ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀግና ሰዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ አለነኢመተል ኢሥላም ኢሥላም የሚያሥተማረን ይህኑኑ ነዉ አሏህ ይጨምረለት
አይዞችሁ ወገኑቼ አላህ በተሻል ይትካላችሁ ዋናው የሰው ሂውት አለመጠፋቱ ነው😢😢😢
ይህ ሁሉ አዳጋ. የሰው ሂወት አይጠፍም ብሎ ማሰብ. ሞኝነት ነው ፍቅ ላይ እራሳቸውን ለማዳን. የወረቀሩ 4ሰዎች ሂወታቸው አልፍል.
😢😢😢😢😢😢አይ መከራ@@Enatnshwubet
አሚንያረብ
አላህ በተሻለ እርዚቅ ይተካችሁ የኔ ወንድም ዱኒያ ይቺው ናት
በእምነቱ የጸና ሰው እንዲ ነው ምንም ቢመጣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንዴት ደሰ ይላል ተሰፋውን እግዚአብሔር ያደረገ አይዞአችሁ ይኽም ቀን ያልፋል
ተመልከቱ ያጀመአ ይህ የዱኒያ እሳት ነው የጀሀነቡን እሳት ሶስት ሺ አመት የተቀጣጠለው እንደት እንሆነው ይሆን አላህ ከጅሀነብ እሳት ይጠብቀን ያረብ ንብረታችሁን ያጣችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ ያረብ
አሚን
😢😢😢መርካቶዬ የኛ የድሃዌች እናት😢አብሽሩ ወገኖቻችን ባለን አቅም እንተባበራችዋለን አላህ❤የቀደረው ነው የሆነው እንኳንም እይወታችሁ ተረፈ ንብረት ነገ ይተካል
Yes, we will
የኔ ወንድም ሀሩን ሰኢድ አብሽሪ ለኸርይ ነው ሀቢቢ አሏህ የተሻለውንም ሪዝቅ ሀላል የሆነውን የተሻለውን ይወፍቅህ
እግዚሀብሄር አዋቂ ነው ።እግዚሀብሄር ይመስገን ።አይዟችሁ እንኳን እናንተ ተረፋችሁ ንብረት ነገ ይተካል በእምነታችሁ ፅኑ ቤተስቦቼ።
የኔ ወድም አሏህ የበለጠው ይተካችሁ አወ ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያመሰግናል ምክንየቱም እሱ የቀደረው ነዉና እሚሆን አልሃምዱሊላህ የበለጠውን ይካችሁ ወድሞቸ ወገኖቸ ሀቂቃ በጣም ነው እሚያሳዝነው
እግዚአብሔር ይተካችሁ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንኳንም እናንተ ተረፋችሁ ፈጣሪ የበለጠውን ይተካችሁ ወገኖቸ በቃችሁ ይበለን ሰላምን ፍቅርን ይላክልን
አሜን አሜን አሜን የሀገሬ ስዎች የመርካቶ ስዎች እግዚአብሔር አምላክ የተሻለው ይስጣቹ ክርስትያን ና ሙስልም ወገኖቼ አይዞቹ አምላክ የአምሮ የልቦና መረጋጋትን ይስጣቹ ስላም ሁኑ እናተ የጠፋውን አምላክ ከስላም ጋር ይተካላቹ አይዞቹ ወገኖቼ❤።
መመረጥ ነው በዚ ሰአት ይሄንን ቃል መጠቀም
በጠም 😢
የጨርቆሰ ሱቅ ሲቃጠል የልጅነት ቁሰላችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሁን ይሄን ሳይ የጨርቆሰ ሱቆች ቃጠሎ ትዝ አለኝ አባቴ አላህ ንብረቴን ወሰዶ ህይወቴን ለልጆቼ አተረፈልኝ ይል ነበር😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፍል
ወገኖቼ አይዞአችሁ ፈጣሪ የተሻለዉን ይስጣችሁ!!!
