የጫካ ቆይታችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • #Ethiopian #nebilnur #Subscribe
    Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
    ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    MEKDIYE - / mekdiyee

ความคิดเห็น • 817

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +170

    እንዴት ናችሁ? 🙌
    INSTAGRAM instagram.com/nebilnur/

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 3 ปีที่แล้ว +118

    ይህን ጀማ በፍቅር ነው። የምወደው ስታምሩ በዘር በሀይማኖት ለምትባሉ ይሄን ግሩፕ እስኪ እያያችሁ ልብ ግዙ ፍቅር ብቻ💚💛❤💪✊

  • @fatumafatuma5647
    @fatumafatuma5647 3 ปีที่แล้ว +185

    በጣም ደስ ትሊኛላችሁ በአሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ጎደኛ ማገኘት ከባድ ነው

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว +1

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በsubscribe እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን

    • @henokezt
      @henokezt 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለሀገራችን - የኢትዮፒያ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቃት
      ቸር ወሬ ያሰማን - ኢትዮያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️❤️❤️👍👈

    • @omosamatube
      @omosamatube 3 ปีที่แล้ว

      አሰላም አለይኩም እራህመቱላሒ ዉበረካቱ ብቅበሉ እኔምጋ 🇪🇹

    • @ephygeze2449
      @ephygeze2449 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/q4HbTQP3_mU/w-d-xo.html

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 3 ปีที่แล้ว +234

    የዝንጀሮዉ ክራር የተመቸዉ 😂 ያዢልኝ ቀጠሮ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 3 ปีที่แล้ว

      እኔ😂😂

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      @@adenhabeshawit7767 ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እመልሳለሁ

    • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
      @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

      @@hanimametube3605 ኧረ አለን እንኳን ተጠይቀን

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ እሺ የኔ ቆንጆ ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው

    • @De-tj1vk
      @De-tj1vk 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 3 ปีที่แล้ว +46

    ስታምሩ እኮ ሁላችሁንም ውድድድ መቅድዬ የኔ እንዶሚ ፀጉር

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እመልሳለው

    • @nemo2551
      @nemo2551 3 ปีที่แล้ว +1

      ቀቅለህ ብላው😂

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      @@seadatube42 ነይ ውዴ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @yeahunuyebase7515
      @yeahunuyebase7515 3 ปีที่แล้ว +1

      Migbikin ateresam aydel

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 3 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ እኮ በማርያም ሁላችሁንም ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን 🙏

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 ปีที่แล้ว +33

    ከሰበር ዜና እና ከመሰበር አውጡን እስቲ ምርጦች። ተሰብረን አለቅን ዘንድሮ

    • @user-dd3qq7zi7e
      @user-dd3qq7zi7e 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ አሁንስ ሰበር ዜና የሚለው ቃል አስጠላኝ የት አባቴ ልህድ ወላሂ ተሰባብረን አለቅን ባድፊቱ እዛው ሀገር ያሉት ይሻላሉ ነጋ መሸ ሰብር ዜና ነው አሁንስ ድክም ብሎኛል ያረብ አተ ከይር ነገር አውርድልን

    • @medahewa8226
      @medahewa8226 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

    • @ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
      @ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ኡፍፍ 😢😢😢😢😥😥😥

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለሁ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-dd3qq7zi7e ነይ ማማዬ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @adeya7161
    @adeya7161 3 ปีที่แล้ว +18

    Their friendship is gold !

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +7

    በጉጉትነው የምጠብቃችሁ በርቱ በሂዳችሁበት ሁሉ ድግልማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅርራችሁን ታብዛላችሁ አሜን

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ታምራላችሁ ታድላችሁ በሀገራችን ለይ ፎ ብትን የምትሉ 💚💛❤️

  • @zeahrahassen7546
    @zeahrahassen7546 3 ปีที่แล้ว +2

    ነቢል አንድ እውነት የሆነ ሃቅ ልምከርህ ወላሂ አሁን ላይ ያለህበት አህዋልህ አያዋጣህም ከሴቶቹ ጋር ያለህ ንኪኪ አላህ ዘንድ ምን ያክል ቅጣት እንዳለው አውቀህ የፈጠረህን አላህ ብትፈራ ላንተ ጠቃሚህ ነው በተረፈ ሃገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን 🙏

