🇪🇹ኑየሀገር እቃ ዋጋ አበረን እንይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 174

  • @انالدينعنداللهالاسلام-ع2ش
    @انالدينعنداللهالاسلام-ع2ش 2 ปีที่แล้ว +16

    ከምንዛሬው አንፃር ሀገር ቤት ቆንጆ ነው እዚህ ትርፍ ድካምና ቀረጥ ነው

  • @حياهبنتمحمد
    @حياهبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว +9

    ለኛ እኮ ትጭነቂልናለሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ጅዛኬላህ ኽይርን

  • @ፈራህ
    @ፈራህ 2 ปีที่แล้ว +4

    እሙየ ጀዛኪላሁ ኸይረን እስኪ ፍሪጅና ቲቪ አሳይኝ ፍሪጅ ከ250_300ሊትር ቲቪ 50ኢንች

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙ ጣም ጥሩው መረጃነው የእኔ ቅን አሁንምሰለእኛ የሚጠቅሙ ነገሮች ታየሽ አደራሰአሳይን ምከሪን ብራችን በብጥስጣሽ ጨረስን ጠረሀ ነዶ ልብስፈሱፍ ወዘተ አሳይን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
    @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰለም ለሀገር አበቃሽ እቃ ያምረል ወጉም ዉድ አደለም ጥሩ ነዉ

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እህቴ ከልብ እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃነው

  • @gf5289
    @gf5289 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ነሺ እህት ስትሳፈሪ ስት ኪሎ እቃ ይዘሺ ገባሺ በቢደው ብሰሪልን

    • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ
      @ኡምሙሀመድየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እፍልገ ነበር

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 2 ปีที่แล้ว

      46 ኪሎ እና ,አስር ኪሎ በጀርባሽ ይዘሽ መግባት ትችይ አለሽ

    • @gf5289
      @gf5289 2 ปีที่แล้ว

      @@foziyamuhammed9001 ግማሺ 10 ኪሎ ይላል ግማሺ ደሞ 8 ያደናግራል እሷ በቅርብ ሰለገባይ ነው የጠየኩት

  • @foziyamuhammed9001
    @foziyamuhammed9001 2 ปีที่แล้ว

    አስላም አሊኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ እሙ ስላም ነሽ የአላህ በጣም ጠፍሁ ይቶብ ብዙም አልገባም ኢትዩጽያ እንኳንም በስላም ገባሽ በስም ተመለሽ የኔ ውድ

  • @الحمدللهعليكلحال-و2ه
    @الحمدللهعليكلحال-و2ه 2 ปีที่แล้ว +4

    የልብስ ማጠቢያ ቀሳላና ተላጃ አሳይን

  • @ወሎቱዩብ
    @ወሎቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ደሴ ሠላምሺ ይብዛ ሸርፍ ተራ እቃ ዉድ ነዉ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    Ws.wr.wb እሙዬ እንኮን ላገርሽ አበቃሽ በርቺልኝ ላይክ ሼር👍👍👍❤🙏

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሲይ አመዛዝነሽ ንገሪን እሙየ እኔ ሰሞኑን ልመጣ ስለሆነ ከየት መግዛት እደሚሻል የቤት እቃ? ሲታራም

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቤተሰብ ጭንቀት አያሰማን 😢 እንጅ ሁሉም ነገር አለ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡውነት ለመናገር ሀገር ይሻላል እቃ

  • @zd8699
    @zd8699 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ እሙ ኡሳማ የኛ አሳቢ እህት አላህ ባለሻበት ይጠብቅሺ ኢሻአላህ የት ሀገር ነዉ ግን ?

  • @Seidman696
    @Seidman696 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካትሁማሻአላህአግርሺግባሺ

  • @manody1221
    @manody1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ዉዴ ላይክ👍

  • @ليلىليلى-ت9ل
    @ليلىليلى-ت9ل 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ሆሽ ወዳገር የገባሽበትን ጉዳይ ተስተካከለልሽ ወይ???

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በረች እሙየ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ውድ ነው

  • @samsungdibba5093
    @samsungdibba5093 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሁሉም የተሟላ ነው በቃ አገሬ ነው እቃ የምገዛው መጣሁ ❤❤❤❤

  • @hikmahikma3261
    @hikmahikma3261 2 ปีที่แล้ว +1

    እራህማየ ውዴ ኢትዮጵያ ሄደሻል እንደ?

