የዲ/ን ሐዋዝ ተገኝ የመድረክ live የዝማሬ አገልግሎት "መዳፉ" መዳፉ በአይኖቼ ፍቅሩ በልቤ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 326

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 ปีที่แล้ว +22

    even የ እኛ አንዳንድ ክርስቶስን አወቅን የሚሉ ቤተክስስቲያን አገልጋይወች ከናንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ ልብ ይስጠን በተለይ አዳድስ ቤተክርስቲያኖችን መስርታችሁ የክርስቶስን ንፁህ ወንጌል ለህዝብ ከማስተማር ይልቅ በብዙ የሙዚቃ ጭፈራ ሞቅ በማድረግ የንግድ ቤት ያስመሠላችሁት ጌታ ይቅር ይበላችሁ ከነዚህ እህትና ወንድሞች ተማሩ አድስ ኪዳኑን ማንበብ ከተሳናችሁ በርታ ሀዋዝ መዝሙሮችህ ልብ ያሳርፋሉ

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 ปีที่แล้ว +4

    ይች ቤተክርስቲያን ሀዋሪያት የተከሏትን ቤተ ክርስቲያን ትመስለኝ አለች በሀዋሪት ስራ ላያ ለችው የመጀመሪያዋ ቤተ-ክርስቲያን ባንድ መንፈስ ባንድ በሕበረት ይተጉ ነበር ማእድንም አብረው ይቆርሱ ነበር ይላል ሁሉ ይሁን ባንድ ሀሳብ ባንድ መንፈስ መሆን ባንድ ነፍስ እስከመሆን ህበረት ማድረግ ግን በጣም ያስቸግራል አሁን ግን በናንተ አንድነትን እያሁ ነው ህበረታችሁ የፀና ይሁን ለዘላለም ፡፡ሀዊይ ተባረክ ለወንጌል ተጠርተሀል

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 ปีที่แล้ว +50

    ዎው በጣም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለታረደው በግ ይሆን ለምወደው ሁሉ አባቴ ለክርስቶስ ኢየሱስ አምልኮ ስግደት ውዳሴ ሁሉ እሱ ይሁን ኢየሱስ ወዳጄ እወድሀለሁ አባቴ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌺🌺🌺
    ሀዋዝ ወንድሜ ጌታ ዘመንህ ይባርከው በአውነት ብሩክ ነህ እድሜ ጤና ፍቅር ስላም ሁሉ ለአንተ ይሁን እወድሀለሁ ወንድሜ በክርስቶስ ፍቅር በማያልቀው እንኳን አንተ ተወለድክ ወድድድ💞🌺🌺🌺♥️♥️💞💞

  • @መቅዲየክርስቶስባርያ
    @መቅዲየክርስቶስባርያ 4 ปีที่แล้ว +102

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የትም ሁን የት የተዘመረዉ ለአንድዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 ปีที่แล้ว +13

      Tebareki yene ehet
      Kezare arat Amet befit akrari orthodox neberku gin please read bible
      Eyesus Yadenal

    • @መቅዲየክርስቶስባርያ
      @መቅዲየክርስቶስባርያ 3 ปีที่แล้ว +13

      @@tesstefera6334 አሜን ሁላችንንም አምላክ ይባርከን ዋናዉ የልብ ንፅህና ነው ወንድሜ እና አምላክ ያከበራቸዉን ቅዱሳንና ጻድቃን ሰማዕታትን ማክበር ነዉ ክብር ለሚገባዉ ክብርን ስጡ ይላል ሮሜ 13:7 እና ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የማከብረዉ ዘማሪ ነዉ እዉነት መዝሙሩን ሳደምጥ በእንባ ነው የምታጠበዉ ስለኢየሱስ ክርስቶስ በእዉነተኛ ፍቅር የተዘመረ መዝሙር ነዉ አጥንትን ይረሰርሳል

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 ปีที่แล้ว +3

      Selame nash Maryam yes mekeber alebafchew gin Getan meshefen yelebetm
      Getan selemeteweji tinish koyeto yegebashal
      Eyesus eko yeleyal🙏🙏🙏
      Tebareki

    • @መቅዲየክርስቶስባርያ
      @መቅዲየክርስቶስባርያ 3 ปีที่แล้ว +11

      @@tesstefera6334 እህት/ም በአንድኛ ደረጃ መከበርም መመለክም ያለበት አዓለሙ ንጉስ የናዝሪቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በሁለተኛ ደረጃ ንጽሂተ ንፁሃን ወለላይቱ እመቤት የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እናትነትን ከድንግልና ድንግልናን ከእናትነት ጋር በአጭር ቁመና በጠባብ ደረት የወሰነች አጣምራ የያዘች እመቤታችንን እናከብራታለን ለክሯም እንሰግዳለን እንወዳታለን ግን አናመልካትም መመለክ ያለበት አንዱ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ በመቀጠል ቅዱሳን ሰማዕታት ቅዱሳን ሐዋሪያት እያለ ይከበራሉ እንጂ አይመለኩም ኢየሱስን አትወጂዉም ላልሽኝ / ኝ ምን አክል እንደምወደዉና እንደምጠላዉ የሚያዉቅ እርሱ ብቻ ነዉ ኩላሊትን የሚመረምር ጌታ

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 ปีที่แล้ว +1

      Selame nash Maryam no no Eyesusen Tewejalesh new yalkut
      Geta hulunem Yadenal
      Thanks

  • @mesayitesome8015
    @mesayitesome8015 4 ปีที่แล้ว +20

    መዳፉ በአይኖቼ ፍቅሩ በልቤ ነው
    ይታየኛል ገፁ ደም እንደሸፈነ
    አሁን ምን ይገርማል ብታመን ለፍቅሩ
    ከአንደበቴ በላይ ያወራል ችካሩ
    👏👏👏👏 አሜንንንንንን ዘመንክ ይባረክ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ

  • @firewsemmaselato
    @firewsemmaselato 2 หลายเดือนก่อน +2

    የፍቅር ንጉስ ነህ የሾህ አክሊል የደፋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ አባት የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማሪያም ልጅ የልቤ የህይወቴ ንጉስ አመሰግንሀለሁ ❤❤❤❤❤❤ነፍሴ ሀሴት አረገች ኡፍ❤❤❤❤አሁን ምን ይገርማል ብታመን በፍቅሩ ካንደበቴ በላይ ያወራል ችንካሩ❤❤

  • @melakuseid9515
    @melakuseid9515 4 ปีที่แล้ว +9

    ሐዋዝ ሁሌም ኢየሱስን በመዝሙር ውስጥ ስለምታሳየኝ እወድዳለሁ ያባቴ ልጅ አሁንም ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ በፊትህ ይድመቅ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልክ

  • @ፍቅርይልቃል-ገ7ጸ
    @ፍቅርይልቃል-ገ7ጸ 4 ปีที่แล้ว +27

    ሀዋዝዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዝማሬህ በጣም ልብ የሚነኩ ናቸው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 4 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኔ ልዩ ወንድም እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @dg4147
    @dg4147 4 ปีที่แล้ว +21

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። እርሱ ግን በዘመናት ሁሉ ያለ ምስክር አልነበረም፡ በዘመናችንም ምስክር አሉት፡ ወንድሜ ክንድህን በጌታ የጸና ይሁን ተባረክ።

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 4 ปีที่แล้ว +8

    በዚህ ዝማሬ ያለኝ ምስክርነት ቀላል አይደለም። እንዴት ድንቅ አምልኮ ፣ልብ የሚያረሰርስ መንፈስ
    ሃዊዬ የሁልጊዜ ወንድሜ።በጸጋ ከዚህም በላይ ተከናወንልኝ።

  • @bezatgn6335
    @bezatgn6335 4 ปีที่แล้ว +16

    ድንቅ ዝማሬ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ልብን የሚነካ የሚያረሠርስ ሠማይ የሚያደርስ የውስጥን የሚናገር!!!!!
    ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከእናንተ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @tihtenasinafekewe9954
    @tihtenasinafekewe9954 4 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት የዝማሬ ቅባት በአንተ ላይ አለ! ከዚህ ፀጋ እስከምንጊዜውም አትጉደል! ክርስቶስን ማዕከል ያደረገው አገልግሎትህ ይቀጥል።

