#ዋጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว +50

    th-cam.com/video/8Mwz4xtblFo/w-d-xo.html አስላማሊኩም ውድ ቤተስቦቸ እደት ናችሁ የአላህ እዝናት እራህመት አይለያችሁ መጥቻለሁ ለጥያቄችሁ መልስ ይዥ እስከመጨርሻ ይመልከቱ ሀሳብ አስተያየት እቀበላለሁ ላይክ አድርጉ👍👍🙏❤

    • @fafi9441
      @fafi9441 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ኢንሻ አላህ

    • @ReemTube
      @ReemTube 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩ ቤተሰብ አርጊኝ

    • @hawahawa6912
      @hawahawa6912 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩእኮለዚህአበቃሽ

    • @wormkonjo6654
      @wormkonjo6654 2 ปีที่แล้ว

      አሚን።አሚን።👍👍👍

    • @Hነኝየወሎዋ
      @Hነኝየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ሀዬቲ በጣም ያምራል በሠላም በጤና በፍቅር ሷሊህ ልጆች ወልደሽ የምትኖርበት ቤት ያድርግልሽ እህቴ ለእኛ አላህ ይወፍቀን👍👍🙏

  • @zedusman
    @zedusman 2 ปีที่แล้ว +145

    በስደት ላይ የለን እኛንም እንደዝህ በቤታችን እምናርፍ አላህ ያርገን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሠሚራወሎየዋ-ኀ4ቘ
    @ሠሚራወሎየዋ-ኀ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +103

    አሁንሥ ሥደት ምርር አለኝ በሥደት ያላችሁ የራሣችሁን ቤት ፈርሻችሁ የምሮበት ቀን ያቅርብላችሁ

    • @ReemTube
      @ReemTube 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን ያረብ

    • @ህልመኛነዉገልቤ
      @ህልመኛነዉገልቤ 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንእህህ

    • @y.5206
      @y.5206 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ለሁላችንም እንደምኛታችን ያርግልን

    • @asasrt4579
      @asasrt4579 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ ያልቸከው የለም ማሚ የግዲ ሁኖብነው

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 ปีที่แล้ว +47

    ወንዶች የአረብ ሀገር ሴት ለትዳር አትሆንም ይሉናል ወላሂ እድለኛ የሆነ ነው ሸቃሊትን የሚያገባ ማሻ አላህ

  • @negahtube782
    @negahtube782 2 ปีที่แล้ว +31

    ¶አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም - ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ
    ፕሮፋሌን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉ

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 2 ปีที่แล้ว +68

    የኢትዮጵያ ወንዶች እኮ እድለኛ ናቸው ሸቃሊት እንደዚህ አሳምራ ቤቷን ታስገባቸዋለች እቤቷ😂ቡኋላ እግራቸውን ይዘረጋሉ😂

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +34

    ማሻአላህ መልካም የትዳር ዘመን ሀዩ❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመሌሼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ እንዴት ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ?

  • @taibah3520
    @taibah3520 2 ปีที่แล้ว +19

    ከዱታዉ አይን አላህ ይጠብቅልሽ ሀዩ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ปีที่แล้ว +30

    ምርጥ ባል ያለው ሰው እደዝህ ይሰራለታል ካንቺ በስተጀርባ ባልሽን አደነኩ ያልሽውን ስላደረገልሽ

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔም አልሀምዱሊላ ቤት በጣም ስለምወድ አመት ድረስ ሴስራ ቤት አላውቅም ነበረ በሆላላይ ነው. ስረብረይዝ ያድረገኝ ኢሸአላ ሀገራችን ስላም ከሆነ እገባለሁ በአላህ ፈቃድ

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 2 ปีที่แล้ว

      @@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ እረ ባክሽ ደሞ ኢትዮ ያለ ወንድ ብር ከዬት አጥቶ ነው ስርፖራይዝ የሚያደርግሽ እኔ አላምንም ወይስ ሥራ እያልሽ ሠርተሽ ብር ከላክሽለት በራሠ ምርጫ ሠርቶ ሊነግርሽ ይችላልጅ

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว

      @@ራቢንትባባ ሁሉም አድ አይደለም ወሎየዋ.

    • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
      @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 2 ปีที่แล้ว

      @@ራቢንትባባ ትክክል ብለሻል ወለዬዋ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +5

      ምርጥ አባትምኮ ከዚህ በተሻለ ይሰራል ውደ እኔ አባቴ ከዚህ የበለጠ ውብ ቤት አሰርቶልኛል አላህ ጀዛውን ይክፈልልኝና አውቃለሁ ብዙዎች አባቶች አሉ ጀግኖች ሽአመት ኑረው በኛ ደስታ የሚደሱ ረበና ያድርግልንጂ

  • @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
    @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ 2 ปีที่แล้ว +7

    መሻአላህ ሀዬቲ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ያችን እጣፈታ ለኛም ይወፍቀን አገራችን እድንገባ አላህ አገራችንም ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 ปีที่แล้ว +17

    መሻ አላህ ወላሂ ሴት ልጅ ለቤቷ ጎበዝ ናት አላህ ሆይ ከቆጆ እንስቶች አድርገኝ ለቤታችን ደፋ ቀና እደምንል ሁሉ ለዲናችን አጠክረን ውዶች ዱኒያ እዳለሁሉ አሄራን እናስታውስ ኢሻ አላህ ምክሬነው ሀዩ መሻ አላህ ብያለሁ ቤተሰብ አድርጉኝ ውዶችየ እኔም በቅርብ ወደ እናት ሀገሬ ኢሻ አላህ

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ እህቴ አሏህ የዴሥታ ቤት ያድርግልሽ ዉድ ሡማያወች እህቶቸ በሥዴት አለም ለምትኖሩ በሙሉ አሏህ ለኛም እቅዳችንን አሣክቶልን በሀገራችን ተዴሥተን የምንኖር ያድርገን ያረብዴሞ ይሣካል አብሽሩ ጠክረን ከሠራን የማይለወጥ ነገር የለም

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ዘ2ገ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ዘ2ገ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሽአላህ ሀዩቲ ያምራል በስደት ያለነውም ይሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
    @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተበረከላህ አላህ ሙሉ ፍቅር ሰቶወቹ ወልደቹ ክበዱባት ጎበዝ ብዬሸላሁኝ ሀያት👍አላህ ለኛም የሰብነው አሠክቶልን በሰለም በግዜ ለሀገረችች ይመልሰን👍

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +11

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመሌሼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ እንዴት ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ?

  • @umhabib172
    @umhabib172 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀዩ በጣምያምራል ሀዩ ውለጅበት

  • @rahmetkebede-h4h
    @rahmetkebede-h4h 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደስተኛ ሆነሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ እኛም ለሀገራችን ያብቃን

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ሀዩቲ እኛም ለሀገራችን ያብቃን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመሌሼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ እንዴት ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ?

  • @imumiftah7232
    @imumiftah7232 2 ปีที่แล้ว +2

    2ኛ ቢዶወ ሥትሠሪ ቴሌብጅኑን ሣይተት አርጊ አንድ አይሠማም የምትይው እሽ እህት

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ የጤና የአፊያ በልጆች የተሞላ የፈቅርቤት ያድርግልሽ

  • @ሂክማሙሀመድ-ሠ4ኀ
    @ሂክማሙሀመድ-ሠ4ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሀዩ ያምራ ሠዉ ለፍቶ እንደዚህ ሢታረፍ ደሥ ይላል

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 ปีที่แล้ว +17

    ምረጥአፍቃሪ🌹መረጥ መሪ🌺ምረጥ አዛኝ🌺ምረጥ አስተማሪ🌹ምረጥ አባት 🌹ማናቸው! ነብዩ ስለላህ አለይሂ ወሰለም 💐ኑፖሮፋይሌን በመጫን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመሌሼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ እንዴት ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ?

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 2 ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم

  • @አማራነኝየኢትዮጵያልጅ
    @አማራነኝየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ግርፈነው ቡሊኬት ውጩን ብታሳይን ድስ ይለናል ማሬ

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሁሉም አልጋውም ማሻአላህ ቡፌውም ጂምሱሙም ማሻአላህ ወግድ ነሽ ሀዩት

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @satrezdtube1162
      @satrezdtube1162 2 ปีที่แล้ว

      እህትሳሊና ሰብአድርጊኝ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀዩየ የጤና የሌጅ ቤት ይሁንልሸ የኔማር 🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 2 ปีที่แล้ว +7

    የቴሌቪዥኑን ድምፅ ቀንሺው ለቀጣዩ🥰

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam3459 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ሀዬየ
    እኔስም ከበደኝ
    ቤቱ ብቻ ተገትሯል እፉ

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል ሀዩ የልፋትሽ ዉጤት ነዉ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว +7

    አሰላሙለይኩም ሀዩ ማሻአላህ ሁቢ ወለጂበት ክበጂበት ቡፌዉ ብዙዉም አይስብም ቤቱ ግን ❤️❤️❤️❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመሌሼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ እንዴት ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ?

    • @hurelBoss
      @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 እሺ ማማየ

  • @ህልመኛነዉገልቤ
    @ህልመኛነዉገልቤ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሥንት አመት ሠርተሺነዉ በጣም ጀግናነሺ ወላሂ አደነቅኩሺ ሠዉማለት የለፍበትን የድካሙን ዉጤት ሢያይ ይደሠታል እኔ ጁታ የሥራዉን ይሥጠዉ አላማየን ሁሉ አበሣቆለዉ እህ ዘድሮሠርቸእጨርሥነበር እህህ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽማማየ

    • @haleemamohammad9991
      @haleemamohammad9991 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይተካልሽ

    • @f2271
      @f2271 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ

    • @ነኢማነኝስደተኝዋ
      @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 ปีที่แล้ว

      አብሽር እማ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ሰርቸ እጨርስ ነበር ግን 3ቦታ መተውብኛል በስ አልሀምዱሊላህ ይጠገናል አብሽሪ ሁቢየ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በሰላም በፍቅር ኑሪበት ትዳርሽን ያማረ የሰመር ያድረግልሽ

  • @ሀናንዩቱብ-ጀ4ሐ
    @ሀናንዩቱብ-ጀ4ሐ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላ መሻአላ የልጂ ብት አላህ ያርግልሺ ማማየ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ ያምራል በደስታ ወልደሺ የምትኖሪበት ያራጋችሁ እኔ ግን ቡፌ ሳላ አያምረኝም የግሌ ነው

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አላ ሀዩ እድሜናጤናየያዘ ይሁን

  • @ሀዋወሎየዋ-ከ5ሐ
    @ሀዋወሎየዋ-ከ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሰላም ነው ማሻአላህበጣምዴስይላል ሃዩዬ ግንቤቱየቆርቆነውውይስ አዴለም

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 2 ปีที่แล้ว

    ሐዩቲ ማሸ አላህ ያምራል እኛንም ለዚህ የብቃን በዱአ አትርሽን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህህ እደት ደስይላል በጣና የምኖሪበት ያረገሺ እኚነም አላህ ይገዘን ያረብ

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሠግናለን ሀዩ በርች

  • @Rነኝየአቡጄወረያተማረ
    @Rነኝየአቡጄወረያተማረ 2 ปีที่แล้ว

    ሀዩየ ማሻአላህ አላህ የምትወልጂበት የምትድሪበት ቤት ያርግልሽ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሀዩየ በርቺ 💚💚❤️🥰🥰🥰

  • @ayikelalemu8193
    @ayikelalemu8193 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውዴ ውለጂ ክበጂ ያፍያ ያርግልሽ ደስ ብሎኛል

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻ አሏህ ሳሊህ ትዳረ ያድረግልሽ

  • @eyobytub4328
    @eyobytub4328 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ከጁታ የተረፈልሽ ሀዩቲ

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
    @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የት ነሽ ሀይቅ ያደርሳሉ

  • @zamzm1563
    @zamzm1563 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ከሰላም ከጤናጋ ያቆይልሽ

