Hi kira yeniy tarkme new eye wededkute ahunem yesedebegnal eniy gena betam new emafekerewe betam new eme wedewe emakeberewe wesetiy emiy neka new emiy sedebegn gene gubeze seratgna sewe akebariy tehute new gubeze temariy
Thanks good message. U us to many English some people not understand please us only your language if you can 😊. Jabadhuu ergaa baredaa qabaa wayee bulti kessaat namaa hajabessaa video kee hunddi. Galatomaa
Sel mikirah thanks Asti ahen tayake mela melagnasu ademew32 new ane24 new ane batam yemiwadew yemafekirew asum adazaw new negar gin be enkolemi ahun lay sira yelawam ana ane abet ana adad negaroch alugn negar gin adalegn asu aywakem an adengab yifalgal asti yanten astayet nagargn please
ኪራ አንዳንድ ወንዶቺ ሴቶቺም ምንም ቢደረግላቸውም የማይገባቸው እራስ ወዳድ በየሄዱበት ዝሞት የሚፈፅሙ ወሬ የሚለቃቅሙ አሉ እኔ ቆንጆቁመናዬ የሚያምር ባለሙያ ጎበዝ ሰራተኛ ግልፅ ሴት ፍቅረኛዬን ገበና ሸፋኝ አክባሪ ነበርኩኝ ግን ያሁሉ እያለኝ እሱ ሱሰኛ ነበር እሱን መታገስ ስለሌለብኝ እየወደድኩት እራኩት ኪራዬ ተባረክ ትክክል ስለተናገርክ
አትዋሽ ጥቁር ነሽ😂😂❤
የጥቁርም ቆጆ አሉእኮ@@zemenaybaye7457
ahunm tageshew yikrta aderegelet fikr tigstm new
@@tewodrosyinges ብዙ ጊዜ ይቅር ብያለው ግን ታጥቦ ጭቃ ለሆነ ወንድ ትእግስቴን ጨርሻለው
@@konjokonjo4190 edelegna nember tekebakibo meyaz neberebet
የኔ ፍቅረኛ እደዚህ ነው ግን እደኔ እድለኛ አለ?😊😊 እደ ፍቅረኛ ሲሰለቸኝ እደጓደኛ እንሆናለን በቃ ከሁለታችን ውጪ ሌላ አለም ያለ አይመስለንም ከነነውሬ ነው የሚያቀኝ የማቀው ሴቶችዬ እንደኔ አይነት የፍቅር አጋር ይስጣችሁ ደሞ ፀልዩልኝ በቅርቡ ልንጋባ ነው ከስድስት አመት የሂይወት ውጣ ውረድ በሇላ ያሳካላችሁ በሉኝ s&s😘❤
yasakalachu embte mareyam terdachu teklehaymanot yerdachu🙏🙏
@@Naod-zn7xt አሜን3🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ የፍቅሩን ሸማ ያልብሳችሁ❤
@@HiweyLove አሜን እማ3🙏 ❤❤❤❤😊😊😊
እግዚአብሔር ልቦናችሁን አይቀይርባችሁ ❤❤
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ኪራ አቢኒና የአሀዱ ቤተሰቦች ኪራ የእውነት የልቤን ስለምትናገር እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን ተባረክ ወንድማለም ። ቤተሰብ ሼር ላይክና ሰብስክራይ እናርግ
እዉነት ነዉ የሚወደሽ ሰዉ አያወዳድርሽም አልሀምዱሊላ ❤❤❤❤
ኪራየ ግን በጣም ብዙ ፈላሰፋዎች ከውሰጥህ አሉ ከአንድ ሰው ይህን ያክል እውቀት ነግግር ዋው ሰወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ❤❤❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤ ❤
