ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህታችን ነፍሰጡር ነበረች እንኳን ማርያም ማረችን እንኳን ማርያም በሽልም አወጣችሽ እንኳን ሰላም መጣሽአላዳመጥኩም ገና ላዳምጥ ቆይ
ነበር ደስ ይላል እኔስ አስተውየ አላውቅም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።
እንኩዋን ዳኅና መጣችኹ ከምወዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ጠበል ጸዲቅ።ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኅታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ::
🌹🌹🌹ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🌾🌾🌾
አሜን (3)ቃለሕይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስለክርስትና እናትና አባት አሁንገና ተረዳው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲
ከትውልዱ አዕምሮ እና ትግበራ እየወጣ የመጣውን የክርስትና እናትና የክርስትና አባት ትምህርት ዘወትር በቤተክርስቲያን ሊሰጥ ይገባል ።በተለይም በአሁኑ ወቅት ዘረኝነትን እየበዛ እና ዝምድና እየላላ በመምጣቱ ወቅታዊ ቋሚ አጀንዳ ሊሆን ይገባል ።
ቃለህወት ያሰማል አባታችን የኛን በጣም የጎዳን በልምድ የሚደረግ ነገር ነው የቤቴክርስትያን ትምህርት በትክክል አውቀን ለልጆቻችንም አናስተምርም እስከ መቸ
እግዛቤር ይመስገን ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው።እዲሜና ጤና ይስጣችሁ
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት አባ ጥያቄ አለኝ ሕፃን ልጅ ክርስትና ከተነሳ ብሇላ ቤት ሔዶ ለምን እጀራላይ እናስቀምጣለን ከይቅርታጋር ማወቅ ፈልጌ ነዉ የመፅሐፍስ ጥቅስ አለወይ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💒👏👏👏👏
ቃለህይወት ያሰማልንእግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም ነው
ቃለህይወት፣ያሠማልን፣አባታችን፤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሠማልን
ቃለ ህይወት ህይወት ያሰማልን አባ በረከቶ ይድረሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
ቃል ሕይወት ይስማልን 🙏🙏
ለአባታችን የሕይወት ቃሉን ያሰማዎት
እግዚአብሔር ይስጥልን። የመጨረሻው ጥያቄ መልስ ግን አልተዋጠልኝም
Amen qalehiwetin yasemaleni
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
የስጋ ዝምድና ያላቸው ማንሳት ይችላሉ የመፅሐፍ ጥቅስ ይሰጠኝ እስኪ?
መንታ ብለሽ ለጠየቅሽው-ባርባኛው ቀን እናትየዋ መሄድ ትችላለች ? የምታውቁ መልሱልኝ
Bless
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እሕታችን ጠጋውን ያብዛልሽከሔው በተያያዘ ሀገታችን ነጭ ጥቁር ቀይ ከር ለምን እናስረለን የሔንም መልሳችሁልን ቢሆን ጥሩ ነው
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን የጠየቅሽው ጥያቄ በተማረኩት እና በተረዳሁት የሶስት ክሮች ትርጉሞች 3ቁጥር በአብ በውልድ በምንፈስ ቅዱስ ትመሰላለች የክሮች ከለር ደሞ ነጩ ክር ተሳኤው ነው ጥቁሩ መከራው ነው ቀይ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ ደሙ ነው እኔ ባጎደልኩት ስላሴወች ይሙሉት
@@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን (፫) በአደኩበት አካባቢ የክርስትና እናትና ኣባት ይህ ሃላፊነት እንዳለበት አይታወቅም እኔም አሁን በስደት ነዉ ያወቁት እና ምንም ለማያዉቅ ለማያስተምረዉ ሰዉ ከመስጠት ለመላእክት ለቅዱሳን መስጠት አይሻለም ወይ?
ቃለ ህይወትን ያሰማልንየንሰአ አባትና የክርስትና አባት ይለያያሉ እዴ እኔ የክርስትና ስሜ ጠፋብኝ በምን ልጠራ
አወ ይለያያል ክርሥትና አባት ማንኛውም ሠው ዪነሣል ንሥአባት የሀይማኖት አባቶች ካሀነው ኪሀኑ ያወጣልሽል ክርስትና ሥም ግን ለምን አትማሩም ጭራሽ ይሔ ይጠፋል
እናታችን ማርታ ቤተሰብ ጠይቂ ቤተሰብ ካላወቁት የተነሳሽበት ቤተክርስቲያን አባቶች ያውቁታን ካላወቁት ግን ሌላ ክርስትና ስም ይሰጡሻን ዝም ብለሽ እንዳትጠሪ በማታውቂው ስም
@@kegetahun3445 እሺ
ቃል ህይወት የሰማልን 🙏🙏🙏ጥያቄ አለኝ የክርስትና ስሜ ባላውቅ ማለት ቤተሰብ ካላስታወሱት ምንድን ነው መፍትሄው?
በተነሳሽበት አካባቢ የቤተሰቦችሽን ንፍስ አባት ጠይቂ ካላወቁት ሌላ ክርስትና ስም ይሰጡሻን ይሰጣን ብለዋን እህታችን
@@kegetahun3445 amesegenalhu🙏🙏🙏
ለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንእግዚአብሔርይስጥልንማህበረቅዱሳንንያስፋልን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታቺንእኔ አድጥያቄአለኝ ክርሥትና ድጋሚ መነሣት ይቻላልወይ?
አይቻልም።
ድጋሚ አይቻልም የነሰሀ ጸበል ነው የሚጠመቀው ቄደር ነው የሚጠመቅ
ክርስትና ማንሳት የሚችለው ዕድሜ ስንት ነው
ወንድና ሴት ቢወለዱ እናቲቱ ወደ ቤ/ክ የምትሔደው መቼ ነው?በ40/80?