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ሰለ ጥራቱም ንገሪን ሌላም ቲቪ ፍሪጂ ጠይቂልን

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 2 ปีที่แล้ว

    እሙ ኡሳማ ስላም ጠገሟን ጀበና አምጭልኝ እባክሽ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ጠንክሪ ከጥይበት አሪፍ ስራ ነው እህት

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን የገዛዝና ሴራሚክ ሳህኖች የለም በሙሉ ማይካ ነው

  • @lialia7237
    @lialia7237 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አሪፍ የውጪ መጥበሻወች አሳዮን

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    በጣም ሀረፊ እራህሚየኒቅን
    በሰላምነየልን

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 2 ปีที่แล้ว

    አሰሰላምአለይኩምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ዋጋ ነው እቃወቹ ሁሉ

  • @ጦይባየመርሳልጅኡሙሙአዝ
    @ጦይባየመርሳልጅኡሙሙአዝ 2 ปีที่แล้ว

    ኡሙየ ጀዛኪአላህ ኸይር እኔ ካሁን ቡሀላ እቃ አልገዛም አንደየ የገዛሁት ሀገር በሄደልኝጅ የተረፈውን ካገሬ እገዛዋለሁ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻሏህ አሰኮን ላገር አበቃሽ ዉዶ እናታችን የቱ ይሻላል ካኡዲ ከኢት ስሪልን ቢዲዉ ከዚህ ምንቃ ከኢት የሚሻለዉን ማማ ማለቴ የኢት የሚሻል እቃ ነዉ

    • @Samsung-zx1yx
      @Samsung-zx1yx 2 ปีที่แล้ว

      ውይንው።ድሴ።ንው።እህት

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ ተባረከአላህ ወውውው በጣም ያምራአል እደእሙየ ሀገርገባሽእደ ወይኔ

  • @makuabdurazak5778
    @makuabdurazak5778 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ያዉ ነዉ ስመነዚሪዉ የኪሌዉ የከረጡ ይብልጣልዐ

  • @MoMo-wq5fz
    @MoMo-wq5fz 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦታዉን አራዳ የት ላይ ነዉ ቦታዉን ንገሪኝ እህቴ

  • @werkeneshararso781
    @werkeneshararso781 2 ปีที่แล้ว

    መቼ ገባሽ ዉድ እንኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እቃስታሳይኝ ደስ ይለኛል ቀጥይበት

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ኡሙየ ከዚህ ድካሙነው ትርፉ

  • @rabiaomair7065
    @rabiaomair7065 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ አሙ ኡሳማ ማሻአላህ ደስ ይላል ዘወር ዘወር እያለች ሁሉንም አስጎብኝን እሽ ጀዛክላኸይር

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว +1

    70ብር ማለት. ያው አቦኸምሰ በይው ምንም. ልዩነት የለውም. እና ትኩረት ሰተሽ. ስሪልን ልዩነቱን ንገሪኝ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምሌይኩም ኡሙ ኡሳማ

  • @sgsh8723
    @sgsh8723 2 ปีที่แล้ว

    እሙዬ በቅርብ አገር ልገባነዉ በደብ አምዛዝነሽ ንገሪን

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዜህ ቤት ታዳሚያኖች በሙሉ ሰላም ሰላም ብያለሁ ውዶችየ እኔም ከናተ ቤት ልጫወት መጥቻለሁ ገብቻለው ዋው ቤታችሁ በጣም ነው የሚያዝናናው ውድችየ ከዚህ በበለጠ እጠብቃለን ዋው👍👍👍👍

  • @luababtube7399
    @luababtube7399 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ እሙየ አገረገብተሻል የኔውዲ

  • @fatimatube8119
    @fatimatube8119 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ስልክ ቁጥሪአስቀምጪእህት

  • @meramahmed5750
    @meramahmed5750 2 ปีที่แล้ว

    በረካሁኝ በርቼ አሪፍነው

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Betame konjo eka new konjo waga 👍

  • @hayulove745
    @hayulove745 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ እሙየ ሁሌምቀርጪልን

  • @makuabdurazak5778
    @makuabdurazak5778 2 ปีที่แล้ว

    መች መጣሽ ኡም ኡሳማ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው አገሩ በጣም አሪፍ ነው እና ጡሩስራ ነው ወጋውን እሚነገረን አጥተን ዝብለው ልባችንን ዝቅ እያደረጉ ከቻልሽ ቴሌቪዢን ቅሳላ ቲዢስታድ ሁሉንም የካህራባ እቃ አሳይን አገሩንም ንገሪን