    • @fatimasultan4077
      @fatimasultan4077 3 ปีที่แล้ว

      ትክክልነሽ እህቴ አላህ ሂዲያ ይስጠን ማለትነው አው አላህ ሰላም ያውርድልን ያረብ

    • @fatimasultan4077
      @fatimasultan4077 3 ปีที่แล้ว

      ትክክልነሽ እህቴ አላህ ሂዲያ ይስጠን ማለትነው አው አላህ ሰላም ያውርድልን ያረብ

  • @ggalacs13
    @ggalacs13 3 ปีที่แล้ว

    ነቢል በጣም አበዛሀው ዛሬ ላይ ቢጨበጭቡልህ ነገ በዛች በጭንቋ ቀን ከፈጣሪ ጋር አይሸማግሉህም ሀታ ከሌሎቹ ብሰህ አረፍክ ማለት የቃላት ንግግርኮን አመርጥም የብልግና ቃላቶችን ነው ይበልጥ የምትጠቀመው ከሴቶቹም ጋር የከሌሎቹ ወንዶች ይበልጥ አንተ ነህ የምትላፋው ለሰው ልጅ አደብ ከምንም በላይ ክብር ይሰጠዋል ሀይማኖትህ ደግሞ ሰለ አኽላቁል አደብ በደንብ ያስተምራል በደንብ ተማር ጥቅሙ ይበልጥ ለራስህ ነው

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +23

    ኡፍፍፍፍ እኔ ብያንስ አንድ ቀን ተዝናንቼ ብሞት አይቆጨኝም ነበር 😭😭😭😭

    • @astergizat7652
      @astergizat7652 3 ปีที่แล้ว

      አይዛሽ 🙏🙏

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      እኒም

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ሠው ሠውባገሮላዩ እንደዚ ደሥታ ይመቻችሁ ወንድሙቼ እእቱቼ እኛ ሠው አገር ሥንቱ አየን

    • @ጽዮንአክሱም
      @ጽዮንአክሱም 3 ปีที่แล้ว +1

      ቀን አለው ቀና ያደርጋል እግዚአብሔር
      አይዞሽ

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 3 ปีที่แล้ว +73

    እናተን ባየዉ ቁጥር የማላቃቸዉ ጓደኞቸ ይናፍቁኛል😌

    • @astu4737
      @astu4737 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ እደኔ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      ነይ ውዴ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      @@astu4737 ደምሪኝ ማሬ በቅንነት እመልሳለው

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      @@HirutHirut-wz5oo ደምሪኝ ማማዬ

  • @tsegenetmedia6822
    @tsegenetmedia6822 3 ปีที่แล้ว +10

    በዚህ ሳምንት እስኪ በየ ቀኑ ልቀቁ ነባ መቅዲ መክሊትየ አቤላ ሁላችሁም በየዩቱባችሁ በየሰአቱ ዘና አድርጉን በጭንቀት ልንፈነዳላችሁ ነው ስደት ላይ ያለን እህቶቻችሁ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስስስ ትላላችሁ
    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!!

  • @amirberihu7267
    @amirberihu7267 2 ปีที่แล้ว +3

    Part 2 binorew arif new coz I love watching having fun in forest and hiking too with best friends ❤ and you guys keep love each other

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 ปีที่แล้ว +4

    አይቼው ተማለስኩ ወይኔኔኔኔ ሀገሬ ስታምር የራቢ ሰለሙን አምጠልን ኢለሂሂሂሂ ኢሄንን ዘራኝነት አጥፈልን ያራቢቢቢ😭😭😭

  • @mekdeskinfe6138
    @mekdeskinfe6138 3 ปีที่แล้ว +4

    ሞትኩ በሳቅ ክራር የገባለት ዝንጀሮ 😂😂😂😂ያዢልኝ ቀጠሮ 😂😂😂😂ስወዳችሁ እኮ ሄሎሎሎሎ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ayelegebremariam5263
    @ayelegebremariam5263 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እውነት ። እናትዬን የሚገርም ማለት ነው ጀማ ናችሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ የነዚህ እንቁ ኢትዩጵያን ልጆች እንደኔ ፍቅራቸዉ ደስ የሚሏችሁ ብቻ በlike ግለፁልኝ

  • @jemilayoutube6333
    @jemilayoutube6333 3 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክክክክ ወይኔ እናተ የምረጦች ምረጥ ናቹሁ ኢክራም ብተትኖር ደግሞ የበለጠ ነበር

