ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በተለይም ስለ ፋኖ አንድነት, የዲያስፕራው በትግሉ ላይ ያለው ሚና, ስለ ስር ነቀል ለውጥና የመፍትሄ ሀሳቦች በግሩም ሁኔታ ቀርበዋል ሁለታችሁንም እናመሰግናለን::
አቶ ሲሳይ ሙሉ እባክህ በሌላው ሚዴያ ወጥተህ ይሄን ትምህርት የሚሰጥ ጥሩ ውይይት ብ ታደርግ ለፋኖ ትግል ይረዳል❤
እንኳን ለፈረንጅ ገና አደረሰህ ጋሽ አዲሱ🎉
ለአንድ ታጣቂ ስልጣን ላይ መንግስት ጥሩና ጠንካራ ጠላት መሆኑን መረዳት እና እስትራቴጂ እና ግብ ላይ ትኩረት እና ትጋት ግድ ነው።
ጋሽ አዲሱ እንደዚህ የበሰሉ ስዎች አምጣልን እንጂ .....ያአንተ ን ብቃት የሚያወርዱ ሰዎች አታምጣልን እናመሰግናለን
እነዚህ ቋንቋችንን የሚቀይሩት አብዛኛውን ያሉት እስክንድር ውስጥ ነው
Merry Christmas
ወንድማችን ችግሩን ሰማነህ ወደ መፍትሄ ሀሳብ ኑና መፍትሄ እንስማ አንተ ማን ነህ ብሎ ከተጠየቅክ ፋኖ ነኝ በል የአብይ አህመድ ቅጥረኛም አለ!! ችግር ሲያጋጥም ሁሉንም ዲያስፎራ መውቀስ ተገቢ አይደለም ፋኖ አንድ ይሁን ብሎ ጊዜ ማጥፋት ተገቢ አይደለም !! ፋኖ በአሁኑ ወቅት የእድገት ደረጃው አንድ አመራር ቢኖረው በቀላሉ በጠላት ይጠቃል !! የፋኖ ተዋጊ ሀይል በዚህ ወቅት ተገቢው ደረጃ ላይ ነው!! ድል ለፋኖ!! አዲሱ በርት!!
የተለይየ ፋኖ አደረጃጀት ፊት እየሰጣቸው ነው ዲያስፖራው የሚዘባርቀው:: ዋና ችግር ይይለው ፋኖ ዘንድ ነው:: እነሱ አንድ ካልሆኑ ዲያስፖራው አንድ ሊሆን አይችልም::
የአዲስ አበባ ወጣት ፈሪ ከሆነ ከሰላሳ ዓመት በላይ ሆኖታል አሀን ቁጭ ብሎ ፋኖን አማራን እየጠወቀ ነው
ጋሸ አዲሱ የምትጋብዛቸው እንግዶች ከመተቸት ባለፈ በጉዳዩ ተሳትፏቸው እንዲጎላ ነው የምትጊብዛቸው መናገር ቀላል ባይህንም ማሰተባበር ቢችሉ የጠላት ማንቁርቱ ይበጠሳል
Stew beamer aysmamam. Sew aschresu.yblte.awrdu
በርካታ ሱሪያቸውን ያወለቁ ከደርግ ጁንታ አሰከ የገማ የከረፋ የበሻሻው ብልፅግና ድረሰ ታይተዋል እንደ ዳንኤል ክብረት ግን የከሰረ ሱሪ ባንገቱ አልታየም
ማንም ሳይነካቸው ወደ ትግሬ ፈርጥጠው ኩሽና የተደበቁትስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Medere jaret enante belo le wetatu asabe ye ager telat denkoro bozene turetegna diaspora Ethiopia ye kuret lijoch alewuat manim ke kefetawa yemeyakomat yelem tultula disekur wore becha yeh geleseb agerun yemewode kehone ageru yegeban yagekegel social media lay tetedeh turinafa betenefa le Ethiopia teb yemel neger yelem medere kisawelake ye Ethiopia hizeb agerun lemanim amora asalefo ayesetim period zim beleh zefen atezefen denez zeregna hula ye enante felagot geles naw fesam ye fano sanba jilanfo 😂😂😂😂😂😢😢😢😢
አንተንም እንኳን አደረሰህ ጋሸ አዲሱ
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በተለይም ስለ ፋኖ አንድነት, የዲያስፕራው በትግሉ ላይ ያለው ሚና, ስለ ስር ነቀል ለውጥና የመፍትሄ ሀሳቦች በግሩም ሁኔታ ቀርበዋል ሁለታችሁንም እናመሰግናለን::
አቶ ሲሳይ ሙሉ እባክህ በሌላው ሚዴያ ወጥተህ ይሄን ትምህርት የሚሰጥ ጥሩ ውይይት ብ ታደርግ ለፋኖ ትግል ይረዳል❤
እንኳን ለፈረንጅ ገና አደረሰህ ጋሽ አዲሱ🎉
ለአንድ ታጣቂ ስልጣን ላይ መንግስት ጥሩና ጠንካራ ጠላት መሆኑን መረዳት እና እስትራቴጂ እና ግብ ላይ ትኩረት እና ትጋት ግድ ነው።
ጋሽ አዲሱ እንደዚህ የበሰሉ ስዎች አምጣልን እንጂ .....ያአንተ ን ብቃት የሚያወርዱ ሰዎች አታምጣልን እናመሰግናለን
እነዚህ ቋንቋችንን የሚቀይሩት አብዛኛውን ያሉት እስክንድር ውስጥ ነው
Merry Christmas
ወንድማችን ችግሩን ሰማነህ ወደ መፍትሄ ሀሳብ ኑና መፍትሄ እንስማ አንተ ማን ነህ ብሎ ከተጠየቅክ ፋኖ ነኝ በል የአብይ አህመድ ቅጥረኛም አለ!! ችግር ሲያጋጥም ሁሉንም ዲያስፎራ መውቀስ ተገቢ አይደለም ፋኖ አንድ ይሁን ብሎ ጊዜ ማጥፋት ተገቢ አይደለም !! ፋኖ በአሁኑ ወቅት የእድገት ደረጃው አንድ አመራር ቢኖረው በቀላሉ በጠላት ይጠቃል !! የፋኖ ተዋጊ ሀይል በዚህ ወቅት ተገቢው ደረጃ ላይ ነው!!
ድል ለፋኖ!!
አዲሱ በርት!!