📛 ጋንግስተሮቹ❗የአዲስ አበባ ቤተ ክህነት "አድማ" እና ያነሷቸው ዋና ዋና ጥያቄዎች...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 277

  • @wudualelign8253
    @wudualelign8253 หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነት በጣም ታዛዝናላችሁ።

  • @aragawmoges4034
    @aragawmoges4034 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሄር ይመርምራቺሁ መደሀኔአለም ለዚህሁሉ ምሥቅልቅል ተጠያቂ ናቺሁ ።

  • @NehadAnba
    @NehadAnba หลายเดือนก่อน +20

    በእርግጠኝኘት መናገር ይችላል እዚህ ውስጥ ካሉት ሰዎች ማለት ቢከብድም ሰዎች እንላቸውና እዚህ ውስጥ ያሉት 99& ከሰይጣን የበለጡ ናቸው በክፋት
    እናም ጥፋታችን ለምን ይነገራል ነው
    ብቻ ቤተ ክህነት የሚጠበቅበት ምእመናን ቤተ ክርስትያናችሁን ጠብቁ ይበለንና የሰይጣን ስብስብ እንዴት እንደምናስወጣም እኛ እናውቃለን ቤተ ክርስትያንንን በቁሟ ተሽጣለች በአለቃና ፀሃፊ

    • @AddiseAbeba
      @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @aknawmekuria6912
    @aknawmekuria6912 หลายเดือนก่อน +22

    ካልስረቃችሁ ምን እስፈራችሁ? እግዚእብሔር ይፍርዳል

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie หลายเดือนก่อน +20

    ኦርቶዶክስ ምዕመናን እነዚህን ተዋቸው ነጋዴዎች ናቸው ምንም አንዲት ብር አትጣሉ ለቤተክርስቲያን አጠገብናቸው ቤተክርስቲያንን ደፈሯት😢

  • @abelteklay6288
    @abelteklay6288 หลายเดือนก่อน +18

    ህዝቡ እጁ ቢሰበስብ ይስማማሉ እባካቹ እነዚህን ከምናደልብ የተቸገሩትን እንርዳ🙏

  • @musiclyricsbydavidjunior1087
    @musiclyricsbydavidjunior1087 หลายเดือนก่อน +14

    የአዲስ አበባ ምዕመን ገንዘብህን ለተቸገሩ የገጠር ቤተክርስቲያ ስጥ ንቃ,ንቃ,ንቃ

  • @AyalnehBinega
    @AyalnehBinega 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi หลายเดือนก่อน +15

    እረ ጉድ በሉ አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይለካል የሚባለው ለካስ ትክክል ነው ምኖቹ ጉዶች ናቸው በእግዚአብሔር

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p หลายเดือนก่อน +12

    አቤት እምላክሆይ እነኝህንነውእንግዲህ አባትእምንላቸው

  • @Zemichale
    @Zemichale หลายเดือนก่อน +11

    ሲጠባ የለመደ ጥጃ ሲይዙት ያጓጉራል እና ፫መቶሽ የለለው ሰው እኮ አይቀጠሩም ፈጣሪን ፍሩ ከሱ ያሉት እኮ አስከፋይ ናቸው ፡፡

  • @kefaledemssie3638
    @kefaledemssie3638 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአቢሔር ምስክር አይፈልግም የሳራዊት አምላክ በእውነት ሐሰት የያዘውን ልሳኑን ዘግቶ ያሳየን።

  • @gashuhabtamu3377
    @gashuhabtamu3377 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ ::
    በእዉነት ምን ማለት ነው :: ኦዲት ይደረግ እኮ ነው የተባለው ::

  • @merigetayemanegebremariam2555
    @merigetayemanegebremariam2555 หลายเดือนก่อน +7

    በሲኖዶስም ሆነ በጠቅላይ ቤተክህነት የማይታዘዝ ሀገረስብከት ምን ይሰራል???

