ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የወጥ ቤት ዕቃ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ቢታኒያ ኤሌክትሮኒክስ 0941891492/ 0940575467 (ጉርድ ሾላ ሰዐሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን)☎ ሜርሲ የቤት ዕቃ 0928688084 / 0956288309 (ቄራ ዳውን ታውን ገበያ)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ሚድ ኢን ኢትዮጵያ ባህላዊና ዘመናዊ ሙሉ የኩሽና እቃዎች አሳዩን ሁሌ የውጭ ሀገር ጥገኛ ሆነን ቀርተናል
Humidifire ,የቅመማ ቅመም set የሆኑ ...
ካርጎ ከማድረግ ሀገር ቤት መግዛት ይሻላል ጥሩ ዋጋ ነው።
ትክክል
👍👍👍👍ትክክል
አጥንት ስጋ ምንምን የሚቀቅለው ደስት አደገኛ ነው በትኩስ አይከፈትም ይፈነዳል ከሳት ላይ ካወረዱ በኃላ ቀዝቃዛ ውሀ ካላዩ ላይ እየደፉ ያብርዱት ከዛ በኃላ ነው የሚከፈተው እንጅ በጣም ከባድ ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል ካልበረደ መክፈት አይቻልም ከሳት ላይም ሲጥዱ በደንብ መዘጋት አለበት
ካሮጎ አድርጎ አድስ አበባ ላይ በቀረጥ ከመናደድ የአገሬ ልጆች እዛው እንግዛ አረብ ሀገርም ላይ ውድ ነው ብሩ በንዛሬ ስታሰብ አንድ ነው በዛ ላይ የኪሎ የለብነም ባይ ነኝ
ትክክል❤❤
ከአረብ ሀገር ከመኳተት ሀገራችን መግዛት ይሻላል ሀሪፍ ነው
እኮ በጣም ይሻላል
ኧርወገን. ሀገራችን ይሻላልመሰል
አሪፍ ነው በርቱ ቅናሽም አድርጉ ቀጥሎ እቃ ስገዛ ስጦታ የምሰጡት አሪፍ ነው እቃቹ ያምራል ቢታንያ በርቱ
ሰላም ላገራችን ይሁን ለምግብት ያብቅን ለሀገርችን በርቱ❤❤❤❤
ሂወትን ያቀላሉ አላለም ሆይ ማሽ አላህ እቃ ብሎ ዝም ነዉ የምር
ኦርጂናል አደለም እቃው
የምር፡በጣም ሀሪፍ ነው
Lelam iqa chocolate ye hisanat wotet powder...izezugn betam betru waga original iqa ametalachuhalew
ሚገርመዉ አገራችን ሁሉም እቃ አለ ተመስገን
አወ ተመስገን ነው
እዉነት አገር ቤት ይሻላል።
በጣም ቆንጆ ነው
maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah
በጣም ጥሩ ነው ያቀረብሽልን ግን ያልገባኝ የጉርድ ሾላው አከፋፋይ ነው ቸርቻሪ ነጋዴ ለማንኛውም እየተስተዋለ ??!!!
ዋጋዉ በጣም ዉድ ነዉ
በጣም እርካሽ ነው የምር በርቱ
Merci beaucoup ❤
ሢራሚኩን እኔም ገዝቸአለሁ የኔ ግን 3ድሥት 1መጥበሻ 1የዳቤ ሣህን አንድ የኬክ ሠጋገሪያ አለው ጭልፍም የወጥ የሩዝ የሠላጣ የሸሩባም አለው የገዛሁት 290ድረሀምነው አባዙት ግን ኢቶያለው ብዙነገር ተቀንሶለትአል
እህት 350 ርያል 10 ነው አሁን ላይ ያው ነው እኮ 290 ገዝተሽ ገና መጫኛ አለ ሀገር ብትገዚ ያው ከዘው ነው
@@samritube9007 እራ ከ9ወር በፊት ገብቸአለሁ አገር አልሀዱሊላህ በደህና ደርሶአል መጫኛውና ውጣ ውረዱ ቢያደከመኝም እዛ ሢደርሥ ደሥ ይላል
እኔም ልኪለሁ 280ኪሎ ልኪ ከነጋርጎው ከነትራንስፓርቱ 11ሺ የወሰደብኝ@@Hawa-ms1mt
ካረጓአረገሺነው።በሰትወረደረሰልሺበአላህመልሺልኝ❤@@Hawa-ms1mt
አቤት ለብረት ድስት 11ሺ እንዴት ብለን ትዳር እንያዝ😂😂😂
አብሽሪ አለ እኮ እንደ አቅምሽ 😊
ምን ነው በሳውዲም ውስጥ ውድ አሉ
በሸክላ ድስት መስራት እዳውም ወጥ ያጣፋጣል የሸክላ ድስት😂😂