    • @NageietNega
      @NageietNega 3 ปีที่แล้ว

      Wawu dase telalchu

  • @astu4737
    @astu4737 3 ปีที่แล้ว +34

    ነቢል እናንተ ነው የጠፋችሁት ወይስ እኔ ነኝ የጠፋሁት ተናፍቃቹዋል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ቤተሰብ ሳይ አገሬ ይናፋቀኛል ፋቅራቸዉ ደስ ሲል አቦ ሁላችሁም ሙስሊሞች እደነቢል ሁኑ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +5

    የት ነው ግን ይሔ ፓርክ ሲያምር. ኢትዮጵያ💚💛❤ ሀገሬ እኮ ስታምር. ክፍሽን አልስማው

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @luckysole7345
      @luckysole7345 3 ปีที่แล้ว

      Suba

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላልል እግዚያብሄር. ኢትዮጵያ 💚💛❤ሰላም ያርግልን. 🙏🙏🙏

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሱባ ፓርክ በጠም ደስ የሚል ቦታ ነው እኔም አንዴ ሄጃለው በትምህርትቤት በጉዞ ብቻ ደስ ይላልም ያስፈራልም ብቻ ፋፋቴውን አለማየታችን ተናደን ነበር ከጓደኞዎቼጋ ደሞ የዝንጀሮ ክራር😂😂😂😂👌👌 አንደኛ ነው ነቢሎ

    • @omosamatube
      @omosamatube 3 ปีที่แล้ว

      አሰላም አለይኩም እራህመቱላሒ ዉበረካቱ ብቅበሉ እኔምጋ 🇪🇹

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹ ነበር ምችት ይበላቹ የአገሬ ልጆች ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁን ጦርነቱን ያብቃና መልካም እንድሰማ ያድርገን ፈጣሪ አሜን

  • @bezawitgirma184
    @bezawitgirma184 3 ปีที่แล้ว +5

    ነባየ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ኢትዮጵያ እናንተ ውስጥ ናት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 ปีที่แล้ว +2

    ቦታው ደስ ሲል የዝጆሮው ያስቃል

  • @ferdewsyeazizalij5818
    @ferdewsyeazizalij5818 3 ปีที่แล้ว +2

    Yeha jemea yeleyale melew bemknyat new nefff amet nurulgi 😍 😍 😍 😍 😍 😍

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
    @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ምትሉ ጎደኛሞች ስላማችሁ ይብዛ

  • @norannoran7262
    @norannoran7262 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ውድድድድ የማርጋችሁ አይለያችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዘር ከሃይማኖት የፀዳ ጀማ ኡፍፍፍፍ ስታምሩ ዉቦች ❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኩ በርቱ አትጥፉ

  • @daniboss7889
    @daniboss7889 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢሎ ይመችህ በርታ ትችላለህ 🙌🙌🙌👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ሚሚነኝስደተኛዋ-ከ9የ
    @ሚሚነኝስደተኛዋ-ከ9የ 3 ปีที่แล้ว +18

    ወላሂ ናፍቃችሁኝ ነበር በሰላም ነው የጠፋችሁት

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      ሚሚ ውዴ ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 3 ปีที่แล้ว

    የውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም ነው የሚወዳችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ💚💛❤🙏😘💋💕

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ጀማአ ፍቅር ናቸው ሰወዳቹኮ💗❤

  • @hananjed4696
    @hananjed4696 3 ปีที่แล้ว +1

    Nabli setamru wow mash alhe

  • @zacmamedia9541
    @zacmamedia9541 3 ปีที่แล้ว +7

    ሄሄሄሎሎሎ ትላለህ
    ነቢሎ ኧረ ተፈተሽ ነበር ይመችሽ ብሮ አሪፍ ቪዲዮ ነዉ ምሰሪዉ
    👈👈 እኔም ጋ ጎራበሉ

  • @fatimasultan4077
    @fatimasultan4077 3 ปีที่แล้ว +25

    ስምህ ያምራል አተም ታምራለህ ነገር ግን የምትሰራቸው ሰራዎች ሁሉ አያምሩም ከዱኒያ በፊት አኼራን አሰቀድም ወንድሜ

    • @ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ
      @ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ 3 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ሰዉን ከመንቀፋችሁ በፊት እራሳችሁን እወቁ ቲ😏😏

    • @ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ
      @ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ 3 ปีที่แล้ว

