በቦረና መካነ ሰላም የቤት እቃ ዋጋ የበለጥ መረጃ 0973665757 የባለ ሱቁ ስልክ ደውለው ይዘዙ ይጠይቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 191

  • @mariama7939
    @mariama7939 2 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ መረጃ ነው በርቺ እህት፣እሰቲ አገረ ሠላም ይሆንመጀመረያ፣ያረብ አገራቺን ሠላም ይሁን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @user-ut8nt9wk9h
    @user-ut8nt9wk9h หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረከላህ እህት ጀዛከላሁ ኸይራን ስላሳየሽን ከዚህ ከመግዛት ከዛዉ እንገዛለን ለትራንስቦርት የምንከፍለዉን ሌላ ነገር ይገዛልናል ቀጥይበት ይጠቅማችኋል የምትይዉን

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ካገሬካለም ከከዚሕ አልገዛም ጥሩነውቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለ ወሳህለን ምርጥ መረጃ በርቺ ሸር

  • @user-zn4kc2fz6x
    @user-zn4kc2fz6x 9 หลายเดือนก่อน

    የሙሀመድወርቅንህወይም መነሀሪውመሠለኝ ግን መሻላህ ነው አቀው አለሁ ሀሪፍ እቃዎትን ያቀርባል

  • @meremam877
    @meremam877 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላሳየሽን እናመሰግናለን እህት እኔ እዚህ ልርትብ ነበር ትቸዋለሁ አገሬ ሁል ነገር አለ መች አላህ

  • @camiweloywa9927
    @camiweloywa9927 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ መ/ ሠላም ላይ እየተሰራ ያለው ነገር ትልቅ ለውጥ ነው በርቱ !!

  • @hayuye
    @hayuye 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ሶፊቲ አላህ በሰላም ያስገባንና እንገዛለን ማንም አይሸከምም

  • @bh12606
    @bh12606 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ረካሺነው
    ኢንሻአላህ ትገዠልኛለሺ

  • @user-md7yu7je4y
    @user-md7yu7je4y 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለ ኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሶፍ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እኔም መጣሁ እናት ሀገሬ

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥይበት ብዙ ነገር ማየት እንፈልጋለን

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 10 หลายเดือนก่อน

    በረች እህታችን

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ ያገረልጅ sofye በች

  • @newuaq4907
    @newuaq4907 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ በጣምያምራል ለቤትሽአድሥነኝ በርች❤❤❤❤💋💋

  • @مرحبامرحبا-ي3ذ4د
    @مرحبامرحبا-ي3ذ4د 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረካላ በርች

  • @ፌሩዝዩቶብ
    @ፌሩዝዩቶብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጎበዝ አንች ሻያለሽ ቁጥርሽን እንኳን አስቀምጠሻል ቆይ በዋትሳብ እገባልሻለሁ

  • @zuzu321
    @zuzu321 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች እህት

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x 2 ปีที่แล้ว +1

    መሺአላህ በጣም ጥሩ መርጃ ነው በርቺ

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 2 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ሀሪፍ ነው
    አረቢያን መጅሊሥ ካለ መካነሠላም አሣዩን

  • @mekmek8288
    @mekmek8288 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱ በጣም ክብ እናመሰግናለንክልብሀያቲ

  • @تالتال-س8ن
    @تالتال-س8ن 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሕ

  • @user-nd7nh9bv9b
    @user-nd7nh9bv9b 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእህታችንበርችለኛምጥሩመረጃነውጅዛኪምአለከይር

  • @ገነትዩቲዩብ
    @ገነትዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በረች እህታችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 9 หลายเดือนก่อน

    መሸአላሀሪፍነው🎉🎉🎉🎉

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว

    ዋጋው እራሱ ምርጥ ነው

  • @meladelv1930
    @meladelv1930 ปีที่แล้ว

    ማቅረብሽ ጡሩ ነዉ እናመሰግናለን ግን የቀራረብ ጥራት ይጎልሻል ብሩንም በደብ ተናገሪ ማሳየት ብቻ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  ปีที่แล้ว

      የማዳመጥ ችግር ከለለ በቀር ከነ ዋጋው ነው የተናገርኩት በዛ ላይ ዘና ብለን አቀርጽም ህዝቡ ምቀኛ ስለሆነ

  • @እሙነኢማ-ጸ5ወ
    @እሙነኢማ-ጸ5ወ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርች ሶፊየ ተያይዘንወደፊት ሀዋ ነኝ

  • @ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ
    @ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጡሩ መረጃነው አገርሰላምይሁን እሲ

