ከደብዳቤው ጀርባ//ከመቅደሱ ሥር የፈለቀው ጸበል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ እራስህ አጣራ ዲስ ላይክ እያረጋችሁ የመምህር ግርማ የቀሲስ ሔኖክ የመምህር ተስፋየ ተማሪወች

  • @aknawmekuria6912
    @aknawmekuria6912 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እባካችሁ ጹሙ፣ጸልዩ፣ስገዱ ከዛ ውጪ የእግዚአብሔርን ቃል በሚያስተምሩ ላይ እንቅፋት አትሁኑ። ፖለቲካ እና የእግዚአብሔር ቃላት የተለያዩ ናቸው። እናንተ ፓለቲካችሁን ስሩ እግዚአብሔር ጸጋውን የሰጣቸው እግዚአብሔርን ያገልግሉ ድውያንን ይፈውሱ።

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂እግዚአብሔር ፀጋ ለመስጠት ሃብትንብረት አስቆጥሩ በዘር ያወራርሳል ወይ???እግዚአብሔር ምቹ አኗኗሩን አይቶነው የሚቀባው???ከጥንቆላ አሰራር ውጡ✝️

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከዲያብሎስ በታች ናች እናንተ, ለምን መስላች ሰው ሆናችሁ, አስትሳሳባች ግን ከዲያብሎስ በላይ ነው.... ሰው ላምን ይድናል በስላሴ ስም ማለት ጠንናት አይድልም. አትጾሙ, አትስግዱ, ማለት ምን ማለት ነው.... ህዳም አግልጋዮች የሞልበት በጥክርስቲያን.. ተጫጩ የቱም አትድርሱም, እያየን ነው በአይናችን እግዚአብሔር ይመስገን 😄​@@meselechfeyessa1226

  • @sosetg1
    @sosetg1 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እስቲ በእውነት ስለአሜሪካን ካህናት ዙሪያ ስራእስከእራስህ ጭምር መስቀልህን ኪስህ ውስጥ ከተህ በሱፍ ተወጣጥረህ ነው የምትሄደው 😢😢😢ስለላጥማቂ ትከራከራለ የራስህ ያረረብህ .

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 59 นาทีที่ผ่านมา

    ቀሲስ እንዴት አሉ ይፍቱን ይባርኩን❤ አይይይ በዚህ ዘመን የሥርዓተ ቤተክርስቲያን መጣስ የሚያንጨረጨር የሚቆረቆር መ/ር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ እና እርሶን አየሁጅ ማንም ምንም ግድ የለውም ግድ የለም ባለቤቱ እግዚአብሔር የመቅሰፍት በትሩን አነሳብን ድረስ ነው እሱ ቤቱን ያጸዳል አንድ ቀን። ቤተክርስቲያን እማ እንዲህ የማንም መጫወቻ እንደሆነች አትቀርም😢

  • @MesertAlemnh
    @MesertAlemnh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የሰው ልጅ እንደት ከስይጠን በላይ ስይጠን ይሆናል ቆይ. አዉን እናንተ እና ሰይጠን ስራች, አሳባች አንድ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ... የአባቶቻችን አግልግሎት ጋና ዓላም ሁሉ ይድርሳል. የእግዚአብሔር ማዳን ይቅጥላል... ዲያብሎስ እና ልጆቹ ይጫጫሉ . ምንም አትምጡም

    • @brkti2123
      @brkti2123 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ተያቸው ይንጫጩ ምንም እኮ አያመጡም መጠቀሚያ አድርጓቸው ነው ተንጫጫ እንግዲህ የስር ማሽና ቅጠል በጣሽ ልጆች አይ ዲያቢሎስ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው በትእቢት የተወጠረ የጠቋር መንፈስ ምን ያህል እንደተቆጣጠራቸው አይነልቦናቸውን ከልሎታል እግዚአብሔር ያብራላችሁ።

  • @hailubelete4526
    @hailubelete4526 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናመሥግንአለን ልክ ነሕ

  • @hmaYibas
    @hmaYibas 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መምህር ይህን ነገር የአመቻቻ እነመምህር ሄኖክ ሀይሌ አመቻችቶ እንዲይሆን የዚህ አጥቢያ አገልጋይ ነበር። ፀበሉ ያለ አገልጋይ የፈውሳል የሳርቤት ምዕመናን መመስከር ይችላሉ ።የለ ካህን የሚፈውስ ፀበል ነው።

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደብዳቤውን ለምን ሙሉውን አታነብልንም😮

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቀሲስ ቀሲስን ቁጪ ብሎ ሲያማ የእግዚአብሔርን ስራ ማን እንደሚሰራ ማየት ቀላል ነው።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አውንም ዲያብሎስ ተስፋ አይቆርጥም ቆይ ,ኤረ ተው እናንተ ሰዎች .... መልፍልፍ ያለፈ ምንም አትምጡም.

  • @hmaYibas
    @hmaYibas 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀበሉ ሞቅ ያለ ፀበል ነው የማንም ጠንቋይ መምጣት የለበትም ።

  • @tesfayemihretu6222
    @tesfayemihretu6222 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘይገርም

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢አቤቱ መጨርሻችንን አሳምርልን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @hailubelete4526
    @hailubelete4526 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታዬ ሁሉ ነገር ንግድ ሆነና ሁሉ ነገር ተበላሽቶ ግራ ተጋባን እግዚአብሔርን ይቅር ይበለንማንን እንመን

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔርን✝️

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤ሰላም ሰላም ወገኖች❤

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ልደታ
    @ልደታ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አጋንንት ሥራው ሲፈርስ ....የምትፈርስ ቤተክርስቲያን ካለች ...እሷ በአለቱ በጵጥሮስ...ላይ ሳይሆን... የተመሠረተችው በአሸዋው በዲያብሎስ ወይም በደፍተራው ነው ማለት ነው😂

  • @Tasew_unique
    @Tasew_unique 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እስት ጉበሄ ላይ ለምን አትመጣም ለምን ለገንዘብ ብለ ዝም ብሎ መንጫጫት
    ብትፆም ብትፀልይ
    የፆሎት ቤት
    ሳይኖርክ ለምን ዝም ብለ ትጮዋለ
    ጥያቄ ጠይቄ ቁጭ ብላቹ አዉሩ
    ማን መብት ሰጠክ እንድ እንድታዉረ

  • @teyezeor8166
    @teyezeor8166 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መምህር እኔ የካቴድራሉ አገልጋይ ነኝ በመጀመሪያ የሰበካ ጉባኤው ውሳኔ አይደለም ግብዣውም የአለቃው ሃሳብ ብቻ ነበር ከክፍለ ከተማው ጋር በመነጋገር እንዳይደረግም ተወስኗል

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ የሰፈሬ ታቦት ያሳደገኝ በአጥማቂዎች አይደፈርም

    • @dekebora
      @dekebora 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክፈለከተማ ምንአገባው? ሴጣን ሲያቅተው የመንግስት ሀይለ መጠቀም ጀመረ ማለት ነው 😂

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህራኖቻችን ሠላም ለእናንተ ይሁን 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏

  • @ሠላምነውሀገሬኢትዮጵያ
    @ሠላምነውሀገሬኢትዮጵያ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተስ ማነህ ጳጳሳትን መምህር ግርማን ተቺ ያደረገህ? እስቲ ጎበዝ ከህንክ ጠጋ በልና አናግራቸው maybe you will be healed from your devilish sickness. STOP…. you can not be the only person who can pray for people, who can write a book or who can heal people from their demonic illness???? እግዚአብሔር ሰጠ ምን ትሆን? ታውቃለህ በእሳቸው አማካኝነት ስንት ቤተሰቦች ሠላማቸውን እንዳገኙ? እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ይልቁኑ ሳይመሽብህ በቶሎ ተመለስ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ! እናንተ ካህናት ነን ብላችሁ ለብዙ ሰዎች እንቅፋት የሆናችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ.... የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ! አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት ... ኑሩልን ለእኛ ለምንወወድዎት💚💛❤️