አይዞአችሁ ፈጣሪ የሚተካውን ነው የወሰደው የማይተካውን የናንተን ህይወት የታደገ ፈጣሪ ይመስገን
ያሳዝናል ፈጣሪ ጎዶሏችሁን ይሙላላችሁ የአንዳንድ ሰው ብስለት የአስተሳሰብ ልክ ያስገርማል ከኔ ይልቅ ለሌላ አድርጉ ያለውን ሰው አለማድነቅ አይቻልም።
በጣም ማሻ አላህ 😢
አልሃምዱሊላህ ነው ለሁሉም ነገር አላህ ይሰጣል ይነጠቃልም ያአላህ ወሳኔ ነው
እግዚአብሔር የበለጠውን ይተካህ ወንድሜ
አይዞችሁ ወንድሞቸ😭 በተሻለ ይተካችሁ ላሀወለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ወገኑቸ አላህ ፃናቱን ያስጣቸዉ ንብረት ያተካል ሰዉ ደህና ከሁነ
አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ይሠጥሀል
አላህ በተሻለው ይተካላቸው እንኩዋንም ሰው ያልሞተ መፅናናቱን ይስጣቸው
የወንድሞቻችን ንብረት በመውደሙ አዝኛለው አላህ የተሻለውን ይተካላቸው አላህን አመሥግኖ ተጎጂው ወድማችን ማሻአላህ ብያለው ልክነው አላህ ተለፈተና ይሆናል ሲሰጠን መደስትእዳለብን ሁሉ ሲጠፍብንም ማመሥገነው አላህይርዳቹ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፍ አያሰማን አሜን 🎉🎉🎉
😭😭💔 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በቃችሁ በቃችሁ በለን እግዚኦ 💔
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አላህ ይሄን አደጋ ያመጧው ለኽይሩ ነው አይዞን ውገኔ😊
የሰውን ነበስ ሰው እየነጠቀ በዘሩም በምኑም ምድርን አስጨነቀ የወንጀላችን ግዝፈት እንደኛ ወንጀል ሀጢያት ጌታችን አላህ ታግሶናል ግን በጥቂቷ ምልክት ወይም ደወል እዬሰጠን ነው እኛ ማስተንተን አልቻልንም እንጅ በመሬት መንቀጥቀጥ በጎርፍ መጥለቅለቅ ግን አሁንም ቆም ብለን አናስብም የፈጠረንን ጌታ አናስታውስም ይች ቲንሿ ነገር ነች ምልክት እንደኛ ወንጀል ግዝፈት ታጊሽ የሆነ ጌታ ስለሆነ እንጅ ምድር ን ይገለብጥ የለ እንደ ወንጀላችን ጥቂቷ ምልክቷን እንኳን መቋቋም አቃተን ጌታዬሆይ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት ማረን እኛ ደካማ ባሮችህ ነን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በቃችሁ በለን ያረብላአለሚን አንተ ሩሩረሂም የሆንክ ጌታ ነህ ያአላህ ያረሂም ያቀዊይ የጀባር ያረዛቅ ያከሪም አንተ ማረን አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ያዘልጀላሊ ወል ኢክራም 🤲🤲🤲😥
አሚን አላሁማ አሚን
የጻፈውን አይቼው በጣም ነው ያለቀስኩት በጣም የሚገርም እይታና ጥንካሬ ነው አላህ ለሁላችሁም በተሻለ ይተካችሁ
የኔ ምርጥ ወንድሞቼ ደሞቼ አላህ በተሻለ ይቀይርላቹ አብሽሩ የዱንያ ፈተና ነው አላህ ፅናቱን ሰጥቶ በተሻለ ያስደስታቹ
አይዞን እንኳን በህይወት ተረፋችሁ
ሱበሀን አላህ አቤት ኢማን ማሻ አላህ እንደት ያለ ኢማን ቢሰጥነው አልሃምዱሊላህ አለ ድነኢስላም አላህ የበለጠ ይስጣችሁ ያረብ
አሏህ የተሻለዉን ይተካችሁ ወገኖቻችን 💔💔😢😢
ድቅ መልክት ያስተላላለፍ ለኔ ሳይል ለሌሎች ምያስብ አስተዋይ ጀግና
وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰلِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰتِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ ١٥٥ ሰውዬው ወይም ወንድማችን ያስተላለፈው መልክት ትክክል ነው አሏህም እድህ ይላል እላይ እዳስቀመጥኩት በርግጥም እነፈትናችሁአለን እናንተ ባሮቼ ሆይ እሱም በምንድነው በሆነነገር በፍራሀት በርሀብ ከገንዘብ በመቀነስ ከነፍሳችሁ ማለትም በሞት የምንወደውን ቤተሰብ ሊሆን ይችላል ከአዝመራም እንፈትናችሁ አለን አለ ከዛ ቀጥሎ ምን አለ በዚህ መልኩ የተፈተኑትን አበስራቼው ይላል ይሄ ሁሉ መከራ ሲደርስባቼው እኛ የአሏህነን ወደእርሱም ተመላሾችነን የሚሉትን ይላል
እግዝአብሔ ይርዳቸው እንጂ......