  • @NibraChandra
    @NibraChandra หลายเดือนก่อน +7

    በቃ ሁሌ ስለገንዘብ ሲነሳ ህዲህ ነው የምትጨረጨሩት አግዚሐብሄር ቀን አለው ሁሉንም በግዜው ይፈጽማል

  • @CygcYffyxg
    @CygcYffyxg หลายเดือนก่อน +19

    ሲጀመር ይኽ ሁሉ መነኩሴ ነኝ ባይ እከተማ ምን ትሰራላችሁ??

    • @michaelyemariamlij2633
      @michaelyemariamlij2633 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg หลายเดือนก่อน

      @@michaelyemariamlij2633 ያስቃል? እኅቴ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      ባክህ መነኩሴ አይደሉም..ሌቦች ናቸው..

    • @wondewn
      @wondewn 23 วันที่ผ่านมา

      አሣዛኞች !!ምሥካየነ ፣ ኢምፔሪያል የተማሩትን አልቀጠርንም ። ። ታዱያ እዚያው ልትቀጣጠርበት ነበር የምትፈልግ ። ይኸ አንተ መብሣቢው የምታወራው አድማ ነው የምታነሣሣው ። በአአ ሀገረ ሥብከት ከአገልጋይነት በላይ ተጠቃሚነት በዝቷል ።ቤተክርሥቲያኒቱን አዋርዳችኋታል ። ጉቦም የአደባባይ ሚሥጥር ነው ። ይኸ ይመርመር ሢባል ቦርጫችሁ ገደል የሚያክል ጥገኞች ተሠብሥባችሁ ይኸን ያክል መንጫጫት እውነት ከምን የመጣ ነው ?? ተሠብሥባችሁ ወሬ ጠርቁ !!

  • @serkeeshete
    @serkeeshete หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በደምህ የመሰረትካትን ቤትህን አፅዳልን. ሌብነታችሁን በአደባባይ አመናችሁልን

  • @amaremelku
    @amaremelku 28 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት አፈርኩ!!! መንጋውን የሚጠብቅ ሰው እንዴለለ አረጋግጫለሁ፡፡ በእውነት የፖሊቲካ ፓርቲ መሪዎች ይቅር በሉኝ ከእናንተ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ሰከን ያሉ ናቸው፡፡ እናንተ ግን የክርስቶስ ባሪያ አገልጋይ ሁናችሁ ሳለ የሊኒንስትና ማርክሲስት የተሻሉ መሆናቸውን ታዘብኩኝ፡፡ አይደለም መነኩሴ ካህናት መሆናችሁን ተጠራጠርኩ፡፡

  • @benyamgirma
    @benyamgirma หลายเดือนก่อน +5

    የባለሀብቶች መደበኛ ያልሆነ ጠቅላላ ጉባኤ 🤣🤣🤣🤫

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 หลายเดือนก่อน

    ልቦና ፍቅር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሲመረምራችሁ ከባድ ነው ተስማሙ

  • @AmareEshetu-g3f
    @AmareEshetu-g3f 18 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ፍታ ነገስቱን ካነሳችው እናንት ከተማ ምን ትሰራላችው ወደ በአታችው ተመለሱ አስተዳዳሬ ተብላችው መቼ ቤተ ክርስቲያን ታገለግላላች ተኝታችው ምታድሩት በየደብሩ ያሉ አስተዳዳሪዎችን እናውቃለን

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢ትህትና ለአባቶች ክብር ፍቅር የሌለው ሆዳም ዘዶ የተቀመጠበት የሰይጣን አገልጋይን የምትከተሉት😢

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 หลายเดือนก่อน +1

    ምእመናኑማ ለእግዚአብሔር ፍርዱን ሰቶል

  • @DengleMemekaye
    @DengleMemekaye หลายเดือนก่อน

    መምህር የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በጣም እናከብርሃለን

  • @gislawtulu8910
    @gislawtulu8910 หลายเดือนก่อน +2

    ምርመራ እንዳይደረግ ይህን ያህል ምን ያጯጩሃል። ሁሉንም ከቅጥር በፊትና በኋላ ያላችሁን ሃብትና ንብረታችሁን መመርመር ብቻ በቂ ነው።

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado หลายเดือนก่อน +2

    ዘይትግረምነ አበስክ ከበርኩ እግዚኦ ከማለት ውጪ ምን ይባላል

  • @zelalem-m1t
    @zelalem-m1t หลายเดือนก่อน +3

    ይኸን ሚስኪን ህዝብ በቸሩ መድሀኒያለም ስም እያላችሁ እጠቡት አፈር ያብላችሁና

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน +2

    ምእመኑ እራሱ እየተራበ ለሚወዳት ሃይማኖቱ ሲል በየቦታው ላሉ አብያተ ክርስቲያናት ያለውን ይሰጣል አባቶችን ያምናል ወደ ላይ ቀና ብሎ እንደነዚህ ስማቸው በመጥፎ የሚነሱ ሰዎችን መስቀል እንሳለማለን

  • @abulewendatir7582
    @abulewendatir7582 หลายเดือนก่อน +1

    የተከበሩ ሌብነቱ በስፋት እንዳለ ሁሉም ያውቃል
    ግን የሚመረምረው ፈጣሪ ስለሆነ ለሱ ትቶት ህዝቡ ዝም ያለው

  • @GediyonHadis-mc8kh
    @GediyonHadis-mc8kh หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ብቻ ኣይደሉም ሁሉም የዘመኑ ፈሪሳውያን ናቸው ፈጣሪ የሻጮች ዕቃ እንደ ገለባበጠ እነዚህም ልካቸው ኣሳያቸው

  • @sisayder535
    @sisayder535 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተክርስቲያን እነዚህን አገልጋዮች ወደ ገጠር አብያተክርስቲያን ሄዶ በተራ የማገልገል ስርዓት መዘርጋት ያስፈልጋታል፤ ያኔ እነዚህ ሰዎች ትተዋት ወደ ንግዳቸው ገብተው ትገላገላለች።

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b หลายเดือนก่อน

    ምእመኑ ያውቃል ስለ ስለስራች ስለ ጉቦ በጣም ያውቃል ምናልባት ጥቂት የጥቅም ተከፋይ አስመሳዮቹ ነግረውህ ሊሆን ይችላል እንጂ እንኳን ኦርቶዶክስ አይደለም የሌሎችም እምነት ተከታዮች ያውቃሉ ስራችሁን

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1io หลายเดือนก่อน

    እውነት አባቶች በዚህ በወረደ ውይይት ላይ ባናያችሁ ደስ ይለን ነበር ለምን ተገመገምን ለምን ተጠየቅን ብሎ ይህን ያክል ጩኽት ያሳፍራል አባቶቻችን ትናንት የቤተክርስቲያን ፈተና የምዕመኑ ስለነበረ ነው ማቅ የለበሰው ለካስ ለእናንተ የአድማ ጥሪ ተደርጎ ነበር የታየው ብጹእ አቡነ ሄኖክን መንጋችሁ ውስጥ አታስገቧቸው ይህን ጉዳይ የአለማዊ ሚዲያ መተረቻ መሆናችሁን አላውቃችሁም የመጡ አባቶችስ በምን መንገድ ይስሩ እንዲህ በደቦ አጥራችሁ ይዛችሁት ምናችሁም አገልጋይ አይመስልም መሰናክሎች ናችሁ፥፥

  • @1587-fazr
    @1587-fazr หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ሊበትኑን. የሚፈልጉ. አካሎች. ናቸው እናም. ሚዲያ ለይ. ያሉ. ወጣቶች. የቤተ. ዮቲዮበሮች. ተጠንቀቁ ቁ. አርፋችሁ. ተቀመጡ. 😢😢😢😢😢

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ጋንግስተር።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ የሰረቅነውን አናስመረምርም ማለት ምን ማለት ነው?

  • @AbrihamAgeze
    @AbrihamAgeze หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ይኼ መጥፎ ሆድ ሆዳቸው ሊጎድል የመጣባቸው አሳማወች ጩኸት ኧረተው ቤታችንን አታስደፍሩ

  • @Asmamaw-m2t
    @Asmamaw-m2t หลายเดือนก่อน +1

    አሁን በላው ትክክለኛ መረጃ እኛ አገልጋዮች የምንመሰክረው ከ350ሀምሳሺ እስከ500ሺብር እተከፈለ እደሚቀጠር ነው የምናውቀው የምናየው

  • @SimegnewGetahun
    @SimegnewGetahun หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ እኔ ያልገባኝ እውነተኛ የክርስትስ ተሿሚወች እና የበጎች ጠባቂወች ከሆናቹ ለምን ይጣራ የሚለውን ይሕን ያሕል ያሣበዳቹ?ይሕ የሚያሣየውቤተክርስቲያኗ ተቆርጥማ መበላቷ ነው ያሣዝናል .

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh หลายเดือนก่อน +1

    " ፈስ ያለበት.....።"

  • @HimanotBelay-gc8ye
    @HimanotBelay-gc8ye หลายเดือนก่อน +4

    የቤተክርስቲያን ደም መጣጮች

  • @LyuShoutao
    @LyuShoutao 23 วันที่ผ่านมา

    መቼስ በዚህ ጉዳይ አስተያየት እንደ መስጠት ከባድ ነገር የለም። ግን ግድ መስሎ ተሰማኝ! ደሀ እናት ለፈጣሪዋ እና ለሀይማኖቷ ባላት ፍቅር እና ቅናት ከመቀነቷ ፈትታ በምትሰጠው ሳንቲም እናንተ ለዐለም ብልጽግና እና የሥጋ ድሎት ብላችሁ እርስ በእርስ ስትባሉ ከማየት በላይ በሀይማኖታችን የሚያሸማቅቅ ምን ነገር ሊኖር ይችላል? ስትናገሩ ሁላችሁም ቅዱሳን ብትመስሉም ብዙው ነገር በግልጽ ማስረጃ እየተረጋገጠ ይገኛል! ዘቅጣችሁ መሸሸጊያ ቤታችንን አዘቀጣችሁብን!

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ለምን አየዘረፍን አንኖርም ይባላል እንዴ? ኦዲት መደረግ የፈራችሁት ስለምትዘርፉ ብቻ ነው ከጉባኤው ውስጥ የምታጨበጭቡት ጥቂት የግሩኘ አባላት ናችሁ መጠረግ አለባችሁ ይህን ያህል ፍርሀት ምን አመጣው በጣም ይገርማል

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 หลายเดือนก่อน

      በጣም ለዚጉዳይ እንዴት ይጨበጨባል

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 หลายเดือนก่อน

    Our church has become an organization that become driven by earthly administrative system.

  • @tube8068
    @tube8068 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው

  • @MaregataAlme
    @MaregataAlme หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔ።ያቆይወት።አባቴ።

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p หลายเดือนก่อน +1

    ጠቅላይ ቤተክህነት ማለት የሰይጣኖች ስብስብ ነው

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 หลายเดือนก่อน +3

    ጉማሬ አፉን ከፈተ ።

  • @AyeleLegece
    @AyeleLegece หลายเดือนก่อน

    አባቶች እባካችሁ እንደቤተክርስትያን በአርምም ይሁን

  • @wejebuamare6757
    @wejebuamare6757 29 วันที่ผ่านมา

    መቼም ቢሆን በዚህ አምስት ዓመት እንደ ቤተክህነት የወረደ ሥራ የሠራ ማህበር/ድርጅት የለም ፣ ወደፊትም የሚፈጠር አይመስለኝም ።

  • @AyalnehBinega
    @AyalnehBinega 24 วันที่ผ่านมา

    አቤት የጋንግስተሮች ቡድን

  • @ashenafimengistu1568
    @ashenafimengistu1568 25 วันที่ผ่านมา

    ያልገባኝ ነገር ምን አሰፈራቸው ጨዋ ከሆኑ ስራቸው መንፈሳዊ ከሆነ

  • @workutamirat
    @workutamirat 27 วันที่ผ่านมา

    እናውቀዋለን ብዙ ያለክፍያ ሲጀመር ቅጥር የለም። አትዋሽ!
    1.ዲያቆንና ቄስ ከ200,000-300,000 ብር
    2.አለቃ 500,000-2000,000 ብር
    3.ጸሐፊ፣ቁጥጥር፣ሒሳብ ሹም 300,000-500,000 ብር ነው የሚቀጠረው።

  • @SimegnewGetahun
    @SimegnewGetahun หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይመርምራቹ የሾማቹም እርሡ ነው ምእመኑን ግራ አታጋቡ

  • @fissehayacob2958
    @fissehayacob2958 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም ሌቦቺናቺሁ ንግግርስታረጉ የነበራችሁት ሁሉእያንዳንዳችሁ 500ሺህእና ከዚበላይ ከፍላችሁነው አለቃየሆናችሁት እናውቃለን መስረቅ ይቀርብናል ብላችሁ ስለፈራችሁ ነው ለማነኛውም ስትናገሩ እያሰባችሁ ሁሉም ስለሚአውቃችሁ

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 หลายเดือนก่อน +4

    ያሳዝናል ምእመኑን አሳልፋቹ የሰጣቹ አስመሳዮች ገና ሳትመረመሩ እንዲ መሆናችሁ ምን ያህል በሌብነት እንደተጨማለቃቹ ያሳያል

  • @TigistAlemyehu
    @TigistAlemyehu หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 หลายเดือนก่อน

    look at his hair style our so called soul father in Christ.

  • @WatchatMyTube
    @WatchatMyTube 23 วันที่ผ่านมา

    እነሱኮ ባለሃብቶች ናቸው ምዕመኑ ነው ደሃ እንጅ!

  • @Ma1234Dm
    @Ma1234Dm หลายเดือนก่อน +1

    ይመርመር አዎ ከምእመን መሃረብ በፍቅር የተሰጠ ብር ነው አሁንም ንፁህ ከሆናችሁ ይመርመር

  • @benyamgirma
    @benyamgirma หลายเดือนก่อน +6

    ስታዩን ጡጦ ይዘናል🤣🤣

  • @mojigsa8018
    @mojigsa8018 หลายเดือนก่อน +4

    ሙስና መልክ ቢኖራት እናንተን ትመስላለች።

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 24 วันที่ผ่านมา

    ችግር የሌለበት ሰው ግምገማ እና ኦዲት አይፈራም። ፈስ ያለበትም አይደል የሚባለው

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen 22 วันที่ผ่านมา

    Egzhaber yferde .

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 หลายเดือนก่อน +3

    ህዝቡ ገንዘብ ባይ ሰጥ ሰላም ይሆናሉ አይፈ ጁም

  • @AlexTebabal
    @AlexTebabal 24 วันที่ผ่านมา

    የቤተክህነት አገልግሎት በቀኖና ሰአት እንጂ አንደ ፖለቲካ በኮታ አይደለም ቅጥር?

  • @תלחעכדאט12העכגדש
    @תלחעכדאט12העכגדש หลายเดือนก่อน

    ካዘንክ ስራህን በትክክል መስራት የትኛውን ሰራተኛ ነው በእውነተኛ ፈተና ፈተና አወዳድራችሁ የቀጠራችሁት።

  • @WaganehMolla
    @WaganehMolla หลายเดือนก่อน +1

    Zerafi hula

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t หลายเดือนก่อน +4

    ካልስረቃችሁ ምን እስፈራችሁ እግዚእብሔር ይፍርዳል

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የሲሲሊ ማፍያነው

  • @Godgift-o8p
    @Godgift-o8p 17 วันที่ผ่านมา

    Ant wrcna masmslun twewe

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 หลายเดือนก่อน

    ጉቦማ አለ አለ አለ አለ አለ

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 หลายเดือนก่อน

    የሰይጣናት ስብስብ ይልቅስ ፈሳችሁን አትጨርሱ፥ ይችን ቤተ ክርስቲያን ማን ነጻ እንደሚያወጣት ታያላችሁ። እያንዳንዱ ቤ/ክርስቲያን በጥቢው እንድ ክሊኒክና እንድ ት/ቤት እንዲገነባ ፓትርያርክ ቴዎፍሎስ ያስወስኑት በሀብቷ እንድትባሉበት አልነበረም - በአጸደ ነፍስ ያዝኑቧችኋል እናም ሁላችሁም በድላችኋልና ለአባትነት አትበቁም ይላችኋል ፈጣሪአችሁ - ስሙት።

  • @DejeneZeleke-n8l
    @DejeneZeleke-n8l หลายเดือนก่อน

    ፈስ ያለበት --- አሉ አበው፤ለምዕሠን ንስሃ እንዳለ ሁሉ ለቢሮ ሰዎች ደግሞ የስራ ግምገማ ያለ ነው።ለምን እንገመገማለን ብሎ ለአድማ መሰባሰብ ጥሩ አይደለም።ምዕመኑ ጠላት ደስ እንዳይለው ብለን እንጂ ሁሉንም ነገር ያውቀዋል።

  • @GirmaWorkineh
    @GirmaWorkineh หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ውጤት ተልኮላችሁ አያውቅም ምከንያቱም ውጤቱና የሌብነታችሁ ጥግ ለመልስ የማያመች አስደንጋጭ ሆኖባችሁኮ ነው። አሁን የናንተ ነገርኮ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አይነት ነው። ካልሆነ ሊቀጳጳሱ የሰየሙትና ያዘዙት ኮሚቴ ያለምንም ማንገራገር መፈፀም አለበት። ውይይትም መቀመጥ አይጠበቅባችሁም። ምእመናንን ያስጨነቀው የናንተ የዘረፋ ስራ ነው። ደሞኮ አያፍሩም ለኦዲት የተሰየሙትን ተራ ሰው ይላሉ። ሂሳብ እንጂ የሚሰሩት ክህነት ለመሾም አልተሰየሙም። ለነገሩ ደንግጣችሁ ስለሆነ የምትጮሁት አይፈረድባችሁም።

  • @andargemebt
    @andargemebt 26 วันที่ผ่านมา

    የሌብነት ጥግ ጭራሽ ለቤተ እምነት ዓለማቀፋዊነት መሆኑ ቀርቶ በክልል እያሰባችሁ መሆኑ እያሳዘነን ነው።በየትኛውም መንገድ አንለቃችሁም።

  • @nigussiehailemariam3991
    @nigussiehailemariam3991 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣጣ ማለት ይኸ ነው ! ምነው መመርመር ሲነሳ አገር ይያዝልን አላችሁ ! ተመርምራችሁ ነጻ ሁኑ በቅድሚያ ! በኋላ ትፎክራላችሁ !

  • @Mili-c8x
    @Mili-c8x หลายเดือนก่อน +1

    አረ ፈጣሪን ፍሩ ፈስ ያለበት ካልሆነ ምን አስጨነቃቹ

  • @benyamgirma
    @benyamgirma หลายเดือนก่อน

    ከተራበ ይልቅ ለጠገበ አልቅስ!!😭😭😭

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 หลายเดือนก่อน

    ምዕመናን እጃችን እንሰብስብ እኛ ነን ያደለብናቸው ለመሆኑ ፆም ፀሎት የነካቸው እንኳን የሚመስል ገፅታ አላቸው የደለበ በሬ ነው የሚመስሉት እኮ😅😅😅

