ትዳሬ አደጋ ላይ ነው!! Comedian Eshetu Donkey tube Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @rumantube9856
    @rumantube9856 3 ปีที่แล้ว +594

    የውነት ጥሩ ትምህረት ነው ይህ ጉዳይ እሁላችንም ቤት አለ ይህ አይነት ችግረ ጥሩ ስራ ነው እስኪይ የተመቻችሁ ላይክ

    • @alembelete9549
      @alembelete9549 3 ปีที่แล้ว +1

      እሼ ለትዳርሕ ከፍተኛ ቦታ ስጠው እሺ

    • @alembelete9549
      @alembelete9549 3 ปีที่แล้ว +3

      ጥሩ ሚስት አለሕ አንተም ለነገሩ በጣም ጥሩ ሰው ነኽ በርታ bye biy

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 3 ปีที่แล้ว +3

      እሸቱ በጣም አሪፍ ትምርትነዉ

    • @aynalemwidlima2469
      @aynalemwidlima2469 3 ปีที่แล้ว +1

      በሠው,ቤትገብቶ,ላይክመለመንግን,በቃተለመደ,ያሳፍራል

    • @konjitkonjit9522
      @konjitkonjit9522 3 ปีที่แล้ว +1

      በናታቹ የእሼን ስልክ ቁጥር የምተቁ ፃፋልኝ💚💛❤

  • @አይመኖርደጉ
    @አይመኖርደጉ 3 ปีที่แล้ว +521

    እስኪ ይሄ ድንቅ ትምህርት ይቀጥል የምትሉ በላይክ ተደመሩ

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 2 ปีที่แล้ว +2

      ፋትህ,ፋትህ,በሳአውዲ,ለሚሰቃዩ,ወንድሞቻችን

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው መቀጠል አለበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አናመሰግናለንእሼ

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ 🇪🇹😍🇪🇹😍

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ 3 ปีที่แล้ว +527

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😥😥😥

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 3 ปีที่แล้ว +2

      አይይይይ ተረሱ ወገኖቻችን ማንም ድምጽ የሚሆን ጠፋ ለወንድሞቻችንና ለእህቶቻችን ፍትህ ፍትህ🙏😭😭😭😭

    • @alembelete9549
      @alembelete9549 3 ปีที่แล้ว

      እሽዬ አሑንስ በርቱ

    • @ሠላም12
      @ሠላም12 3 ปีที่แล้ว

      @@hcjth1747 !ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀኸኸወቨ

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሠላም12 ምነው ???? ያልተነካ ግልግል አያቅም ይባላል ያንች ቤጤው

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 3 ปีที่แล้ว +2

      የሳውዲ ልጆች እነሱ ያሰሯቸው የግብፅ አሽከሮች የታሰሩት ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ነው። ኢትዮጵያ ከህወሃት አይነት ፈረስ ካልተገላገለች በሄድንበት ውርደት መታሰር ሞት ነው የሚጠብቀን ስለዚህ ተባብረን ከነጮች እና አረቦች ቅኝ ግዛት መውጣት አለበት

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 3 ปีที่แล้ว +170

    አሼ ምርጥ ሰዉ እደባለፈዉ ስለሳኡዲ እስረኞች ድምፅ ሁንልን😢😢😢

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 3 ปีที่แล้ว +118

    ድንቅ መካሪ ነው ምክር የሚሰጣችሁን ሰው ሳላደንቀው አላልፍም እንዳንተ አስተዋይ ወዶችን ያብዛልን እሸ የምታቀርብልን ነገር ሁሉም አስተማሪ ነው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል
      ሂወቱን የኖረው ሠው ለመምከረ አበሣነው ሥላየው

  • @emusade4912
    @emusade4912 3 ปีที่แล้ว +33

    የዛሬውስ የኔው ጉድ ነው ትልቅ ትምህርት ነው እኔም ሶስተኛ ሰው ላላስገባ ቃል ገብቻለው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +397

    *እሼ እንኳን ደና መጣህ ጥቁር ነዉ ቀለሜ ካምላክ የተሰጠኝ ዉብ ነዉ ተፈጥሮዬ ማንም አይለዉጠኝ🙏 💚💛❤🕊*

    • @gjryyvyt529
      @gjryyvyt529 3 ปีที่แล้ว +2

      💪

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 ปีที่แล้ว +2

      ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ለገባን

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@eiduseidu8404 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @tube-oj5yb
    @tube-oj5yb 2 ปีที่แล้ว +40