      እህትና ወንድም ተዋዶ ተፋቅሮ ተሳስቦ እሚኖርባት ሐገር ብትኖር እምየ ኢትዮጲያ ናት💚💛💖ስለዚህ ይሄን ማየት የማትፈልጉ ካላችሁ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ ኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነት ግን ለዘላለም ትኑር እናተ ብጠሉዋቸዉ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን ናቸዉ የነገዋን ኢትዮጲያን ያሳዮናል በፍቅራቸዉ ይኑሩልን እኛ እንወዳቸዋለን ዘረኝነት ግን ይጥፍ ይብነን አሜን።

    • @fatimasultan4077
      @fatimasultan4077 3 ปีที่แล้ว

      አቺን ማን ፈለገሽ የሱነው የጠየኩት እራሱ ይመልስ እዲው በማያገባሽ ነገር ጥልቅ አትበይ

    • @fatimasultan4077
      @fatimasultan4077 3 ปีที่แล้ว

      ሰለ ሀገር ማን አወራ አውቀሽ ተናገሪ እኛ ከሁሉም ነገር ሀይማኖታችን ነው ምናስቀድመው. ወዷ እህቴ

  • @qamriya7680
    @qamriya7680 3 ปีที่แล้ว +1

    Weste nachuh fekrun yabzalchuh Ethio Le zelalem tesak 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +1

    ታድላችሁ ስታስቀኑ
    አላህ ይጠብቃችሁ ሱሶቼ አብዱዬ ስለተለያችሁ አዝኛለሁ ግን ባለበት ሰላም ይሁን

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz 3 ปีที่แล้ว +1

    የኡነት የእናንተ ጎደኛ ብሆን ብየ ተመኘሁ በጣም ታምራለችሁ ውድድድ🥰

  • @royalneba5851
    @royalneba5851 3 ปีที่แล้ว +4

    😘😘በጣም ነው እምወዳቹ 😘 ከጋደኞቼ ጋር ብዙ ኣመታችን እንደናንተ ነው እምንዋደደው ሁለት ወንዶች ሰዎስት.ሴቶች ነን😘ኣንድላይ ስንውል ሰኣቱም ኣይበቃንም ነበር 😔ኣይኑ ይጥፍ ስደት ሁላችንም አለያየን😢😢😢😢😢😢😢

    • @hamdab1300
      @hamdab1300 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet Nw Enanet Neber Emenmeslewu 😘😘😘😘😘

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +2

    እደው ስታምሩ ፍቅራችሁ ከዚህ በላይ ይብዛ ❤❤❤

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 3 ปีที่แล้ว

      Ehete befetereshi ayteshi atelefi tebaberign beteseb hugn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mazamarid9260
    @mazamarid9260 2 ปีที่แล้ว

    Setamiruuu Ethiopiawnet yamiral fiqir yabzalchu wudddddd🇪🇹😘🇪🇹😘😘

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 3 ปีที่แล้ว +2

    _ከመሀከላች አንዲ ገራገር ልጂ አለ ስም አልጠቅስም😉🤐 ፍቅራችሁን ለዘላለም ያዲርግላችሁ_

  • @hermi243
    @hermi243 3 ปีที่แล้ว +4

    መቅዲየ ስወድሽ እኮ

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢሎየ ደስ ሲል መክሊትም አለች ኮቲቴያም😳😳 ነገር ትመቸኛለች

  • @ያራቲዩብ
    @ያራቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሩ ያምራል በነገራችን ላይ እናተ ቀረጣ ምታረጉበት ቦታ ሁሉ ውብ ነው በርቱ ግን ቦታው የትነው ሤቶች ደግሞ እባካችሁ እብርታችሁን እያሣያችሁ አትሂዱ ፈጣሪን ፍሩ ክርስቲያንም ወገኖቻችን ብትሆንም በተረፈ ውድድ ነው የማረጋችሁ በርቱ ነቢል

  • @hhfxghfc7418
    @hhfxghfc7418 2 ปีที่แล้ว

    ነቤሎ ሰላማችሁ ይብዛ 😘መክሊት ወሬሽ አይጠገብም 😁መቅድ ደግሞ ማለቃቀስሽን 😅እወድልሻለሁ 😋😁😁😀😀

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +14

    እነተን ባረገኝ ሞልቶ ላይሞላ በሰደት አለቀ ልጂነት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @ገኒነኝየእዮባእህት
    @ገኒነኝየእዮባእህት 3 ปีที่แล้ว +2