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ስብእና እና እምነት ያለው ስው ።
😭😭😭አይዞአቹ ወገኖቼ ይህንንም እናልፈዋለንእግዚአብሔር አይሳሳትም ምክኒያት አለው 😢የበለጠ ይተካላቹ እኳን ህይወታቹ ተረፈ ንብረት ይተካል😢😭
ፈጣሪ የተሻለሁን ይስጣችሁ
እኔ ምንም አልልም አላህ በሰላሙ ጊዜ በጸጋዉ ሲያንበሻብሸን አልሀምዱሊላህ እንደምንለው ሁሉ ችግርም ሲያገኘን አልሀምዱሊላህ የምንልበት አንደበት ይስጠን ከታጋሾችም ያድርገን
ፈጣሪ፡እንኳን፡ነፊሳቹሁን፡አተረፈ፡ንብረት፡ይተካላል፡መቼስ፡በቀላሉ፡ማግኘት፡አይቻልም ለዘመናት፡የተደከመበትነው፡ብርታቱን፡ይስጣቹሁ
እግዚአብሔር በተሻለ ይተካላቹ ዋናው የሰው ህይወት መትረፉነው
ሱብሃናላህ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል አብሽሩ ሁሉም ነግር በሰበብ ነው ሚሆነው አላህ የተሻለው ሊሰጣቹ ይሆናል ኢሻአላህ
አይዟችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይክሳል ደግሞም ያውቅበታል እናንተ እንኳን ደህና ሆናችሁ
እዚ ወሰጥ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች ካላቹ sadat Kemal የለቀቀው ቆንጆ ተከታታይ ተምህርት አለ ይቺን ሰጨርሱ ኡስታዝ ጋር ገብታቹ ላይክ አድርጋቹ ውጡ
አላሕ፣በናተላይ፣የዋለውን፣ፀጋብትቆጥሩት፣፣ቆጥራችሑ፣አዘልቁትም፣ይላል፣ቁርአን፣ለሑሉም፣ነገር፣፣ታገሡ፣አልሐምዱሊላበሉ፣
እግዚአብሔር በቃ ይበለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
ሱብሀንአላህ አወአላህ የተሻለዉንይተካቹህ እኛያላህነንወደሱምተመላሾቺነን ሰለሁሉምአልሀምዱሊላህ
ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን አንተን አተረፈህ ስትኖር ትሰራለህ ታተርፋለህ አይዞአችሁ፡፡ወገኖቼ
ትክክለኛ ሙእሚን አላህ የተሻለው ይወፍቅህ ወድማችን
አላህ.የተሻለዉንይተካልን
መሲ. መጣም በጣም አዝኘአለሁኝ. እዴት. እደሰበሰቡት. መርካቶ የሚውል ያቀዋል. ዱቤ የሚሰራው. ይበልጣል. እዴት. እደሚዘለቅ. እሱ ይወቅ ስንቱ. መኖርያ ቤቱ ፈርሶ. አልቅሶ.ሳይጨርስ መከራው መደራረብ አላቅም. መልሱን. ነናተ. አገሪቱ የትእየሄደች እንደሆነ ጨን
አሏህ በተሻለ ይተካችሁ ኢነሏሀ መአሷቢሪን አሏህ ይጨምርልህ ወድማችን በዚህ ሰአት እደዚህ የሚያስብ አለ
*በጣም አዝናለሁ የኛ ነገር እንዲህ ነው ማግኘት ማጣት ሁሉንም በተራ እናስተናግዳለን እንኩዋን ነፍሳችሁ ተረፈ ንብረት ይተካል አይዘለዋችሁ ወገኖቼ🙏💔*
ለኔ ብቻ የሚል ስው አይደለም በአሁኑ ግዜ እንደዚህ ስው አይገኝም ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት
አቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ እንደዚህ ያለ ሰዉ በገዳም የኔ ቲንሸ ነዉ ሌላዉን ጓደኞቼን በጣም እርዱልኝ ያለዉ ልጅ በጣም ደረሰ የሚል አነጋገር ነዉ
ይሔ ሑሉ የኛ ወንጀል ነዉ አላሕ በተሻለዉ ይተካቼዉ የሠዉ ሒዎት ካልጠፍ መልካም ነዉ ንብረት ይተካል መርካቶ ከአመት በፊት የንፁሐን ደም ለሦላት በወጡበት አልተመለሡም
አላህየተሻለውን ይስጣቸው
አይዞችሁ በህወት መኖራቹሁ አንድ ትልቅ ነገርነው እኛ ከጎናቹ አለን
አልሀምዱሊላህ ለአለማቶ ጌታ ይሁን በተሻለ ይተካችሁ ወንድም እህቶቼ ዱኒያ ጠፊለሚ ናት አብሺሮ ላታህ ዘኑ ኢነላሀመ ኣና
አልሀምዱሊላህ የሞተ ሰው ከለሌ ንብረት ይተካል አላህ በተሻለ ይተካችሁ ጉዳት የደረሰባቸውንም አላህ ያሽራቸው
እንኳን አተ ተረፍክ ወድሜ አይዛህ የእህቴ ሱቅ ለትንሽ ተራፎል ግን እስኮሁን ድንጋጤው አለቃትም
ሐሮን እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ እግዚአብሔር ቃል መኖር እንዲህ ነው ።
አቤት እግዚአብሔር ይመረን ።እንኳን በህይወት ተረፉ።
አላህ የተሻለ ይወፍቃቹ አብሽሩ ወገኖቼ በጣም ያሣዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአሏህ የአሏህ ወላሂ በጣምከባድነው
አዳነች አበቤ እና የአብይ ሴራ!! የአዲስ አበባ ህዝብ እንቅልፍ ላይ ነው..
አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ ወገኖቸ
አልሃምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም
Alah abizito ystachihu wendime
አልሀምዱሊላህ አላህ በበለጠ አትርፍርፎ ይርዘቃችሁ አብሽሩ የአላህ ረሀመት ስፊ ነው አልሀምዱሊላህ😢
ወግኖቼ አምላከቅዱሳን ይርዳችሁ እንኳንተረፋችሁ 😢😢😢😢😢
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ምን ኢማን ቢኖረን በአንድ ጊዜ እንድህ አይነት ሙሲባ ሲገጥም ይከብዳል ግን እርዚቃችን ከአላህ ነውና ሀስቡነላሁ ወኒዕመል ወኪል
አላህ በመልካም እና በተሻለይተካህ ያረብ አላህ በመልካም ይተካችሁ
አለህ የተሻለ ይታካለቹሁ ❤
አብሽሩ አላህ ሶብሩን ይስጠችሁ ያራብ ከበድ ነዉ አላህ ኸይር አሽቶለቹሁ ይሆነል 😢😢
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይካሳችሁ።
አላህ በተሻለ ይተካችሁ 😢😢
ሰላም መስዬ በመርካቶ የወደመባቹ ሁላቹም አላህ በተሻለ ይተካላቹ
አልሐምዱ ሊላህ በሉ የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]
ያሳዝናል እንኳንም ሕይወት አልጠፋ🙏 አምላክ የጠፋውን ይተካላችሁ አሜን🙏
አላህ የተሻለዉን ይተካለች ለሁሉም አለሀምሊላህ በሉ
እንኳንም ነብስ እልጠፋ እግዚአብሔር ይመሰገን
በህይወት ካለ ንብረት ይተካል አይዟቺሁ
እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን አይዟችሁ ወገኖቼ😢
አላሕ ለሐይሩነው አላሕ የተሻለ ይተካቸው
እማምላክ ወላዲት አምላክ አገራችንን አስቢያት እውነት የኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ናፈቀኝ ምንም አያፅናናችሁም ወገኖቼ ፈጣሪ ያበርታቹ
ይቅርታ ወገኖቼ ለማለት ፈልጌ ነው እግዚአብሄር ከናንተ።ጋር ይሁን
እግዚአብሒርበቃበለን😢😢😢😢😢😢😢
የተሻለው አላህ ይተካላቺሁ
ፈጣሪ በረከቱን ያድላችሁ ያሳዝናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
መሸአላህአላህ ይጨምርልህ ወንድምሀሮን
አላህ ተታጋሹችጋነዉ እሷበሁሉምነገሪላይቻይነዉ
ወገኖቼ ኣይዦችሁ ዋናው እናተ ጤና ሁኑ ኣላህ ይተካላችሁ።
የኔውድምአላህየተሻለውንይስጣችሁ❤❤❤❤አላህየቀደርውነው
ተባረኪ
መድሐኒአለም ለሀገራችን መፍትሔ ያምጣ
እራሳ አዳነች አቤቤ አቃጥላ እራሳ የምትረዳ አሳፋሪው አሳዛኚ ድራማ ከህዝብ ያላቸውን ጥላቻ መቀራረቢያ አንድ ምንገድ ነው ብለው ያሰብት አሳብ እንደሆነ ከራሳቸው የወጣ መረጃ ደርሰንበታል
ኢናአሊላሂ ወኢናአሊላሂ ራጁኡን አላህ በህይር ነገር ይተካተው 🤲🤲🤲
አላይጨምርልክ😢😢😢😢
መስዬ አላሙዲላሂ ሳይሆን አልኸምዱሊላሂ ነው ተከታታይሽ ነኝ ሰላም ሁኚ
አልኸምዱሊላህ (الخمد الله )ሳይሆን አልሃምዱሊላህ (الحمد الله ) ነዉ አንችም አስተካክይ እሷስ ካፊር ናት አታቀዉም