    • @omosamatube
      @omosamatube  2 ปีที่แล้ว +1

      ደሴ

    • @HbintBaba-i2h
      @HbintBaba-i2h 2 ปีที่แล้ว

      @@omosamatube ቁጥር ስጭኚ እስኪ

    • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
      @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@omosamatube ኡሙዬ ቁጥርሽን አስቀምጭልን

    • @omosamatube
      @omosamatube  2 ปีที่แล้ว

      @@ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 0914608432

  • @fozitube2048
    @fozitube2048 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ እሙየ ድስስዩ

  • @firdwos
    @firdwos 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ነሽዴ ለካ🥰

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህያምራል

  • @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ

    ጃማ ታደርሻለሽ ወይስ እደትነዉ!??

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 ปีที่แล้ว

    ድሥቱው አሪፍነውእሙየ

  • @firdwos
    @firdwos 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ❤❤🥰

  • @kkalo659
    @kkalo659 2 ปีที่แล้ว

    በርቻ ማማ

  • @تمریہ-ن1ض
    @تمریہ-ن1ض 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁሩን ላኪ

  • @maryam3066
    @maryam3066 6 หลายเดือนก่อน

    በረቺ፣

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው ปีที่แล้ว

    የት ነው ደሴ ነው ግን የቆየ ነው

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 2 ปีที่แล้ว

    ወሏህ ያው ነው እንደውም እዚህ የሚሻዋር እና ድጋሙ ወዘተ ካሰብንው እዚህ ውድ ነው

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ዲስቱ የምን ምሪት ነው ኡሙየ

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว

    ብረድሥቱ እልቅሥ እርካሽ ነው

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    በአላህ ቁጥር አስቀምጭልኝ የሱቁን

  • @serkeyalemehet8278
    @serkeyalemehet8278 2 ปีที่แล้ว

    በስማም ኧረ ጉድ ነዌ😂😂😂

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว

    እህቴ ታድለሽ ሀገርሽገባሺ

  • @HalyateMehmede
    @HalyateMehmede 9 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር ትልኩልኝ ባለ ቃው

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ካልተሰበረብኝ በሰላም ከገባልኝ ከኑን ላይ በዲስካውንት ገዝቻለሁ ለዛውም የገዛዙን ሳህን ጠገም ጠገሙን

    • @ዚዙጉራጌዋ
      @ዚዙጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም መጥ
      ለብ ፈልጌ ከተሰበረ ብዬ ፈራሁ አስሊነው ይሁን ሚያመጡት እስኪ ከመጣልሽ ንገሪኝ ጥሩ ካልሆነ አልጠልብም

  • @tube8371
    @tube8371 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡሙ ሀገረከብተሻልእንደ

  • @قولالحقولوكانمرا
    @قولالحقولوكانمرا 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ እሙ አገር ገብተሽ ነወይ ሻጣ እስከ ስት ኪሎ ምያሳልፈት እስኪ ብትነግሪኝ ይጠቅመናል

    • @omosamatube
      @omosamatube  2 ปีที่แล้ว

      ሁለት ሻጣ*23*23*46ኪሎ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 2 ปีที่แล้ว

    እዳታልፊይን

  • @medinawellogoha165
    @medinawellogoha165 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ በርቺ እህት

  • @حياهبنتمحمد
    @حياهبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዩም መጓጔዧውም ያው ነው ግን ያስፍልጋሉ የምይሉትን ብትገዙ ደህና ይመስለኛል አሁን እኮ በስርቤትም ባሉ ስም ብታስገቢ ቀርጥ ያለ አይመስለኝም ወይም በባሀር መላኩ ብዙ ስው ጋ ተሁኖ እሳቸውም እኮ ክውጭ ነው የሚያመጡት

    • @seadareta533
      @seadareta533 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👏ትክክል ማሬ

  • @አሚናትውሎየዋ
    @አሚናትውሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደህ ያለ እቃ እንኮን ከዛው ይሻለናል እዚህ ተስበር አልተስበር ከማለት