😀😀😀😀😀😀😀የኑሮ ውድነት ጭቅላታችላይ ወጣ
በነገራችላይ የለሺበት ይዘሺ መግባት እችላለን
የጫይና እቃ አሪፍ ነው ዋናው ብር ነው ሳኡድ የቻይና እቃ ነው ያለው ኢትዮ አሪፍ አያስገቡም ብሩን እየፈሩ እንጅ
የቻይና እቃ አሪፍ አይደለም ሲጀመር አገራችን ላይ የለው የቻይና እቃ አይደል በብዛት የሚገኛውየቱርክ ብር ለለው ሰው የቱርክ እቃ ነው አሪፍ
ጎበዝ ነሽ
በናትሽ ወርቃማውን ረከቦት ሙሉ ሲቱ ወጋ ጠይቂልን
አሪፍነው
አሪፍ ነው
አ አ የትአከባቢነው online ቢታዘዝ
ያረቢበራህመትአይንህእየንእዘንልን ንሮንቀለልአድርገንየምናይና ባለንአመስጋኝነትንአድለን ያአላህ
Steam cooker አላችሁ?
Wawwwwww Ethiopia singeba
ቦይለር ጠይቂልን ብለን ነበር?!
Wow🥰🥰
የሚታጠቡበት ማተረሪያሎችን ብትገልጽልን
አረጎድ የምረ በጣምውድነው
ከወርቅ ነዉእንደ የተሰራዉ ???🙄
😂😂😂
እህቴ እስኪ ቤት ጋዜታወች አሳይን አሁን የመጡ ድዛይን
ስልኬ ነው ጥላቴ 11 ቀለል ያለ ትላላቹ😢
ወደ ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ?
ሲጀመር ስራሚክ የሚባለው እየታጠበ እየተፋቀ ሲሄድ ብረት ነው ከላይየሆነ ቀለም ስለሚነክሩት ነው እንጂ እንዳዉም የብረቱ ይበልጣል ማርያምን ዘይት ካልተደረገበት የማይዝ ድስት የለም ወሬ
Ere genffo rasu ayizm mirt eka new bedenb keteyaze
🎉🎉
Wy betam wd new keretsi baynorew set eske 5400 ygegnal dubai
አሪፈ ዋጋ ነዉ
አቀራረብ ትክክል ሆኖ ሳለ የድስቶቹ ዋጋ ተሳስቶአል ትልቁን ድስት መጀመርያ ያሳየን 4 500 አለ ትንሹ ሲባል4000 አለ እዴት ነው እዲህ የሚሆነው መሀል ያለው ድስት ስት ቢሆን ነው እ? ሌላው ፒዛ ይሰራል ብሎ ያስረዳን ድስት በፍፁም አትሞክሩት እህቶቼ እኔ እጠቀመዋለሁ አይሆንም
የምግብ ማብሰያ ና ማቅረቢያ ቁሳቁስ ነዉ አማርኛዉ የወጥ ቤት ማለት ከወጥ የተሠራ ቤት ማለት ነዉ :በ:ስኒ ወጥ አይሠራም::
ይኩሽና እቃዎች የወጥ ቤት እቃዎችም ይባላል
❤❤❤❤❤ዋው. ቤቴን ልጨርስ❤❤ ና እግዛለሁ
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ🙆🙆🙆🙆🙆🙄🙄🙄🙄
የሰራሚኮ፡ብረትሀሪፍ ናቸው
ወይኔ ቲፋል 500 ሪታል ገዝቸ ሀገሬ ብገዛ እሚሻለኝን
አራ ኢትዮጵያ እቃ ርከሽ ነው አረብ ሀገር ምንገዘበትን ብር ብንማነዝረው ኢትዮጵያ ይሻላል 11 ሺ የተባለው ድስት እኮ 400 ሪያል አይገኝም ወላ ርከሽ ነው ሀገር
መዳም ጠይቄያት ነበር እናም 450 500 ናቸው አስቢው በኛ የሚመጣው ሲመነዘር የምር ሃገር መግዛት ይሻላል
@@Eyou653 500 =ሪያል በኢትዮጵያ 15,151 ብር ነው አስራ አምስት ሺ አንድ መቶ ሀምሳ አንድ ብር +450 =ሪያል ደግሞ 13,636 ብር ነው አስራ ሶስት ሺ ስድስት መቶ ሰላሰ ስድስት ብር ነው ሀገር ይሻላል እቃ ገና ቀረጥ አለ
@@murshidamurshida8266 አዎ በጣም ይሻላል አይገልጸውም ሃገር ውስጥ እሚያማምሩ እቃዎች አሉ ገንዘቡን መያዝ ነው የሚያዋጣው
እዉነት ነዉ በዛላይ የኪሎ አለ ወደሀገር ቤት ሲገባ ደግሞ ቀረጡ እረ አገርቤት ይሻላል
ኬክም ይሰሳል የኤሌክትሪኩ ድስት
ያውነው የምር ትረፍ ታሮጎ ማረግና ማውጫ ነው ደሞ የታርጎ አጨርባረወች አይጣልነው አድሥ አበባውሥጥ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Uuuuuu😢😢😢
ማይክሮዌቭ ስንት ነው?