@@woyay2095😂😂😂ቆሻሻ መሲ እኮ የጥንቱ ያልተኮርዘው ክርስቲያን መሲሂ የኢየሱስ ናት ሀይማኖት አልባ ካፊር አህዛብ ኢአማንያን አንቺው ደደብ የሳኡዲ ሀሰተኛ ነብይ ተከታይ የርከስሽ ሴት የጥቁድ ድንጋይ ተከታይ ያጥቁር አራት ጎን ሳጥን የምትልሺ መጨርሻ የሌለሽ በየ ሀገሩ መጤ ቦቅቧቃ ገዳይ አራመኔ የምድራዊ ድና የምትሺ አንቺው ነሽ ይህም ያልኩሽ እሱ ሙስሊም ነው የፃፍው ብላ ሳትንቅ በዘገበችበት ካፊር ቱ ማርያምን ያንቺ ሀይማኖት በፍፁም እግዚአብሔር አያቀውም አላህ ድፍን ነው ምንም መፍጠር አይችልም ያንቺው አምላኬ ምትዮ ገባሽ ቱ አንቺ ሀይማኖት መዋሸት ይፍቅዳል ማስመሰል ይፈቅዳል መግደል ይፈቅዳል መግደልም ሰው እንዲፈራቹ ብቻ ነው በምድር ለምሰሩት ሁሉ ትጠየቁበታላቹ ያንቺ ነብይ ሀበሻ አትንኩ ብሎ ነበር እናተ ግን አሰከራቹ ጭራሽ የሙስሊም መናፍቅ ኡስታስሽ አሁ ሀይደር ኢትዮጵያ የክርስቲያን ማን ሰጣቸው የሙስሊም ሀገር ነው አለ 😂😂😂ሀገሬ እንዳይሉ ኮንፊደንስ እንዳይኖራቸው እድርጓቸው አለ እሱ ሞክርት ያ መጅኑን አርብ ተመቅታቹ ከሆነ እኛ ክርስቲያኖች ድል የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው መመኪያችን ከእግዚአብሔር በታች ደሞ አሉ ሀብታ የክርስቲያን ሀገሮች እራሺያ ወዘተ አሜሪካ ያንቺ ሀይምኖት ትጠፋለች ገና ክብርቢስ እጅ ነካሽ አህዝብ።
ጀግና ሰዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ አለነኢመተል ኢሥላም ኢሥላም የሚያሥተማረን ይህኑኑ ነዉ አሏህ ይጨምረለት
አይዞችሁ ወገኑቼ አላህ በተሻል ይትካላችሁ ዋናው የሰው ሂውት አለመጠፋቱ ነው😢😢😢
ይህ ሁሉ አዳጋ. የሰው ሂወት አይጠፍም ብሎ ማሰብ. ሞኝነት ነው ፍቅ ላይ እራሳቸውን ለማዳን. የወረቀሩ 4ሰዎች ሂወታቸው አልፍል.
😢😢😢😢😢😢አይ መከራ@@Enatnshwubet
አሚንያረብ
አላህ በተሻለ እርዚቅ ይተካችሁ የኔ ወንድም ዱኒያ ይቺው ናት
በእምነቱ የጸና ሰው እንዲ ነው ምንም ቢመጣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንዴት ደሰ ይላል ተሰፋውን እግዚአብሔር ያደረገ አይዞአችሁ ይኽም ቀን ያልፋል
ተመልከቱ ያጀመአ ይህ የዱኒያ እሳት ነው የጀሀነቡን እሳት ሶስት ሺ አመት የተቀጣጠለው እንደት እንሆነው ይሆን አላህ ከጅሀነብ እሳት ይጠብቀን ያረብ ንብረታችሁን ያጣችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ ያረብ
አሚን
😢😢😢መርካቶዬ የኛ የድሃዌች እናት😢አብሽሩ ወገኖቻችን ባለን አቅም እንተባበራችዋለን አላህ❤የቀደረው ነው የሆነው እንኳንም እይወታችሁ ተረፈ ንብረት ነገ ይተካል
Yes, we will
የኔ ወንድም ሀሩን ሰኢድ አብሽሪ ለኸርይ ነው ሀቢቢ አሏህ የተሻለውንም ሪዝቅ ሀላል የሆነውን የተሻለውን ይወፍቅህ
እግዚሀብሄር አዋቂ ነው ።እግዚሀብሄር ይመስገን ።አይዟችሁ እንኳን እናንተ ተረፋችሁ ንብረት ነገ ይተካል በእምነታችሁ ፅኑ ቤተስቦቼ።
የኔ ወድም አሏህ የበለጠው ይተካችሁ አወ ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያመሰግናል ምክንየቱም እሱ የቀደረው ነዉና እሚሆን አልሃምዱሊላህ የበለጠውን ይካችሁ ወድሞቸ ወገኖቸ ሀቂቃ በጣም ነው እሚያሳዝነው
እግዚአብሔር ይተካችሁ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንኳንም እናንተ ተረፋችሁ ፈጣሪ የበለጠውን ይተካችሁ ወገኖቸ በቃችሁ ይበለን ሰላምን ፍቅርን ይላክልን
አሜን አሜን አሜን የሀገሬ ስዎች የመርካቶ ስዎች እግዚአብሔር አምላክ የተሻለው ይስጣቹ ክርስትያን ና ሙስልም ወገኖቼ አይዞቹ አምላክ የአምሮ የልቦና መረጋጋትን ይስጣቹ ስላም ሁኑ እናተ የጠፋውን አምላክ ከስላም ጋር ይተካላቹ አይዞቹ ወገኖቼ❤።
መመረጥ ነው በዚ ሰአት ይሄንን ቃል መጠቀም
በጠም 😢
የጨርቆሰ ሱቅ ሲቃጠል የልጅነት ቁሰላችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሁን ይሄን ሳይ የጨርቆሰ ሱቆች ቃጠሎ ትዝ አለኝ አባቴ አላህ ንብረቴን ወሰዶ ህይወቴን ለልጆቼ አተረፈልኝ ይል ነበር😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፍል
ወገኖቼ አይዞአችሁ ፈጣሪ የተሻለዉን ይስጣችሁ!!!
አይዞአችሁ ፈጣሪ
የሚተካውን ነው የወሰደው የማይተካውን የናንተን ህይወት የታደገ ፈጣሪ ይመስገን
ያሳዝናል ፈጣሪ ጎዶሏችሁን ይሙላላችሁ የአንዳንድ ሰው ብስለት የአስተሳሰብ ልክ ያስገርማል ከኔ ይልቅ ለሌላ አድርጉ ያለውን ሰው አለማድነቅ አይቻልም።
በጣም ማሻ አላህ 😢
አልሃምዱሊላህ ነው ለሁሉም ነገር አላህ ይሰጣል ይነጠቃልም ያአላህ ወሳኔ ነው
እግዚአብሔር የበለጠውን ይተካህ ወንድሜ
አይዞችሁ ወንድሞቸ😭 በተሻለ ይተካችሁ ላሀወለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ወገኑቸ አላህ ፃናቱን ያስጣቸዉ ንብረት ያተካል ሰዉ ደህና ከሁነ
አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ይሠጥሀል
አላህ በተሻለው ይተካላቸው እንኩዋንም ሰው ያልሞተ መፅናናቱን ይስጣቸው
የወንድሞቻችን ንብረት በመውደሙ አዝኛለው አላህ የተሻለውን ይተካላቸው አላህን አመሥግኖ ተጎጂው ወድማችን ማሻአላህ ብያለው ልክነው አላህ ተለፈተና ይሆናል ሲሰጠን መደስትእዳለብን ሁሉ ሲጠፍብንም ማመሥገነው አላህይርዳቹ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፍ አያሰማን አሜን 🎉🎉🎉
😭😭💔 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በቃችሁ በቃችሁ በለን እግዚኦ 💔
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አላህ ይሄን አደጋ ያመጧው ለኽይሩ ነው አይዞን ውገኔ😊
የሰውን ነበስ ሰው እየነጠቀ በዘሩም በምኑም ምድርን አስጨነቀ የወንጀላችን ግዝፈት እንደኛ ወንጀል ሀጢያት ጌታችን አላህ ታግሶናል ግን በጥቂቷ ምልክት ወይም ደወል እዬሰጠን ነው እኛ ማስተንተን አልቻልንም እንጅ በመሬት መንቀጥቀጥ በጎርፍ መጥለቅለቅ ግን አሁንም ቆም ብለን አናስብም የፈጠረንን ጌታ አናስታውስም ይች ቲንሿ ነገር ነች ምልክት እንደኛ ወንጀል ግዝፈት ታጊሽ የሆነ ጌታ ስለሆነ እንጅ ምድር ን ይገለብጥ የለ እንደ ወንጀላችን ጥቂቷ ምልክቷን እንኳን መቋቋም አቃተን ጌታዬሆይ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት ማረን እኛ ደካማ ባሮችህ ነን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በቃችሁ በለን ያረብላአለሚን አንተ ሩሩረሂም የሆንክ ጌታ ነህ ያአላህ ያረሂም ያቀዊይ የጀባር ያረዛቅ ያከሪም አንተ ማረን አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ያዘልጀላሊ ወል ኢክራም 🤲🤲🤲😥
አሚን አላሁማ አሚን
የጻፈውን አይቼው በጣም ነው ያለቀስኩት በጣም የሚገርም እይታና ጥንካሬ ነው አላህ ለሁላችሁም በተሻለ ይተካችሁ