    ማን ነው እንደኔ ኮሜድያን እሼቱን የሚያደንቅ የሚያከብር ኑርልን የምር በጣም ምርጥምርጥ ፕሮግራም ነው ምታቀርበው ክበርልን 😍😍

  • @besntethiopia8990
    @besntethiopia8990 3 ปีที่แล้ว +80

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ደስ የሚል ያማረ ትዳር ያድልህ ምርጥ ሰው ተሼ

  • @kubnakubna5475
    @kubnakubna5475 3 ปีที่แล้ว +32

    ዋውውው ትምርት ብሎ ዝም ነው እሸ ሽአመት ኑርልን🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @richmedia6477
    @richmedia6477 3 ปีที่แล้ว +143

    ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ ኑርልን እሼ መልካም ሰው በጣም አስተማሪ ነው ።

    • @bezaalemt5612
      @bezaalemt5612 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioabytube-3602 ነይ እኔ ጋር ውዴ

    • @hayatwolloyoutb3278
      @hayatwolloyoutb3278 3 ปีที่แล้ว

      በአላህሠብስክራይብአዲረጉኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 ปีที่แล้ว +54

    ወንዶችዬ ጆሮችሁን ኮርኩራችሁ ስሙት ለ እናንተ ነው ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍

  • @amenasan7544
    @amenasan7544 3 ปีที่แล้ว +53

    መልካምንነትህ አብሮህ ይቆይ የምታቀርባቸው አሪፍ ነው

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉ እውነተኛ ሚስትህ እንድትሆን ሁሌም ፍቅርን እመኝልህ ነበር እሼ ያፅናችሁ ያብረሀም የሳራ ያርግላችሁ ተባረኩ እውነት ስታምሩ ልቤ ተደሰተች

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +135

    *ሴት ልጅ የቤት ዉስጥ ንግስት ነች🥰*

    • @Yesuf-ey3db
      @Yesuf-ey3db 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ እውነት ነው እሼቱ ለሠው የሚያስተምር ነው

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 ปีที่แล้ว +10

    የተቸገርነው እኮ በይበልጥ የኢትዮጵያ ወንዶች የማን አለብኝነት እኔ ብቻ እያሉ እኮነው ትዳርና ልጆች የሚበታተኑት እና ይህን ዝግጅት ስላቀረብክልን ብዙ ጭቅላት እራሶች ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 3 ปีที่แล้ว +98

    እሼ አግባና ሰርግ ጥራን፡ ላንተ መልካም የሚያስብ ሁሉ ይሄንን የሚመኝልህ ይመስለኛል፡፡

  • @mekonnenalemahu1076
    @mekonnenalemahu1076 3 ปีที่แล้ว +28

    ለባለትዳሮች እና ወደፊት ለሚያገቡ እጅግ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው:: 💕

    • @jntbrok8611
      @jntbrok8611 2 ปีที่แล้ว

      ምነው እሼ ሰውዬውን እንብላ አትለውም እንዴ

  • @lemembera4145
    @lemembera4145 3 ปีที่แล้ว +57

    ለያላገባን ሰዎች እንማርበት ላገባቹንም ተለወጡበት በጣም ደስይላል በጣምናመሰግናለህ ምርጥ ሰው እሽየ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት በጣም አስተማሪ ብሮግራም ነው ብዙወቻችን የጎደለን በፍቅር ያለመነጋግር ነው
    እና ቀጥሉበት ይመቻችው ወዶችዬ ልጅቷም በእውነት ምርጥ ነች ምችት ይበልሽ እሼ በርታ አባቴ

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 3 ปีที่แล้ว +65

    እሼ እቺ ልጅ ስወዳት ብትጋቡ ደስ ይለኛል እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
    @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +11

    እሼዬ ሁሉ ያምርብሀል። በርታ በርቱ ዶንኪ ቱዩቦች እሼዬ 🙏🙏🙏🙏 በእውነት ትልቅ ትምህርት ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን

  • @አጎትእናልጆቹ
    @አጎትእናልጆቹ 3 ปีที่แล้ว +33

    እሸ የሰው ዘር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አስተማሪ መልዕክት በማስተላለፍህ ከልብ እንወደሀለን

  • @geremewneri2268
    @geremewneri2268 3 ปีที่แล้ว +23

    ዳጣው ይቅርብኝ "አንተው ትበቃኛለህ።" አሪፍ ነቆራ። ዋው አሪፍ ትምህርት።

  • @habtemdemse8776
    @habtemdemse8776 3 ปีที่แล้ว +29

    ትልቅ ትምህርት ነው👍👏👏 እናመሰግናለን♥️

  • @የልደትዬልጅከሸገር
    @የልደትዬልጅከሸገር 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምርጥ ትምህርት ሰጪ እግዚአብሔር መተሳሰብንና መረጋጋትን ለሁላችን ያድለን

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
    @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 ปีที่แล้ว +64

    ምርጥ ትምህርት ነው ያገኘሁት እሼ የምር ያማረውን ትዳር አምላከ አቡነ አሮን ይስጥህ 🙏💒

    • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
      @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይስጠዉ

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 3 ปีที่แล้ว

      አቡነ ኦርሞን ደግሞ ማን ነው ኧረ መቶ ደረሱ በኢየሱስ ስም መዳን በኢየሱስ ብቻ!!!!

    • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
      @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 3 ปีที่แล้ว

      @@almazmamo7305 መጀመርያ የቅዱሱን ስም አስተካክለሽ ጻፊ እና ይነገርሻል ማን እደሁ!!!

    • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
      @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 ปีที่แล้ว

      @@almazmamo7305 ስምሽ አልማዝ አንች ግን ምን ልበልሽ አርሞን የሚባል ካለ እዛው ፈልጊ የተቀደሰው ለውሻ ስለማይሰጥ የቅዱሱ ስም ላንች አይነገርም እሽ

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 3 ปีที่แล้ว

      @@ወለተእየሱስማርያምእናቴተስግደትና አምልኮ የሚገባው ኢየሱስ በቻ በስድብ በማደንቆሪያ ደውል ስለደነቆራችሁ ይህ ስም ለእናንተ አይመጥንም እኛ ግን አባታችን ጌታ ነው የፍጡር ጌታ የለንም።

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 2 ปีที่แล้ว +6

    አንተን የማደንቅህ ሁል ጊዜ አዲስ ነገር የመፍጠር ችሎታህ ትልቅ ነው ። ጥሩ ትምህርትት ነው

  • @elsisamtube6383
    @elsisamtube6383 3 ปีที่แล้ว +23

    ትዳር የሚፀናው በመከባበር አለመስማማት ሲመጣ ቁጭ ብሎ መነጋገር መደማመጥ ያስፈልጋል expection /መደናነቅ ፍቅርን መግለፅ/ ግድ ነው በተለይ ለሴቶች

  • @selamtube8728
    @selamtube8728 3 ปีที่แล้ว +29

    እሪፍ ትምህርት ነው አሼ በርታ እኔም ነገሮችን ባለመረዳት እና ባለመግባባት ከምወደው ከልጆቸ አባትጋ ተለያይቸ አለሁ አሁን ላይ ሳስበው በጣም ይፀፅተኛል💔💔

    • @drawingbynati
      @drawingbynati 3 ปีที่แล้ว +6

      For everything else nothing to late..go ask them forgiveness rather then regret never know all things are back as it was

    • @godolyas7601
      @godolyas7601 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ታረቁ ለልጆችሽ ስትይ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@drawingbynati ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @drawingbynati
      @drawingbynati 3 ปีที่แล้ว

      @@sinedeyoutube9974 l will definitely

    • @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ
      @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም በለመወቅ ከሁለት ልጆቼ አበት ተለያይተናል አሁን ግን በጠም ተፀፅቻለዉ ሌላም መግበት ፈረሁኝ

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 3 ปีที่แล้ว +92

    እሼ ያተን ሰርግ በጉጉት እጠብቃለን ጥራን ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥልን

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለትዳርላላቸው ላላግባ ነው ትምህርት በእውነት እግዚአብሔር ፍቅር እና መተሳስባችን አንድነታችን ይስጠን