    ከምር እውነተኛ ጓድኛ ለካ አለ ሰታምሩ ፍቅሪን ያብዛላችሁ መችት ድልት ይበላችሁ ቀናሁባችሁ እመብርሀንን

  • @meraazuye994
    @meraazuye994 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢልየ ድብርት ላይ ነኝ ግን ደግሞ በፍቅራቹ ሞቼ ኣለው ምንድነው የማደርገው በጣም እወዳቹሁ ኣለው ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ፍቅራቹ የዘላለም ያርገው የፍቅር ኣምላክ ኣሜን

  • @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ
    @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    በናታቹ እዲ አትጥፉ ትናፍቁኛላቹ ነቤሎ ሀዩን ናፍቃኝ አለች ባአላህ አምጣት??????????????

  • @ኡምአብላ
    @ኡምአብላ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ፣፣🤩🤩🤩 መክሊት ደሞ ወይ ድምጽሽን በደንብ እንድንሰማው ዝፈኝ አልያም አቤል መስሎኝ ለነበረው ዝንጀሮው .........

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 3 ปีที่แล้ว

    አረ ወይኔ ደስ ስትሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ላንድ ቀን እራሱ ከፍዬ አብሬያችሁ ብውል ደስ ይለኛል

  • @okoo3056
    @okoo3056 3 ปีที่แล้ว

    Editing,....ye Guitar 🎸🎸🎸🎸 betam new yewededekut👍👍👍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +5

    መቅዲዬ 💋ፎንቃዬ 💋መክሊትዬ ❤️ዉድድድድድድ

  • @wineayele1213
    @wineayele1213 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይይ ስወዳችሁ አንድ ቀን አብሬያችሁ ውዬ በሳኩና እድሜዬን በቀጠልኩ😁😁😍❤

  • @hikmatube5356
    @hikmatube5356 3 ปีที่แล้ว +2

    ነቢል በጣም ነው የምትናፍቁኝ part 2 ይቀጥል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +5

    የምር ኢትዮጵያ ስገባ የናንተ አይነት ጀማ ናፈቀኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jonybegashaw7823
    @jonybegashaw7823 3 ปีที่แล้ว

    Aye mekilit abayenhe arife newe berchi good luck for ur future

  • @ኡሚጀነቲኡሚጀነቲ
    @ኡሚጀነቲኡሚጀነቲ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አቤልን እኮ ገና ሳየው ሳቄ የሚመጣው አቦ ቤትህ ይሳቅ ነቢል አቤል ባይኖር እኔጃ ፈገግታ ብዙ ነገር ይቀይራል ተመልካቾች ለአገራችን ዱዓ እንደራረግ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @sofyasofya2791
    @sofyasofya2791 2 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላሕ ሔት ታዝላለክ ምኑ ኘው ፈጣሪየ የኒካሕ ሚሥቱ አደረጋትኮ ጀግሞ ሙሥሊምነው አላሕ ይሕዲክ በስ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 3 ปีที่แล้ว

    ጉድ ለካ አገራችን እደውጭ አገር ናት መሰሻ አላህ ብያለሁ የምር ደስ ብሎኛል

  • @simeonabiy1861
    @simeonabiy1861 3 ปีที่แล้ว +1

    Mekdi love you you know she loves you.

  • @hareghg8404
    @hareghg8404 2 ปีที่แล้ว

    Betam betam des tilalahuchu hulachum fetaty ayleyayachu

  • @rozaprehan6647
    @rozaprehan6647 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ምን አለበት ሁሉ ሠው እንዳናተ ቢረገው ስወዳቹህ ከምር ቃላት ያሰኛል ለመግለፅ

  • @4hlam
    @4hlam 3 ปีที่แล้ว +3

    Nebil y r u making us wait for toooooooo long!!

  • @neimaedries9444
    @neimaedries9444 3 ปีที่แล้ว +42

    ስጠባበቃቹ ነበር ቪድዮ ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ሆ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      ነይ ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว +1

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በsubscribe እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን

  • @beza978
    @beza978 3 ปีที่แล้ว +2

    How much I love you guys!!❤❤❤

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደኔ ይሄን ቤተሰብ እሚወድ

  • @maeregmulugeta706
    @maeregmulugeta706 3 ปีที่แล้ว

    Lk nw nature is z best yemechachihu👏👏

  • @tsegiayesxeia9888
    @tsegiayesxeia9888 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ነቢሎ ሰፈሪን ስላሳየከኝ ደስ ብሎኛል ዘና በሉ ስታልፉ ታድያ ጎራ በሉ