የኔ ምርጥ ወንድሞቼ ደሞቼ አላህ በተሻለ ይቀይርላቹ አብሽሩ የዱንያ ፈተና ነው አላህ ፅናቱን ሰጥቶ በተሻለ ያስደስታቹ
አይዞን እንኳን በህይወት ተረፋችሁ
ሱበሀን አላህ አቤት ኢማን ማሻ አላህ እንደት ያለ ኢማን ቢሰጥነው አልሃምዱሊላህ አለ ድነኢስላም አላህ የበለጠ ይስጣችሁ ያረብ
አሏህ የተሻለዉን ይተካችሁ ወገኖቻችን 💔💔😢😢
ድቅ መልክት ያስተላላለፍ ለኔ ሳይል ለሌሎች ምያስብ አስተዋይ ጀግና
وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰلِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰتِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ ١٥٥
ሰውዬው ወይም ወንድማችን ያስተላለፈው መልክት ትክክል ነው አሏህም እድህ ይላል እላይ እዳስቀመጥኩት
በርግጥም እነፈትናችሁአለን እናንተ ባሮቼ ሆይ እሱም በምንድነው በሆነነገር በፍራሀት በርሀብ ከገንዘብ በመቀነስ ከነፍሳችሁ ማለትም በሞት የምንወደውን ቤተሰብ ሊሆን ይችላል ከአዝመራም እንፈትናችሁ አለን አለ ከዛ ቀጥሎ ምን አለ በዚህ መልኩ የተፈተኑትን አበስራቼው ይላል
ይሄ ሁሉ መከራ ሲደርስባቼው እኛ የአሏህነን ወደእርሱም ተመላሾችነን የሚሉትን ይላል
እግዝአብሔ ይርዳቸው እንጂ......
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ስብእና እና እምነት ያለው ስው ።
😭😭😭አይዞአቹ ወገኖቼ ይህንንም እናልፈዋለንእግዚአብሔር አይሳሳትም ምክኒያት አለው 😢የበለጠ ይተካላቹ እኳን ህይወታቹ ተረፈ ንብረት ይተካል😢😭
ፈጣሪ የተሻለሁን ይስጣችሁ
እኔ ምንም አልልም አላህ በሰላሙ ጊዜ በጸጋዉ ሲያንበሻብሸን አልሀምዱሊላህ እንደምንለው ሁሉ ችግርም ሲያገኘን አልሀምዱሊላህ የምንልበት አንደበት ይስጠን ከታጋሾችም ያድርገን
ፈጣሪ፡እንኳን፡ነፊሳቹሁን፡አተረፈ፡ንብረት፡ይተካላል፡መቼስ፡በቀላሉ፡ማግኘት፡አይቻልም ለዘመናት፡የተደከመበትነው፡ብርታቱን፡ይስጣቹሁ
እግዚአብሔር በተሻለ ይተካላቹ ዋናው የሰው ህይወት መትረፉነው
ሱብሃናላህ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል አብሽሩ ሁሉም ነግር በሰበብ ነው ሚሆነው አላህ የተሻለው ሊሰጣቹ ይሆናል ኢሻአላህ
አይዟችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይክሳል ደግሞም ያውቅበታል እናንተ እንኳን ደህና ሆናችሁ
እዚ ወሰጥ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች ካላቹ
sadat Kemal የለቀቀው ቆንጆ ተከታታይ ተምህርት አለ ይቺን ሰጨርሱ ኡስታዝ ጋር ገብታቹ ላይክ አድርጋቹ ውጡ
አላሕ፣በናተላይ፣የዋለውን፣ፀጋብትቆጥሩት፣፣ቆጥራችሑ፣አዘልቁትም፣ይላል፣ቁርአን፣ለሑሉም፣ነገር፣፣ታገሡ፣አልሐምዱሊላበሉ፣
እግዚአብሔር በቃ ይበለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
ሱብሀንአላህ አወአላህ የተሻለዉንይተካቹህ እኛያላህነንወደሱምተመላሾቺነን ሰለሁሉምአልሀምዱሊላህ
ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን አንተን አተረፈህ ስትኖር ትሰራለህ ታተርፋለህ አይዞአችሁ፡፡ወገኖቼ
ትክክለኛ ሙእሚን አላህ የተሻለው ይወፍቅህ ወድማችን
አላህ.የተሻለዉንይተካልን