መጨርሻ ላይ ተናግረዋን አዳምቱ በዕለቱ ነው በቀናቸው መነሳት የሚችሉት
Egiziabher ymesegen
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን።
ቃለሂወት ያሰማልን
እህታችን ነፍሰጡር ነበረች እንኳን ማርያም ማረችን እንኳን ማርያም በሽልም አወጣችሽ እንኳን ሰላም መጣሽ
አላዳመጥኩም ገና ላዳምጥ ቆይ
ነበር ደስ ይላል እኔስ አስተውየ አላውቅም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።
እንኩዋን ዳኅና መጣችኹ ከምወዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ጠበል ጸዲቅ።
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኅታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ::
🌹🌹🌹ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🌾🌾🌾
አሜን (3)ቃለሕይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስለክርስትና እናትና አባት አሁንገና ተረዳው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር
ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲
ከትውልዱ አዕምሮ እና ትግበራ እየወጣ የመጣውን የክርስትና እናትና የክርስትና አባት ትምህርት ዘወትር በቤተክርስቲያን ሊሰጥ ይገባል ።በተለይም በአሁኑ ወቅት ዘረኝነትን እየበዛ እና ዝምድና እየላላ በመምጣቱ ወቅታዊ ቋሚ አጀንዳ ሊሆን ይገባል ።
ቃለህወት ያሰማል አባታችን የኛን በጣም የጎዳን በልምድ የሚደረግ ነገር ነው የቤቴክርስትያን ትምህርት በትክክል አውቀን ለልጆቻችንም አናስተምርም እስከ መቸ
እግዛቤር ይመስገን ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው።
እዲሜና ጤና ይስጣችሁ
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት አባ ጥያቄ አለኝ ሕፃን ልጅ ክርስትና ከተነሳ ብሇላ ቤት ሔዶ ለምን እጀራላይ እናስቀምጣለን ከይቅርታጋር ማወቅ ፈልጌ ነዉ የመፅሐፍስ ጥቅስ አለወይ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💒👏👏👏👏
ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም ነው
ቃለህይወት፣ያሠማልን፣አባታችን፤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሠማልን
ቃለ ህይወት ህይወት ያሰማልን አባ በረከቶ ይድረሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
ቃል ሕይወት ይስማልን 🙏🙏
ለአባታችን የሕይወት ቃሉን ያሰማዎት
እግዚአብሔር ይስጥልን። የመጨረሻው ጥያቄ መልስ ግን አልተዋጠልኝም
Amen qalehiwetin yasemaleni
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
የስጋ ዝምድና ያላቸው ማንሳት ይችላሉ የመፅሐፍ ጥቅስ ይሰጠኝ እስኪ?
መንታ ብለሽ ለጠየቅሽው-ባርባኛው ቀን እናትየዋ መሄድ ትችላለች ?
የምታውቁ መልሱልኝ
Bless
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እሕታችን ጠጋውን ያብዛልሽ
ከሔው በተያያዘ ሀገታችን ነጭ ጥቁር ቀይ ከር ለምን እናስረለን የሔንም መልሳችሁልን ቢሆን ጥሩ ነው
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን የጠየቅሽው ጥያቄ በተማረኩት እና በተረዳሁት የሶስት ክሮች ትርጉሞች 3ቁጥር በአብ በውልድ በምንፈስ ቅዱስ ትመሰላለች የክሮች ከለር ደሞ ነጩ ክር ተሳኤው ነው ጥቁሩ መከራው ነው ቀይ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ ደሙ ነው እኔ ባጎደልኩት ስላሴወች ይሙሉት
@@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን (፫) በአደኩበት አካባቢ የክርስትና እናትና ኣባት ይህ ሃላፊነት እንዳለበት አይታወቅም እኔም አሁን በስደት ነዉ ያወቁት እና ምንም ለማያዉቅ ለማያስተምረዉ ሰዉ ከመስጠት ለመላእክት ለቅዱሳን መስጠት አይሻለም ወይ?
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የንሰአ አባትና የክርስትና አባት ይለያያሉ እዴ እኔ የክርስትና ስሜ ጠፋብኝ በምን ልጠራ
አወ ይለያያል ክርሥትና አባት ማንኛውም ሠው ዪነሣል ንሥአባት የሀይማኖት አባቶች ካሀነው ኪሀኑ ያወጣልሽል ክርስትና ሥም ግን ለምን አትማሩም ጭራሽ ይሔ ይጠፋል
እናታችን ማርታ ቤተሰብ ጠይቂ ቤተሰብ ካላወቁት የተነሳሽበት ቤተክርስቲያን አባቶች ያውቁታን ካላወቁት ግን ሌላ ክርስትና ስም ይሰጡሻን ዝም ብለሽ እንዳትጠሪ በማታውቂው ስም
@@kegetahun3445 እሺ
ቃል ህይወት የሰማልን 🙏🙏🙏
ጥያቄ አለኝ የክርስትና ስሜ ባላውቅ ማለት ቤተሰብ ካላስታወሱት ምንድን ነው መፍትሄው?
በተነሳሽበት አካባቢ የቤተሰቦችሽን ንፍስ አባት ጠይቂ ካላወቁት ሌላ ክርስትና ስም ይሰጡሻን ይሰጣን ብለዋን እህታችን
@@kegetahun3445 amesegenalhu🙏🙏🙏
ለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንእግዚአብሔርይስጥልንማህበረቅዱሳንንያስፋልን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታቺን
እኔ አድጥያቄአለኝ ክርሥትና ድጋሚ መነሣት ይቻላልወይ?