የጥብስ ቀይ ወጥ አስራር ዶሮን የሚያስንቅ ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มิ.ย. 2021
  • የጥብስ ቀይ ወጥ አስራር ዶሮን የሚያስንቅ ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food ‎@zed kitchen
    #የጥብስቀይወጥአስራር#ጥብስዝልዝልወጥአስራር#ቀይወጥ#zedkitchen#ስጋወጥአስር#ቀይወጥ#beefrecipe#ethiopuanfood#
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 103

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +7

    ከወደዳችውት ላይ ማድርጋችውን አትርሱ አዲሶች ስብስክራይብ በማድርግ ቤተስቦቼን ብትቀላቀሉ መልካም ምኞቴ ነው አመስግናለው🙏🙏❤
    ዝልዝል ጥብስ👉th-cam.com/video/ks-pDA7A9IE/w-d-xo.html

    • @user-lc3pw5sn4z
      @user-lc3pw5sn4z 3 ปีที่แล้ว

      ያምራል ሁብ አይዞሽ በረች

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 3 ปีที่แล้ว

      አንችም ደምሪን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      @@user-lc3pw5sn4z 😍❤🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ልዩ ነው በጣም ያምራል ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌👌👏❤️🙏

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜዲየ እውነትም ደሮን የሚያስንቅ በጣም ቆንጆ ነው እህቴ በርች

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👏👍❤🙏👌

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ቀይ ወጥ ዜድዬ እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ ነው😍👌👍👍👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው❤❤

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋😋 ሼር

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ማስጎምጀቱ በጣም ልዩ አሰራር እጅሽ ይባረክ 👌😍

  • @user-yi4mm7vs9y
    @user-yi4mm7vs9y 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ውጭ ነው በርቺ❤

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዜድዬ የኔ ባለሞያ መልኩ አሰራርሽ ልዩ ነው ዶሮን ያስንቃል ጎበዝ 👏🏾👏🏾👏🏾ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ለምለምዬ የኔ ውድ እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው😍😍

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤቶች ቆንጆ አድርገሽነዉ የሠራሽዉ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ደመርኩሽ ጎራበይ

  • @michutelila5565
    @michutelila5565 ปีที่แล้ว

    Tokko nagurshi maalo baayyee gaarii dha galatoomii 🙏

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ የጥብስ ወጥ
    አስራር ነው ላይክ ዬኔ ቆንጆ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ዜድዬ የኔ ማር በጣም ምርጥ ከለሩ ራሱ ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድድ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ነቢልዬ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግናለው አኔም ውድድ❤😘😘😘

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ዜድ 🖐️ ይባረክ 💜💜💜💜

  • @natnaelbiyazen7351
    @natnaelbiyazen7351 ปีที่แล้ว

    You are Perfect.

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ ወጥ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w 3 ปีที่แล้ว

    ኢድ ይባርክ በጣም ቆንጆ ነው እንዛ አርጌ እሰራሎሆ ዋውውውውውውው 🥰🥰🥰

  • @bezawitseyoum597
    @bezawitseyoum597 ปีที่แล้ว

    እውነትም ደሮን የሚያስንቅ . Thank you

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 2 ปีที่แล้ว

    ሰብልዬ እንዴት ዋላቹ። በሰላም ያድርሰሰን ለአዲስ አመት እንደዚህ ሰሪ ቀላል ነዉ።ሀሉንም ሰላምበይልኝ እሺ።

  • @abbahayat6043
    @abbahayat6043 2 ปีที่แล้ว

    በርቺልን እህቴ 😘

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው❤❤

  • @user-lc3pw5sn4z
    @user-lc3pw5sn4z 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል ሁብ አይዞሽ በርች

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ልዩ አድትገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ ላይክ👏👍❤️❤️❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለው🙏❤

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว

    Yummy 🤤 ሼር

  • @simplesoffitube7273
    @simplesoffitube7273 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣሪፍ ነው 🙏😋👌

  • @jgff8801
    @jgff8801 ปีที่แล้ว

    ጠክር እህቴ

  • @user-us6ok4fz3z
    @user-us6ok4fz3z 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ማሻአሏህ

  • @roobee1353
    @roobee1353 3 ปีที่แล้ว

    Wow🥰🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing looks yummy

  • @eliasgulilat378
    @eliasgulilat378 2 ปีที่แล้ว

    wowwwwwwww enamesegnalen

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว

    wow looks delicious 😋😋😋😋👌👌👍👍👍🥰

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Wow zebibiye looks so good. melku rasu yebekal

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 2 ปีที่แล้ว

    Betame gobeze balmoya neshi kache ayicha yeserahute hulu eje yaskoretemale ejeshi yibareke 👌melke yisetege enje moya kegorbate ayidele ymebalew .........

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 3 ปีที่แล้ว

    መሺ አሏህ የኔ እህት

  • @tigestealme9454
    @tigestealme9454 2 ปีที่แล้ว

    እዝከዛሬ ዝብየ ነበር የማየዉ ዛሬ አስራራሽ ይለያል በርች

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤🙏

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    Wow hun egish yebarek yamera

  • @hamedahamedaaa6386
    @hamedahamedaaa6386 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዜድዬ በጣም ልዩ አስራር ነው መጥቼ ጉብ ብል ይሻለኛል ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽💕💕

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሉልዬ የኔ ቆንጆ ቢሆንማ በምን እድል የኔ ቆንጆ😘❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen አመስግናለሁ ተባረኪልኝ👌🏽😍

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው አጀሽ ይባርክ በላይክ በቅ በይ👌👌👍

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ ማማየ

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 ปีที่แล้ว

    Wooow yummy 😋

  • @tigestealme9454
    @tigestealme9454 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና ሳብስክራይ አረኩሽ

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +1

    waching ዜዲየ

  • @user-ls5jv9ck1g
    @user-ls5jv9ck1g 3 ปีที่แล้ว

    تسلم ايديكي 😍😍😋😋

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    Watching ዜድዬ

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว

    Emmm yasgomjale yene balmuya 🙏❤❤❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Watching!

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 ปีที่แล้ว

    ሞከርኩት ይገርማል

  • @mazamatosal4681
    @mazamatosal4681 2 ปีที่แล้ว

    Bexami desi yilali wude

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሚያምር ወጥ ነዉ😋😋😋😋እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @mekidesmerdi1373
    @mekidesmerdi1373 3 ปีที่แล้ว

    Wawwww

  • @user-lh8vn6mi8y
    @user-lh8vn6mi8y 4 หลายเดือนก่อน

    ጡሩ ነው ፣ግን ሲቀርብ ቋንጣውን ለመቁረጥ አያስቸግራም?

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 ปีที่แล้ว

    ዋወወወወወእጅሽ፣ይባረክሀያቲበላይክ🙏🙏😋😋💐🌷👍👍💗💗💗🌷🌷🌷💐💐😋🙏

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 3 ปีที่แล้ว

    Zedye betam yamral like share

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመስግናለው🙏❤❤

  • @Tadseb
    @Tadseb 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅባቱ በዝቷል በጣም ከዛውጭ ጥሩነው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አስተካክላለው በጣም አመስግናለው❤❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ እቤት ውስጥ ወሳኝ የሚያስፈልጉ የቅመም አይነቶችን ንገሪኝ የኔ ውድ ሞራሌን ሁሉነው ያመጣሽው zedyea አስፈጫለሁ እገዛለሁ ተባረኪልይ❤❤❤❤

  • @Ballislifejrh
    @Ballislifejrh ปีที่แล้ว

    I love this!!! Quick question could you use a beef or vegetable broth instead of water for the stew???❤

  • @aaatebarkebbb4819
    @aaatebarkebbb4819 2 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ በጣም ያምራል። ባለሞያ ነሽ💕💕💕💕💕

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว

    Yummy d'oro yemiasenek wete new wowww 😋😋👌👏

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      My dear 😘 ♥

  • @dembidecor6128
    @dembidecor6128 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ እኮነሽ ዘዲዬ 🥰

  • @araysane8111
    @araysane8111 3 ปีที่แล้ว +1

    I am somali I love ethoapian anjero

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Welcome 🙏 🙏 💐💐

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ምርጥ የሆነ የዝልዝል ወጥ ሰራሽልን በጣም ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ መልክም ቀን🙏🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ ላንቺም እንደዛው😘😘❤

  • @user-wm4vk4kr9c
    @user-wm4vk4kr9c 3 ปีที่แล้ว

    ዞዶ ይችን ቀይ ወጥ ግን ማነው የበላት ውይይይ መብላት ነበር ቆይ ልስራት

  • @hafezabetieselami7026
    @hafezabetieselami7026 2 ปีที่แล้ว

    እሢቲ እኘንም ሠቢሢክረበ አረጊን እና አንችንም እነመሠጊነለን

  • @habitamuderibew1747
    @habitamuderibew1747 2 ปีที่แล้ว

    Kongo nawe

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥብስ: ወጥ: ላይ: ብዙ: ግዜ: ቲማቲም: ቢቀር: ይመረጣልም: ይባላል:: ኮረሪማ: ደግሞ: እሳት: ሲመታው: ጣእሙን: ስለሚቀይር: ሃይሉንም: ስለሚቀንስ: መጨረሻ: ላይ: ከተከለሰ: በኇላ: ነስነስ: ሲደረግ: ይበልጥ: ይጣፍጣል::

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ባልሽው መስርት እሞክርዋለው በጣም አመስግናለው❤❤🙏

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 3 ปีที่แล้ว

    Marinate argesh freezer wst new yaregshew?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አይደለም የኔ ቆንጆ ኖርማል ፍርጅ ውስጥ ነው ያስቀመጥኩት😘❤

    • @melatmedia2702
      @melatmedia2702 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen eshi zebibye😘

  • @kaleabmesfin2979
    @kaleabmesfin2979 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ይሆናል ግን ዶሮዬንማ የሚያስንቅ ምንም አይኖርም

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ዶሮን ዶሮ የሚያስብለው ምኑ ነው ቃለሀብ ቁሌቱ አይደለምን😍😍

  • @lloshq4322
    @lloshq4322 2 ปีที่แล้ว

    መዘልዘል አልችልም

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว

    Blame ymerle masa Allha olive oil btame esate ayfelgem olive oil ylke Extra Virginia olive oil ysalale esum gen bzume ayfelgem Google lye check merge tetyalse enam ka docter semta newe more Google lye yterdute ya lgane mgbe ba Exra Virginia oil newe ymsarwe gen la tfwe 2-3minuties sker newe ymdergawe bzu 🔥ayfelgem

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ገና መጋል ሲጀምር ይሽታል! እንዳልሽው ከላይ መጠቀም ይቻላል👍 ግን የተለያየ አይነት አለ እኔ የምጠቀመው suitable for cooking የሚለውን ነው ❤ Thank you for your lovely advice 😊 😀

    • @harunsaleh6120
      @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว

      Ok soory 🙏

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      @HARUN SALEH you don't have to say sorry you sharing your thoughts with me really appreciate 😍🥰🙏🙏

    • @harunsaleh6120
      @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen amsgenalu 🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ በጣም የሚያምር የሚያስጎመዥ አሰራር ምራቄን መቆጣጠር አቃተኝ እጆችሽ ይባረኩ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም በጣም አመስግናለው😍😘

  • @natnaelbiyazen7351
    @natnaelbiyazen7351 ปีที่แล้ว

    You are Perfect.