  • @susuh9667
    @susuh9667 2 ปีที่แล้ว +1

    የጤና ቤት ያድርግልሽ ማሻ አላህ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀዩየ በጤና የምኖሪበት ይሁን ኮርኔስ እና ጅብሰሙ ስት ነው በሁኑ ሰአት ያች ቆይቶ ከሆነ

  • @ጦይባየመርሳልጅኡሙሙአዝ
    @ጦይባየመርሳልጅኡሙሙአዝ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀዩቲ አላህ የጤና ቤት ያርግልሺ

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምሀዩ ማሻአላማሻአላህ ብለናል ሀዩቲ ቤትሽበጣምነዉየማምረው

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ሀያትየ. በሰላም በፍቅር. የምትኖሪበት ያድርግሽ. እህቴዋ. የመዳም. ቅመሞች. እኛ. ለዚህ. ያብቃንንንን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመሌሼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ እንዴት ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ?

  • @rakivrakiv8223
    @rakivrakiv8223 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ሀያቲ የደሥታአ ኑሮ ይሁንልሽ

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን ጅምሶም የምታሰሩ ሰዎች ቆርቆሮው ቀዩ መሆን አለበት ለምን ሁሌም።የዘለቀ እዲሆን ካሎነ ዝም ብሎው ቆርቆሮ ዝናብ ሊያፈስ ይችላል

  • @habeshazamtube5373
    @habeshazamtube5373 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሀዩ ማሻላህ በሰላም ኑሪበት ማር ቪድዩ ስሰሪ የቲቪ ድምፅ አጥፊ ድምፁ ይረብሻል

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ውልጀ ክበጀበት

  • @tamermoshen9470
    @tamermoshen9470 2 ปีที่แล้ว

    አዮቲ በርቺ ያገሪ ልጂ

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
    @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ወልደሽ ድረሽ የምትጦሪበት ያርግሽ ግን እንጨት ቤት ላይ ጅብሰን ይሆናል እድ ሀዩ?

  • @asasrt4579
    @asasrt4579 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ ጤና በፋቅር የተሞላ ኑሮይሥጥሽ ውለጂደግሞ ሀዩ ሥንትክፋልነው ቤትሽ ፋትህ ለሣውዲ እሥረኞች

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመሌሼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ እንዴት ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ?

  • @Sነኝየሱኒዮችአዲናቂ
    @Sነኝየሱኒዮችአዲናቂ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀዩ መልካምትዳይሁንልሽውዴ.

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴሌብዥኑን ዝጊው ስታወሪ በደብ እድትሰሚ

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የፍቅር ቤት ያድርግልሽ ወልደሽ ከብደሽ ኑሪበት በጣም ያምራል ቤትሽ 🥰🥀🍃🥀🍃🥀🍃🥀የቲቪውን ድምፅ በቀጣይ ቀንሽው

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሃዩ የጤና ቤት ያርግልሽ
    ግን ጣራውን ኮርኒስ ለጭቃ ቤት አይመከርም ሌሎቻችሁ ኮርኒስ ጅብሰም አታርጉ።ያንቺንም አላህ ይጠብቅልሽ በተረፈ ዋው ነው

    • @beziserki3056
      @beziserki3056 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ያምራል ሀይ

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የፍቅር ቤት የደስታ ያድርግልሽ በጤና ኑሪበት

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የጤና የፍቅር ቤት ይሁንልሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል ሁሉም

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawooo yemiral hayu❤👌

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬስ ቤቴን ሰርቼ እርፍ ብዬ ህልሜን በኖርኩኝ ስደት አደከመን

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀዩ የኔ ጀግና❤

  • @Ruta-e3r
    @Ruta-e3r 2 ปีที่แล้ว

    ሀዩ ቤትሽ ማሻ አላህ በጣም የምራል ወልደሽ ክበጂበት

  • @hulegebtube3535
    @hulegebtube3535 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @seadamohammad4168
    @seadamohammad4168 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ሀዩ መልካም የትዳር ሂወት ይሁንልሽ

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላሕ ተባርክ አላሕ ሢያምር

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሆቢ ግን ያች ቤት ነው።ባልሽም አንች ቤትነው ሚኖረው ጥሎብኝ ወሬ እወዳለሁ ክክክክክ ።ሆሆሆ እንደዚህ ከሆና ወንዶችማ ችግር ነው።

