ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅቤ አጠጣኸን ዘመዴ እግዚአብሔር ያፅናህ ነው የምለው ወንድሜ ። የተዋህዶ ጠባቂ ነህና እድሜህ ይርዘም ። ትመቸኛለህ ግን ሥድብህ አይድረስ ነው ።
የእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ። የእግዚአብሔር የሚወስዱ ጉቤኤ ከለባት ።
ተመችተህኛል እውነት ነው መግዛታቸው ሳያንሰን ማበጣበጣቸው ባልተረፈን
መምህር ዘመድንኩ እኔ ቤተክርስቲያን ትዳን ከተባለ ህይን የከተማ ጩሊሌ ወደ ገጠር መድቦ እነዚያን ፈሀሃ እግዚአብሔር ያላቸው አዝመራቸውን ትተው የሚያገለግሉ እናምጣቸው
እረ እዛማ ታቦት አውጥተው ይሸጣሉ
እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል ።የገጠር የብያተ ክርስትያን ስቃዩስጥ ናቸው. ለነሱ ሲል ቤቱን ያፅዳ ጌታ
AmenAmen Amen🙏
ዘመድኩን አረ በርታ ለበተክርስቲያን እስኪ እስኪ
ዘመድዬ ይመችህ የድንግል ማርያም ልጅ በርታ
💔ፈጣሪ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናና ህሊና ይስጠን።💔💔💔💔💔💔💔💔
በቤተክርስቲያንናችን ጉዳይ ብቻ ዉነታውን ስታስረዳን ነብሴ ደስ ይላታልና እግዚሕአብሄር ይጠብቅልን ፡ አንተን ከኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን እንዳትርቅብን ። ራስህን ጠብቅ አሜን
ዘመዴ እድሜና ጤና ይስጥህ
ሀይል የእግዚአብሔር ነው።ስለ እውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
በጣም ያሳፍራል ቤተክርስቲያን እንደዚ አያነት ነገር ስንሰማ ያማል ለምን ቤተክርስቲያን የሚያገለገል በነፃ አየገለገልም ዛሬ ገዳም ያሉ ቤተክርስቲያን በጣም ተቸግረው እነሱ ሰለብር ስሰበሰብ በጣም ያሳፍራል
ዘመዴ እንዳትለቃቸው ውጪ ካለው ጠላት ውስጥ ያለው ያስፈራል ዘመዴ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
ዘመዴ እንዲው ምን እንደምልህ አላቅም እባክህ ከዚህ የበለጠ ምእመኑ እንዲያመቸው አድርግ። እባክህ በርታ
ወይ ሃገሬ አሳዘንሽኝ የሰማይ አምላክ ፍርዱን ይስጥ
እግዚዓብሔር ይባርክህ
ዘመዴ በረታልን
አፈርን አሳፈሩን አሳቀቁን ምእመናን የሙሴ በጎች
እውነት ነው አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደንብ መታየት አለበት አ አ.አ ሀገረስብከት አቡነአብርሀምን እናውግዝ ተብሎ በተጠራው መድረክ ሲያወግዝ የነበረው ሁሉ እየዘረፈ የበለፀገ አጋሰስ ሁሉ በመሆኑ የአአድ ህዝብ በአደባባይ አውግዞ ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ አለበት::
በትክክል በሌብነት ነው
እመ ብርሃን በብርሃን መስቀሏ ትጠብቅህ ፣ ሌቦቹ ፣ ዘረኞቹ ፣ መናፍቆቹ ፣ ወዘተ . . . ምንም አያመጡም ።
ኢቦላው ያስደግሙብሀል አይቀርም ይገሉሀል
ተባረክ ዘመዴ በርታ
እውነት ነው የተናገርከው
የመኪናው መግዣ ይጣራ፣ አባይ ባንክ ምክንያት ሊሆን አይችልም። የሚቆረጠው ደመወዛቸው እንዳለ ሲሆን የቀለብ ወጪ ከየት? ስለዚህ የሙዳየ ምጽዋቱ ዝርፊያ እንደ ጓሮ ጎመናቸው ነው።
ፈጣሪ ሁላችን ይቅር ይበለን ሌላ ምን ይባላል
ኤግዚኦ አምላኬ ማረኝ 😭😭😭
ተባረክ ወንድሜ
የኢትዮጵያ ሕዝብ በሐይማኖት እና በባህል 👺ጭምብል 👹 ግፍ ተፈፅሞበታል ተበዝብዞአል።
በርታ
በጣም ትገርአይዞንማለህ ቅሌታምን ማቅለል እንጅ ማክበር ነውር ነው።አይዞን ዘመዴ
Wed Ortodoksawiyan Ebakachu Eyezerfu Yalutn Genzeb Kemesretu Bemadrek Badoachewn Maskeret Enchilalen . Beka Sebara Santim Atistu Ebakachu Ebakachu !!!
ዘመዴ ዛሬ በጣም እወድሀለሁ እሺ የሀገር ባለውለታ እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው እናከብርሀለን ስለዚህ አቶ ጉተማ እና ጃሮ መሮ እንደተባሉ መቀጠል አለባቸው እንደ ብልፅግና ሹም እንሁን እያሉ ነው ኦርቶዶክስ እምነታችን እና አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ የሚለውን አያውቋትም ዘረኞች ጋ... ታዛዥ እንጂ ሌላ ምን አያውቋትም።
ዘመዴ ትክክል
እባክዎትን መምህር በወላዲተ አምላክ በልዑል እግዚአብሔር እንዴው ስለእመብርሃን ሀሳብዎት እውነት ነው ግን የነ ሰርቪያ ሀገር ቤተክርስቲያናት የሌሎችም ቤተክርስቲያናት የጠፉት በዚሁ የአባቶችን ክብር በመዳፈራቸው መሆኑን ለእርስዎ የሚነገር አይደለም እውነት ነው ያጠፋሉ ግን እባክዎት የሚናገሩትን ነገር መንፈሳዊ ነቀፋ ይሁን እውነት ነው የሚናገሩት ግን እርስዎን የምንከተልዎት ሰዎች በእምነታችን ደካማዎች አለን አብዛኛዎቻችን በዚ ካህን አልቆርብም እያልን ባለማወቅ ጠፋን ብዙ ወደ ኦርቶዶክስ ለመምጣት መንገድ ላይ ያለንም አለንና እና መበላሸቱ ጠፍቶን አይደለም ግን ስድቡን ይተውት ሳይሰድቡ እኮ መቃወም መጠየቅ ይቻላል ደግሞም ስንሰዳደብ እልህ መጋባት ነው እንጅ እንዲመለሱ አይረዳም እውነት ነው ግን ሲነቅፏቸው የዘለፋ ቃላትን እባክዎትን ማስተካከያ ያድርጉ ስንሰዳደብ ኖርን ግን ለውጥ አላመጣንም እግዚአብሔር ይገስፅህ አለው እንጅ አይደል የሚለው እኔ እርስዎን ልመክር አልችልም እርስዎ አይተው ማስተካከያ ቢያደርጉ በእግዚአብሔር ምዕመናን የምንኖረው እነሱ ያውቃሉ ብለን ነውና እምነታቸውን በደንብ አውቀው የሚኖሩት በጣም ጥቂቶች ናቸው እባክዎትን እኛን ግንዛቤ ውስጥ ያስገቡን መምህር ?
ሀሳብዎትን መልካም ነው ነገር ግን ለምንድን ነው የማይሰደቡት ኧረ እንደው በጅራፍ መገረፍና መባረር ነበረባቸው ሰው ቢኖር እነሱ ገመናቸውን ሲሸፈንላቸው እኮ ቤተክርስቲያን እርቃኗን አስቀሯት፤ አንተ ለነሱ ክብር ታስባለህ በነሱ ምከንያት ቤተክርስቲያን ክብር ካጣች ቆየች እኮ፣ አሁን በዚህ ጊዜ የምዕመን መሰደድ፣መፈናቀል፣ ቤተክርስቲያን አማኛቿ ከቤተክርስቲያ ዙሪያ ተፈናቅለው በሚያለቅሱበት ጊዜ ስለገንዘብና ስልጣን ነው ማሰብ የለባቸው ወይስ? ወይስ ግራ የገባውን ምዕመን ስለማጽናናት? ምን ያድርጉ እነሱ ጋር መሠራው አይደርስም ገንዘብ የማመልሰው ነገር የለምና /እንደዚህ ስል ሁሉንም አይደም አሉ ድንቅ የሆኑ አባቶች እነሱን አያካትት/ በዚህ ግዚ ምዕመኑ ግራ ገብቶታል እነርሱ ጠግበው ያገሳሉ ስለ ምንድ ነው ዝም የሚባሉት የማይነቀፉትም እየበደሉ ያሉት ግለሰብን አይደለም እኮ ቤተክርስቲያንን ነው በራሳቸው የግል ሀጢያት የራሳቸው ጉዳይ ነገር ግን ቤተክርስቲያን ዘርፈው እንደገና በአደባባይ ገመናቸው ያወጡ እራሳቸው ናቸው ስለዚህ ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል አይደል የሚባለው አሁንም ስለግል ሀጢያት አይደለም ስለቤተክርስቲያ ግን ዘመዴ መቼም ዝም አትበል እኛ በስንቱ እንቃለጠል? የኑሮ ውድነት፣ መፈናቀል፣ ጦርነት ደግሞ ይህንን ችግራችንን ከምንተነፍስባት ቤተክርስቲያን፣ካደግናንባት ደርብ መፈናቀል፣ ቤተክርስቲየን ያለ ምዕመን መቅረቷ ሁሉ ያስለቅሰናል እነሱ በልተው ይተፉብናል በዚያ ለይ ምዕመኑ ከማን ያየውን ፈርሃ እግዚአብሔርና ስነምግባር ይኑረው እነሱ ሲዘርፍ የያል እሱም በየተሰማራበት እንዲሁ ያደርጋል ምክንያቱም ከአባቶቹ ያየውን፣ ይህ ብቻ አይደለም እነሱ ኑሮአቸውን ከቤተክርስቲያን በዘረፉት ገንዘብ ሲያዘምኑ የእግዚያብሔር ሕግ ጠብቆ ለመኖር ይቸገራሉ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ መሆን ያቅታቸዋል ሕገ እግዚአብሔር ይጣሳል ምዕመኑ ይህን አይቶ ይከተላል ተያይዞ ገደል በነፍስም በስጋም፣ በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን፣በቤተክርስቲያናችንና በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይህ ሁሉ የመከራ ዶፍ የሚወርደው በቤቱ ባለው አመፃ ይመስለኛል ደሀው ምዕመናንና ምስኪን ሁላችንም በድለናል የቤቱ ግን ይከፋል ስለቤተክርስቲያን ዝም አይባልም በደንብ ይጮል ይህ የተሰጣቸው ሰዎች በደንብ ይጩሁ የሚሰማ ሰምቶ ይመለስ ጥጋብ የሚያመጣወ መሠራ ከባድ ስለሆነ ሁላችንንም ይቅር ይበለን !!
እግዚአብሔር ይባርክሕ ዘመርኩን
አረ ዘመዴ እንወደሀለን።
አይ ዘመድ እውነት የሚናገር አይ ወደ ደም አንተ ሁሌም በትነገር።ምንይሰማሉ።አምላክ ልብናይሰጣቸው አምላከ ቀን አለው ይፈርዳል አይን ያወጣለበነት።
እውነትም ፈጣሪ ቤቱን እያፀዳ ነው
በሰማም እንደዚህ መሆን
ተባረክ እግዚአበሔረ በአፋቸው ተጋለጡ የአባቶቾ አምላክ አጋልጣቸው አይ አምለኬ
እነዚህ የአንድ ግድም ሰዎች ሲነቃባቸው በህብረት ተነሱሳ፤ ምነው ላብ ላብ አላቸው።
እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተክርስቲያን ሊያጠፋ ት ነ ው
ትክክል
ዘመዴ፡የሁሉንም፡ምስጢር፡ታውቅ፡የለባደባባይ፡አስጣላቸው፡የላፍቶ፡ዘንዶውን፡ምስጢር፡አስጣው፡
😂😂😂😂አስጣው 😂😂
እግዝኦ
በአለም ላይ ዘራፊ አለ ቢባል እንኳ እንደ ኦርቶዶክስ ካህናት ቄሶች ያለ ዘራፊ የለም ቢባል ማጋነን አይደለም ምዕመኑ ያሳዝናል
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም
6:52 6:53 6:53 6:53 6:54
ተባሉ እኮ.... እነዚህማ ጌታ እየሱስ ዳግም ቢመጥ ከይሁዳ ይበልጣሉ ሲሸጡት። ይገማል እኮ....