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 3 ปีที่แล้ว +82

    ትልቅ ትምሀርት ነው በርቱ አስተናጋጁም ረጋ ያለ ነው ማሻ አላህ

  • @tsionambo448
    @tsionambo448 2 ปีที่แล้ว +19

    ለድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ቤተሰብና አድናቂዎች
    መፅናናት እመኛለሁ 😭😭😭😭😭💔💔

  • @kaskas9334
    @kaskas9334 3 ปีที่แล้ว +20

    ዋው፡ዋው፡በጣም፡ደሰ፡የሚል፡ነውተማሪንበት፡መልካም፡ትዳሪ፡ይሁንላች

    • @መሲየድግልማሪያምልጅ
      @መሲየድግልማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

      ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ጥሩትምህረት ይስጣል መልካም ትዳረ የሁንላችሁ ሀሪፍነውእሹ

  • @rominattaf1023
    @rominattaf1023 3 ปีที่แล้ว +7

    101% ሁሉም የተነሳው ነገር የሁላችንም ትዳር ችግር ነው!!!የቀረበበት መንገድ ደሞ ምርጥ ነው !keep it up eshe!

  • @mubarakhussein6136
    @mubarakhussein6136 3 ปีที่แล้ว +61

    አጠር መጠን ያለ አሪፍ ምክር ነው።
    አቤት ያስተናጋጁ ተሰጥኦ ድምጹ ያነጋገር ስልት አድኔቂህነኝ ሰላምህን ያብዛልን ብሩ

  • @dcbx6958
    @dcbx6958 3 ปีที่แล้ว +10

    ግሩም ትምህርት ነው አስተናጋጁ ተመቸኝ በማንኛውም ቦታ ለይ እንደዚህ አይነት ቅን ልብ ያላቸው የራሳቸውን ሳይሆን የሰውን ቢት ይገነባሉ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +25

    አሼ ትወናም ጀመርክ ደስ ይላል አስተማሪ ነው ♥♥♥ ልጅትዋ ግን የእውነት ናት መሰል በቅርቡ ሰርግ እንደምትጠሩን ተስፍ አለን♥

    • @nabylly
      @nabylly 2 ปีที่แล้ว

      እሼን ምጣድ ላይ ልትድው ነው....?🤔🤔🤔🤔

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 3 ปีที่แล้ว +43

    መድሀኒያለም ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል, መልአክ የሆነ ባል ነው ያለኝ, ውለታው, ትእግስቱ , ፍቅሩ, ታማኝነቱ, ለሰው ልጅ ሁሉ ያለው ክብር ልዩ ነው, እና ምን ላድርግለት, በምን ላስደስተው ብዬ ሳስብ, መድሀኒያለም መንታ, መንታውን አሳቅፎኝ ይከው በ 31 አመቴ የ 5 ልጆች እናት ሆኜ ቁጭ ብዬ ልጆቼን በደስታታታታታታ አሳድጋለው, የምወደውን ስራዬን ትቼ America RN Nurse ነኝ , አሜሪካ ያለ ሰው ያውቀዋል የ ነርሲንግ ስራ, በገንዘብ እንኳን ቢሰላ የትዬ ሌሌ ነበር ደሞዜ, ግን ደስ ይበለው ብዬ ቁጭ ብያለው💪

    • @kamsichinazam1535
      @kamsichinazam1535 2 ปีที่แล้ว

      Wow!!! Egziabher ymesgen balebetshen appreciate sladeregshwu Egziabher be ljochi barekachihu ahunim betachihu more blessings yhun

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +2

      አምላከ ቅዱሳን ቤትሽን ሕይወትሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኔ አስተዋይ ሴት 💞

    • @ሉሉየአያቷቅምጥል
      @ሉሉየአያቷቅምጥል 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይገርማል ሣነበዉ ሥለ እኔ ባለቤት የፃፍሸ የመሠለኝ ያለሁት አረብ አገር ነዉ እሱ ኢትዬ ነዉ 5 አመታችን ምን ባደርግለትነዉ የማሥደሥተዉ ሥል ልጂ በጣም ይፈልጋል በቃ ይሄ ነዉ እላለሁ ትዕግሥቱ ሥርአቱ ለኔ ያለዉ ክብር ቃሉንጠባቂ በጣም የተረጋጋ ምንም ነገር አያጓጓዉ ከልጁ ዉጭ😢😢

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሉሉየአያቷቅምጥል ግቢና ውለጂ አስደስችው ብዙ በስደት አትቆይ ፍቅር መመራራቅ ጥሩ አይደለም ና እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 👏

  • @መኪያወሎየ
    @መኪያወሎየ 3 ปีที่แล้ว +26

    አሼ ለዉጪ አልጋ ለቤት ቀጋ የሚባለዉን ነገር ሠርተሃዋል😂

  • @مكيةال
    @مكيةال 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይመቻል ጥሩ ትምህረት ነው ፈገግ እያልኩ ነው ይሰማሁት መልካም ትዳረ ይሁንላችሁ

  • @mmcellmmcelll4368
    @mmcellmmcelll4368 3 ปีที่แล้ว +21

    እውነት መልክት አለው በርቱ

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ትምህርት ነው ተጋብታችህ ልጆች ወልዳችህ የምናያችህ ይሁን 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @semrayutogib379
    @semrayutogib379 3 ปีที่แล้ว +71

    የኛ ቤትጉድነው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ዘና ያረጋን

    • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
      @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂በይይይ አስተካክሊ

    • @semrayutogib379
      @semrayutogib379 3 ปีที่แล้ว

      @@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ ክክክክ ኢሻአሏህ

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 3 ปีที่แล้ว +6

      ክክክክክክክክእኛምቤትአለቺ እኔምቁጪብየየምውል መሰለህ አላለሁእሱምእኔስቁጪብየየምውልመሰለሺ እንባባላለን ክክክግን ቶሎይቅርታእንባባላለን

    • @semrayutogib379
      @semrayutogib379 3 ปีที่แล้ว

      ወሳኙ ይቅር መባባሉ ነው እጂ እኛም እደዛው ነን

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀይኪየጃማልጂ ይጨምረላችሁ ይቅረታ መባባልን

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere Eshetu tew enenim dekememegne eswan lechekechekat 🤣🤣🤣👌👌a very good lesson 🙌

  • @erahmatube17
    @erahmatube17 3 ปีที่แล้ว +17

    ይሔ በያንዳንዳችን ቤት ውሥጥ ያለነገር ነው አሏሕ እርሥ በእርሥ የሚተሣሠቡ የተባረከ ትዳር አሏሕ ያድርግልን አሪፍ ትምርት ነው

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 ปีที่แล้ว

      አይእሹቱ
      እደፊዱሺ
      የመትፈነዳው
      የቤትህንጨጨጨቅጨቅ
      አቁምሠላም
      ለሁሉምጥሩነው
      የቤሰራአያልቅም
      ለዛምልጀችአሉ
      ይረብሺሎልጀችህ
      የሀላችሁነው
      ተሰማማማ
      የፀናትፊዱሺ

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว +17

    ያስተናጋጁ ምክር እና እርጋታ ደስ ሲል ።

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
    በእውነት ሰው ለማስተማር ሰው መሆን በቂ ነው እሼ መልካም ሰው
    ሁለታቹም ድንቅ አስተማሪዎች ናቹ
    ግን በእዚ አጋጣሚ እሽዬ ካላገባች አግባት ታምራላቹ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 3 ปีที่แล้ว +97

    እሼ አግባ ምርጥ ሰው 🌹🌹🌹
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ኢትዮጵያውያንን ሰላም ያድርግልን💚💚💛💛❤️❤️

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 3 ปีที่แล้ว

      አረ ለድራማው ነው

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@Rahael21-r5h ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ ኑ በቅንነት ደምሩኝ😘😍

  • @mahemeti3316
    @mahemeti3316 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ት/ት ነው እሼ ወቅታዊ የሆነና ወንዶቻችን ሊገባቸው የሚገባ ርእስ ነው