  • @fatuma2432
    @fatuma2432 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah berchi tru new

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርከላህ ሶፊየ በርቺ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว

    እረየኔውድአላህ ይስጥጥሽ በርች

  • @Hayattube345
    @Hayattube345 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበርቺአገራችንንአላህሰላምያድርግል🇧🇴🇧🇴

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 2 ปีที่แล้ว

    ሶፊ።ማሻ።አላህ።የእኔማር።ስወድሽ

  • @zeynabzeynab2919
    @zeynabzeynab2919 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው እንክዋንም አሳየሺኝ እህት ብራችንን ይዘን መተን በሀገራችን መርጠን እገዛለን እናመሰገናለን እህት

  • @user-ev7br9rl4d
    @user-ev7br9rl4d ปีที่แล้ว

    በርች ማሬ

  • @fateyayouToub
    @fateyayouToub 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ ውዲ እህተችን በርች ጡሩ ነው

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መካነሰላም በርቱ እናዛለንእሺ

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርች

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ሶፊ ሽር ማር በረቺልኝ

  • @-tube5112
    @-tube5112 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጠንክሪ

  • @4saeda
    @4saeda 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @fatimaalsudain8555
    @fatimaalsudain8555 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቻ እህት

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙወአለይኩምእህትአብሺሪጠክሪ

  • @neemakasaw1361
    @neemakasaw1361 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በረች እህት

  • @ዳማከሴቲውብ
    @ዳማከሴቲውብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ የቦረና ልጇች ግዝ ከዝህ

  • @rahmitube9099
    @rahmitube9099 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሦፍየ በርች ዉደ ሥላሣየሽን ከልብ እናመሠግናለን

  • @hadiamohammed9945
    @hadiamohammed9945 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝበርች

  • @brki884
    @brki884 ปีที่แล้ว

    በኢሞ አዉሪኝማ እናት ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @user-cb6hl1bn7y
    @user-cb6hl1bn7y 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠካነ ሠላም ማሸሠ አላህ ጎረቤት ነን ውዴ አብሽር እንጠያየቅ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

    • @قلوالحمدلله
      @قلوالحمدلله ปีที่แล้ว

      ​@@sofiyoutube5510መርከዝ የቁረአን መቅሪ ለሴት መከነሠላም ካወቅሸ ንገሪኝ ኡህታ

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 2 ปีที่แล้ว

    ሙሉ የቤት ህቃ አገሬ ነው እምገዛው ኢሳአላህ

  • @mekaah6660
    @mekaah6660 2 ปีที่แล้ว

    ያዛዝናል ሀገራችንድሀአይኖረባትም

  • @OmeHayateTube
    @OmeHayateTube 2 ปีที่แล้ว

    _assalamualaikum warahmatullahi wabarakatuh ማማየ በርችልኝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ ቀጥይበት አላህ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ያረብ ፍትሀ በሀገረወ ቤትመወ በውጪ ሀገርም ለሚሰቃዩ ኢቶጲያዊያ በሙሉ_

  • @user-zs2oj9mm7l
    @user-zs2oj9mm7l 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አረፍ ነው በረለቺል

  • @Hayat-ck3uy
    @Hayat-ck3uy 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አይንየ ጠክሪ

  • @መሬምሀበሻዊት
    @መሬምሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩምወረህመቱላህ ወበረካቱ በርቺ ሶፊየ ያገሬልጅበቅርቡ እመጣለሁ እንገናኛለን

  • @maakha5144
    @maakha5144 2 ปีที่แล้ว

    የኔዉድእናመሠግናለን

  • @mideya
    @mideya 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላ ያምራል ውደ

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰፊ ሆቢ ለቤትሺ አድሰነኝ ያሬልጂ እናመሰግናለን

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    ሶፍየ በርችልኝ እስቲ ስልክሽን ፍልጌ ነበር እኔም እዛው ነኝ

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 2 ปีที่แล้ว

    የኢጣልያ አላለም ብረዲሥቱን

  • @fekertube
    @fekertube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሪፈነው ወዴ በረቺ ወዴ

  • @Richtube535
    @Richtube535 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔዋ ማሻአላህ

  • @Amotube478
    @Amotube478 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነው

  • @user-fc1oo9bc9n
    @user-fc1oo9bc9n 2 ปีที่แล้ว

    እርከባትም ሲኒዎችም ከነሱፍራው አቅርቢልን ማሬ እርከባት ስልሺ ፋሺን የመጣውን ነው ሲኒውንም የምናዝሺ አለን

  • @ሷሊሀነኝ
    @ሷሊሀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ማሻ አሏህ ሀያቲ💐😍😍