  • @firewzerihun8277
    @firewzerihun8277 4 ปีที่แล้ว +19

    መዳፉ በአይኖቼ ፍቅሩ በልቤ ነው
    ይታየኛል ገፁ ደም እንደሸፈነው
    አሁን ምን ይገርማል ብታመን በፍቅሩ
    ከአንደበቴ በላይ ያወራል ችንካሩ /2x/
    መከራህ ደስታዬ ስቃይህ እረፍቴ
    ሞትህ ህይወት ሆነኝ አባቴ
    የፍቅር ንጉስ ነህ የእሾህ ዘውድ የደፋህ
    ለእኔ እርቃን መሰቀል ያልከፋህ
    ከቁንዳላህ መሀል ደምህ ዘነበልኝ
    ለእኔ ያለህን ፍቅር ስትነግረኝ
    ኢየሱስ አንተ ነህ የሕይወት ወደቤ
    አለሜን ያስናከኝ ጥበቤ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህ ይባርከው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱሰ ክርስቶስ እሰከሞት የወደደኝ አዎ ማን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ እውነት ኢየሱስ ክርስቶስ የገባህ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +12

    ቅኔ ምስጋና አኮቴት ሽብሸባ ስግደት አምልኮት በክብር ላለው ክብር ይሁንለት አሜን
    ዘማር አዋዝዬ እንዴት እንደምወድህ ዝማሬዎችህ ሰምቼ ተባርኬበታለሁ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ዘመንህን ይባርክ አሜን !!!

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው፤ ትልቅ ስራ ላይ ነህና ዝም ብለህ ይህን ወንጌል ዘምር!

  • @lijbetty5030
    @lijbetty5030 4 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ እባክህን ላኔም ፍቅርህን ጨምርልኝ እባክህን አለምን አስረሳኝ 😭😭😭😭
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተወዳጅ ወንድማችን ❤

  • @kalkidantesfaye8183
    @kalkidantesfaye8183 2 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስን መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር።በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ።ልብን የሚነካ አምልኮ።ፍፁም እውነት የሆነ የሚባርክ ኢየሱስ ለኛ የሆነውን የሚገልፅ መዝሙር።
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ሐዋዝ ፀጋውን ይጨምርልህ!!!!!!!!

  • @meseretendalew2601
    @meseretendalew2601 3 ปีที่แล้ว +4

    ከልጅነቴ ጀምሮ የማዳምጥህ ውድ የጌታ ልጅ ታድለህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @Tube-ku6qr
    @Tube-ku6qr 4 ปีที่แล้ว +8

    ሃዊዬ ጸጋህ ይብዛልህ ነብሴን አስደሠትካት
    ጠላት ይቃጠልልል

  • @rtorto3987
    @rtorto3987 3 ปีที่แล้ว +3

    መዳኒያለም ፀጋወን ያብዛል የድኖግል ማርያም ልጅ የአለማት ጌታ ክርስቶስ መንህን ይባርከወ ወንድሜ

  • @ruhamaruhama3605
    @ruhamaruhama3605 4 ปีที่แล้ว +9

    😱Ohhh....Hallelujah!🙏😭🙏😭
    🙏በጸጋ ላይ ጸጋ ይደርብብህ!!!
    🎤ድንቅ ዝማሬ ነው፨ ጌታ ይባርክህ፨🙏 ሁላችሁም ተባረኩልኝ ተወዳጆች!🥰🥰🥰🥰

  • @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
    @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክክ በጌታ ወንድሜ የሆንክ መቼ ነው ያለ ቅድመ ሁኔታ መቼ ነው በእህምነት ምሰብክክ ጌታ የሚለውን መዝሙርክን በጣም ነው የምወደው

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ከልጅነት እስከ አሁን በቤቱ እንዳፀናህ ደግሞም እስከሽበት እንድታገለግለው ጌታ እግዚአብሔር በፀጋው ይከልልህን አሜን!

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 3 ปีที่แล้ว +7

    ዘመንህ ይባረክ።ዝማሬዎችክ ልብ የሚነኩ ናቸዉ።በነገርህ ሁሉ ተከናወን ወንድሜ

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እኛን በዚህ መንፈስን በሚያንፅ ልብን በሚገዛ የእግዚአብሔር ቃል ስላሳረፍከን ስላረካህን ይበልጡን ወደ ጌታ ፊት ስላቀረብከን በህልውናው ውስጥ ስላስቀመጥከን! ሁሌም ተባረክ ሃዊዬ! እልልልልልልልልልልልልልልል ሁሉ በእርሱ ሆነ! የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!

  • @warkalembiargo7161
    @warkalembiargo7161 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደሰ የሚል ያንተ መዝሙር ምንግዜም አልጠግበውም። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    መዳፉ በአይኖቼ ፍቅሩ በልቤ ነው
    ይታየኛልገፁደም እንደሸፈነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tamenaser8093
    @tamenaser8093 3 ปีที่แล้ว +2

    ከፍለን ስለማንጨርሰው ውለታህ አባት እግዚአብሔር ስምህ ብሩክ ይሁን።
    ወንድሜ ተባረክ አብዝቼ እወድሀለው

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታልን ድንግል ማርያም ከልጇከወዳጇ ጋር ትጠብቅህ ሰላምህን ታብዛልህ አሜን

  • @mintesnottesfaye5447
    @mintesnottesfaye5447 4 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ብዙ ጸጋና ሰላም ይጨመርልህ። ዝማሬዎችህ የእግዚአብሔር በክርስቶስ የተገለጠውን የጸጋውን ባለጠግነት እንዳሰላስል ያደርጉኛል።

  • @titig5667
    @titig5667 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀዋዝዬ ምን እንደምልክ አላቅም እ/ር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው🙏😘

  • @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
    @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ከዘላለም ሞት ያድናል :: ተባረክ ሐዋዝ

  • @hanaesubalew7030
    @hanaesubalew7030 2 ปีที่แล้ว +4

    በእምባ የምሰማው መዝሙር 🥺🥺🥺
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407
    @tsiyonchernettesfaziontera9407 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌ ብሰማህ ምንም ማይሰለቸኝ መዝሙርህ በሄድክበት ዘመንህ ይባረክ

  • @betateta4442
    @betateta4442 4 วันที่ผ่านมา +1

    May God bless the one who wrote this song: Mame. Amazing song.

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ዝማሬ ተባረክ ወንዲማችን ዲያቆን ሐዋዝ ፀጋውን ያብዛልህ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 3 ปีที่แล้ว +3

    የዛላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልምልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @tirunhtirunh
    @tirunhtirunh ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tiragotadesseofficial
    @tiragotadesseofficial 4 ปีที่แล้ว +2

    betam konijo mezimur new hawaz tebarek. tinsu tsede sira new tebareku

  • @mestawetteshome646
    @mestawetteshome646 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር፡እድሜና፡ጤና፡ይሥጣችሁ፡፡ተባረኩልን፡፡ተመሥገን፡እጅግ፡የሚገርም፡ድምፅ፡♥

  • @adrianaarin652
    @adrianaarin652 3 ปีที่แล้ว +2

    N we always wait you God Bless You

  • @birukbuche-up3wk
    @birukbuche-up3wk 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ልበል እስት ለነፍሴ ደስ አላትና ተባረክልኝ ወንድም .......

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመን አገልግሎታችሁን ያለምልም ተባርከናል ተባረኩ .ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @tommahi
    @tommahi 4 ปีที่แล้ว +6

    Des yemil mezmur lib yemineka hawaziye zemare melaekten yasemalen🙏

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ያንተ አባት የቱ እንደሆ ባላቅም
    ለእኔ ግን የሞተ አባቴን እናደምታመሰግን አርጌ አዳመጠዋለሁ መዝሙሮችህን ስለምወዳቹዉ

  • @betheabtessema6284
    @betheabtessema6284 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ!! ዉስጤ በጣም ረክቷል ይህ መዝሙር ብሰማ ብሰማ አላጠግብ አለኝ። ሀዋዝ መዝሙሮችህ ሁሉ ቅንያቸዉ ይገርማል መንፈስን የምያድሱ ናቸዉ። የሰራዊት ጌታ እግዝያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ!!

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ብቻ ባላሙ ክፍ ክፍ ይበል የከበርው እግዚአብሔር ይክበር

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 3 ปีที่แล้ว +6

    This crew are really amazing &blessed.god bless u guys

  • @getinethaile2626
    @getinethaile2626 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @mareiove5779
    @mareiove5779 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃላት ያጥረኛል ቸሩ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 3 ปีที่แล้ว +10

    What a powerful and anointed Gospel song ,May God bless you brother and anoint you more!!

    • @kareemezra1350
      @kareemezra1350 3 ปีที่แล้ว

      i know it's kinda randomly asking but do anyone know of a good place to watch new series online?