ሚካበድነዉወይስ አይካበድም እርግጠኛነኝ ኦርጅናልአይደለም ኦርጅናሉበአንድእጅአይቻልም
መሸአሌሀበጠመየመረሊ
Sew abduwal ende ? Alemgzat new …. Wuch ager betam rekash new … bezemed or be guwadgna ke wuch asmetu… keflachwum bitasmetu ke Ethiopia wagaw yishalal
እዘዉ ሸክላየ ይሻለኛል ተዉት ዘመናዊ ለሃብታሞች 😅😅😅😅😮😮😮😮
ማርያምን ዘመናዊ ስለሆነ ንሮን ያቀላል እጂ የሸክላን ድስት እሚክል የለም
ደሞ አትዋሽ ቢዛ አይሰራም ሆ 😂
kalwoqesh zeme baye ukan beza aydolm kekme yesarl meknyatum daqeqa alew lhulum ene madame bete keke eya sarhu new gene kalchlshe yebalshbeshal ok
ይሄን ቪዲዮ ባትለቂው ይሻላል😅😅😅😅
ኢትዮስንገባእንገዛለን
Gini wasapi binorachu tiru new
ዉሀ ማፍያ አለ
በብዛት ወደ ክልሎች ትልካላችሁ
ኮሜንት ላይ አፋቹን የምትከፍቱ ግን ስርአት ያዙ 11ሽ እትዮ ብትገዙ አይሻልም
አርፍ ነው ዋጋው ሲመነዘር እዛ ይሻላል
ማንኛውም እቃ ኢትዮጵያ መግዛት ይሻላል ካርጎ ከማድረግ ትርፍ መንገላታት ነው
😢😢😢😢
በሸክላ ድስት ሰረቼ ማልበላ
በእዉነት ለዛዉም ከጣም ጋር😅
@user-jb9bu9to2እዉነት ነዉ❤
በጣም ነዉ ደግሞ የሚጣፈጠዉ በተለይ ሽሮና ዶሮ ወጥ
አረው ብበው አይሰራም በሱ😅😅😅
Le 3t dist 11k bir 😭🤣
😅😅
ድስቱ አይዝም አላለም😂😂
bashebo kaletataba ayzem mara
@@yutichannel5334 እሺ ያዉ እንደነጩአይሆንም እኔ እጠቀመዉአለሁ መዳምቤት
ዉሃ አፍልቶ አይቶት ይሆናል 😅😅😅😅😅
@@SamsungA03core-im7jm ክክክክክይሆናል
ማንኛውም ደስት ይይዛል ይሄን እንዳታምኑ
አቤት ዉሸት ቻይና ቀርቶ ቱርክ ቱርክ ማለት ጀመሩ ምድረ ቡርትፎቺ
ፒዛ መቀቀል ተጀመረደ😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ እኔም ገርሞኝ የሩዙን መስሪያ ለፔዛ 😅 ነገሩ ebs ላይ የሻወር ሸጣፋ መሽፋውን የነብሰጡር ልብስ ካሉ ወድህ አይገርመኝም
😂😂😂😂😂😂🙈🙈
😂
ፒዛ መቀቀያው ግን 😂
ፒዛ መጥበሻ ለማለት ፈልጎ ነው መሰለኝ 😮😮
እማይሆን ነገር ባናቀው እሽ እንደት ይጋገራል 😂😂😂
Arif.new
Kewuch.mn.ashekemegn
😮😮
አሪፍ. ነው
አሪፍ ነዉ
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የወጥ ቤት ዕቃ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ቢታኒያ ኤሌክትሮኒክስ 0941891492/ 0940575467 (ጉርድ ሾላ ሰዐሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን)
☎ ሜርሲ የቤት ዕቃ 0928688084 / 0956288309 (ቄራ ዳውን ታውን ገበያ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ሚድ ኢን ኢትዮጵያ ባህላዊና ዘመናዊ ሙሉ የኩሽና እቃዎች አሳዩን ሁሌ የውጭ ሀገር ጥገኛ ሆነን ቀርተናል
Humidifire ,የቅመማ ቅመም set የሆኑ ...