እግዞ መሀርነ አር በቃ
ዘመዴ ሩፋኤል አንድ ጴንጤ ዘመዱን ከቴሌ ጡረታ ስትወጣ ቦሌ መድኃኔዓለም መዝገብ ቤት አሰቀጥሯታል
የቤተክርስትያን ሱቆች ገንዘብ የመቃብር ቦታ እያረሱ ገረዥ ቀገራዥ አርገው የክራይ ብር አጠገባቸው
እኒህ ዘራፊወች ዝም ሊባሉ አይጠባም
እውነት ነዉ
ተመስገን የህዝበ ከርስቲያንን ሀሳብ ነው የተናገርከው በክፉ ግዜ በዘር ተሰክስከው ሳይፈተሹ ምን ዋጋ አለው ህዝብ እንደሆን ሾርት ሚሞሪ ነው
አዲሱ ሚካኤል አንድ እንፃ 14 አመቱ ሲለመንበት
አይ ዘመዴ አንጀት አርስ ተወው እየተገረፈ ይወጣል ወንድሞቻችንን እየጠበቅን ነው ጫፍ ዳገቷ ላይ ብቅ ሲሉ እንትያያለን
ለምንድኖው ግን እግዚአብሔር ዝም ሲል ትንሽ የማይከብዳቾው ስንት ለማኝ እየለመናቾው እንካን አንድ ብር አይሰጡም
ኪንግ ቤተሰብ አድርጌሀለሁ። በርታ። 🎉❤🎉
ዘመዴሠዎዬ፣ጉደኛነው፣ሢየሚሢም፣ሚካኤል፣የሚሠራው፣ፋዎልኡኡኡኡ
አይዞን፡ ባህር ዳርም ፈትሽልን
ከቦሌ ዘርፎ የተባረረ ነው///በቃሉ
የጣሊያን መፍያ የተሰበሰበበት ገሩፕ
Wehoooooo lenie walenie
Haile Abraha owns 3 Rush cars. He is now at CMC Michael churcj. He came from Arada Georgis church.
ዘመድኩን እናትህ የተባረከችትሁን
የአዲስአበባ ልጆችየሉምእንዴ ከአማራ ክልል እየመጡ ሚሾሙት በየደብሩ እዬእኮነው ውድቀታ የቤተክርስቲያኒታ
እኛን ስጡ ይላሉ እነሱ ይዘርፋሉ ያሳዝናሉ ያሳፍራሉ፠፠፠ ምዕመናን እባካችሁ ለተቸገሩ ለእኔ ብጤዎች ብትሰጡ ትባረካላችሁ ለዘራፊዎች አትስጡ
የሚሰረቅ የሚበዘበዝ ታቦት የለም
አሁን ላይ ዮሐንስ 2:13-25 ማንበብ ግድ ይላል።
ይኸው ዛሬ እራሱ አቡዬ ጋርመንት ፉሪ ልመና ልመና ብቻ አንድም ቃለ እግዚአብሄር አይሰበክም እግዚኦ ወዴት እየሄድን ሰፈር ፈረሰ ምን ሊሆኑ ነው ቤተክርስቲያን ባዶ እየቀረች ነው ከሀዲዎችወጣ ያሉ ቤተክርስቲያን መቼ ታዩ የእውነት እግዚአብሄር ይፍረድ ልጆቻቸው ሚስቶቻቸው የሚይዙት መኪና የሚሰሩት ፎቅ
ዘመዴ ቀይ የለበሰውም 41ገነተማሪያም ገነተእየሱስ በከፍተተኛ ሌብነትና ብሄርተኝነት በከፍተኛ የህዝብ ትግልና በፖሊስ የተባረረ ወንበዴ ምንም የሀይማኖተኛ ጠባይ የሌለው ግለሰብ ነው።ስሙ ናኩቶለአብ ይባላል
ምነው ኢቦላው መፃፍቅዱስን ብታነብኖሮ ዛሬ እንዲ አትሆንምነበረ
28/06/2016 ዓ.ም ለአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት መ/ፓ/ቅ/ቅ / ማርያም ገዳም ኦዲት ይደረግ ከ18,000,000.00 ብር በላይ የሕንጻ ኪራይ ተቀማጭ ባክኖል ብለን ብንቀርብ መልስ አልተሰጠንም።።።።
ኦዲት መደረግ እና መመርመር ተገቢነት ያለው አሠራር ነው የየካ ሚካኤልን ፕሮጀክት መንቀፍ ግን በኛ በአገልጋዮች የነገ ትሥፋችንን ማጨለም ነው ። ትዝ ካለህ ዘመድኩን ከ4አመት በፊት እኮ የካ ሚካኤል ለአገልጋዮች ሚከፈል ብር ጠፍቶ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈናል አሁን ግን አስተዳደር ክፍሎችና ሰበካ ጉባኤጠንካሮች ስለሆኑ ወቅቱን የጠበቀ ደሞዝ ከመጨመር በላይ ይህን የመሰለ ፕሮጀክት ተጀምሯል
በየአንዳንዱ የንስሃ አባት 50ሺህ ብር አዋጡ ብሎ አዝዞ አሁን መንግሥተ ሰማያት አትገቡም እያሉ ?