❤
❤
ኪሩ በጣም ትክክል ነህ በጣም እናመሰግናለን
በቅርቡ ነው የዚህን ፕሮግራም መከታተል የጀመርኩትግን በጣም ትልቅ ትምርት ለውጥ ከራስጋር ማውራት በቃ እስከዛሬ ሲሰራው የከረመውን ፕሮግራም ሁላ ነው እምከታተለው በያዳዱ ቪ ዲዮ አዳድ ትምርት ይዠበት እወጣለሁ አብዛሃኞቻችን አሁን ያለንበት ሁኔታ መንፈሳዊ ሂወት ላይ ጥንካሬው ስለለን ይሄን ሰምተን ወደመንፈሳዊትምርት ስንጠጋ ደግሞ የምር ይጠገናን ምክንያቱም መንፈሳዊ ሂወት ሰማያዊ ነው ግን እኛ ሰው ስንባል ሁሉም ባቅማችን በድክመታችን ልክ ሁሉም አለን እደምንም የማዳመጥ ፈላጎት ያለውሰው ለወጥ አለው በትክክል
እግዚአብሔር አምላክ ሂወትህን ያብራልህ የእውነት ለረዠም ጊዜ እማቀው እስኪመስለኝ ነው እማዳምጠው ኪራን
እናቷ ገበያ እንዴሄዴችበት ህፃን በር በር ሳይ መጣህ ላዳምጥ እስኪ እንኳን ዴና መጣህ ኪራችን
እኔ ፍቅር ስሜቱን አላውቀውም ግን የምወደውን የሚወደኝን ፈጣሪ ከሰጠኝ ኪራዬ በምክሮችህ መሰረት ነው የምኖረው ።
🎉🎉ኪራዬ እንዴት ብዬ እንደምገልፅህ ቃላቶች አጣውልህ ብቻ አላውቅም እኔ ውስጥ ያለውን ሐሣብ ነው እየገለፅከው ያለከውየፍቅረኛዬን ባህሪ ለጎደኞቼ አልነግራቸውም ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮች ኪራዬ ተባረክ ልቤ ውስጥ የማስበውን ከአንተ መስማቴ ደስ አለኝ🎉🎉
ኪርልየ ምንም መቼም ትምህርትህን እያጠነከሩኝና ትምህርት እየሆነኝ ነው በርግጥ የርቀት ፍቅር ላይ ነኝ ፀልዩልኝ
አተን አለማድነቅ አይቻልም በርታልን ❤
እረ ወንድሜ አላህ እድሜክን ያርዝምልኝ አቦ
የኔስ ወላሂ ሁሉን ነገር ለሰዉ ማዉራት ነዉስራዉ እኔግን አጥፍቶ እኳ ለሰዉ አላወራም
እኔ ተፋትቼ እንኳን ከአምስት አመት ቦሀላ ነው ለቤተሰቦቼ የነገርኩት ማርያምን ግራ ተጋቡብኝ በምን እንደተለያየን አያውቁም ሲጠይቁኝ በቃ እህልውሀ የለንም ብዬ ዘጋው😂😂😂😂😂 እነሱ ለማወቅ ተሰባበሩ ያው ጦርነት መጣ ለማወቅ የፈለጉት ነገር አልተሳካም😂 ማንም አይጠይቀኝም ለምን ብሎ ስለማልናገር😂😂😂 የቅርብ ጓደኞቼ አሁንም ታፈቅሪዋለሽ ማለት ነው ይሉኛል ማርያምን እረስቼዋለው ለነሱ ግን እረስቼዋለው አልልም😂 በጣም ይናደዳሉ😂😂😂 ኪራዬ እኔን ውጠከኛል ገብርኤልን❤❤❤🎉
ማርያምን እኔ በምን ልግለፅህ እንደዚ ኣይነት ባህርያት ኣለኝ እና ገረመኝ❤❤❤❤❤❤
ነፍስ ነገር ነው ትምርትክ ኪራየ ❤❤❤
አንተ ምርጥ ልጅ !!😊💙
ኪራዬ እንደ አንተ ሀሳብ ልክ ነህ! እናመሰግናለን ግን ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲሰጥ ነው ። በጥረት ቢሆን ኖሮ እስካሁን እንደ እኔ በፍቅር ስኬታማ ሰው አይኖርም ነበር ።
እግዚአብሔር ከዝህም በላይ ከፍ ያድርግህ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ይሆንብኛል ትቸር❤❤
ኪራዬ ሱሴ ስትመችኮ ተባረክ አቦ😘❤👍👍
እራሴን ነው የፈለኩበት እድሜ ለስደት ፍቅረኛ ትዳር አናውቅ ግን እንማራለን ኪራ በርታልን ለሁሉም ጊዜ አለው እራስ ላይ መስራቱ አይጎዳንም❤
ትክክል ነህ እፍ ያለ ፍቅር እፍ ያለ ጠብየመጣል ትላለች የኔ እናት እና ሁሉም በልክ ሲሆን ነው እዚህ እሚዲያ ላይ ያሉ እሚላለሱት እደማር እቃ እቤታቸው ዉሻ እና ድመት ናቸው እና ልክ ሲኖርው ሁሉም ነገር ጣም አለው
ቅመም ❤ ፍቅር ነገር ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
❤❤❤❤ብዙ ነገር ተማርኩኝ
ኪራዬ የኔ ምርጥ ሰዉ😍
ኪራዬ ፈጣሪ ከዚህም በላም የተዋበ ልብ ይጨምርልህ❤❤
ኪሩ መጨረሻ ላይ እንደ ምሳሌ ያነሳካት ሴት በእውነት እንደ ሴት በጣም የኮራውባት ሴት ናት ድንጋጤን ፣ ንዴትን ተቆጣጥሮ እንደዛ ማድረግ መቻል ትልቅነት ነው! ❤
ምርጥ ሠው ህሉ ወላ ምርጥ አርገህ ነው የገለፅከው ሽኩረን ያው አድናቂህ መሆኔን እዳረሣ ብጠፋም ባልኮምትም እከታተልሀለሁ 👍😊
የኔ ልዩ እናመሰግናለን ❤❤❤ እውነት ነው ሴት ልጅ መገንባትም ማፍረስም ትችላለች ጠንካራ ሴት መጥፎን ጥሩ ማድረግ ትችላለች ወንድም ሲወዳት የሷን ይሸፍናል ❤❤❤ክብር አለው
Kiruy benatek metakem efaleglew 💞💞❤️💘💕🙏💕
ፍቅር ግን ደስ ሲል❤!ፍቅሬን የኔን አዳም እኔነትን አስተሳሠቤን አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ወደድኩት እውነት ትናንት ላይ ይችን ሴት አልነበርኩም አሁን ግን ••••እግዚአብሔር ይመስገ።እናመሠግናለን ኪራ❤
አስተዋይ❤❤❤❤
ኪራፈጣሪዪይጠብቅህየልቤንነገረከኚ❤❤❤❤❤
Hi kira yeniy tarkme new eye wededkute ahunem yesedebegnal eniy gena betam new emafekerewe betam new eme wedewe emakeberewe wesetiy emiy neka new emiy sedebegn gene gubeze seratgna sewe akebariy tehute new gubeze temariy
ኪራዬ ምርጥ ተናጋሪ ውድድ ነው የማረግህ የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
እረ ተረክክል ነህ በሪታ❤❤❤
ኪራዬ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤
Kira nice to know u brother. I seen 2 times ur podcast with mane. Thank you for sharing ur wisdom. GOD bless you!
Tanks biro 🙏♥️ yene jgina wondeme allaahi yetbiklgne 💝
ኪራየ❤
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ዛሬ አንደኛተማሪ ነኝ
You also the one ! for my son's
ዉይ በጣም!! ደስ የሚል ነገር ቢኖር
የሚያዳምጥህ ሰዉ ቤተሰብም ጭምር
በማዳመጥ ዉስጥ ነዉ ሁሉም ነገር ያለዉ!!!
የሚገርም ነው ማዳመጥ ከጀመርኩ ገና #ሁለት_2 ቀኔ ነው🌻🤝 ምን እንደምልክ አላቅም ይሄንን😊 #ንግግርክ በጣም ነው #የወደድኩት_ዝም ብዬ ሳስብክ #ሳይኮሎጂ_ተምረካል ?
አብዛኛዎዙ ንግግርክ ይመስጣሉ🌻
ደግሞ ካሜራ ላይ ያለክ አትመስልም
ብቻ ከጋደኞችክ ጋር ኢንጆይ የምታረግ ነው የሚመስለኝ ተመችቶኛል ☘️☺️
የኔ እንቁ ዛሬማ ሱስ ሆንክብኝ ምምህሬ ሂወቴን ቀይረኸዋል አልሀምዱሊላ የኔ ጀግና ትለያለህ ቴኪው በጣም 😏😏😏😏 ወንዶቻችን እስኪ ልብ ግዙ አዳምጡት 😏😏😏
ኪሩ ትለያለህ እኮ አቤት አገላለፅ❤❤
ዋው ሚገርም መልክት ነው ለኔ እና ጀግና ነህ እሺ በርታ አመሰግናለሁ 💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏
Betam arif newu yemr thanks
Woooow kira tichlalik❤❤❤
Kiraye tekekel neh ketelbet yene wondem
How about the 2 dear ?