    • @mimiabraham160
      @mimiabraham160 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Exactly

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኔ ባለማህተብ ልጅ ነኝ ከልጅነት እስኪሁንዋ እድሜዬ ድረስ ብዙ አድባራት ገዳማቶችን ተጉዤ አይቼለሁ በህይወቴ እንደ መንፈሳዊ ጉዞ እጅግ የምደሰትበት ሌላ ምንም የለም አይኖርምም ከእውነተኛ በረህኞቹ በዋሻ በፆም በፀሎት ተወስነው ካሉት አባቶቼ በስተቀር ሌላ ማንንም ለምን ጨረቃን በእጁ ይዞ አያሳየኝም በፍፁም አላምንም

    • @genettsegaye9114
      @genettsegaye9114 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው :ያፅናህ! የታዘዝነውም ይሄንን ነው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ በግልፅ ጥንቆላ!!በቤተክርስቲያናችን ስም!የሚሰጡ ሰዎች ፈጣሪ የፈርድባቸዋል!!የምንፍቅና አሰራር ነው እያየን ያለነው😢😢ኢትዮጵያ ብዙ ገፀበረከት ባለቤት ናት ቤተክርስቲያናችን ገዳማቱ ያለግለሰብ ስም ሳይጠራ የሸንኮራው ቅዱስ ዮሐንስ ፀበል✝️የፃድቃኔዋ ማርያም ፀበል✝️የሚጣቁ አማኑኤል ፀበል✝️ሌሎችም ዘመን ያስቆጠሩ ህዝበክርስቲያኗን የሚፈወሱበት ፀበል🙏ሰዎችን ሰም ሳይጠራ በእግዚአብሔር ስም ብቻነው ከቤት ወተን የምን ፈወሰው🙏አሁን ግን መምህር ግርማ ፈዋሽ🤔ልጃቸው ፈዋሽ🤔አረማስተዋልን እግዚአብሔር ይሰን ይሄንን የምታረጉ ሰው አያመለካችሁ መሆኑን አትዘንጉ😢😢

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ያለ አጥማቂ ነዉ የሙፈዉሰዉ

  • @TIBEBEWOLDESENBET
    @TIBEBEWOLDESENBET 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም መምህር

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቀሲስ ሳሙዓል ግዛው የተሥጦትን ፀጋ እክብረው ለምን አያገለግሉም። ምዕመኑ ነቅቷል።ፀጋው ስላልተሠጦት በቅናት ኡ ኡ ኡ በማለት ምንም የሚያመጡት አንዳች ነገር የለም። እዛ በቨርጂኒያ አሜሪካ የእርሶና መሠል አገልጋዮች ገበና እግዚአብሔር ስለሸፈነ እንጂ ስንት ጉድ አለ።

  • @asterdegife1173
    @asterdegife1173 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቄሲስ ይህንን የማይገባ እንደ ጴንጤ በኛ ቤተክሪሲቲያን ላይ የምደረገውን ጸያፍድርጊት ለመላው ኤርቶዶክስ ስላሳወቃችሁ ዋጋችሁን ከሰማይ ከምላክ አግኙት

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏 ለ 3 ሰው ሼር አድርጌአአሁ

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደብሩ የራሱ ካህን አጥማቂ የለውም ወይ ?
    ያካባቢው ምመን እንዳይገኝ ያባራቸው

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ጉድ ነው እየሰማን ያለነው በተዋህዶ ላይ ይህ ሁሉ ግፍ አየተፈፀመ በአል ማክበር ምን ይሉታል‼️

  • @ሠላምነውሀገሬኢትዮጵያ
    @ሠላምነውሀገሬኢትዮጵያ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አንትና ዘመዴ አርፋችሁ ፖለቲካ ብቻ ሥሩ እነ መምህር ግርማን ለመተቸት ግን ምንም አቅሙ የላችሁ ::: ይኼንን ፈቃድ ከአምላክ እንጂ ከሰው አላገኙትም ... ከእግዚአብሔር ጋር በርቱልን አባታችን💕🙏

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አምላክ ይገስፃቸዉ ሁሉንም።

  • @venusmedia6131
    @venusmedia6131 10 นาทีที่ผ่านมา

    የሀሜት መንፈስ በስላሴ ስም ይታሰር ቄስ ሆነህ ባዶ ጩኸት ትጮሀለህ እራስህን እይ ሀሜተኛ መንግስተ ሰማያት አይወርስም ምን አመጣችሁ እስከዛሬ አውርታችሁ የዳንነውን እኛን ጠይቁን ያልተያዘ ግልግል ያውቃል አሉ

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርስወ ቄስ ሁነው ወጠጤ ብለው እየተሳደቡ ሂደው ያቆርቡ ይሆን!???? እግዚአብሔር ይጠይቀወ!

  • @roblemanghsa2557
    @roblemanghsa2557 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ እምለው ስብከት ነህ ወይስ ፖለቲከኛ ነህ

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሚካኤል ቤተክርስቲያን ካህን የለም እንዴ ለፈለቀዉ ፀበል ከወጪ መጥቶ የሚያጠምቀዉ

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወዳጄ፤ ብዙ ያልገቡህ ነገሮች አሉ፡፡ አንተ ማነህና ነው፤ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ (እውነትና ውሸት) መረምረህ፤ “አጥማቂ” እያልህ የምትላገድ? ለመሆኑ ስንት መተተኛና ደብተራዎች የስንቱን ክርስቲያን ህይወት ሲያመሳቅሉ፤ ስለ እነሱ ተንፍሰህ ታውቃለህ? አችልም ድራሽህን ያጠፍሃል፡፡ በእርግጥ ሰነፍና ቀናተኛ ስለሆንህ እንጂ በያዝሆው መስቀል ብዙዎችን ማዳን በቻልህ ነበር፡፡ የፈሪሳዊዋንን ቅናት ( የስራዓት አቀንቃኝ) ለምን በሰንበት …. አስታወስሃኝ :: ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ክርስቲያኑ ነቅቶል፡፡ ልብ ይስጥስ!!!

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YeshiTefera-n4r
    @YeshiTefera-n4r 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመንጋዉ የሚጨነቅ አባት የለም ስለገቢ ምንጫቸዉና በባንክ ስላለዉ acount ስለሚሾሙበት አካባቢ ብቻ ነዉጭንቀታቸዉ

  • @SewentMeaza-q6g
    @SewentMeaza-q6g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሀሜት መንደር ነው ይሄ ሚዲያ

  • @YoditNeway
    @YoditNeway 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘመዴ ቀሲስ እንዴት አደራችሁ።

  • @sosetg1
    @sosetg1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልብ ካላችሁ ውስጥ ለውስጥ ካህን መስለው በድፍትርና ንስሀ አባት ነኝ እያሉ በመተት ስለሚያስሩት መተተኞችቪዲዬአትሰሩም . ዩትብ ቃርሙ ዝም ብላችሁ ለህዝቡ ምንም አልሰራችሁም መስቀላችሁን ተጠቀሙበት እንደነመምህር ግርማ .

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብእቤትስብ ይሚትላልፍ ይማጥቅ ሚስጥርን ይትቅብሉት ጳጳሣት እያሉ ትክታዮቻችውን ምትችን እይቻልም ይዝምኑ ይቅር ጴሣትምን ይጠብቃል ???

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥንቃዩ ግርማ ትክታዮቹም ይጥቃይ እምላኪዎች ናእችው ።

  • @EllaMan-m1n
    @EllaMan-m1n 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ ምቀኛ 😂😂😊

  • @HanaEshete-x7n
    @HanaEshete-x7n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሠው የጠቆምከው ጣት 3 ወደ ራስህ ነው መጀመሪያ እራስን እይይይይይይ ያየሚቻል ከሆነ እስኪ አንተ ሞክር እሡም ቸሚሆነው በእግዚአብሔር ፍቀድ ብቻ ነው ወንድሜ ወደራስህ ተመለሥ ሰውን አትተች

  • @weldehaweriatnegesse4219
    @weldehaweriatnegesse4219 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምእመን ከናንተ በላይ ሆኖዋል ተበለጣችሁ ራስቹሁ ኣስተካክሉ ለምህረት ነዉ ለሌላ ኣልተጻፈም

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ኢትዮ ቤተሰብ አዘጋጆች

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤት መጨርሻችንን አሳምርልን እምንሰማው ሁሉ ያሳዝናል ልብና ይስጠን

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳጂ የዘመኑ ተኮላ የተፈለፈሉት ከዛው ክመበሩነው መእመናን ማንን ይመን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚኦ በየጊዜው የምንሰማው ሁሉ እጅግ ያሳዝናል ምን እየተካሄደ ነው ?

  • @tshaykebed72
    @tshaykebed72 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የፈለቀ ከሆነ በቻውን ይፈውሰን ነበር

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Arfeh tekemet ye tekuwar menfes

  • @liyaabebe53
    @liyaabebe53 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገንዘብ ከነገሰ ክርስቶስ ከተረሳ ቆየኮ መንጋውን መጠበቅ የሚገባቸው አገልጋዮች ለተኩላው በግልፅ እየነዱለት ነው በዚህ አያያዛቸው ነገ ግርማን ከእነ ልጁ አዸዽሰው ሲኖዶስ ያስገቡታል ገንዘብ አምላኪዎቹ።

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይገስፅሽ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    if you're not the victim you're not understand it

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe1700 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ቤተሰቦች ሼርር ላይክ

  • @AnaniMesge
    @AnaniMesge 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት የት ሄደው ነው? መቼም ያ ተንከሲስ ጃንደረባ ተብዬው ሰልቧቸው እንዳይሆን

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eannet mekghoche nachew , esti yemichohwen ageennent eyu hedachew , ke akem belay honewale

  • @RobalFikadu
    @RobalFikadu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ህኚ አባት ሲጀመር ሁሌም የሚገርመኝ የቅዱስ ሲኖዳስ ልብሰተ ክነት ጥቁር ነው ቢጫ ሚለብሱት ለየት ለማለት ነው ወይስ ይፈቀዳል? ሲቀጥል አሁን ገንዘብ ያለው የግርማ ልጅ ነው ምህረት አብን በቃሪያ ጥፊ😂ሽኝተዋል ነገም እንዲው ገንዘብ ያለው ከመጣ እውቅና ይሰጣሉ እነዚህ እነዚህ ናቸዉ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች በሰው አይቻልም እግዚአብሔር ከቤቱ ያፅዳልን

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዳ እናንተ አስነት ናች የምፃዱት

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow, really I wonder in Ethiopia war,because of you guys. Please away from our fathers.

  • @degseraaemro9218
    @degseraaemro9218 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ ተረዳሁህ፣ አንተ ገና ብዙ ማገዶ ትጨርሳለህ፣ ፖለቲካህ ላይ ብትጠነክር መልካም ነው፣ ስለ ነገረ መናፍስት ገና አልገባህም፣ አንተን የሰው መዳን ሳይሆን ያሳሰበህ የቤ/ክ ቢሮክራሲ ነው።

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ ኢታረየኒ ሙሰናሃ ለቅድሰት ቤተክርሰቲያን ቀሲስ የፍቱን ይባርኩን አባታችን ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን

  • @GetahunTekola
    @GetahunTekola 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Andu yelelawn tsega akbro bitekem, ke kedemu abatochna keserat antsar, begeltsuln deg new. Yegel semet ketarikna serat eyawtan new.

  • @ezekiel_10
    @ezekiel_10 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር፡እነዚህ፡አጥማቂዎችማ፡እምነት፡ሳይሆን፡ስራ፡ነው፡የተያያዙት።ምን፡ይደረግ፡ሲኖዶስ፡የሚባል፡ጉልቶች፡ናቸው፡የሚጫወቱብን።
    እንኳን፡ልጁ፡ራሱ፡ግርማ፡ምንም፡የጌታ፡ፍርሃትና፡ፍቃድ፡የሌለው፡የሴጣኖች፡አለቃ፡ነው፡ለዚህ፡ነውሰይጣኑን፡በስምና፡በቁጥር፡እንደስም፡ጠሪ፡መምህር፡የሚጠራው።እስቲ፡ልብ፡ካለው፡የትውልድ፡ሀገሩ፡ባሌ፡ጎባ፡ይሂድ።አዎ፡መምሬ፡ወንድሙ፡የታወቁ፡ቄስ፡ናቸው።እነዚህን፡ምናምንቴ፡አጥማቂ፣ትንቢት፡ተናጋሪ፣እህተማሪያም፣ኤልያስመጣ፡ሄደ፡የሚሉትን፡ሁሉ፡ለቃቅሞ፡በህግ፡ማስጠየቅ፡ሲገባ፡የቤተክርስቲያኑ፡ሃላፊዎች፡ጳጳሳቱ፡ተዘግተዋል።ጌታ፡ብቻ፡ይፍረድ።

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን አንተ ልብ ካለህ አገልግሎቱ እዚው አዲስአበባ አይደል ለምን አትመጣም ። በውስጥህ ያደፈጠው ይቀጠቀጥልህ ነበር።

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      what made you to said this this people they teach us fastinyand praying so what is wrong with this

  • @yealemzwdyitay9923
    @yealemzwdyitay9923 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት 71 ሺህ ሰው ብቻ subscribe ያደርጋል/

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላም ኦሮቶድክሣዊያን ውግኖቼ ስላም ሲል ቅድስት ቤት ክርስቲያናችን እድሁም ልኢትዮጵያ ችግራችን ።

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkkkkkk ገና ምን አይታችሁ! 😂

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታች ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ የፈለቀው ቤተክርስቲያኑ ለመሠረት ሲቆፈር የወጣ እንጂ አዲስ የፈለቀ አይደለም ።

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ምን አይታችሁ ገና እግዚአብሔር እናንተን እያፅዳ እነሱን በካባ ይሸልማል። እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ። by the way በቀደም መምህር ግርማ እና መምህር ሄኖክ ያደረጉትን ጉባኤ አያችሁ ያ ሁሌ ህዝብ። ህዝቡ ነቅቶባችሆል እናንተ አንድም ቀን ለኛ ጠቅማችሁን አታዉቁም። ሀሜት ሀሜት

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኝህን አባት ቤተክህነቱም ሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ አይጠይቃቸውም? እሳቸው ማን ናቸው? አላማቸውስ ምንድነው? ከተብታቢ እና ከዘራፊ ጋራ ወዳጅነታቸው በምንድን ላይ የተመሰረተ ነው፣ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ።።።

  • @Eyob797
    @Eyob797 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    @9:45 ዕንዴት ዓይነት ድንቁርና ነው የተጠናወተህ ዓንተ ሰውዬ? እግዚአብሔር ነው ጸጋ የሚሰጠው ዕን'ጂ' ከሰው ወደ ሰው ዕንዴት ይተላለፋል???? ይህን ግምብ የሚያህል 'ጭ'ንቅላትህን ዓሰራው። የዓሜሪካ 'ቺ'ዝ በርገር ደፈነውና ዓልሰራ ዓለህ ዓይደል???

    • @eshetugirma6580
      @eshetugirma6580 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጀመሪያ ከመሳደብህ በፊት ተማር ወይ ጠይቅ ባዶ ነኽ መልዕክቱን በደብ ስማ ።

    • @mekebebeassfaw6670
      @mekebebeassfaw6670 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደናቁርት ምናለ ምን እየተባለ እንደሆን ብትሰማ ።

    • @AmanuelTadesse-n6s
      @AmanuelTadesse-n6s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጀመሪያ ለቃላትህ ሆሄ ምረጥ ምኑም ሳይገባህ ዶማ ጭቅላት ይዘህ መጀመሪያ ተረዳ የእግዚአብሔር ቃል እወቅ ማንንም ቢሆን አድምጥ መርምር ኦርቶዶክስ እየታረዱ ናቸው ለነሱ መጮህ ሲገባህ ?

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተከበርከው ቀሲስ አንድ ነገር የምናገረው እንዴ ቆይ ጳጳስ ሲያጠፋ አይጠየቅም እንዴ መንግስት እኮ ቤተክርሲታያናችንን የዚህን ያክል አልበደለም ቤተተክርስቲያኒቷ የተበደለችው የተጎዳችው ውስጥ ባሉት አባቶች አመራሮች ጳጳሳት ሰባክያን ነው ስለዛህ ምንድነው መፍትሔው ቀሲስ ያማል እውነት ለምንድነው የሚገስፅ ጳጳስ የሚቀጣ ጳጳስ የሚቃወም ጳጳስ መምህር ሰባኪ ቀሳውስት ለምንድነው ለምንድነው ዝም የሚሉት ስለድንግል ማርያም ብላችሁ እንቃ እንመለስ እባካችሁ ምእመኑን እናክብ እንራራለት አንጨክን እግዚአብሔር ይቀጣናል ስለ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል እለምናለሁ

  • @liyaabebe53
    @liyaabebe53 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኚህ ዻዻስማ ዟሪ ስራ ፈት የሀሰተኛ አጥማቅያን የበላይ ሀላፊ ናቸው ማንም ሰው ቢጠራቸው ገንዘብ ካለ ይሄዳሉ።

  • @Nix._.mm2
    @Nix._.mm2 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግራ የገባ አንተ ምነው አገጭህ ተንቀጠቀጠ አበሻ የሰው መጨርሻ

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያሳደገኝ ሊቀመላኢክት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በአጥማቂ ግርማ ጭፍሮች የሚጠመቅ የለም እስኪ ወንድ የማነ ይምጣ

  • @Tirhas-s7z
    @Tirhas-s7z ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይፍቱኝ ብዬ ልጀምርና እርሶ ለምን ወንጌል አያስተምሩም በፓለቲካው አሉ በወንጌሉ አሉ

  • @NatnaelDessie-r1c
    @NatnaelDessie-r1c 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Min agebahhh

  • @seneasma8282
    @seneasma8282 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው እነዚህ አባትና ልጅ ቤትክርስቲያኒቷን እያስደቡ እነሱም በምድር ላይ ገንዘብ በመስብስብ ስጋቸውን እያደለቡ ነው

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስከመቼ ድረስ ነዉ በነዚህ ሰዎች እየተቃጠልን የምንቆየዉ ግን?

  • @endalebalcha5333
    @endalebalcha5333 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are full of nonsense, why you are jealous

  • @kasahunhailu4913
    @kasahunhailu4913 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቡኑ ተጭበርብረዋል

  • @sosetg1
    @sosetg1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለደብዳቤ አዝነህ አዝነህ ታቆማለህ ምንም አታመጣም .

  • @godolias8228
    @godolias8228 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who are you to critizise the others Look back to yourself

  • @ወለተተክለሃይማኖትየተዋሕ
    @ወለተተክለሃይማኖትየተዋሕ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቄሰስ ይፍቱኝ አምላክ ሆይ ፍረድ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🤲🤲🤲

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንስ ምዕመኑ ፈረደበት እነዚህን ህገወጥ አጥማቂያን ስህታቸውንና የገንዘብ መሰብሰብ አላማ ላይ ያሉትን አየገባቸው ሲሸሹ በእንደዚህ አይነት አደገኛ ሁኔታ በጳጳሳት አስገዳጅ ነገር እያመጡባቸው ወደ አልተፈለገ ክህደት ምዕመኑን እየወሰዱት መሆኑ እጅግ ያሳዝናል ! ምነው አሁንስ ሞተን እንደ ውሻና ድመት በስብሰን እንደምንቀር ሁሐተኛ በዳግም ትንሳኤ ከፈጣሪያችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፊት መቆማችንን የተካደበት ያውም በታላላቅ በምንላየው አባቶች እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድሰስልን🙏🙏🙏

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kkkkkkkkkkkk

    • @WoinshetKifle
      @WoinshetKifle 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠንቋይም ዲያብሎስም ነብስን ወስዶ ስጋን ሊፈውስ ይችላል ! እባካችሁ መጀመሪያ ትክክለኛውን ወንጌል መርምሩ አዳኝ መድኒዓለም ነው ለምንደነው ታዲያ እዛ ወጥቻለሁ ያለው አጋንንት እንደገና ህዝቡን በየ ገዳሙና በየፀበሉ የሚያንከራትተው ?እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው🙏🙏🙏

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@WoinshetKifle እሚገርምሽ ዛሬ ልጀ ሲጫወት TV በወጥ እጁ ነክቶታል ለካ እኔ እህትሽ አላወኩም ከዛ የሆነ ሰው እያወራ ልብሱ ተቀዶ አየዎለሁ ከዛ እንዴ እንደዚህ አይነት ቦታ ልብሱን ቀዶ motivation እንዳት ይሰጣል እያልኩ ወረድኩበት ከዛ ሌላም ሰው ሲመጣ እንደዛ አሳየኝ እንዴ ብየ ቀርቤ ሳይ ወጡ ነው ለካ እንደዛ ሚያሳየኝ አየሽ ምን ተማርኩ ከዛም አፅዳሁት ለማለት የፈለከት ምን መሰለሽ ሁሌም ቢሆን ነገሮችን ከዉጪ ስናያቸው ትክክል አደሉም እንላለን ግን የለበስነዉን መነፅር ካስተካከልነው ካፅዳነው ነገሮችን የምናይበት መንገድ ይቀየራል። so አንች ገዳም እንዲህ ሆነ ከማለትሽ ወይም እነዚህ ሰወች እንዲህ ከማለትሽ በፊት እና በሩቅ ሁነሽ በጥላቻ መነፅር ከምትመለከች ያለጥላቻ ምን እየተካሄደ ነው ብለሽ አስቢ even ይሄን ለማሰብ እንኮ ዉስጥሽን ህይወትሽን ፈትሽው። አመሰግናለሁ

    • @dekebora
      @dekebora 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መፆም ፣መፀለይ፣ መስገድ ፣ስጋው ደሙን መቀበል ነው ክህደት??? ኧረ ዲያብሎስ እንዳታስተውዪ ጋርዶሻል እግዚአብሔር ይማርሽ።

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኝህን አባት ቤተክህነቱም ሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ አይጠይቃቸውም? እሳቸው ማን ናቸው? አላማቸውስ ምንድነው? ከተብታቢ እና ከዘራፊ ጋራ ወዳጅነታቸው በምንድን ላይ የተመሰረተ ነው፣ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ።።።

  • @sosetg1
    @sosetg1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልብ ካላችሁ ውስጥ ለውስጥ ካህን መስለው በድፍትርና ንስሀ አባት ነኝ እያሉ በመተት ስለሚያስሩት መተተኞችቪዲዬአትሰሩም . ዩትብ ቃርሙ ዝም ብላችሁ ለህዝቡ ምንም አልሰራችሁም መስቀላችሁን ተጠቀሙበት እንደነመምህር ግርማ .