እናት - በከፈለኝ ዘለለው (ሐዋዝ) - አጃቢ ድምፅ ረቂቅ አሰግደው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @yesewdeggetachew4755
    @yesewdeggetachew4755 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናት አውድማ ናት የተለቀለቀ፣
    ቢበሉ ቢጠጡ አትልም አለቀሰ
    እናቴ ታቡካና ትጋግረወ፣
    ይህን በላ ብላ ብላ የማትናገረው።
    ይላሉ ሰዎች በስነቃል።
    ሕይወት ለመስጠት ፣ሕይዋን የምታጣ።የዘጠኝ ወር ቤት ከመሆኗም ባሻገር ታቅፋም፣ አዝላም ፣በጡቿ ቀልባ፣አሳድጋ በቃ አትልም በሕይወት እካለች።
    ከፌ እናትን ሁለመናዋን አመስጥረህ አቅረብለህ መግበኸናል።ተባረክልኝ።

    • @hawazhasab
      @hawazhasab  4 หลายเดือนก่อน

      @@yesewdeggetachew4755 ይህም በአንቺ አስተማሪነት የመጣ ነው። አመረግናለሁ ውዷ መምህሬ!

  • @natnaelfisihaye
    @natnaelfisihaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ እጅግ በጣም ድንቅ ፅሑፍ! እናት ❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናት ምንጊዜም ሚስጥር ናት የደግነት ሚስጥር ብዙ ቢፃፍላት የሚገልፃት ቃል አይገኝም
    እናመሰግናለን ስለ እናት ብዙ ትላለህ
    በሚደንቅ አክብሮት እድህ ስትገልፃት በጣም ያስደስታል ቢሰማ አይጠገብም ብእርህ ይለምልም❤🙏❤🙏❤🙏

    • @hawazhasab
      @hawazhasab  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks!

  • @tizitasisay469
    @tizitasisay469 17 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ❤❤❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ

  • @naolltube2032
    @naolltube2032 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከፌ እጅግ ሲበዛ ማራኪና ውብ በሆኑ እውነተኛ ቃላት እውነት የሆነችውን #እናትነትን ስለገለፅካት በጣም አመሰግናለጉ፣ ክብረት ይስጥልኝ!!

    • @hawazhasab
      @hawazhasab  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks!

  • @Netsanet-n1o
    @Netsanet-n1o 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ጥሩ ብለዋል ደስ የሚል ኣገላለጽ እናመሰግናለን እድሜ ለስደት ከሳ መራቅ ምሬቱ የቀመስው ያውቀዋል ብእንባ ነው የሰማሁት ለእርሳ የሚሰጥ ምን ኣለ? ሁሉም ያንስባታል ከመልካም ምኞት በቀር ምንም የለ ። እናትን የሚያህል እድል ለሰጠኝ ጌታ ክብር ይድረሰው ልጆቼ የሚኮሩብኝ እናት እሆን ዘንድ ኣምላኬ ፍቀድልኝ ❤ ጥሩ እናት ለሰጠኝሀኝ ኣመስግንሃለሁ እናትን ሳስብ ሁሉ ነገር ከሳ ጋር ኣገናኘዋለሁ ። እናቱ ለጌታ እናታችን ድንግል ማርያም፣ እናቴ ወላጄ ወንድም እህቶቼን የሰጠችኝ ተስፋየ ድጋፌ ኣረ ምን ተብሎ ይነገራል እድሜ ለእናቶች ሁሉ እሳ ስትኖር ቤተሰቡ ኣለ ። እዳየን እከፍል ዘንድ ኣንድዬ ፍቃዱ ይሁና❤❤❤

    • @hawazhasab
      @hawazhasab  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks!

  • @yohannesdemess6808
    @yohannesdemess6808 5 หลายเดือนก่อน +1

    365 ቀን ለእናቶች

    • @hawazhasab
      @hawazhasab  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks!

  • @mickynigussie.official
    @mickynigussie.official 5 หลายเดือนก่อน +1

    • @hawazhasab
      @hawazhasab  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks!

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 5 หลายเดือนก่อน +2

    Egziyabiher yibarikih🙏🏽

    • @hawazhasab
      @hawazhasab  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks!