ መፀዋትነት ያሥከፈላል
    ነቢል ሥት ፀጉር ረግፎ በላችሁ ምግቡላይ
    ሥትሠራ እየበተነች ፀጉሯን
    ክክክክ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +9

    ፓ ሩዝ
    መቅዲስ ቆይ 💝የቤቱ ድምቀት ነቢሎ መክሊት ናቲዬ ❤❤

  • @abelterefe8766
    @abelterefe8766 2 ปีที่แล้ว

    Nebilo betam tefaheben eko videohen eyetebeku neber lemanegnawem enkuan temelesk

  • @manvip5142
    @manvip5142 2 ปีที่แล้ว +25

    ግን እናተ ልጇች ለምድነው የምጠፉት እናተ ሳይነው ፈገገ የምለው 💗💖💕💓💖💖💖

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @manvip5142
      @manvip5142 2 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እእሽሽ

  • @amenumarkon6839
    @amenumarkon6839 2 ปีที่แล้ว +1

    I love this lady, Yamerbeshal. Keep going!!

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 2 ปีที่แล้ว +17

    ነቢሎ👌😘ማኪታታ ከኡጋንዳ በኋላ ብሶባታል😍😂🤣 ስወዳችሁ😍😘

  • @fnansebhatu5538
    @fnansebhatu5538 2 ปีที่แล้ว

    Ere nebaye busy nek adisu project yezehal belen new anyways welcome belenal tenafkachu neber you guys mesheti new yasamerachu bless u guys ❤❤

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 ปีที่แล้ว +6

    አሁንማ የመቅዲ እጅነው የናፈቀን እናንተ ብታላምጡም እኛነን የምንውጠው መክሊት የዶሮ አሰራርሽ ይለያል ቀለልነው ያርግሺው ሙያቸው ያልታየው መቅዲና ኢክሩ

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢክራም እሮመዳን ፍጥሮ ስርታ ነበር እኮ እሚደርስባት የለም ወንድሞም መስክሩላታን

    • @nesmanesma5980
      @nesmanesma5980 2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በቃ ቪድዮውን አላየሁትም ይሆናል በጣም ስለምወዳት እኮነው ደጋግማ ብትመጣም ስለማይሰለቸኝ ነው መቅዲ ግን ትክክልነኝ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዴት ጠፍታቹ ነው ቆይ ነቢሎ እደዚማ አትጥፉብን የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ ከምንም ነገር የፀዳቹ ጓደኝነት መልክ ቢኖረው እናተን ነበር ሚመስለው አላህ አይለያቹ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት መክሊትዬ ቁጭ ያረብ ሀገር አገነጣጠል 😀😀😀😀 አሰደዚ ነው ምገነጣጥለው ብቻ አላህ ይጠብቃቹ ከዚ በላይ ፍቅሩን ይጨምርላቹ

  • @beba_wossen_assefa7129
    @beba_wossen_assefa7129 2 ปีที่แล้ว +11

    መክሊት ያለችበት ድምቀቱ

  • @kebroncheru2169
    @kebroncheru2169 2 ปีที่แล้ว

    Zare dmo endet feta endadergachugn😁😁..fikerachun yabzaw!!❤❤

  • @yutichannel5334
    @yutichannel5334 2 ปีที่แล้ว +6

    I love this family ❤❤❤😍😍

  • @medinaredi6964
    @medinaredi6964 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene mar meklitye teleyalesh yene konjo🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ነባ ሴት ወንድሞች እየበዙልን አይደል እዴ አረ ሙያያያ እኔ ለሁለት ወር የሼፍ ዮሀንስ እረዳት እንድትሆኚ ወስኛለው ዳይ 🍜🍝

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩፑ እስከ ጥግ ፍቅር ነው ግን ምን ይደረግ መፖሰት እየቀዘቀዙ እንጂ !ሌላ ቻነል ቺት ከመድረጋችን በፊት ነቢሎ ፖስት ፖስት ፖስት እያለን ነው ።

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +5

    መክሊትና ነቢል ሲገናኙ ድምቅምቅ😂😂😂

  • @zeynebali7287
    @zeynebali7287 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዃን በሰላም መጣቺሁ ነብሎ
    😅😅😅አረመቅዲ
    ደስ ትላላቺሁ ወላሂ

  • @bahar_tube
    @bahar_tube 2 ปีที่แล้ว +4

    መርሀባ❤️😍የፍቅር ሰዎች

  • @susuye841
    @susuye841 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂ወይ መክሊት የኔ ቢጤ ነሽ ምኑ ከምኑ እንደ ሚገባ አላቅም

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @weynki3460
    @weynki3460 2 ปีที่แล้ว

