Addisu Media
Addisu Media
  • 84
  • 1 469 317

วีดีโอ

የጋዜጠኞቹ የአዲስ ዓመት ሰላምታ | Addisu Media, 11 September 2024
มุมมอง 2.6K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Discussion on Ethiopian current affairs
የኢትዮጵያን ዐቢይ ችግር ለማስወገድ ምን መደረግ አለበት?
มุมมอง 8K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Discussion on Ethiopian current affairs
ወቅታዊ ጉዳዮች ከአቶ ገለታው ዘለቀና ከአቶ ዘርይሁን አዲሱ ጋር ክፍል ሁለት
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
Discussion on Ethiopian current affairs Part two
ወቅታዊ ጉዳዮች ከአቶ ገለታው ዘለቀና ከአቶ ዘርይሁን አዲሱ ጋር
มุมมอง 13K2 หลายเดือนก่อน
Discussion on Ethiopian current affairs
ቤተ-ክርስቲያን ፈተናዋን እንዴት ትወጣ? ክፍል ሁለት
มุมมอง 4.2K3 หลายเดือนก่อน
Discussion on Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቤተ-ክርስቲያን ፈተናዋን እንዴት ትወጣ?
มุมมอง 9K3 หลายเดือนก่อน
Discussion on Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
እስራኤልን ከፈርኦን እጅ እንዳወጣ ፣ አሁም እግዚአብሔር ከነዚህ እጅ ነጻ እንዲያወጣን ነው ።
มุมมอง 22K3 หลายเดือนก่อน
እስራኤልን ከፈርኦን እጅ እንዳወጣ ፣ አሁም እግዚአብሔር ከነዚህ እጅ ነጻ እንዲያወጣን ነው ።
አቡነ ሉቃስ ይናገራሉ ፤ ከቀደመው ውድቀት የአሁኑ ይከፋል ።
มุมมอง 100K4 หลายเดือนก่อน
አቡነ ሉቃስ ይናገራሉ ፤ ከቀደመው ውድቀት የአሁኑ ይከፋል ። Ethiopian Latest News, Church, Current affair, Africa, Addis Abeba, Ethiopia,
"አቡነ ሉቃስ ይናገራሉ"
มุมมอง 116K4 หลายเดือนก่อน
Ethiopian latest News
ዝክረ ሙሉጌታ ወዳጆ | Addisu Media, 27 March 2024
มุมมอง 6K5 หลายเดือนก่อน
ዝክረ ሙሉጌታ ወዳጆ | Addisu Media, 27 March 2024
ለቤተ ክርስቲያን ህልውና የምእመናን ሚና | Addisu Media Adwa Special March, 18 2024
มุมมอง 12K5 หลายเดือนก่อน
ለቤተ ክርስቲያን ህልውና የምእመናን ሚና | Addisu Media Adwa Special March, 18 2024
የዓድዋ ድል ከ128 በኋላ | Addisu Media Adwa Special March, 2 2024
มุมมอง 14K6 หลายเดือนก่อน
Addisu Media Adwa Special March 2, 2024
የዝቋላ ገዳም ድኅረ አበው ግድያ | Addisu Media Feb 28, 2024
มุมมอง 5K6 หลายเดือนก่อน
Addisu Media Feb 28, 2024
ዳግማዊ የካቲት ፲፪ በዝቋላ | Addisu Media, 23 February 2024
มุมมอง 31K6 หลายเดือนก่อน
Addisu Media, 23 February 2024
ለጵጵስና ኢትዮጵያዊነት መስፈርት ነውን?
มุมมอง 13K6 หลายเดือนก่อน
ለጵጵስና ኢትዮጵያዊነት መስፈርት ነውን?
ወልቃይት የሕወኃት ጎጆ መውጫ አይሆንም | Addisu Media, Feb. 10, 2024
มุมมอง 18K7 หลายเดือนก่อน
ወልቃይት የሕወኃት ጎጆ መውጫ አይሆንም | Addisu Media, Feb. 10, 2024
ለቤተ ክርስቲያን ህልውናየምእመናን/ት ድርሻ | Discussion on the recent events involving the EOTC
มุมมอง 10K7 หลายเดือนก่อน
ለቤተ ክርስቲያን ህልውናየምእመናን/ት ድርሻ | Discussion on the recent events involving the EOTC
በመውጊያው ብረት ላይ የቆመ መንግሥት | የአቡነ ጴጥሮስ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲመለሱ መደረግ
มุมมอง 29K7 หลายเดือนก่อน
በመውጊያው ብረት ላይ የቆመ መንግሥት | የአቡነ ጴጥሮስ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲመለሱ መደረግ
''ነጭ ነጯን በአዲሱ ሚዲያ'' ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Friday Feb 02, 2024 (Part 3)
มุมมอง 31K7 หลายเดือนก่อน
''ነጭ ነጯን በአዲሱ ሚዲያ'' ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Friday Feb 02, 2024 (Part 3)
'ነጭ ነጯን በአዲሱ ሚዲያ' አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media/Wednesday January 24, 2024 (part 2)
มุมมอง 50K7 หลายเดือนก่อน
'ነጭ ነጯን በአዲሱ ሚዲያ' አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media/Wednesday January 24, 2024 (part 2)
'ነጭ ነጯን በአዲሱ ሚዲያ' አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media/ Friday January 19, 2024
มุมมอง 108K7 หลายเดือนก่อน
'ነጭ ነጯን በአዲሱ ሚዲያ' አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media/ Friday January 19, 2024
የፕሮግራም ማሳሰቢያከመምህር ዘመድኩን በቀለ ጋር (ነጭ ነጯን)
มุมมอง 8K8 หลายเดือนก่อน
የፕሮግራም ማሳሰቢያከመምህር ዘመድኩን በቀለ ጋር (ነጭ ነጯን)
"ግንበኞች የናቁት . . የማዕዘን ራስ" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Tuesday 09 January 2024
มุมมอง 10K8 หลายเดือนก่อน
"ግንበኞች የናቁት . . የማዕዘን ራስ" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Tuesday 09 January 2024
"ሌላ የኢትዮ-ሶማልያ ጦርነት?" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Thursday Jan 04, 2024
มุมมอง 10K8 หลายเดือนก่อน
"ሌላ የኢትዮ-ሶማልያ ጦርነት?" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Thursday Jan 04, 2024
"የአውሬው መልእክተኛ ሲጋለጥ" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Tuesday Jan 2, 2023
มุมมอง 44K8 หลายเดือนก่อน
"የአውሬው መልእክተኛ ሲጋለጥ" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Tuesday Jan 2, 2023
"የኢትዮጵያ 50 ኪ.ሜ. መሬት ለሱዳን የተሰጠው በዐቢይ አገዛዝ ነው ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Saturday Dec 30, 2023
มุมมอง 17K8 หลายเดือนก่อน
"የኢትዮጵያ 50 ኪ.ሜ. መሬት ለሱዳን የተሰጠው በዐቢይ አገዛዝ ነው ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Saturday Dec 30, 2023
"ከእባብ እንቁላል የርግብ ጫጩት ይፈለፈላልን?"//' 'አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Friday Dec 08, 2023
มุมมอง 8K9 หลายเดือนก่อน
"ከእባብ እንቁላል የርግብ ጫጩት ይፈለፈላልን?"//' 'አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Friday Dec 08, 2023
"ሽምግልናና የሰላም ድርድር" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media// Monday Nov 27, 2023
มุมมอง 15K9 หลายเดือนก่อน
"ሽምግልናና የሰላም ድርድር" ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media// Monday Nov 27, 2023
"ከተናገርኩት ሁሉ አንድም የሚጸጽተኝ ነገር የለም" ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Wednesday Nov 22, 2023
มุมมอง 81K9 หลายเดือนก่อน
"ከተናገርኩት ሁሉ አንድም የሚጸጽተኝ ነገር የለም" ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ ''አንዳንድ ነገሮች" | Addisu Media Wednesday Nov 22, 2023

ความคิดเห็น

  • @tewogcptewogcp4528
    @tewogcptewogcp4528 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Addu you are a legend eko. Keep the good job!

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምህመናን ገንዘብ አትስረቁ።

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህን "ፖስት ሪሊጀስ ሶሳይቲ ምሁር" አቅርባችሁ ተስፋ አስቆራጭ ቄስ ለውይይት ማቅረብ ተገቢ አይመስልኝም...!!!

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The idea of trying to rule the country using orthodox as a shield passed long time ago ...take your mask off and organize a political party.....

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን አብይ ችግር ለማሰወገድ ግልፅና ግልፅ ነው አብይን እንዳይመለስ አድርጎ መገፍተር ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ አዲሱ እንዲህ ያለ ስምና እውቀት ያለው እየፈለግህ አቅርብልን። ሰው ብርሀኑ ነጋን፣ሽመልስ አብዲሳን፣አዲሱ ቂጤሳን፣ቀጀላ መርዳሳን፣ሌንጮ ለታ/ባቲን፣ሱሌማን ደደፎ አይነቶችን ጋብዞ ምን ትምህርት ያገኛል ያለውን ያጣ ካልሆነ? ቋንቋቸው ሁሉ የተደጋገመና ከዛ ውጭ እንዳያስቡ ሁነው የተሰሩ ሮቦቶች ናቸው

  • @abdiisseahmed4188
    @abdiisseahmed4188 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dear Addisu Tell Berhane Maskel that Ambassador Abdullahi Osman used to hate Ethiopia as your guest stated but he didn't explain the reason Osman hated Ethiopia state..Osman hailed from Somali region or Ogaden.Therefore the hate of the Amb.Osman related the Genocide Haile Selassie and Mengistu regimes committed against Somali people in Ogaden.

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንጉሴ አክሊሉ ታላቅ ሰዉ ሀይማኖተኛ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 44ታቦት አክባሪ ነህ ንጉሴ አክሊሉ ❤ነርልን መልካም አድስ አመት ❤❤❤

  • @gelanaadugna7808
    @gelanaadugna7808 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ነህ በአዕምሮ በመንፈስ በስጋ የተኮላሻ። ጠንቋይ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናትህ ትበዳ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በአለም ላይ ካሉ ሀገሮች ትለያለች በሌላው አለም የሚሰራ ዲሞክራሲ ስሻሊዝም ካፒታሊዝም ፌዴራሊዝም ... አይሰራም የሚሰራው እግዚአብሔሪዝም ነው የቀረውን አለም እግዚአብሄር ቢውድም ኢትዮጵያን ግን ሊከብርባት መርጦአታል እግዚአብሄርን ትቶ አለምን ጎትቶ ቢያመጡት በከንቱ ይፍረመረማል እንጂ አይሰምርለትም

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hi fack news may be you standee one day for true one ethiopian people and prime Minister Dr.Abey win! Fano Shane Wayne losser

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አዲሱ፣ምነው ቀደም ብለህ በሞትክ? ዕድሜ. ዘልዛላ አሉ? አንዘላዘለህ።አቀለለህ።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 วันที่ผ่านมา

    የጋሽ አዲሱ ፣ የዘመዴ ( ነጭ ነጩዋን) እና የዮኒ ማኛ ዝግጅቶች እኩል አሪፍ ናቸው ። በሳል ናቸው ። ዕድሜ. ይስጥልን ።

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 วันที่ผ่านมา

    This dude was very controversial when he was in Washington DC

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 วันที่ผ่านมา

    በወቅቱ በየእሑዱ በምታቀርቡት ተናፋቂ ዝግጅታችሁ ሁለታችሁ ታደስን ጨምሮ እሑዶች ትባሉ ነበር በናፋቂው አድማጭ እንኳን አደረሳችሁ ቀኑ ቢዘገይም::

  • @ናአ
    @ናአ วันที่ผ่านมา

    እሳቸዉ ደረጃ በደረጃ እየተናገሩ ነዉ እኛም ተመችቶናል አካሄዳቸዉ እርሶ ከአንዴም ሁለቴ ለምን ያቋርጡአቸዋል ? እንደ ዘመኑ መንግስትና ጋዜጠኛ ለብ ለብ ላይ ላዩን ነዉ የእርሶ አካሄድ ?

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 วันที่ผ่านมา

    አዲሱ ሁለታሁንም እንኳን አደረሳችሁ። እኔም የዚያ ትውልድ አባል ስለሆንኩነኝ ሆዴን አባባችሁት ለማነኛውም ፕሮግራማችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ። ደህናሰንብቱ።

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana9686 วันที่ผ่านมา

    THIS IS GREAT DISCUSSION . THANK YOU. GOD BLESS YOU BOTH.😊

  • @londonman3483
    @londonman3483 วันที่ผ่านมา

    Bunch of weirdo

  • @EmebetAbabu-o4f
    @EmebetAbabu-o4f 2 วันที่ผ่านมา

    Enkun ayehuchu ehud(Sunday)tewtoch•

  • @gs9648
    @gs9648 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the informative and educational program. I would hope it wasn’t being interrupted frequently by TH-cam advertisements. It gets in the way of following the program more naturally. I couldn’t finish the program because of that.

  • @tilazer6716
    @tilazer6716 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አስተማሪና ለጠቅላላ እውቅት ምንጫችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ::

  • @assefaletta6970
    @assefaletta6970 2 วันที่ผ่านมา

    Where did your diplomacy took the country for the last 1000 years ? Leave the country man and peacefully enjoy your retirement.

  • @assefaletta6970
    @assefaletta6970 2 วันที่ผ่านมา

    You did not mention the real reason why Egypt move aggressively. Do not hide if you are a real.diplomat . YOU ARE JEALOUS ON THE DAM CONSTRUCTION AND ITS CLOSED TO BE COMPLETED AND ETHIOPIAN REDIRECT THE SEE ACESSS DIRECTION AWAY FROM NORTH TO EAST . LEAVE ETHIOPIAN FOR THE YOUNGER LEADERS

  • @danielabeje8108
    @danielabeje8108 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ አዲሱ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 วันที่ผ่านมา

    ጋሸ አዲሱ በርታ ጥሩ ውይይት ነው

  • @JrrkjJfjfn
    @JrrkjJfjfn 2 วันที่ผ่านมา

    teglu.haymnot.nek.new.yemlu.alu.endt.yemslotal.

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 2 วันที่ผ่านมา

    ጋሸ አዲሱ አባታለም ሰላም ለአንተ ይሁን

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 2 วันที่ผ่านมา

    ስለሚቀርቡ እንግዶች የተናገርከውን እያደነቅሁ በጉጉት የሚጠበቅ አደረግህብኝ

  • @abdiisseahmed4188
    @abdiisseahmed4188 2 วันที่ผ่านมา

    Haile Selassie had stolen the name Ethiopia.The name of the country was was Abyssinia.E thiopia was known all sub-Sahara Africa and Nubia.when Italy invaded Ethiopia was known as Abyssinia.

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 2 วันที่ผ่านมา

    አህመድ ግራኝ ወራሪ ክርስትናን ለማጥፋት የሚለውን የነውር ፕሮበጋንዳ ዛሬም ታላዝናላችሁ? ኧረተው የተንሸዋረረ የታሪክ ትርክት ይብቃ ውሸት እስከመቸ?

  • @LukeGeta
    @LukeGeta 2 วันที่ผ่านมา

    ዘረኝነት ልቦናን ሲያጨልም፣ የሲአይኤ ሰላይ ጋዜጠኛ ይሁን ዲፕሎማት ሚዛን አልባ መሆኑን ከውይይቱ አየን፣ መፍትሄ ጠቋሚ፡ አቅጣጫ የማያሳይ ውይይት ነበር። ፋኖ የሚዋጋው ለኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት??? ጥላቻ ይውደም ፍቅር ይላልም!

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 วันที่ผ่านมา

    Victory Victory to fano 🎉🎉🎉

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy ahmeden masweged

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 2 วันที่ผ่านมา

    ትልልቅ ሰዎች ናችሁ እንዲህ ያለ አቃቂር ሀገር የማይለውጥ ተራ ወሬ ለሀገር ለህዝብ ምን ይጠቅማል አብይ እንዲህ አለ እንዲህ ሆነ ምንም አይፈይድም ይልቁን ይህን ሁሉ ሰኣት ዝምብላችሁ ተራ ወሬ ከምታወሩ እልፍኛችሁን ከኃላ ዝጉና ለህዝብ ለደሃ ፍርድ ለተጏለበት እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባ ፀልዩ እናንተ ከፖለቲከኛ ከአክቲቪስት እንዴት አትሻሉም አሁን ይሄ የጥላቻ ስብከት እውነት ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር ይገጥማል ያሳዝናል

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 2 วันที่ผ่านมา

    About a year is so ago this so called Amhara ambassador and another Amhara supermacist called Dawit w/Giorgis were telling us they will go to finfinne and then every body woul live according to their Amhara terms and conditions. What happened he is still a refugee??

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 วันที่ผ่านมา

    እናንተ የአማራና ወይም ኦርቶዶክስ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ ከመሰረቱ ተለውጣለች ስለዚህ የናንተ ያረጀ ያፈጀ ፖለቲካ በዘመናዊቷ ኢትይጵያ ቦታ የለውም

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 2 วันที่ผ่านมา

    ትልልቅ ሰዎች ናችሁ እንዲህ ያለ አቃቂር ሀገር የማይለውጥ ተራ ወሬ ለሀገር ለህዝብ ምን ይጠቅማል አብይ እንዲህ አለ እንዲህ ሆነ ምንም አይፈይድም ይልቁን ይህን ሁሉ ሰኣት ዝምብላችሁ ተራ ወሬ ከምታወሩ እልፍኛችሁን ከኃላ ዝጉና ለህዝብ ለደሃ ፍርድ ለተጏለበት እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባ ፀልዩ እናንተ ከፖለቲከኛ ከአክቲቪስት እንዴት አትሻሉም አሁን ይሄ የጥላቻ ስብከት እውነት ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር ይገጥማል ያሳዝናል

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ቅሌታም ከወጣት እስከ አሁን ዳይፐር እስካረገ ድረስ ለአሜሪካ ተቀጥሮ ደርግን መውጫ መግቢያ አሳጥቶ እየተከፈለው በወያኔ ጊዜ ድምፁን አጥፍቶ ኢትዮጵያ የምእራባውያንን ፍላጎት የማያሟላ መንግስት ሲመጣ እንዲሁ ሲያጥላላ ቤተክርስቲያን ውስጥ ደግሞ እየለቃቀመ ኢትዮጵያን ወደ ፊት እንዳትራመድ መስሪ ስራ እየስራ ቢዝነሱም ኢትዮጵያን ማዋረድ የሆኑ ቆሻሻ ስው አዲሱ ያኔ ለኢትዮጵያ የምታስብ ይመስሉንኑበር በደርጊዜ ነገር ግን አካፍ አሲይዞ የገዛ ሀገርህን ርንድታፈርስ ሲአይኤ ቀጥሮህ ይህው አሁንም አልጠግብ ብለህ በዳይፐርርየተጩማሉክ ትገኞለህ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 วันที่ผ่านมา

    THANK YOU Both: The Guest, Ato(Mr) BirhaneMeskel Negga (Apparently, a Seasoned Diplomat); The Host, Veteran Journalist (Ato) Addisu Abebe!! It may only sound an underestimating to simply saying that_There's a LOT More To LEARN From The Experiences Of Individuals, Like Ato BirhaneMeskel Negga, The Person who had Served his Nation For DECADES as a Diplomat,_and also, with Critical Understandings Of The True Nature Of Diplomacy_To The HIGHEST of Degrees and Length!! Unfortunately, From his Experiences and Accounts, We Will Learn Much More than we love To Hear,_which also Including, That Of,_The LOWEST Of LEVEL, where The "ETHIOPIAN DIPLOMACY" has now found Itself Precipitated, In General. It Will Be an Understatement To Say;_ NOT a GREAT Place To Find Onself, as a NATION,_eh!! VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @MagasMoges-fl9xx
    @MagasMoges-fl9xx 2 วันที่ผ่านมา

    ደካማ ከሆንን ለምን ጂቡቲና ሶማሊያ ወደብ በነፃ እንሰጣችሁ ጥያቄ ለምን ያቀርባሉ

  • @tameremenzew7578
    @tameremenzew7578 2 วันที่ผ่านมา

    Very insightful idea , Both of you are marvelous.

  • @TesfayAtotesfay-g9h
    @TesfayAtotesfay-g9h 2 วันที่ผ่านมา

    Duldumoch nachihu doldumachihual

  • @TesfayAtotesfay-g9h
    @TesfayAtotesfay-g9h 2 วันที่ผ่านมา

    Ato adisu kezih hulu behuala be midia yemetahew le ethiopia lemesrat new weys ahunim ye America agent honeh new ye ethiopian gemen eyaragebk litazera new yetun new

  • @MelakuAbate-h8r
    @MelakuAbate-h8r 2 วันที่ผ่านมา

    Look at this sheep's 🐑 in the name of orthodox religion running the politics! Ethiopians all are equal no discrimination Tawhado,s.

  • @tesfalem-of9hn
    @tesfalem-of9hn 3 วันที่ผ่านมา

    He is a nice man serving in various positions and location in the UN corridor

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 3 วันที่ผ่านมา

    መምህር አዲሱ በደሌ የስምንተኛ ክፍል የኢንግሊዘኛ መምህሬ ነበር።በvoa ላይ በጋዜጠኝነት ሲያስተላልፉ የነበረውን ሥራቸውን አደንቃለሁ ።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዘረኛ ሆነው ወገንተኛ ሃሳብ ማራመዳቸውን አልወደድኩላቸውም።ጋዜጠኛ ዘር የለውም።

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዲሱ. ዘመዴን አጀግኖ ያቀረበው ዕለት በቃኝ። ከአረጁ አይበጁ ነው ።

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም አስገራሚ ፣አስተማሪና ደረጃውን የጠበቀ ግሩም መርሃግብር ክበሩልኝ❤❤❤❤

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 วันที่ผ่านมา

    ርዕሱ ራሱ ቅኔ ነው