መሲ. መጣም በጣም አዝኘአለሁኝ. እዴት. እደሰበሰቡት. መርካቶ የሚውል ያቀዋል. ዱቤ የሚሰራው. ይበልጣል. እዴት. እደሚዘለቅ. እሱ ይወቅ ስንቱ. መኖርያ ቤቱ ፈርሶ. አልቅሶ.ሳይጨርስ መከራው መደራረብ አላቅም. መልሱን. ነናተ. አገሪቱ የትእየሄደች እንደሆነ ጨን
አሏህ በተሻለ ይተካችሁ ኢነሏሀ መአሷቢሪን አሏህ ይጨምርልህ ወድማችን በዚህ ሰአት እደዚህ የሚያስብ አለ
*በጣም አዝናለሁ የኛ ነገር እንዲህ ነው ማግኘት ማጣት ሁሉንም በተራ እናስተናግዳለን እንኩዋን ነፍሳችሁ ተረፈ ንብረት ይተካል አይዘለዋችሁ ወገኖቼ🙏💔*
ለኔ ብቻ የሚል ስው አይደለም በአሁኑ ግዜ እንደዚህ ስው አይገኝም ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት
አቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ እንደዚህ ያለ ሰዉ በገዳም የኔ ቲንሸ ነዉ ሌላዉን ጓደኞቼን በጣም እርዱልኝ ያለዉ ልጅ በጣም ደረሰ የሚል አነጋገር ነዉ
ይሔ ሑሉ የኛ ወንጀል ነዉ አላሕ በተሻለዉ ይተካቼዉ የሠዉ ሒዎት ካልጠፍ መልካም ነዉ ንብረት ይተካል መርካቶ ከአመት በፊት የንፁሐን ደም ለሦላት በወጡበት አልተመለሡም
አላህየተሻለውን ይስጣቸው
አይዞችሁ በህወት መኖራቹሁ አንድ ትልቅ ነገርነው እኛ ከጎናቹ አለን
አልሀምዱሊላህ ለአለማቶ ጌታ ይሁን በተሻለ ይተካችሁ ወንድም እህቶቼ ዱኒያ ጠፊለሚ ናት አብሺሮ ላታህ ዘኑ ኢነላሀመ ኣና
አልሀምዱሊላህ የሞተ ሰው ከለሌ ንብረት ይተካል አላህ በተሻለ ይተካችሁ ጉዳት የደረሰባቸውንም አላህ ያሽራቸው
እንኳን አተ ተረፍክ ወድሜ አይዛህ የእህቴ ሱቅ ለትንሽ ተራፎል ግን እስኮሁን ድንጋጤው አለቃትም
ሐሮን እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ እግዚአብሔር ቃል መኖር እንዲህ ነው ።
አቤት እግዚአብሔር ይመረን ።እንኳን በህይወት ተረፉ።
አላህ የተሻለ ይወፍቃቹ አብሽሩ ወገኖቼ በጣም ያሣዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአሏህ የአሏህ ወላሂ በጣምከባድነው
አዳነች አበቤ እና የአብይ ሴራ!! የአዲስ አበባ ህዝብ እንቅልፍ ላይ ነው..
አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ ወገኖቸ
አልሃምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም
Alah abizito ystachihu wendime
አልሀምዱሊላህ አላህ በበለጠ አትርፍርፎ ይርዘቃችሁ አብሽሩ የአላህ ረሀመት ስፊ ነው አልሀምዱሊላህ😢
ወግኖቼ አምላከቅዱሳን ይርዳችሁ እንኳንተረፋችሁ 😢😢😢😢😢
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ምን ኢማን ቢኖረን በአንድ ጊዜ እንድህ አይነት ሙሲባ ሲገጥም ይከብዳል ግን እርዚቃችን ከአላህ ነውና ሀስቡነላሁ ወኒዕመል ወኪል
አላህ በመልካም እና በተሻለይተካህ
ያረብ
አላህ በመልካም ይተካችሁ
አለህ የተሻለ ይታካለቹሁ ❤
አብሽሩ አላህ ሶብሩን ይስጠችሁ ያራብ ከበድ ነዉ አላህ ኸይር አሽቶለቹሁ ይሆነል 😢😢
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይካሳችሁ።
አላህ በተሻለ ይተካችሁ 😢😢
ሰላም መስዬ በመርካቶ የወደመባቹ ሁላቹም አላህ በተሻለ ይተካላቹ
አልሐምዱ ሊላህ በሉ የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]