  • @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ
    @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว

    ማማየመጅልስና""ቆምሳጥአልጋየሚሠራታለአሳይን"

  • @user-yk8dz1fb4j
    @user-yk8dz1fb4j 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ እስኪ የሶፍፈዋጋ አሳይን ድዛይንም

  • @stop3343
    @stop3343 2 ปีที่แล้ว

    ማሺ አላህ

  • @sofyamohamed6007
    @sofyamohamed6007 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሡሡ ለቤትሽ አድሥ ነኝ አብሽሪ ጡክሪ💋💋💋💋💋💋💋💋 መካነሠላሞች ኑ አበረታቶት

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 ปีที่แล้ว

    እህት ጎበዝ ስሚ ወንበሮች አሉትደ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ቘ2ፀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ቘ2ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው. እርካሽ ነው

  • @haleemahaleema7118
    @haleemahaleema7118 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሦፊ

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 ปีที่แล้ว

    Wooooowwwwwww

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አሳለሙአለይኩምዋራህማቱለሂዋባራከቱ
    ባርችውድ ኢትዮ እቃ ውድነው

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 2 ปีที่แล้ว

    ሳህ ሁሉም ነገር ሞልቷል ግን የቃዉ ጥራት ይወስነዋል

  • @user-uo4ev2bb9h
    @user-uo4ev2bb9h 2 ปีที่แล้ว

    በጣምቆጂየነው

  • @SofiaS-km6zv
    @SofiaS-km6zv ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @zamzam-e5w
    @zamzam-e5w 9 หลายเดือนก่อน

    ደሞሀይን እሚገባእቃየለም 😊😊😊

  • @እምዬቦረናመካነሰላም
    @እምዬቦረናመካነሰላም 2 ปีที่แล้ว

    በርች እማ

  • @medinaseid4251
    @medinaseid4251 ปีที่แล้ว

    አረ እረካሽነው ወላሂ ማሻ አላህ

  • @amennahussain3957
    @amennahussain3957 2 ปีที่แล้ว

    አህላን

  • @sen9055
    @sen9055 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ወደ ከላላ ብቅ በይና አሳይን

  • @fatmayimam713
    @fatmayimam713 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 ปีที่แล้ว

    እማ በናትሽ መልሽልኚ ልብስ አሳይን እስኪ

  • @ZeryeNuryeu
    @ZeryeNuryeu 6 หลายเดือนก่อน

    ወግዲ ያደርሱአሉደ😊

  • @madinayousif1227
    @madinayousif1227 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምአሊኩም።አልባሣትምልቀቂ

  • @እሙቶፊቅየይቶብቻናል
    @እሙቶፊቅየይቶብቻናል ปีที่แล้ว

    መሻአላህ❤❤❤

  • @user-jl6jk6tw6k
    @user-jl6jk6tw6k 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም ፤ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ፣ወበረካቱ እህቴ ትልቁ ፣ብረድሥት አለሽ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 ปีที่แล้ว

      አለ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 ปีที่แล้ว

      ስንቱን ሊትር ፉልገሽ ነው

    • @user-jl6jk6tw6k
      @user-jl6jk6tw6k 2 ปีที่แล้ว

      @@sofiyoutube5510 30ሊትር ለሥቸግርሽ ሥንትነዉዋጋዉ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

    • @user-jl6jk6tw6k
      @user-jl6jk6tw6k 2 ปีที่แล้ว

      @@sofiyoutube5510 አሠላም ዋለይኩም እሽእህቴ

  • @makeyamakeya8352
    @makeyamakeya8352 ปีที่แล้ว

    ❤💛💚👍

  • @MlAs-j3c
    @MlAs-j3c 4 หลายเดือนก่อน

    የመቸ ነዉ መቸም የ2016 አይደለም መቸም

  • @ናበለውቦረናን
    @ናበለውቦረናን 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 ปีที่แล้ว

    እዳጠልቡት እዴኔ እዳትሆኑ

  • @ekramtube7832
    @ekramtube7832 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሲምሩ👍👍👍👍

  • @maserstgehwg4097
    @maserstgehwg4097 ปีที่แล้ว

    የመቸነዉ🎉

  • @linaphone6642
    @linaphone6642 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ብረድሥት ሥንት ብር ነው ማድ የሚያበላ ንገሪኝ ፈላጊነኝ ከአድሥ አበባ ልገዛነበር

  • @መኪነኝከቦረና
    @መኪነኝከቦረና 11 หลายเดือนก่อน

    የመቼ ፓስት ነው