ለሰርግና ለበዓል የቀረቡ ቀሚሶችና ዋጋ Habesha kemis 2024 | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ለሰርግና ለበዓል የቀረቡ ቀሚሶችና ዋጋ Habesha kemis 2024 | habesha kemis
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    TH-cam ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

ความคิดเห็น • 24

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน +3

    አልባሳቱን ለማዘዝ +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 หลายเดือนก่อน +3

    Wow 🤩 🤩🤩 🤩 🤩 🤩🤩 wonderful job’s!!! ዕውነተኛ ሰራተኞች ናችሁ !! ደንበኞችን ለማስደሰትም ስለምትሰሪው ሥራ እግዚአብሔር ቤትሽን ነገርሽን ይሥራው !!ትክክለኛ ቦታውን ቢዝነሱን የሚመጥን ሰው ነሽ !! ተባረኪ !! አብረውሽ የሚሰሩ ሸማኔ ስፌት ላይ ያሉ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው!!!

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ያክብርልን

    • @wosengerema6408
      @wosengerema6408 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i หลายเดือนก่อน +2

    የጎንደሩ የለሽም ውጭ ሐገር ለበአል ይደርሳል።

  • @HamenHamen-x9q
    @HamenHamen-x9q หลายเดือนก่อน +2

    ቴዴ በጣሚ ቆንጆ ነው ምትሰራው ወሰንየ ትክክለኛ የቢዝነስ ሰው ነሽ ሁለታችሁም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው ካሜራ ማኑን አመስግኑልኝ next month ለካሜራ ማኑ እና ለ ኤድተሩ ልብስ ትሰሪልኛለሽ በርቱልኝ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን . . . ክብር ይስጥልን

    • @wosengerema6408
      @wosengerema6408 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለዉ
      የኔ ዉድ የሚበረታታ ሰዉ የበለጠ እንድንሰራ ጉልበት ይሆነናል ❤❤❤❤ክብር ሞገስ ይስጥሽ

  • @user-ih7bn9nt7g
    @user-ih7bn9nt7g หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ስራዋ ጥራት አለው

  • @zerefetekleyes7569
    @zerefetekleyes7569 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ሲደውሉላት አትመልስም እረ ባክሽ አንሽ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb หลายเดือนก่อน +1

    ወርቅ ብገዛ ያዎጣኝል ሆ

  • @user-up6nf2fg2f
    @user-up6nf2fg2f หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ያለሽዉ

  • @vjhh5191
    @vjhh5191 หลายเดือนก่อน

    Gen nech libis ye church yelem eizi bet

  • @user-xj2tx8xy2s
    @user-xj2tx8xy2s หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @rttr3992
    @rttr3992 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @misrakzeleke376
    @misrakzeleke376 หลายเดือนก่อน

    It’s so expensive

  • @user-gy6zh8lk9x
    @user-gy6zh8lk9x หลายเดือนก่อน

    Zare newu yawequt hulet aynet meneni endale 😂😂

    • @selina8730
      @selina8730 8 วันที่ผ่านมา +1

      The same here , I like how she is educating us about the cloth .

  • @FikirteAtlaw-hz8me
    @FikirteAtlaw-hz8me หลายเดือนก่อน +1

    በለው

  • @FikirteAtlaw-hz8me
    @FikirteAtlaw-hz8me หลายเดือนก่อน

    45.000

    • @TeferaBalcha-j9e
      @TeferaBalcha-j9e หลายเดือนก่อน

      ሰራ ይለሽም መጀመራያ በደንብ አዳምጭበ ቅናት ይመስልብሻል።

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน

      ሁሉንም ባማከለ ዋጋ አለን ። ይምጡ