የክርስትና አባት/ እናት ማን ይሁን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 235

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 5 ปีที่แล้ว +6

    ተመስገን አምላኬ ይህን ቃል እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ !!!ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว +20

    ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ጸጋሁን ያብዛሎት በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው እግዚአብሄር እናንተን አያሰጣን

  • @mamababa2478
    @mamababa2478 5 ปีที่แล้ว +9

    እኔ አንድ ልጀ አለኝ ክርስትና የስጠውት ለፃድቁ ለተክለ ሐይማኖት ነገር ግን የክርስትና እናት /አባት/የሚጠበቅባቸውን ነገሮች ሁሉ እኔ ማድረግ እንዳለብኝ አውቃለው ለምሳሌ በሐይማኖቱ እንዲያድግ ምክር ተግሳፅ ይህንን አላፊነት ወላጀ ስለሚውስድ ይህንን ተቀብያለው ።ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የተገባር ሰዉ ያድርገኝ በፀሎት እርዱኝ ወለተ ማሪያም እያላችሁ ቃሉን ትዛዙን የሚሰማ ልቦና ይስጠኝ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ተዋህዶ ብዙ ሚስጥር አላት ስለዚ ጉዳይ ምንም እማወቀው ነገር አልነበረም በልጅነቴ 3 ልጆት አሉኝ ትርጉሙ እኳን ባልወቅ ግን የትልቅዋ የክርትና ልጄ እናትዋ በአመት ደሮ ዳቦ ይዛ ትመጣ ነበር ከዛ እናቴ ልብስ ተገዛላት ነበር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋ በረከት ይስ ስልን

  • @ፍቅርተ-ጘ2ወ
    @ፍቅርተ-ጘ2ወ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች ከእድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 5 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሒወት ያሠማልን
    ፀጋዉን ያብዛለዎት
    እረጅም እድሜ ከሙሉ
    ጤናጋ ይሰጥልን

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሂዎት ያሠማልን መምህራችን
    እኛንም የሠማንውን በልቦናችን ያሣድርልን የተግባር ሠዎች ያድርገን

  • @wubalem5081
    @wubalem5081 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላተ ይሁን !ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድሜ በውነት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ምን አለ ሁሉም ሕብርተስብ ይህንን ትምህርት ቢሰሙት በውነት ከዓመት አድ ግዜ ዳቦ አምጥታ ከምትሰጠኝ አድ የ እግዚአብሔር ቃል ብታስተምርኝ በጣም ቆንጆ ነበር

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:አባታችን:ይሄ:ለእኔ:ትልቅ:መልእክት:ነው:እዚ:በውጪው:አለም:ያለን:ክርስትና:ማንሳት:ወዳጅ:ለማፍራት:እንጂ:አላፊነቱን:ምንም:የተረዳነው:አይመስለኝም:እግዚኦ:ከባድ:አንድነት:ነው:ልብ:ይስጠን::

  • @saramakonia7035
    @saramakonia7035 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃላት ያጥረኛል

  • @gena15
    @gena15 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌷🌷

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እንዳገርሹመትታየ
    @እንዳገርሹመትታየ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራች እድሜ ጤና ይስጥል

  • @MohdAli-qh2nq
    @MohdAli-qh2nq 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመአወትን ያርዝምልን

  • @ብዙአየሁታየ
    @ብዙአየሁታየ 5 ปีที่แล้ว +42

    ቃለህወት ያሰማልን ግን በየገጠሩ መስራት አለበት ምክንያቱም ባመት አንዴ ዳቦ ከማምጣት የዘለለ ምንም ትርጉሙን አናዉቀዉም

    • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
      @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @አለምአለም-ነ7ገ
      @አለምአለም-ነ7ገ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም የማውቀው ይህን ነው ግን ትርጉሙ ምንድነው ንገሩኝ ዳቦ ባመት ባመት ይዘው እሚሄዱት

    • @edenagapis6238
      @edenagapis6238 4 ปีที่แล้ว

      dabom ketegezalsh edlegna nesh 😃

    • @edenagapis6238
      @edenagapis6238 4 ปีที่แล้ว

      Ene alehu aydel alegn bye steyk neberesh gn bekedem motech alugn Ayyy Nebs ymar salayat Snor

    • @adraomar4709
      @adraomar4709 4 ปีที่แล้ว

      Amem ámen amen

  • @sintemita1686
    @sintemita1686 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን በቅድስት ቤተክርስያን ያቆይልን አሜን።

  • @liyaliya2689
    @liyaliya2689 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደስየምል ትህምርት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንቃለሂወትን ያስማልንመምህራችን

  • @tegesettshome2496
    @tegesettshome2496 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይውትን ያስማልን በቤቱ ያፅናልን ውንዶማችን

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በዕውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን በሌላ ትምህርት ሠላም ያገናኘን አሜንን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

    • @delinadelu3343
      @delinadelu3343 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
      አንዬ ጥያቄ ኣለኝ
      ጥያቄ ዶሞ
      አንዬ ይጋደኛይ ልጅ ከያዝኩት ፡ጋደኛየ ይኔ ልጅ መያዝ ይችላልወይ ?
      በናታቹ መልስልኝ ምያቅ ካለ።

  • @እመቤትየማሪያምልጂ
    @እመቤትየማሪያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @loveumam7816
    @loveumam7816 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን የተባረከ ትዳርና ልጆች እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen!!!
    Kale hiwetin yasemalin memihir Erejimun Edim yadililin::

  • @ስርኬእመአምላክወድሻለው
    @ስርኬእመአምላክወድሻለው 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ውንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 5 ปีที่แล้ว +1

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ክርስቲናየድንግልማርያምል
    @ክርስቲናየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 💒 💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤️

    • @delinadelu3343
      @delinadelu3343 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
      አንዬ ጥያቄ ኣለኝ
      ጥያቄ ዶሞ
      አንዬ ይጋደኛይ ልጅ ከያዝኩት ፡ጋደኛየ ይኔ ልጅ መያዝ ይችላልወይ ?
      በናታቹ መልስልኝ ምያቅ ካለ።

  • @hanayeuns3148
    @hanayeuns3148 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ
    @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን!

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጂ
    @ወለተእየሱስየድንግልልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዲያቆን
    አሜን አሜን አሜን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝምልህ

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

    ማሰዳዴ ወዳድኩ ማህታቤን አጠናካራኝ ስለሁሉም ናገር ልኡል እግዝአብሔር ይማስጌን ለማምራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀገ ያቆይልንአሜን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mnarkalb997
    @mnarkalb997 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymantylstaljj1397
    @haymantylstaljj1397 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወሃት ያሰማዐን ከልብ
    እናመሰግናለን

  • @telemojim9j509
    @telemojim9j509 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ የ9አመት ልጅ ሆኜ ነው ክርስትና ያሥነሡኝ ማለቴ ልጅ ያነሳሁት ምንም ሳላውቅ ሁሌ መንፈሴን ያሥጨንቀኝ ነበር እየገባኝ ሲሔድ እግዚአብሔር ቃሉን አደተገብር እሱ ይርዳኝ አነሡ ዝምድናቸውን ሊያጠናክሩ እኔን አስነሡኝ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @abonesherdachew4765
    @abonesherdachew4765 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ሰንበት ብታስተምሩን ስለ ሰንበት አከባበር በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ......

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን!!

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏ያልገባኝ የስጋ ዝምድና ያለው ክርስትና ማንሳት አይችልም❓ማለትም እህት የወንድማን ወዘተ?

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain3637 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 5 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ከዚህም በለይ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ
    @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @amanileselemon2279
    @amanileselemon2279 5 ปีที่แล้ว

    ቃለወት ያሰማልን ። እናመሰግናለን

  • @light2219
    @light2219 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalehiwet ysemaln memhr

  • @NetsanetTeshomeNetsi
    @NetsanetTeshomeNetsi 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🥰😘

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለመምህራችን ቃ ለ ሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @amenwldehana3369
    @amenwldehana3369 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwte yasemalen tesfa mengest semyata yawrselen

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህውት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 ปีที่แล้ว

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልንበቤቱያቆይልን
    እድሜናጤንይስጥልን

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 ปีที่แล้ว

    Amen qale hiwetn yasemaln be edme betsega yaqoyln amen

  • @zinashnigusse763
    @zinashnigusse763 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samj1463
    @samj1463 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @grghgyfy873
    @grghgyfy873 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kali ewoti yasemline wedamchne egzaybahre yagelgelto zebene yebarkil ena andi awki meflgu demo yeayne enati zemdene baserdegne desyile yeligne

  • @asamiasami6108
    @asamiasami6108 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen

  • @eyerusalembisrat8944
    @eyerusalembisrat8944 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @ይመኝደሳለው
    @ይመኝደሳለው 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @amelakyawekal9321
    @amelakyawekal9321 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !

  • @sikuarzeneb6823
    @sikuarzeneb6823 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @arsemarsem9969
    @arsemarsem9969 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እመብርአን ቤተክርስቴያና ችንን ትጠብቅልን

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 5 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiweten Yasemalen Memeher

  • @haile952
    @haile952 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiwet yasemaln bedma betana yaokoyeln amen

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ትግስትትግስት-ዐ9ኘ
    @ትግስትትግስት-ዐ9ኘ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sabletethiopia2339
    @sabletethiopia2339 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen edmi ketena gare yanureln memherachne egziyabher yebarekh

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @abrehatasefai5609
    @abrehatasefai5609 5 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalin

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርልህ

    • @haneymerga9428
      @haneymerga9428 4 ปีที่แล้ว

      አንድ ነገር መጠየቅ ፈለከው ለእግዚአብሔር መሰጠትሰ?

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር
    ክርስትና ለመላእክት ና ለመቤታችን መስጠት አይቻልምን????? ምናልባት በዚህ ዙሪያ አስተምርው ሊሆን ይችላል ስላልሰማሁት ነው
    እዳላደክምዎት ከስር ያስቀምጡልኝ ከተቻለ? እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @Mediye
    @Mediye 6 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen memeher
    Betam enamesgnalen

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህይውትያስምልን

  • @ኣስካለማርያምተይነብሰይሆ
    @ኣስካለማርያምተይነብሰይሆ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማል

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 5 ปีที่แล้ว +2

    እድሜው ትንሽ የሆነ ልጂ ክርስትና ማንሳት እንደማይችል ቤተክርስቲያን ተከለከለች ለምን አባቶች ዝም ይላሉ ትንሽ ልጂ ሲያነሳ?

  • @ኦርቶዶኦክስመዝሙር
    @ኦርቶዶኦክስመዝሙር 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhuite yesmalne wadmacne edmana tana abzto yestlgi amen amen amen

  • @bbn8210
    @bbn8210 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ይህወት ያሰማልኅ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
    @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የክርስትና አባት እና የክርስትና እናት አስፈላጊነትን እና ማን መሆን እንደሚችል ተረዳን ግን ክርስትና አባት ወይም የክርስትና እናት የግድ ያስፈልጋል ማለት ነውን?
    ለምሳሌ እኔ ክርስትና እናት የለኝም ለምን ብየ እናቴን ጠየቋት እናቴም ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ነው የሰጠውሽ አለችን እናም እንደዚህም ይቻላልን?

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህውት ያሠማልን

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ አለመማር ያሣዝናል እኔ አንድ ልጅ አለችኝ ግን የክርሥትና ሥሟን እረሥቼዋለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኔ ምንም የማቀው ነገር የለኝ ገና በልጅነቴ ነው ያነሣሗት ደሞም የገጠር ነገር እንደሚታወቀው ነው ኡፍፍ

    • @samireymariymliji3866
      @samireymariymliji3866 5 ปีที่แล้ว

      ker zemenshin tetekembet

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 ปีที่แล้ว +1

      ተመሥገን ጌታዬ ተመሥገን ጌታዬ
      እስኪ አጠያይቀው ማግኘት የሚችሉ ከሆነ ደህንነቷን ይጠይቁ:: እንደው የኅሊና እረፍት ላግኝ ብለው:: የክርስትና ስሟን ብቻ ሳይሆን የርሷን ሰላም መሆን ይጠይቁና ካገኟት ተጠያየቁ::

  • @እግዚኣብሄርጓሳይየይእዩ
    @እግዚኣብሄርጓሳይየይእዩ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ይስማልኝ፣

  • @samsungj4core545
    @samsungj4core545 5 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን💚❤💛🙏👏👏💘🌻🌻

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም

  • @almazweleteeyesus6954
    @almazweleteeyesus6954 5 ปีที่แล้ว

    Bewunetu abatachin kale hiwot yasemalien bedimie betsega yanurilien
    eignam yesemanewu kudus kalun belibonachin yasadirilien Amen ➕

  • @aschalechderbe8971
    @aschalechderbe8971 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesmalena

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏🙏🙏