  • @abudamena9327
    @abudamena9327 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዶች ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቤል ደግሞ ፈረሱ ላይ......... እዴት እዳሳቀኝ

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ስደተኞችም በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና እንደዚ ፈታ የምንል ያድርገን

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 3 ปีที่แล้ว

    Weyine das silu be geta egzabiher fikirachun yabzalachu

  • @እማየበጣምነውየምወድሽ
    @እማየበጣምነውየምወድሽ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎደኚነታችሁ ግን ያስቀናን

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      እውነተኛ ጎደኛ እንደዚህ ነው አቦ ይመቻችሁ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅራችሁንያብዛላችሁ እሥኪማነውያገራችንሠላምየናፈቀው ጌታሆይያገራችነንሠላምና ፍቅርሥጠን🙏🙏🙏🙏

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew7595 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቂጥማ በሽንት ጨርቅ አሮ ነው አለ ነቢል ክክክክክክክክክክክክክ ሞትኩ በሳቅ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @seblerobi6450
    @seblerobi6450 3 ปีที่แล้ว

    Yete new benatachew samere love you ole

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መሸአላህ ጎደኝነተ ደሥ ሢል ሤሥቀና አይለያችሁ

  • @semirasmart9881
    @semirasmart9881 3 ปีที่แล้ว

    Weddd bemayalekewe menale yehagere selam eanaten aytewe bimaru behaymanote migadelute bebehare migadelute eanate lehulum temesalete nacu wellhi betam new mewedacu allhe yechmerelacu nebilo😍😍😍😍😍

  • @rahmaxxxx1598
    @rahmaxxxx1598 3 ปีที่แล้ว +3

    Tolo tolo sirulun beterefa wedachuwalaw

  • @fuadshamil1125
    @fuadshamil1125 3 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ ሁላችሁም በጣም ሲዲዬ አየተንሸራተተ ነው መኩ ዋው

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፈቃችሁኝ ነበር ነቢሎ😘

  • @user-wn2bx4zn7h
    @user-wn2bx4zn7h 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስታምሩ ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ 💗💗💗

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว

    ሔሔሔሔሔሔሔሎ ይሰማል ነብሎ እህትህ የለችምሳ ዛሬ
    ሀሪፍ ቆይታ ነው ይመቻችሁ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 3 ปีที่แล้ว

      መቅዲዬ ደምሪኝ ማሬ በቅንነት እመልሳለው

  • @sosnataye9727
    @sosnataye9727 3 ปีที่แล้ว

    nebiloo ...pleas tell us where it is

  • @bellatsega7451
    @bellatsega7451 2 ปีที่แล้ว

    betam tamralachuh abo ymechachuh 💚💛❤

  • @firefeleke134
    @firefeleke134 3 ปีที่แล้ว

    yena wedochi taftachu nabri sewdachu bafkir naw ebidochiya ❤

  • @nejibaki9912
    @nejibaki9912 3 ปีที่แล้ว +1

    መክሊት እብደቷን ስወድላት

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 ปีที่แล้ว +2

    ነቢሎዬዬዬዬዬ ወላሂ ናፍቀችሁኝ ነበር በቲክቶክ እየያሗችሁ ነበር ወላሂ ዊዊዊዊ ፎንቃ ሊይዘኝ ነው ማሰለኝ ብርድ ብርድ እያለኝ ነው🙄 ነቢሎ አዝግ ቁጭ እንደ በሉካዬ አተራጅም ተስራጀለህ እንጂ😂😂

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስላም መጣቹህ ምርጦቸ

  • @እሙማሂር-ተ4ፈ
    @እሙማሂር-ተ4ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    አዝግ ሁላ አቢል ውስጤ ኖ

  • @emebetmogesse6129
    @emebetmogesse6129 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዶች ለኔ
    አደኛናችሁ❤❤❤
    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 3 ปีที่แล้ว +1

      Ehete befetereshi ayteshi atelefi beteseb hugn tebaberign🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 3 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ ሥታምሩ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሁላቹም በጣም ነው የምታምሩት

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl 2 ปีที่แล้ว

    የኛ አበሳ ቁርስ በልቶ ሚሳ የት ልብላ ሚል አሺቃባጭ ሀተማሱር ድመያቹ አጭር ነዉ