  • @mikialem3727
    @mikialem3727 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀዋዝዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን 👏👏 ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @የአብስራ-ዘ3በ
    @የአብስራ-ዘ3በ 4 ปีที่แล้ว +3

    ኦ ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልዩ ነው 🙏😢
    የተወደድክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ😍

  • @BaroKia
    @BaroKia 6 หลายเดือนก่อน +1

    Beka tebareku lela mnm yemlw yelgnm betm wust aset yedergbet mezmur oh yen geta God bless you 🙏🙏🙏

  • @martagudeta3220
    @martagudeta3220 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wyyy yihn mezmur minim litegbew alchalkum tebarek wendme geta abzito yibarkih zemenih bezimare yilek❤❤

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ።

  • @yuletamrat3040
    @yuletamrat3040 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚያብሄር አያልቅበትም ለትውልድ እናንተን አስነሳ እግሮቻችሁ በጌታ ቤት የፀኑ ይሁኑ ምንም አይወሰድባችሁ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ይስራ ትውልድ የምታስመልጡ ናችሁ ፍፃሜያችሁ ትልቅ ይሆን ተባረኩል በእጥፍ

  • @zematube8985
    @zematube8985 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ልመልስልህ አልችልም ለፍቅርህ ምላሽ ብቻ አምላኬና ጌታዬ ህይወቴ ዘር ማንዘሬ ሁሉ ዘመናችን ላንተ በመኖር በቤትህ ይለቅ::

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 2 ปีที่แล้ว +1

    Zamachuuu ይባርክ hawz hulachum qidusal kale awdii bamolaa libee wadachahlw

  • @etsegenethabtu1855
    @etsegenethabtu1855 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቤዛ ኩሉ አለም ፣ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ።

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407
    @tsiyonchernettesfaziontera9407 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በቤቱ መኖር

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 4 ปีที่แล้ว +2

    Wawuuu wendemi hawZ tebarek leyou mezemur ...
    All kale awadiwoch segaw yebezalachu !!!

  • @Mazasnsksa
    @Mazasnsksa 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ዲያቆን ሀዋዝ

  • @marthakonjo6063
    @marthakonjo6063 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @betelhemandargebabyloza2012
    @betelhemandargebabyloza2012 4 ปีที่แล้ว +3

    የሁሉ ባለቤት ይክበርበት bless you more!!!

  • @maranata893
    @maranata893 4 ปีที่แล้ว +2

    ሃዋዝየ እግዚኣብሄር እጥፍ ደርብ ጸጋው ይጨምርብህ በቤቱ ያጽናህ ለበረከት ሁን።

  • @samueldaba
    @samueldaba 3 ปีที่แล้ว +2

    እንግዲህ ምን እላለሁ‼️
    እውነትም አዲስ ኪዳን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ‼️

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ !!ግጥሙን በጣም ወድጄዋለሁ!!ሁላችሁም ተባረኩ

  • @kidistsime57
    @kidistsime57 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenk Hulu yibarek!

  • @netsiart
    @netsiart 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam yemewedh zemari neh, beteley yhen mezmur sesema hule aleksalehu.

  • @maqdesmaqdes565
    @maqdesmaqdes565 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋው ያብዛል ወንድሜ ባራኪው ይባርክ

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 3 ปีที่แล้ว +5

    I am always crying when I open this graceful song, bro you are our blessing. If I start listening it, it catches my soul so that I continue for days hearing it.

  • @ቃልኪዳንፍቅሩ
    @ቃልኪዳንፍቅሩ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ ሀዋዝዬ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @elanelan5193
    @elanelan5193 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ያገልግሎት ጊዜህን ይባርከው

  • @balemlayyetayew663
    @balemlayyetayew663 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ✝
    አሁን ምን ይገርማል ብታመን ለፍቅሩ
    ከአንደበቴ በላይ ያወራል ችንካሩ ✝
    መዝሙሮችህን ሳልሰማ አልዉልም Stay blessed 🙏

  • @truegrace5790
    @truegrace5790 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዘብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ።

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንክ ይባረክ

  • @saritysol.t4769
    @saritysol.t4769 4 ปีที่แล้ว +7

    Emebete hulem kante atleyeh zemare melakt yasemlen yeagelgelot zemeneh yebezalen bebetu yakoyh

  • @dewarrior2128
    @dewarrior2128 2 ปีที่แล้ว +5

    still listening with much tears! Stay blessed brothers! keep singing Christ centeredly!

  • @tigistzemedkun4846
    @tigistzemedkun4846 4 ปีที่แล้ว +51

    መዳፉ በአይኖቼ ፍቅሩ በልቤ ነው
    ይታየኛል ገፁ ደም እንደሸፈነው
    አሁን ምን ይገርማል ብታመን በፍቅሩ
    ከአንደበቴ በላይ ያወራል ችንካሩ /2x/
    የፈሰሰው ደሙ ከእሩቅ እየጠራኝ
    አስነባኝ መከራው የአምላኬ
    እንዳላዝን አዝኖ እንዳልደማ ደምቶ
    እስከሞት ወዶኛል ጌታዬ
    በጥፊ እየመቱት ምራቅ ቢተፉበት
    መች ሰለቸው ይሄ የእኔ አባት
    ከዚህም በላይ ሆኖ ቤዛ ሆኖልኛል
    ጌታዬ እስከሞት ወዶኛል
    አዝ……
    ከዘባነኪሩብ መስቀል ያስመረጠው
    ሌላ ምንም አይደል ፍቅር ነው
    ተከሳሹ ድኜ ዳኛው ተከሰሰ
    ሊያከብረኝ ውደቀቴን ለበሰ
    ሁሉም ሲጮኽበት ይሰቀል እያለ
    እንደሚሸለት በግ ዝም አለ
    ሸክሜን ተሸክሞ ቢያቀረቅርልኝ
    ወንበዴው ፀድቄ ቀና አልኩኝ
    አዝ………
    ያየሩማ ጅራፍ ጀርባህን ያረሰው
    ፅድቄን የፃፍክበት ብዕር ነው
    ትሁት አካልህን ደጋግሞ ጠቀሰው
    ደምህ እንደቀለም ቢሆነው
    ተዘርግተህላት ነፍሴ አነበበችህ
    በሰንበር ተከፍለው ገጾችህ
    አማረብኝ ጎንህ ውሃ ደም ሲያነባ
    ጠውልገህ የቆላው አበባ
    አዝ……..
    መከራህ ደስታዬ ስቃይህ እረፍቴ
    ሞትህ ህይወት ሆነኝ አባቴ
    የፍቅር ንጉስ ነህ የእሾህ ዘውድ የደፋህ
    ለእኔ እርቃን መሰቀል ያልከፋህ
    ከቁንዳላህ መሀል ደምህ ዘነበልኝ
    ለእኔ ያለህን ፍቅር ስትነግረኝ
    ኢየሱስ አንተ ነህ የሕይወት ወደቤ
    አለሜን ያስናከኝ ጥበቤ
    አዝ…….
    አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ፀጋው ይብዛልህ !!!

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 4 ปีที่แล้ว +3

    ስለእናንተ ጌታ ይባረክ ተወዳጆች ተባረኩ።

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እቁ ዝማሪ መለአክት ያስማልን በቤቱ ያፅናህ ውድሜ

  • @tarekegnelias
    @tarekegnelias ปีที่แล้ว +5

    ጸጋ ይብዛልህ 🙏
    የአብ የክብር የሆነውን ኢየሱስን ለትውልድ በዝማሬ የምተሰዩ ውድ የጌታ ቤተሰብ ናችሁ።

  • @hermelaabi3747
    @hermelaabi3747 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ሀዋዝዬ

  • @mahletgetachew9147
    @mahletgetachew9147 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @sababirhanie4246
    @sababirhanie4246 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ሀዋዝዬ...

  • @endashawbekele8733
    @endashawbekele8733 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክ የተወደደ ምስጋና

  • @abenitube9546
    @abenitube9546 2 ปีที่แล้ว +1

    geta egziabher tsegawen yabzalek geta abzeto bezeeeeet argo yebarkeh yetebarekubet zemaree neww

  • @mariyammariyam8784
    @mariyammariyam8784 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነውመዝሙርህንስሰማ ልቤንየሚሰማኝ

  • @mintesenotkassa2851
    @mintesenotkassa2851 3 ปีที่แล้ว +1

    yechmereleh tebarek wenedemachn

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 4 ปีที่แล้ว +3

    “ከኣንደበቴ በላይ ይናገራል ችንካሩ"" wowww God bless you brother

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @tegesttg9472
    @tegesttg9472 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእጥፍ ፀጋው ይብዛልህ

  • @biniyamtadele067
    @biniyamtadele067 4 ปีที่แล้ว +3

    tsega yebzaleh..u are blessed man of God

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you more and more. Get a yabizachihu

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
    🙏👏🕊

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 ปีที่แล้ว +1

    ጌታየ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ሃዋዝየ ❤❤❤❤❤