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 หลายเดือนก่อน

      Ensu eko ba Bata cerictayan zureya bate la suke latalayayu negede Managja yakarayalu benesatem banesatem

  • @enqubaharhailesilasse9904
    @enqubaharhailesilasse9904 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ይህ ሁሉ ተሰብስቦ ወደ ገጠር እርሻ ይሂድና ቤተክርስቲያንዋ ሊቃውንት ያስተዳድርዋት በቃችሁ ውረዱልን አይመጥናችሁም ከምንም ከምን በየቦታው ሚስቱን ኑሮ ሲመረው ጥሎ የመጣ ነው ሳይማር ያውም ቤተክርሰቲያን እዳትገለገል ሊቃውቱን ምስኪኖቹን አሳጥረው ጽፋው የሚሉ ናቸው እኔ በነሱ ውስጥ አይደለሁም ግን ሲሄድ አንዳንዴ ይህን ድርጅት አያለሁ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ።

  • @AyanawMengesha
    @AyanawMengesha 28 วันที่ผ่านมา

    በነውር ማጌጥ ማለት እንዲህ ይሆን እንዴ ? ኦርቶዶክስ ተዋህዶና ቅድስት ቤተክርስቲያኗ በእውነተኛ አማኒያን ድጋፍ በልዑል እግዚአብሄር ፈቃድ የተከሰተውን እድፍ / ነውር አጥባ ታፀዳለች ። እንዳትጠራጠሩ !!

  • @FissihaAleminew
    @FissihaAleminew 26 วันที่ผ่านมา

    ሲናገሩ ጮማው እያነቃቸው? በስመአብ አንድ አባት የሚመስል የለም ስአትና የእጃቸው የወርቅ ቀለበት ጉድ ነው ሚሊየነር መሆናቸው ግልጽ ነው

  • @Addis-n6d
    @Addis-n6d 25 วันที่ผ่านมา

    በትግራይ ሕዝብ (ዘር ማጥፋት) ጄኖሳይድ እንዲፈጸም ጨካኖች ባርካቹ ልካቹ የአሁኑዋ የትግራይ ቤተክርስቲያን ምእመናን አስጨፈጨፋቹሕ የእግዝያብሔር ፍርድ ሩቅ አልሆነም::የትግራይ ቤተክርስቲያን አንድትወለድ አደረጋቹ ::

  • @DingleMaryam
    @DingleMaryam 24 วันที่ผ่านมา

    መንግስት፡ይግባና፡ይግባና፡የእየአንዳዱን፡አካውንት፡መርምሮ፡ይውረስና፡ለታሪክ፡እንዲሆን፡በሙስና፡የተገኘ፡ድርጅት፡ይክፈትና፡አለም፡ያድንቅ፡፡

  • @Halofom-g5u
    @Halofom-g5u 18 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጀሮ አልሰማም አይልም። ቤተክርስቲያኗ የራሷ የገንዘብ ምንጭ የላትም። የገንዘብ ምንጯ ህዝብ ነው። እነዚህ የቅዱሳንን ቆብ ያደረጉ፣ በስም ክርስቲያን በምግባር ግን የሌሉበት የሚናገሩት እጂግ ያሳፍራል። በለቤተ ክርስቲያን ስም ይናገራሉ ግን መልክታቸው የዘር፣ የሀሰት ነው። ጥቅማቸው ስለተነካባቸው። የአንድ ቤተክርስቲያን መሪ/ሀላፊ የሚነዳው መኪና በኢትዬጵያ አንድ ፕሮፌሰር የለውም። ስለዚህ ቤተክርስቲያን በህዝቡ ብቻ እና በሰበካ ጉባኤው መመራት አለባት።

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 หลายเดือนก่อน +2

    በስመ አብ፣ወወልድ፣ወመንፈስ ቅዱስ።
    ሌብነታችሁን ስጋችሁ ይመሰክራል። በካሜራ ባትታዩስ ስጋን እንዲህ ትገነባላችሁ?

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb 21 วันที่ผ่านมา

    አቤት ክርስቶስ ሆይ ይቅርበለን ከመርካቶ ቆብ ገዝቶ 1000000 ከፍሎ ገብቶ 2000000 ይቀበላሉ የአዲስ አበባ ህዝብ እጅህን ሰብስብ ቤተክርስቲያንን የወንበዴዎች ዋሻ ሁናለች ግን በቅርቡ ይጸዳሉ።

  • @besobela7237
    @besobela7237 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ አባቶች፡ እኦዲትን ለምን ተቃወሙ ? ስልጣን ካለ መመርመር የግድ ነው ። በቤተክርስቲያን ላይ ማመከኘት ማስመሰል ወዘተ አያስፈልግም ።

  • @yeshitafesse8963
    @yeshitafesse8963 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ጉማሬ ውሃ ውስጥ ነው የሜኖረው ከውሃ ወጣ ምድር ላይ ይኖራል እንዴ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የምናየው

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ኦዲት መደረጉ ያስፈራቸው ስራቸውን ስለሚያውቁ ነው ምእመን ከሌለ እኮ እነሱ የሉም ብምእመን ገንዘብ እኮ ነው የሚተዳደሩት የሰው ተራ የለውም በተራሰው እንመረመርም አይባልም ዋዋዋ በሗላ ህዝቡ እጁን ከሰበሰበ ጉድነው

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @eht.ghiwot1056
    @eht.ghiwot1056 หลายเดือนก่อน

    ጎጠኛ ከየትስ ቢመጣ በእውቀቱ መለካት ሲገባ ከየትም ተፈናቅሎ የመጣ አንቀጥርም የራሳችን ሙሁራን እያፈራን ነው እረጉድ እረባካችሁ በውል ሁኑ

  • @alemugezachew8685
    @alemugezachew8685 หลายเดือนก่อน +2

    እፈሩ እፈር ተናግረህ ሙተሃል ትመረመራለህ መንግሰት ባለበት ሀገር አይቀርም

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጉድ ጉድነዉ ይህሁሉአጣሪኮሚቲ ይቀጠር ስለታባሉ ይሀዉ እያዳንዳቸው ወተው ይለፈልፋሉ ንዑህ ከሆኑ ለመፈተሽ ለምን ፈሩ እግዚሐብሄር ቤቱን ያጣራል

  • @dawitman-nf9tj
    @dawitman-nf9tj 26 วันที่ผ่านมา

    እነ ነውር ጌጡ

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn หลายเดือนก่อน

    የአዲስ አበባ አድባራት እማ ዝም ብላቹ ቤተክርስቲያንን ለቃቹ ውልቅ ብትሉ ጥሩ ነው ።የትግራይ ተወላጅ በመሆናቸው ከፓፓስ ጀምሮ እስከ ዲያቆን እና መዘምራን ጁንታ ብላቹ አባራቹ ጠቁማቹ አሳስራቹ ያስባረራቹ ያስገደላቹ ናቹ ።በእነሱም ምትክ ከክፍለ ሀገር 1 ሚሊየን እና 500 መቶ ሺ እየተቀበላቹ አስገብታቹ ወንድሞቻችሁን በማንነታቸው እንዳይመለሱ አድርጋቹ ።እግዚአብሔር ደግ እና እውነተኛ የፍርድ ጌታ ነው ቤቱን ያፀዳል ።

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 หลายเดือนก่อน

    'Christ said, ' My house will be called a house of prayer,' but you are making it 'a den of robbers" You will be asked at the court of law in Ethiopia,

  • @SolomonTufa-uh4jj
    @SolomonTufa-uh4jj หลายเดือนก่อน

    Ayiii tikim gudiiii

  • @Ma1234Dm
    @Ma1234Dm หลายเดือนก่อน +2

    እናተ ንፁህ ከሆናችሁ ለምን ትፈራላችሁ አሁንም ተረት ብቻ ሆናች 12:20