  • @fekadualeoulsegede1477
    @fekadualeoulsegede1477 3 ปีที่แล้ว +24

    የዶንኪ ቲዩብ ተከታታዮች በሙሉ የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ይሁን እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @እውነትሁሌምእውነትነው
    @እውነትሁሌምእውነትነው 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ በጣም አስተማሪ ነው የሁሉንም ትዳር እግዚአብሔር ይባርክ አገራችንን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @aeth2591
    @aeth2591 3 ปีที่แล้ว +14

    ደሞ ባል እና ሚስት ብትሆኑ እዴት ያምርባቹሀል ምንይታወቃል ለወደፊት ሄዋንህ ልትሆን ትችላለች

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ያለ አስተማሪ ነገር አይተን ሳአታችን ቢቃጠል ምንኛ ደስ ይላል እሼ በጣም ነው የተማርኩበት ቀሪ ዘመናቹህን ይባርከው እግዚአብሔር

  • @fitsafitsum3739
    @fitsafitsum3739 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 ปีที่แล้ว +3

    _እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በልጅ በበረከት ቤታችሁ ይሙላ_
    _ትልቅ መልእክት ነው_

  • @aeth2591
    @aeth2591 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow እሸ ጥሩ ባል እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ታስታውቃለህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ u blessed

  • @derebeezezew2903
    @derebeezezew2903 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ይገርማል እሸ የኔን ትዳር እኮነው የተወናችሁት የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካሙ ነገር መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ በርታ በርታ እኔ ዛሬውኑ ትዳሬን አስተካክላለሁ።

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 ปีที่แล้ว +24

    ሲግሎቺ እናዳምጥ ለወደፊት ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 3 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት በጣም ትልቅ አስተማሪ ትምህርት ነው እሸ እናመሰግናለን ኑርልን መልካም ሰው 💚💛❤️

  • @lieltethiopia547
    @lieltethiopia547 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን።

  • @hanabekele4497
    @hanabekele4497 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ በምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ሁሉ ትምህርት እያገኘሁባቸዉ ነዉ እሼ ዉለታህ በዛብኝ ፈጣሪ ምኞት ፍላጎትህን ያሳካልህ ሌላ ምን ይባላል

  • @mekiyamefta9449
    @mekiyamefta9449 3 ปีที่แล้ว +16

    ቢመዘንኮ፡የሤትዋ፡ተፅኖ ይበልጣል

  • @amenaali138
    @amenaali138 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ፡እንኳን ደስ፡አለክ፡አገባህ መልካም የትዳር ዘመን ያርግልክ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ ትምህሪት ነው ብዙሰው ይማሪበታል ደስትላላቹ 😆😆😆😆😆😆

  • @አላህወኪል-ዸ2ቘ
    @አላህወኪል-ዸ2ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜኳ ሲገባ እንድህ ደስ ያለኝ አልመሰለኝም የኔ ውድ ወንድም ቀጥተኛውን መንገድ ሁሉ ይግለፅላችሁ

  • @danielafowerk6626
    @danielafowerk6626 3 ปีที่แล้ว +11

    ዋው በጣም ያምራል አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እሼ ችኳ አንደኛ ነች ትወና ላይ በሌላ ስራ በጉጉት እንጠብቃችኋለን

    • @mularmular8721
      @mularmular8721 3 ปีที่แล้ว

      የንተስችክ ነአሳየኝ።

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 ปีที่แล้ว +15

    በኢትዮጵያና በውጭ አገርም ያለው ችግር ይኸው ነው. ተመስገን የኔ ባል የሚያግዝ የሚያደንቅ ግሩም ሰው ነው: ለሁሉም ይሄን እመኛለሁ

    • @belayneshkegne1655
      @belayneshkegne1655 2 ปีที่แล้ว

      ዘመንሸ በሳቅ የተሞላ ይሁን የተደነቅወ መልካም ቢሆን ነወ አንዳንድ ገማታሞ ደገሞ ሰወ ያበላሻሉ

  • @ሰውመሆን-ገ3ዐ
    @ሰውመሆን-ገ3ዐ 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባረካ አማተብህ በላህ ደሰ ይላል ❤️❤️

  • @zionhabt7215
    @zionhabt7215 3 ปีที่แล้ว +5

    This is the best lesson for all of us, good job 👏🏽

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም አስተማሪ የሁሉንም ቤት እሚዳስ ነው ...እናመሰግናለን 🙏 ኮሜዲያን እሸቱ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም......ወደድኩት❤❤🙏🙏🥀🌻 አስተማሪ መካሪ ሁላችንም ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርግ ዝግጅት ነውና በርቱልን👏👏👏❤❤🥀🥀

  • @እናቴህይወቴ-ኰ9ለ
    @እናቴህይወቴ-ኰ9ለ 3 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ትልቅ ትምህርትነው በየቤቱ ያለ ነገር ነው

  • @martayoutub9144
    @martayoutub9144 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ሴት ልጅ የቤት ውስጥ ንግስት ናት አክብራት ሴቶችም ባላችሁን አክብሩ በትዳር መሀል መመካከር ነው ጥሩ

  • @meronteshu9244
    @meronteshu9244 3 ปีที่แล้ว +4

    በግሌ በጣም አመሰግናለሁ ባሌን ጎሮሮውን ይሼ ይሄን ትምህርት አሰማዋለሁ😘

    • @hanahabtamu4302
      @hanahabtamu4302 2 ปีที่แล้ว

      ከሰማሺ ነው😆
      እሸቱን አግቢ ነው ሚልሺ😆😆🥰

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣 ጉሮሮውን ይዠ አላለችም

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 3 ปีที่แล้ว +3

    Ashu melkamnethn lemeglets kalat yansegnal allah yichemrelh abo tdarunm asbebet 👍👍👍👍💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @mularmular8721
    @mularmular8721 3 ปีที่แล้ว +84

    ሀይ እሼ ድራማው።ጥሮ ሆኖሳለ እኔግን እውነተኛ የፍቅጎደኛህን ማየት ነው።ጉጉቴ።ተመልካቼች ይችልጅ የእሼ የውነት ሚስቱብትሆንየምትሎ በላይክ አሳዩኝ።

    • @Gdjfjnbd
      @Gdjfjnbd 3 ปีที่แล้ว +3

      ልጅትዋ ፍቅር ትባላለች የእሼ ተቀጣሪ ናት

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 2 ปีที่แล้ว

      እደትነውባክሽምኞትሽሊሣካይሆን

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ😍😘

    • @suleymanabdelaali6003
      @suleymanabdelaali6003 2 ปีที่แล้ว

      awu fkregwu nec

    • @hadaihhadiah9137
      @hadaihhadiah9137 2 ปีที่แล้ว

      የእውነት ሚሥቱ ትመሥለኛለች እኔ

  • @እማYouTube
    @እማYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ትምር ነው ባለመግባባት ባለመተማመን ስቶቻች ተለያየን አይይ

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 3 ปีที่แล้ว +26

    ዋውው በጣም ጥሩትምህርት ነው እሸየ🥰🥰

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 ปีที่แล้ว

    ይች ናት መሸትህ ዋውውውው ደስስስ ሰተል አግዚአብሔር ያበራሃም አና የሳራ ጋበቺ ይሁንላቺው በጣም የማክበር አና ይመውድ ሰው ነህ

  • @selemtewa
    @selemtewa 3 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ትምህርት ነው በርቱ😍

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 ปีที่แล้ว

    ውይይ እውነት እንዴት ያስጠላል አለመግባባት ጌታ ሆይ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @ማስቲ
    @ማስቲ 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ትምሕርት ነው👌 አስተናጋጁ አሳዘነኝ😥 ሰውየ በቃ ከዚበሗላ ምንም አፈልግም አላለም አሹ ግፈኛ😂😂

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ እሼ ከናንተ ይልቅ መስተንግዶው በጣም ደስ አለኝ በርቱ እሼ ባሀላችን እንደዚህ አይደለም ልጁን እኮ እረሳችሁት የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @endaletadesse3490
    @endaletadesse3490 3 ปีที่แล้ว +4

    ጋብቻ መልካም ነው ነገር ግን ፍፁም አይደለም በመደርደሪያ ውስጥ ያለው ብርጭቆ በበረሮ ሊጋጭ ይችላል ስለዚህ በሚፈጠረው አለመግባባት መመካከር መልካም ነው። እሼ ቀጥልበት በጎ መልካምነትህን ተባረክ።