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว +2

      አትሸወጅ እቃ ከአረብ አገር ነው ኦርጂናል ያገር አይረባም የኔ ቆንጆ እኔን ጠይቄን

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش 2 ปีที่แล้ว

      @@jamiendris9454 እውነትንነው

  • @dhfdygdhd6437
    @dhfdygdhd6437 ปีที่แล้ว

    አሁላይሰንትነዉየመችዉነዉ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb ปีที่แล้ว

    ሣሀኑ ሸክላ ቢሆን አሪፍነበር ማይካኮ ዜይት አይለቅም ከለሩ ይዝጋል

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว

    እሹ. 12ሪያል. ከሆነ. አንቺመቶ 120ካለው ጋር. ጥራቱ አንድ ነው ወይ መልሺልኝ. አንድ ቀን. በላይቪ ገብተሽ ልዩነትና አንዳይነቱን ንገሪን

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 2 ปีที่แล้ว

      ግን ማማየ አኔ ማይካ የቁርጥ ሰርቢስ በ 7 እሪያል ገዝቸ ያውም አደኛ በጣም ጠካራ የሚምሩ እዛ ከጂሺ ከወደቀ ይሰበራል እዚህ አረቤት አሰራሚከላይ ስወድቀ አይሰበርም በዙ እቃ እረትቢለሁ በምንዛሬው በጣም ከበድ ነው ግን እቃው ጠካራ ኘው

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ 14 วันที่ผ่านมา

    ከክፈለሀገር እቃ ይሄፀደነው

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 ปีที่แล้ว

    ማይካን ከዚህ አልገዛም አገሬ ይሻላል ከዚህ የምገዛው ወርቃማ እቃዎችን ብቻ ነው

  • @سبحاناللهالحمداللهيارب
    @سبحاناللهالحمداللهيارب 2 ปีที่แล้ว

    አችንማድነቅ ግድኘዉ

  • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
    @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ 2 ปีที่แล้ว

    በጣምጥሩነዉ

  • @sgsh8723
    @sgsh8723 2 ปีที่แล้ว

    ምጣፍም ያልጋ ልብስም ጠይቅልን

  • @مكهالمكرمه-ص5ه
    @مكهالمكرمه-ص5ه ปีที่แล้ว

    ቁጥርየነው

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 2 ปีที่แล้ว

    አቺይ ሁሉንም ስለምታቂዉ

  • @HalyateMehmede
    @HalyateMehmede 9 หลายเดือนก่อน

    ልረከብ ፍልጌ

  • @madi8643
    @madi8643 2 ปีที่แล้ว

    እሙየ ግን ጥራቱ እንደት ነው

    • @omosamatube
      @omosamatube  2 ปีที่แล้ว

      ጥራት የውጬን እማክል የለም

    • @madi8643
      @madi8643 2 ปีที่แล้ว

      እሽ እሙየ መልካም ሰው አመሰግናለሁ

  • @ዜዲሻየያዩሚስት
    @ዜዲሻየያዩሚስት 2 ปีที่แล้ว

    ደሴ ነው እንደ

  • @ኦክትአሳያነኝ
    @ኦክትአሳያነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አአኔታማኝ ሰው አፈልጋለሁ የሚገዛልኝበአላህ አደራሱአርጎተከራክሮየሚገዛልኝአፈልጋለሁ

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @fethyafethya8782
    @fethyafethya8782 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁማማየእንኳንበሰላምመጣሽ እኔ7ሰሪውንድስትበጣምወድጀዋለሁስልክብታስቀምጭልን

  • @Hana.kochetoTaka-tz4no
    @Hana.kochetoTaka-tz4no 11 หลายเดือนก่อน

    Silkeshn ebakeshe

  • @gf5289
    @gf5289 2 ปีที่แล้ว

    አድሳ ነው እደ

  • @Tate667-f1q
    @Tate667-f1q 24 วันที่ผ่านมา

    እልክካላችዉ

  • @ummoabubakar2069
    @ummoabubakar2069 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @ኢማንሠይድሙሀመድ
    @ኢማንሠይድሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ዉዲነዉ

  • @ተወከልቱአላህ-መ3ቀ
    @ተወከልቱአላህ-መ3ቀ 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው መልሽልኝ እህት

  • @senaittefera3020
    @senaittefera3020 5 หลายเดือนก่อน

    Yet nw arada shashmne nw

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 ปีที่แล้ว

    ከቻልሽ ማሽኖች ከሀገራ እቃ ብታሳይን

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔሺአምሥት አድፌርሙሥኡኡኡኡ

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 ปีที่แล้ว

    ኡም ኦሰም እንኳን ለአገርሽ ምድር በቃሽ አልሀምዱሊላሂ