    Mekilu bring ur bag my konjo

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +5

    መክሊትዬ ❤የአባቴ ❤❤ልጅ ዉድድድ ናቲዬ ❤❤❤ሁላችሁም ዉቦች መክሊት እንዳትወጣ በቃ ነቢሎ አብራችሁ ትሁን በቃ ❤ጌታን 💝💝💝

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ friendship🥰

  • @kebronwegayehu4978
    @kebronwegayehu4978 2 ปีที่แล้ว +3

    Eweshhhhhh des setlu😩❤❤❤

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 2 ปีที่แล้ว +1

    ምግቡ ዋውው ግን እንዴት ሁሉም ባንድ ሚበሉትኝ

  • @aki-yeenatua7042
    @aki-yeenatua7042 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁላችሁም አንድ ላይ ኑሩ.... ነባ,መቅዲ,ናቲ,መክሊት,አቤል...,,....ሌሎቹም

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 2 ปีที่แล้ว +2

      አቤልማ ተገንጥሏቸው የለ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦችዬ ስወዳቹ ፍቅራቹን ያብዛው መቅዲና ኩኪ ኤክራም ሁላቹም ተመልሳቹ ኑ ደግሞም ብዙ አትጥፉ ፍቅራቹ ሲያስቀና አቦ ዝህ👍👌👌👌👌👌👌

  • @salammm4605
    @salammm4605 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢሚወዳቹ 🥰🥀ግን ሌሎችስ የት ናችው 🤔
    መቅዲ❤️
    አብዱ❤️
    አቤል ❤️
    ሁላቹሁም አንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ታምራላቹ🥀🥀❤️🥰

    • @amenisha4798
      @amenisha4798 2 ปีที่แล้ว

      abel wetuwal kejemaw
      😂😂

    • @salammm4605
      @salammm4605 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ ለምን 🤔

  • @mahleteyasu464
    @mahleteyasu464 2 ปีที่แล้ว +1

    Begugut eyetebekwachu nbr ufff sewedachu eko ❤❤❤❤❤

  • @lulitalemayew9082
    @lulitalemayew9082 2 ปีที่แล้ว +5

    መክሊትዬ የኔ እብድ መጠሽልኝ 😍😍

  • @rozaasrat9673
    @rozaasrat9673 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደና መጣችሁ መቅዲስ ነቢሎ

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለዘይት መክሊት ለፍርድ ትቅርብልን

    • @Habi8999
      @Habi8999 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @ediedenyegeta356
    @ediedenyegeta356 2 ปีที่แล้ว

    betu betam #yamiral bale 2 megnta sint yikrayal

  • @meazabeyene9628
    @meazabeyene9628 2 ปีที่แล้ว +6

    You guys are so funny 😂

  • @henocktube
    @henocktube 2 ปีที่แล้ว

    Wow all videos I love it God bless you all

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 2 ปีที่แล้ว +3

    ስዎዳቹ ከልቤ በነታቹ አትጥፉ መቅድንም አምጦት
    እዴት እዴ ምታዝነኑን እኮ ❤❤❤❤😘😘

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @erbotube8113
    @erbotube8113 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ክፉውን ሁሉ ያርቅላቹ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 2 ปีที่แล้ว +5

    ነቢሎ በአላህ ሁልግዜ ኑ ናፍቃቹኝ ያለፈ ቪውቻቹ ነው ደጋግሜ ማየው😭😭😭

  • @PoPo-zt5ly
    @PoPo-zt5ly 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ እብዶችናችሁኮ ግን በጣም ነው እምወዳችሁ በተለይ ነቢሎ

  • @mery.21st
    @mery.21st 2 ปีที่แล้ว +3

    How I made the 18 minutes into an hour going backwards a thousand times...

  • @abebabahirutegegni1044
    @abebabahirutegegni1044 2 ปีที่แล้ว

    Wayne gen endet nw yemwedachu meklitiye🥰🥰🥰🥰

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 ปีที่แล้ว +4

    ምናለ ፖለቲከኞች ከናተ ፍቅር ቢማሩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AaAa-cq4qx
    @AaAa-cq4qx 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በጣምም ታዝናናላችሁ ዘነበች ዘነበ አላለም

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 2 ปีที่แล้ว +4

    Our painkiller, thank you, God bless u!!

  • @mohamedbrikeyta6230
    @mohamedbrikeyta6230 2 ปีที่แล้ว +2

    the influencer I love from Djibouti🇩🇯 and I don't know the language but I'm learning little👌🏼🤲🏽🤲🏽

  • @meremebrahim6127
    @meremebrahim6127 2 ปีที่แล้ว +4

    ቆይመቸይሆን ኮሜትሰጥቸላይክየማታረጉኚ

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 ปีที่แล้ว

    Wayiii sawadachuu 🤓🤓🤓🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍
    Nurulunaa yaneee qojo