  • @tilahunederesse6554
    @tilahunederesse6554 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሁሉም ነገር ደስ ይላል መጀመሪያ ላይ ማነው አስተናጋጅን በዚ ደረጃ አክብሮ ሀሳቡን የሚሰማው ከትምህርቱም ባለፈ ለአስተናጋጁ የሰጣችሁት ክብርና እሱም የሰራው ስራ የሚደነቅ ነው ባጭር ቪድዮ ብዙ ትምህርት

  • @ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
    @ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ተጋቡ አሼ ስታምሩ አቤት ምክር እርጋታ አስተናጋጁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️

  • @samsuar895
    @samsuar895 2 ปีที่แล้ว

    ሱፍያን በጣም ምርጥ ሰው እንደ እሼ ከነ ድምፅህ አንኳር አንኳር የሆነ ሀሳብህ ይመቸኛል በብዙ ተባረክ

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 3 ปีที่แล้ว +13

    ውይይ በጣም አሪፊነው ግን ሁለታችሁም ሌላ ተሌላችሁ አተም እሷም።ተጋቡ ታምራላችሁ እስኪ ይጋቡ እሙል ላይክ ያድርግ

  • @mulutesmatesma838
    @mulutesmatesma838 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Eshetu betam new yemamesegenew hulunem endant yemeyastemer neger beyasetemeru true new elalew.

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ የወሎ አማራወች ✊✊✊

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እሼ ነገረኛ ወድ ነው ኪኪኪኪ
    ለማንኛውም አሪፍ ትምህርት ነው
    እናመሰግናለን ።

  • @samurtyfqir9177
    @samurtyfqir9177 3 ปีที่แล้ว +18

    ባለትዳሮችምወደፊት ትዳር ያሠባቹ ምርጥ ትምህርትይህናችኀል

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነው ለግጭት የሚዳርጉን ብዙ ናቸው ዋናው የሰው ብዙ ተለዋዋጭ ባህሪያት እና ግትርነት የበዛበት ,ውይይት ጉዳት የሚሉ ማጠራቀም መቆሚያ የሌለው ከሌሎች የፃታዊ ግንኙነት መፈለግ ወይም በአዳዲስ ሰዎች መማራክ እንዲሁም መሰለቻቸት

  • @እናቴኑሪልኚ
    @እናቴኑሪልኚ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ እሼ ማርያም የእውነት እየኖርክው ያለ አይነት ነው ሚመስለው ትዳራችሁ 😂😂😂😂😂😂ማርያም አሳቅህኚ
    ወይተሩን ግን ሳታመሰግን አመናጨቅህው😭😢

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወንዶች ትልቅ ችግር አለባቸው የኢትዮጵያ ሴቶች እኮ ጀግና ሴቶች ናቸው
    ባልና ወንድ ግን አልወጣልነም አልታደልንም በተለይ ብዙ ተማርን አወቅን የሚሉ ወንዶች ሁልጊዜም የሚያስቡትም ኬሳቸውንና ብራቸውን ነው የሚያስቡት
    አይ አለመታድል ልቦና ይስጣቸሁ ወንዶች በእውነት
    በቅንነት ሰብስክራይ አድርጉኝ በቅንነት የሀገሬ ለማንኛውም ጠቃሚ ነው ይቀጥል እሽቱ ምርጥ
    ባል ነህ ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምርው በእውነት

  • @bekalugetnet6065
    @bekalugetnet6065 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ገራሚ ምክር ነው በጣም:: የትዳር ትልቁ ምሰሶ መቻቻል ነው የሚለው ግን ትክክል ነው ብየ አላስብም ምክንያቱም መቻቻል ያለው በሁለት የተለያዩ ሀሳቦችና መንገዶች መካከል ነው ትዳር ደግሞ እንደዛ አይደለም።

  • @limalima8125
    @limalima8125 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም አስተማሪ ነው ይሚገረመው ይሄ አይነት ሁኔታ ሁላችንም ቤት አለ ግን ያው ትግስትን የሚያህል ነግር በምድር ላይ የለም

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉ ነት ጥሩ እር ሥነዉ እሼ በርታ ብዙ ያል ታዬ ትም ቶሰጪ ዋችን አቅር ልን መል ካም ስራ ነዉ