ሰላም ኪራ እውነት ለመናገር 100%ትክክል ነው ምታወራው ሁሉ እውነት ክበርልን እኛ መናገር ያልቻልነውን በኛ ቦታ ሁነህ ስለነገርህልን ምስጋና ይገባሀል።
የኔ ቁሩንፉድ ውድድድድ ነው ማረግህ
ከአተ ስቱን ተማርኩ ሺ አመት ኑርልን አሁንማ ሱስ ሆክብኝ
Betam newu yemiti mechegn
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
ዋዉ ትለያለህኮ ኪራ Thank you brooo
Kira yemr ምርጥ ነህ
እናመሰግናለን
ትክክል❤❤❤❤
ከፍ ያለ ደረጃ አላህ ያድርሥህ ከምር በወጣትንት እድሜ በሚያምር አገላለፅ በተለይ ሠመሀው የምትለው ቃል ወድጃታለሁ ሠምተሀል
ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል ምክርህ👍👈
Yemr btam smart neh hsabchh hulu tlk nachew negerochn yemtredabet menged na legnam yemtadersbet menget betam des yilal.endanteaynetun yabzaln😊😊
ምስጋናዬ ብዙ ነው። ክበርልኝ🙏🙏🙏
🙏🙏🙏 mistuhn comentoch hulu selmetanebachew leteketayochen yalewen rispect yasayal fetari yestehn tebeb ena mastewal yechemrelh🙏🙏
❤❤❤❤ትክክክልጀግናየክበርልኝ❤❤❤❤❤❤
ሳሃህ❤❤
hy kira hulu selam new yemigermih personal dev.t lay yemitserachewin vedio downlod eyadereku degagime new mayew! any betam gobez lij nek berta!
በጣምአናምሰገናለን❤❤❤❤
አንተልጅ የስቱን ለወብ ❤ታቀዘቅዛለክ ባለህበት ፋጣሪ ይጠ ቅህን
Nice
እናመሰግናለን ኪራ መካሪያችን 🙏😍
Yelben eko new mtaweralgn❤❤
Wow nw Kira hulum sw endat basb des yelal thank bro
Wandime kerubel berta Betam teru haseb nwu hulum swu yetngerkwu ye Ewunet be feker wust ye menor hiwot nwu berta Egziahber esteway ye feker ager yesten le hulchen Ameen Ameen Ameen berta wandime akebarih negn wandime aleme Egziahber hulem moges yehuneh degimo Atbekeh tseley esh le swu lij areya mehon kebd nwu bezu fetana yenorwal beta kedus gebrieal abate yebtkeh bemtehebet bota hulu Ameen Ameen Ameen
Kira😍
lla is fact kira thanks ❤️ilove it 👌
Astewuaa you yeni jegina wondim bertalgni
አመሰግናለሁ ኪራዬ❤
You are righte
ወድሜ ጥያቄ ነበረኝ በየት ላግኝህ
I Love you❤❤❤
Thanks good message.
U us to many English some people not understand please us only your language if you can 😊.
Jabadhuu ergaa baredaa qabaa wayee bulti kessaat namaa hajabessaa video kee hunddi. Galatomaa
Thanks n I will
Welcome kiraye 🥰
Kira gn yehone seat ye fkr gnegunet bidebek arif aymeslhm demom yalk meselegn bians zuriah balu sewoch ee
True
Thanks bro betam ❤❤
i think i got my one
❤❤❤❤thank you
Kiraye❤❤❤
ውድማችን እናመሰግናለን❤❤ የህንኮሜት እምታነብ ደምሩኝ❤❤
ኪራዬ በማርያም በምን ላገኝህ ፕልስስስ😢
Wow❤😊
Sel mikirah thanks
Asti ahen tayake mela melagnasu ademew32 new ane24 new ane batam yemiwadew yemafekirew asum adazaw new negar gin be enkolemi ahun lay sira yelawam ana ane abet ana adad negaroch alugn negar gin adalegn asu aywakem an adengab yifalgal asti yanten astayet nagargn please
Kira❤❤❤❤
4 ያራተናው አገላለፅ ይለያል😄😄😄
ማን የቆጠበው ኮንደሚንየም ውስጥ ነው ያለኸው ? ወይስ የማ ቤት?
People with issues, fix ur perception my brother it’s hiding u from important stuffs
Esu Mkniyat Linorew Ychlan Enebalawekubet Miniyat Mawrat Akom Kezan Ehtu Steykew Seferun Sawke gudegnochun Eyaweku Smeta Kegude Gnawa 1n du yekedmo Fkregnanat leza deberegn 1nd Segurup 2let New Yalew Mejemerya Gn Alawkewm Ayawkegnm Neber Ena BendeziAynet Mikniyat wstnew yalenew Mntlegnalek
ይጠብቅህ ፈገግ አረከኝ በተለይ ቦነሶ ይመችህ