ካርጎ ከማድረግ ሀገር ቤት መግዛት ይሻላል ጥሩ ዋጋ ነው።
ትክክል
👍👍👍👍ትክክል
አጥንት ስጋ ምንምን የሚቀቅለው ደስት አደገኛ ነው በትኩስ አይከፈትም ይፈነዳል ከሳት ላይ ካወረዱ በኃላ ቀዝቃዛ ውሀ ካላዩ ላይ እየደፉ ያብርዱት ከዛ በኃላ ነው የሚከፈተው እንጅ በጣም ከባድ ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል ካልበረደ መክፈት አይቻልም ከሳት ላይም ሲጥዱ በደንብ መዘጋት አለበት
ካሮጎ አድርጎ አድስ አበባ ላይ በቀረጥ ከመናደድ የአገሬ ልጆች እዛው እንግዛ አረብ ሀገርም ላይ ውድ ነው ብሩ በንዛሬ ስታሰብ አንድ ነው በዛ ላይ የኪሎ የለብነም ባይ ነኝ
ትክክል❤❤
ከአረብ ሀገር ከመኳተት ሀገራችን መግዛት ይሻላል ሀሪፍ ነው
እኮ በጣም ይሻላል
ኧርወገን. ሀገራችን ይሻላልመሰል
አሪፍ ነው በርቱ ቅናሽም አድርጉ ቀጥሎ እቃ ስገዛ ስጦታ የምሰጡት አሪፍ ነው እቃቹ ያምራል ቢታንያ በርቱ
ሰላም ላገራችን ይሁን ለምግብት ያብቅን ለሀገርችን በርቱ❤❤❤❤
ሂወትን ያቀላሉ አላለም ሆይ ማሽ አላህ እቃ ብሎ ዝም ነዉ የምር
ኦርጂናል አደለም እቃው
የምር፡በጣም ሀሪፍ ነው
Lelam iqa chocolate ye hisanat wotet powder...izezugn betam betru waga original iqa ametalachuhalew
ሚገርመዉ አገራችን ሁሉም እቃ አለ ተመስገን
አወ ተመስገን ነው
እዉነት አገር ቤት ይሻላል።
በጣም ቆንጆ ነው
maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah
በጣም ጥሩ ነው ያቀረብሽልን ግን ያልገባኝ የጉርድ ሾላው አከፋፋይ ነው ቸርቻሪ ነጋዴ ለማንኛውም እየተስተዋለ ??!!!
ዋጋዉ በጣም ዉድ ነዉ
በጣም እርካሽ ነው የምር በርቱ
Merci beaucoup ❤
ሢራሚኩን እኔም ገዝቸአለሁ የኔ ግን 3ድሥት 1መጥበሻ 1የዳቤ ሣህን አንድ የኬክ ሠጋገሪያ አለው ጭልፍም የወጥ የሩዝ የሠላጣ የሸሩባም አለው የገዛሁት 290ድረሀምነው አባዙት ግን ኢቶያለው ብዙነገር ተቀንሶለትአል
እህት 350 ርያል 10 ነው አሁን ላይ ያው ነው እኮ 290 ገዝተሽ ገና መጫኛ አለ ሀገር ብትገዚ ያው ከዘው ነው
@@samritube9007 እራ ከ9ወር በፊት ገብቸአለሁ አገር አልሀዱሊላህ በደህና ደርሶአል መጫኛውና ውጣ ውረዱ ቢያደከመኝም እዛ ሢደርሥ ደሥ ይላል
እኔም ልኪለሁ 280ኪሎ ልኪ ከነጋርጎው ከነትራንስፓርቱ 11ሺ የወሰደብኝ@@Hawa-ms1mt
ካረጓአረገሺነው።በሰትወረደረሰልሺበአላህመልሺልኝ❤@@Hawa-ms1mt
አቤት ለብረት ድስት 11ሺ እንዴት ብለን ትዳር እንያዝ😂😂😂
አብሽሪ አለ እኮ እንደ አቅምሽ 😊
ምን ነው በሳውዲም ውስጥ ውድ አሉ
በሸክላ ድስት መስራት እዳውም ወጥ ያጣፋጣል የሸክላ ድስት😂😂
😀😀😀😀😀😀😀የኑሮ ውድነት ጭቅላታችላይ ወጣ
በነገራችላይ የለሺበት ይዘሺ መግባት እችላለን
የጫይና እቃ አሪፍ ነው ዋናው ብር ነው ሳኡድ የቻይና እቃ ነው ያለው ኢትዮ አሪፍ አያስገቡም ብሩን እየፈሩ እንጅ
የቻይና እቃ አሪፍ አይደለም ሲጀመር አገራችን ላይ የለው የቻይና እቃ አይደል በብዛት የሚገኛው
የቱርክ ብር ለለው ሰው የቱርክ እቃ ነው አሪፍ
ጎበዝ ነሽ
በናትሽ ወርቃማውን ረከቦት ሙሉ ሲቱ ወጋ ጠይቂልን
አሪፍነው
አሪፍ ነው
አ አ የትአከባቢነው online ቢታዘዝ
ያረቢበራህመትአይንህእየንእዘንልን ንሮንቀለልአድርገንየምናይና ባለንአመስጋኝነትንአድለን ያአላህ
Steam cooker አላችሁ?
Wawwwwww Ethiopia singeba
ቦይለር ጠይቂልን ብለን ነበር?!
Wow🥰🥰
የሚታጠቡበት ማተረሪያሎችን ብትገልጽልን
አረጎድ የምረ በጣምውድነው
ከወርቅ ነዉእንደ የተሰራዉ ???🙄
😂😂😂
እህቴ እስኪ ቤት ጋዜታወች አሳይን አሁን የመጡ ድዛይን
ስልኬ ነው ጥላቴ 11 ቀለል ያለ ትላላቹ😢
ወደ ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ?
ሲጀመር ስራሚክ የሚባለው እየታጠበ እየተፋቀ ሲሄድ ብረት ነው ከላይየሆነ ቀለም ስለሚነክሩት ነው እንጂ እንዳዉም የብረቱ ይበልጣል ማርያምን ዘይት ካልተደረገበት የማይዝ ድስት የለም ወሬ
Ere genffo rasu ayizm mirt eka new bedenb keteyaze
🎉🎉
Wy betam wd new keretsi baynorew set eske 5400 ygegnal dubai
አሪፈ ዋጋ ነዉ
አቀራረብ ትክክል ሆኖ ሳለ የድስቶቹ ዋጋ ተሳስቶአል ትልቁን ድስት መጀመርያ ያሳየን 4 500 አለ ትንሹ ሲባል4000 አለ እዴት ነው እዲህ የሚሆነው መሀል ያለው ድስት ስት ቢሆን ነው እ? ሌላው ፒዛ ይሰራል ብሎ ያስረዳን ድስት በፍፁም አትሞክሩት እህቶቼ እኔ እጠቀመዋለሁ አይሆንም
የምግብ ማብሰያ ና ማቅረቢያ ቁሳቁስ ነዉ አማርኛዉ የወጥ ቤት ማለት ከወጥ የተሠራ ቤት ማለት ነዉ :በ:ስኒ ወጥ አይሠራም::
ይኩሽና እቃዎች የወጥ ቤት እቃዎችም ይባላል
❤❤❤❤❤ዋው. ቤቴን ልጨርስ❤❤ ና እግዛለሁ
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ🙆🙆🙆🙆🙆🙄🙄🙄🙄
የሰራሚኮ፡ብረትሀሪፍ ናቸው
ወይኔ ቲፋል 500 ሪታል ገዝቸ ሀገሬ ብገዛ እሚሻለኝን
አራ ኢትዮጵያ እቃ ርከሽ ነው አረብ ሀገር ምንገዘበትን ብር ብንማነዝረው ኢትዮጵያ ይሻላል 11 ሺ የተባለው ድስት እኮ 400 ሪያል አይገኝም ወላ ርከሽ ነው ሀገር
መዳም ጠይቄያት ነበር እናም 450 500 ናቸው
አስቢው በኛ የሚመጣው ሲመነዘር የምር ሃገር መግዛት ይሻላል