በኛ ሀገር ፕሮጀክት የሚቀርጹ አካላት ባሀን ጊዜ ለሙስና አመቻችተዉ..ገንዘብ ለመዝረፍ ሲያስቡ ነወ :: መጠንቀቅ ያስፈልጋል በሗላ ጂል ነዉ የሚሉን..
ዘመዴ በለው
እየውልዎት አሁንም ውሾቻቸው ይጮሀሉ ያስጮሀሉ አፈር ይብሉና
5:53
ኢትዮጵያ አሁንስ ሰው አጣች?
እውነት ነው አህያ አይደለም ዶሮ አልነበረውም ምክንያቱምስራአይዎዱም ዘረፋ ነውእንጅ
እነዚህን አባሮ ከገጠር ሌሎችን መተካት
እነዚህ የእግዚአብሔርን ህዝብ ረክሰው ያረከሱ የሰይጣን መልእክተኞች የአብይ ተላላኪዎች፣ ለርኩሰት ታልፈው የተሰጡ።
zemede gegna neh
ሩፋኤል ሣሪስ አቦን ያራቆተ ነው
ኧረ ዘመድኩን በቀለ መጀመሪያ የራስህን ጉድ እወቅ እስኪ ልጆችህን ዲኤን ኤ አስመርምር
አርፈዉ የማያገለግሉ ከሆነማ ይቀነደሻሉ
የፅጌ ወረብ
Yelaba sebesb nw yemolaw
እኛ(ምዕመናን) ጡጦ ይዘናል!🤣🤣🤭
የአ.አ ሠዉ ጅል ነዉ ብለዋል እኮ..ፈዛዛ ህዝብ ! ሁልጊዜ ተጠንቅቆ ቤተክርስትያኑን መጠበቅ:ዱርየወቹ የሚሉትን መስማት የለበትም:ገንዘቡን ምን ላይ ዋለ ማለት አለበት::🎉
Egzio Maherene Kiristos
አዎ አሁን ወደ ዋናው ስራህ ሙያህ ተመልሰሃል የፋኖን ትግል ለሚችሉት ተውላቸው
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
እውነት ሞላጫ ነው ቦሌ መድሃኒአለም ተገብቷል
ታቦቱ ሲሸጥ ዝም ይላል እንዴ? ...ዝምታ ለበጊቱም አልበጀም እኮ ወገኖቼ....ከበግ ሳይሻል ምኑን አዳኝ ሆነ?
Enegni aremenewochi balege hulu
🤔🤔🤔
Anite iko zemede tileyaleh esati wusiti yekitetacchew inezihini
Betekekel
ቄስን ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስን ነው ማመን
ቄስን በክርስቶስ ልክ የሚያምን አለ እንዴ?
አዎ ልብስን አትመልከቱ..ልብን ..ሥራን ነዉ መመልከት..
አንተም ፓስተርን አትመን..ክርስቶስን እመን
ቅቤ አጠጣኸን ዘመዴ እግዚአብሔር ያፅናህ ነው የምለው ወንድሜ ። የተዋህዶ ጠባቂ ነህና እድሜህ ይርዘም ።
ትመቸኛለህ ግን ሥድብህ አይድረስ ነው ።
የእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ።
የእግዚአብሔር የሚወስዱ
ጉቤኤ ከለባት ።

ይኸው ዛሬ እራሱ አቡዬ ጋርመንት ፉሪ ልመና ልመና ብቻ አንድም ቃለ እግዚአብሄር አይሰበክም እግዚኦ ወዴት እየሄድን ሰፈር ፈረሰ ምን ሊሆኑ ነው ቤተክርስቲያን ባዶ እየቀረች ነው ከሀዲዎች
ወጣ ያሉ ቤተክርስቲያን መቼ ታዩ የእውነት እግዚአብሄር ይፍረድ ልጆቻቸው ሚስቶቻቸው የሚይዙት መኪና የሚሰሩት ፎቅ