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว +1

    ነሽዳ አትጠቀሚ ሐዪ ቁርአን ተጠቀሚ ይሔንን ሑለተኛ አትጠቀሚ እሕቴ

  • @ውሎ
    @ውሎ 2 ปีที่แล้ว

    ሃዩ በጣም ያመራል ባልሽ ጎበዝ ነው ያልሸውን አሟልቷል ውውውው ነው

  • @ekueku3730
    @ekueku3730 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሀዩ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀዩቲ

  • @rahma-hf5zt
    @rahma-hf5zt 2 ปีที่แล้ว

    ሀዩቲየአገሬልጁየወግድልጁነኚ ስወድሽበአሁንገበያ ቲቢውስትነውጠይቂናንገሪኚ አረብያ መጂልስም አደራ

  • @SamSung-tk5nj
    @SamSung-tk5nj 2 ปีที่แล้ว

    ሀዮ ይቅርታና ከጅብሰሙ ላይ ያለው የተለያየ ቀለም ውበቱን ነጠፍብሸ

  • @rahmaendris5023
    @rahmaendris5023 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀዩ አረቢያ መጂለስ ንገሪን

  • @lubabaeth5739
    @lubabaeth5739 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ከለፉአይቀርእድህነው

  • @መካክብርት
    @መካክብርት 2 ปีที่แล้ว

    ቦረና ወየት ላይ ነው ያለሽው አዮቲ እኔ ያችን አይነት የቤት እቃወችን እደገሽልኝ እፈልጋለሁ. እና ሀያቲ መልሽልኝ አይተሽ ዝም እዳትይኝ.

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ገናዛሬ ቪደወሺን ጨርሸ አየሁት ቁምነገር አወራሺ ዛሬ
    በነገራችላይ የቆየ ከሆነ ከገዛሺው ምን ዋጋለው የሁኑን ገበሀ ነበር ማወቅ የፍለግነው ከቻልሺ ተሌቨዥኑንና ቡፌውን ዋጋውን ጠይቀሺ ንገሪን ባሁኑ ገበሀ

  • @nurtttube5778
    @nurtttube5778 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እመቸ ነው እደዝህ አድርጌ አገሬ የምገባው አይይይይይይይ ሳስበው ታከተኝ

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የምኖሪበት ያርግሽ

  • @madinamohamad4889
    @madinamohamad4889 2 ปีที่แล้ว

    እኮንደሥአለሽሀይቲ

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀዪ እባክሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንደው ስታመት ብሰራ ይህ እሰራለው

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    መስራት ያስከብራል ያስደስታል ማሻአላህ እኛም በቅርብ ኢሻአላህ

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖች 😥😥😥😥😥😟😟😟😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kyutube6363
    @kyutube6363 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም የትነሺ ሀዩ ወግዲወያሰ ??

  • @mareammaream3787
    @mareammaream3787 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ሀዩቲ

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀዩ የኔ ጀግና

  • @seid6083
    @seid6083 2 ปีที่แล้ว

    ቪድዮ ስትሰሪ የቴሌቪኑን ድምፅ ቀንሽው ሀያቲ

  • @seadaborenatube1215
    @seadaborenatube1215 2 ปีที่แล้ว +3

    ለቤትሺ አድስነኝ ሀዪ በአካል ባገኝሺ ደስይለኛል

  • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
    @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 2 ปีที่แล้ว

    በስዳት ለይ የለን እኛንም እንደዚ በቤታችን የምናርፍ አሏህ የድሪጋን يارب🌹🌹👍🌺😭 አብሽሩ በርቱ

  • @madinakaso891
    @madinakaso891 2 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ ሁቢ ያምራል

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 ปีที่แล้ว

    ቡፌሽ እና ቲቪሽ በጣም በርካሽ ዋጋ ነው የገዛሽው እህቴ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀዩቲ ማሻአላህ ቤትሽ በጣም ያምራል

  • @آمنهآمنه-ش9خ
    @آمنهآمنه-ش9خ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያለምየደስታቤትያርግልሺ