- 56
- 47 647
Hawaz Hasab
เข้าร่วมเมื่อ 25 พ.ย. 2023
ትዝ ይልሻል? - አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ (ተዋናይ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
มุมมอง: 40
วีดีโอ
ማሰብ - ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ፀሐፊ እና ፈላስፋ - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 12114 วันที่ผ่านมา
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
እንጎቻ - በከፈለኝ ዘለለው (ደራሲ እና ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab
มุมมอง 14021 วันที่ผ่านมา
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ብላክፖል - ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ (ደራሲ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab
มุมมอง 99หลายเดือนก่อน
ዘነበ ወላ ጥር 6 ቀን 1950 ዓ.ም አዲስ አበባ ቅዱስ ቂርቆስ አካባቢ ተወለደ። በቅዱስ ቂርቆስ ደብር ከፊደል እስከ ወንጌል ከተማረ በኋላ ፤ ከሳቴ ብርሃን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቀቀ። መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ፊታውራሪ ላቃ እድገት ፤ ከዚያም ሽመልስ ሀብቴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጨረሰ። 1ኛ ፦ "ሕይወት በባህር ውስጥ" ን ጻፈ። መጽሐፏ ከትንሽ ዓሳዎች እስከ ጉዙፉ ዓሳ ነባሪ ህይወት የምታወሳ ነች። የመጀመሪያው ህትመት በ 1985 ዓ.ም ለህትመት በቃች። ድጋሚ በ 2011 ዓ.ም አዳዲስ መረጃዎች ታክለውባትና ዳብራ ታተመች። 2ኛ ፦ የገሀዱ ዓለም መምህሩ እና ጓደኛው የ...
መስጠት - ወ/ሮ ገነት ዋቅቶላ (የመስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab
มุมมอง 58หลายเดือนก่อน
ይህች ብርቱ ሴት ገነት ዋቅቶላ ትሰኛለች። የ "መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት" መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናት። ከግል ሕይወቷ ውጣ ውረዶች በአያሌው የተማርኩባት እንስት ናት። ድርጅቷን ፀንሳ ፣ ወልዳና እየተንገዳገደም ቢሆን በእግሩ እንዲቆም የሔደችበትን ትዕግስትም ሳላደንቅ አላልፍም። እልህ አስጨራሽና ተስፋ አስቆራጭ ፈተናዎቿን ታግላ የረታችበትም ፅናት እኔን በብዙ አስተምሮኛል። ገኒ ሲበዛ ትሁት ቅንና ሁሉ ነገሯን ለችግረኞች የሰጠች ደግ ሴት ናት። ያልተነበበች ጥሩ መፅሐፍ ብዬ ብገልፃት እወዳለሁ። ያወኳት ስቀርባት በመሆኑ። ያልገለጡትን መፅሐፍ መች ያነቡታል። ስላላነበቡትስ መፅሐፍ እንዴት ሊናገሩ ይቻላል! ስራዋን ስት...
ሰበዝ - በከፈለኝ ዘለለው (ደራሲ እና ገጣሚ) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 69หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
እንቁጣጣሽ - በአማኑኤል ሙስጠፋ (ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 432 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ቀሰም እና ድውር - በከፈለኝ ዘለለው (ደራሲ እና ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 2342 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ሰማኒያ ሦስት - አርቲስት ዋሲሁን በላይ (አዋበ) - ተዋናይ እና ገጣሚ - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1072 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ስኬት - በሀይሉ ገብረመድህን (ስታቲሺያን) - ሐዋዝ ሀሳብ [Hawaz Hasab]
มุมมอง 1142 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ጢቢኛ - በከፈለኝ ዘለለው (ደራሲ እና ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1732 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ወጥ - አርቲስት ስዩም ተፈራ (ፀሐፊ ፣ ገጣሚ ፣ ተዋናይ እና የቲያትር አዘጋጅ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1103 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ፍቅር - ከፈለኝ ዘለለው (ደራሲ እና ገጣሚ) ሐዋዝ ሀሳብ
มุมมอง 873 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ይቅርታ - እስክንድር ካሳ (Founder and CEO of LITHWS) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1083 หลายเดือนก่อน
"ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡
ለውጥ - ዶክተር እዮብ ማሞ (የኢምፓክት ኢትዮጵያ ዳይሬክተር - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 833 หลายเดือนก่อน
ሸክም የመሆን ሸክም! ሸክም ከሆንክባቸው ስፍራዎች ወደመራቅና በምትፈለግባቸው ስፍራዎች ላይ ወደማተኮር መዞር አለብህ። በምትከበርባቸውና በምትፈለግባቸው ስፍራዎች እና እንዲሁም በሚፈልጉህ ሰዎች ላይ ስታተኩር እንደ ሸክም ለሚቆጥሩህ ሰዎች የምትሰጠውና ስለእነሱ የምታስብበት ጊዜውም አይኖርህም፡፡ የትኩረት ለውጥ ማድረግን ይጠይቃል እንጂ፣ ከሚገፉንና ከሚጠሉን ሰዎች ይልቅ የሚቀበሉንና የሚወዱን ሰዎች ይበዛሉ፡፡ የሕይወት ዘይቤን ለውጥ ይጠይቃል እንጂ፣ ከማንፈለግባቸው ስፍራዎች ይልቅ የምንፈለግባቸው ስፍራዎች ይበዛሉ፡፡ የውስጥ ጥንካሬንና ከመገፋት ስሜት ነጻ መሆንን ይጠይቃል እንጂ፣ ከማንፈለግባቸው ሰዎችና አካባቢዎች ይልቅ በሚ...
ንቃት - ሀና ሀይሉ (የ "ምስሌን ፍለጋ" መፅሀፍ ደራሲት) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1574 หลายเดือนก่อน
ንቃት - ሀና ሀይሉ (የ "ምስሌን ፍለጋ" መፅሀፍ ደራሲት) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
ልቃቂት - በከፈለኝ ዘለለው (ደራሲ እና ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 2144 หลายเดือนก่อน
ልቃቂት - በከፈለኝ ዘለለው (ደራሲ እና ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
ፈላስፋ - ዓለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ እና ሀያሲ) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1694 หลายเดือนก่อน
ፈላስፋ - ዓለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ እና ሀያሲ) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
እናት - በከፈለኝ ዘለለው (ሐዋዝ) - አጃቢ ድምፅ ረቂቅ አሰግደው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 4934 หลายเดือนก่อน
እናት - በከፈለኝ ዘለለው (ሐዋዝ) - አጃቢ ድምፅ ረቂቅ አሰግደው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
በእኔ ዓይን - ሜሪ ፈለቀ - ደራሲት (ጠበኛ እውነቶች) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 925 หลายเดือนก่อน
በእኔ ዓይን - ሜሪ ፈለቀ - ደራሲት (ጠበኛ እውነቶች) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
አተያይ - መቅደላ መኩሪያ - (Business and Finance Coach) Hawaz Hasab
มุมมอง 915 หลายเดือนก่อน
አተያይ - መቅደላ መኩሪያ - (Business and Finance Coach) Hawaz Hasab
ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አስቆርጡት - ሰዓሊና ደራሲ ብሩክ የሺጥላ - ሐዋዝ ሀሳብ (Hawaz Hasab)
มุมมอง 1866 หลายเดือนก่อน
ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አስቆርጡት - ሰዓሊና ደራሲ ብሩክ የሺጥላ - ሐዋዝ ሀሳብ (Hawaz Hasab)
እይታ እና ብዥታ - ኤባ ተስፋዬ (Ebba T) - Life Coach - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 2806 หลายเดือนก่อน
እይታ እና ብዥታ - ኤባ ተስፋዬ (Ebba T) - Life Coach - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
ከዝቅታ ወደ ከፍታ - መቲ ሸዋዬ ይልማ (የሚዲያ ባለሙያ) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1626 หลายเดือนก่อน
ከዝቅታ ወደ ከፍታ - መቲ ሸዋዬ ይልማ (የሚዲያ ባለሙያ) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
ከሰውነት አንውረድ - ዶክተር ዳዊት ወንድምአገኝ - የ "አለመኖር" መፅሐፍ ደራሲ - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 1817 หลายเดือนก่อน
ከሰውነት አንውረድ - ዶክተር ዳዊት ወንድምአገኝ - የ "አለመኖር" መፅሐፍ ደራሲ - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
ዋጋ ያጣ ዋጋ - በከፈለኝ ዘለለው - (ደራሲ እና ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 4067 หลายเดือนก่อน
ዋጋ ያጣ ዋጋ - በከፈለኝ ዘለለው - (ደራሲ እና ገጣሚ) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
የቢሆን ኖሮ መንገደኞች - ሊዲያ ተስፋዬ (ደራሲት) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab
มุมมอง 2207 หลายเดือนก่อน
የቢሆን ኖሮ መንገደኞች - ሊዲያ ተስፋዬ (ደራሲት) - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab
ሳጥኖቹ - አቶ ብርሃኑ ራቦ (የግል ስብዕና ግንባታ አሰልጣኝ) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 2487 หลายเดือนก่อน
ሳጥኖቹ - አቶ ብርሃኑ ራቦ (የግል ስብዕና ግንባታ አሰልጣኝ) ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
ሞቴን ሞተልኝ - ደራሲ እና ገጣሚ ከፈለኝ ዘለለው (ከአሰግድ ሙሉጌታ ጋር) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 8577 หลายเดือนก่อน
ሞቴን ሞተልኝ - ደራሲ እና ገጣሚ ከፈለኝ ዘለለው (ከአሰግድ ሙሉጌታ ጋር) - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
ወደፊት ተራመድ - በደራሲና ገጣሚ ከፈለኝ ዘለለው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
มุมมอง 2987 หลายเดือนก่อน
ወደፊት ተራመድ - በደራሲና ገጣሚ ከፈለኝ ዘለለው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab
አገር ኩታ አገር ቀሚስ ነው።የሰው አገረማ ነጠላ ነው። እኔና እኛን እንለይና ፣አንድነት ሀይል ነው።ለአገር ሁልንትናችን ሰጠን አገርን እጠብቅ።
❤
❤
እውነት ነው ❤❤❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ
በእውነት ገኒ ያለፍሽበትን እያለፍሽበት ያለውን ውጣ ውረድ ስትተርኪ እንባዬን እያዘራሁ ነው የጨረስኩት ፡፡ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር የነፍስዋጋ ያርግልሽ
@@firehiwotseblegiorgis301 አሜን። እናበርታት። ከጎኗ እንቁም።
እውነት ብለዋል መምህር እናመስግናለን
@@Netsanet-n1o አመሰግናለሁ ነፂ!
በኻኻ፨
ይገርማል...
Truth is everywhere and great philosophy will point it all out like this one bro!. You are another level And always great with perfect perspective! Blessing to you
Amen 🙏🏽 tiru mehogna zemen yadirgilin🙏🏽
እጂግ ጥሩ አስተምሮ በርታልን አቶ ላመስግነዉ እዉነቱ ተባረክ የሰዉ ልክ ቃል የለኝም ምስጋ ላይ አየዉህ ተባረክ የሰዉ ተምሳሌት
ምርጥ ሓሳብ ደስ የሚል ምስል ልጅነቴን ክረምትን ኣስታወሰኝ ሃሳቡ ሂወትን በሙሉ ኣስቃኘኝ ጥሩ መሆን ለራስ ።እናመሰግናለን መምህር እድመና ጤናውን ያብዛሎት ።ነጺ
እናመሰግናለን ነፂ!
እናመሰግናለን
@@tizitasisay469 ክብረት ይስጥልን!
ግሩም ነው የሚመስጥ አቀራረብ ተባረክ ከፌ
አመሰግናለሁ እህትዓለም። ስለበጎነትሽ ተባረኪ!
#1
በሚገባኝ ትርጉም ስለነገርከኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ!! #Naoll
እናመሰግናለን!
በጣም ጥሩ መልክት❤
ጥሩ መልክት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤🙏🌷🌹🌺💚💛❤🙏💕
#1
Wow አሪፍ ነው
👍
#1
#1 kefe
Thanks!
ድንቅ ሃሳቦች የታጨቁበት የግጥም ስንኞች ናቸው ብእርህ ይለምልም 💚💛❤🙏💚💛❤🙏😍🌷💕😊
@@hannaloveedgilegn6670 we thank you dear sis!
WOW
Abo tebarke bebzu
@@etsegenetegebru2323 Amen I thank you!
በትክክል ወንድም ዓለም በርታ❤
@@Serkalem789 Thanks!
@@Serkalem789 God bless you dear sis!
Wow great one brother! Keep it up keep on going! People hearing this will definitely pick one for their life lesson! I did already
@@robiaddis1438 Thanks!!
@@robiaddis1438 May God bless you more!
እናት አውድማ ናት የተለቀለቀ፣ ቢበሉ ቢጠጡ አትልም አለቀሰ እናቴ ታቡካና ትጋግረወ፣ ይህን በላ ብላ ብላ የማትናገረው። ይላሉ ሰዎች በስነቃል። ሕይወት ለመስጠት ፣ሕይዋን የምታጣ።የዘጠኝ ወር ቤት ከመሆኗም ባሻገር ታቅፋም፣ አዝላም ፣በጡቿ ቀልባ፣አሳድጋ በቃ አትልም በሕይወት እካለች። ከፌ እናትን ሁለመናዋን አመስጥረህ አቅረብለህ መግበኸናል።ተባረክልኝ።
@@yesewdeggetachew4755 ይህም በአንቺ አስተማሪነት የመጣ ነው። አመረግናለሁ ውዷ መምህሬ!
Isn't it so hard to have some thing new to talk when needed 🤔, ደራሲ አሌክስ always impresses me. Much love, and thank🙏
ምርጥ ንግግር ነበር ደራሲ አሌክስ እያዝናና አስተምሮኛል🙏❤🙏❤🙏❤አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤👏👏👏👏
መምህር ጥሩ ብለዋል ደስ የሚል ኣገላለጽ እናመሰግናለን እድሜ ለስደት ከሳ መራቅ ምሬቱ የቀመስው ያውቀዋል ብእንባ ነው የሰማሁት ለእርሳ የሚሰጥ ምን ኣለ? ሁሉም ያንስባታል ከመልካም ምኞት በቀር ምንም የለ ። እናትን የሚያህል እድል ለሰጠኝ ጌታ ክብር ይድረሰው ልጆቼ የሚኮሩብኝ እናት እሆን ዘንድ ኣምላኬ ፍቀድልኝ ❤ ጥሩ እናት ለሰጠኝሀኝ ኣመስግንሃለሁ እናትን ሳስብ ሁሉ ነገር ከሳ ጋር ኣገናኘዋለሁ ። እናቱ ለጌታ እናታችን ድንግል ማርያም፣ እናቴ ወላጄ ወንድም እህቶቼን የሰጠችኝ ተስፋየ ድጋፌ ኣረ ምን ተብሎ ይነገራል እድሜ ለእናቶች ሁሉ እሳ ስትኖር ቤተሰቡ ኣለ ። እዳየን እከፍል ዘንድ ኣንድዬ ፍቃዱ ይሁና❤❤❤
Thanks!
ከፌ እጅግ ሲበዛ ማራኪና ውብ በሆኑ እውነተኛ ቃላት እውነት የሆነችውን #እናትነትን ስለገለፅካት በጣም አመሰግናለጉ፣ ክብረት ይስጥልኝ!!
Thanks!
በእውነቱ እጅግ በጣም ድንቅ ፅሑፍ! እናት ❤
365 ቀን ለእናቶች
Thanks!
❤
Thanks!
Egziyabiher yibarikih🙏🏽
Thanks!
እናት ምንጊዜም ሚስጥር ናት የደግነት ሚስጥር ብዙ ቢፃፍላት የሚገልፃት ቃል አይገኝም እናመሰግናለን ስለ እናት ብዙ ትላለህ በሚደንቅ አክብሮት እድህ ስትገልፃት በጣም ያስደስታል ቢሰማ አይጠገብም ብእርህ ይለምልም❤🙏❤🙏❤🙏
Thanks!
ቆይ ግን ለምንድነው ይሄ ቻናል subscrbe የለሌው ይሄኔኮ የፖለቲካ ቢሆን 100እ 200 ይገባ ነበር 2 እና 3 ስልክ ያላቹህ አበረታቱት እኔ በሁለቱም ስልኬ አድርጌሀለሁ በርታልን
I thank you with all my heart!
@@hawazhasab በርቱልን ድሮም ጡሩ ነገር ተመልካች አይኖረውም
@@munakasim4411 ሁሉም በጊዜው መልካም ይሆናል!
መፅሐፎችህን እንዴት ነው ማግኛት የምንችለው አና የfb ፔጅህን ሊክ እስቲ አስቀምጥልን
facebook.com/kefelegn.zelelew?mibextid=ZbWKwL
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏😘
ከይቅርታ ጋር እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ እናም ሐዋዝ መፅሐፍክን በጣም ነው የምፈልገው እንዴት ነው የማገኘው
@@AaKk-st3tq እዚህ ሰው ካለሽ ለሰው እሰጥልሻለሁ። ወይ ደግሞ የፖስታ አድራሻ ካለሽ በፖስታ ቤት ልልክልሽ እችላለሁ። አሳውቂኝ።
እሺ አንተን እንዴት ነው የማገኝክ fbላይፅፌልክ አልመለስክልኝም
ተባረኩ ❤❤❤❤
ብሩክ የሽጥላ በጣም ከረጅም ጊዜ ቡኃላ እንድህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የተናገርከው ነገርም አስተምሮኛል ከፍ እንድህ አይነት ብሩህ አእምሮ ያላቼው እንግዳ ስለምትጋብዝልን ከልብ እናመሰግናለን ሰው ማለት ለሰው ልጅ መለወጥ ማደግ የሚያስጨንቀው የሚገደው ሲሆን ነው🙏❤🙏❤🙏❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏
መምህር ከፈለኝ እናመሰህናለን
ብሩኬ ምርጥ ወንድም ጀግና ጥሩ ትምህርት ትልቅ ሰውነት ትርፉ በሽታ ነው ።ትልቅ ነህ ጥንካሬህ ይጋባል እናመስግንናለን ረጅም እድሜ ❤ መጽሃፍህ ከደረሰኝ 3 ቀኑ እዚ ሳይህ ደሞ ደስ ኣለኝ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
Thankes
መምህር ከፈለኝ። ከ❤ እናመሰግናለን። ለኛ የሚጠቅም ትምህርት ስለሚያዘጋጁልን እንዲሁም መጽሃፎን እና ሌሎች መጻፎችን እላይ ታች ብሎው እንደታናሽ ወንድም ተልከውኝ ስለ ሰለኣደርጉኝ ሁሉ ስለ ቀና ልቦናዎ ትህትናዎ ከ ❤ኣመሰግናለሁ። እውነት እንዴት መታደል ነው እድሜውን ጤናውን እመኝሎታለሁ። ወገኖቸ እንደኔ ኣድስ ኣበባ ቤተሰብ ከ ሌላችሁ መጽሃፋቸውን ለምትፈልጉ መልካም ሰው ናቸው ይተባበራችሁል
አመስግናለሁ ነፂዬ!
ኤባ እናመሰግናለን ኣይቻልም የሚባለው በኣይምሮ ነው 3 ን ልጆችን እለታዊ ከምሰጣቸው ስጦታ ኣንዱ ነው ሃይል ነው የሚሰጠው ፡ወጥረህ ስራ 😂ኣማራጭ የለም
በጣም ደስ የሚል ነገር ነውየሚናገረው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደቀልድ የሚነገረን በውስጣችን ብዙ ተፅእኖ አለው ለልጆቻችን የምንናገውን እንጠንቀቅ ጥሩ እንግዳ ነበር አስተምሮኛል🙏❤🙏❤🙏❤💛👏🌺💐🙏🌹🌷
እናመሰግናለን እህትዋ!
የእጅ ባለሙያዎች ክብር የሚያሳስብህና ድምፅ በመሆን የምትታትረው ወንድሜ ክበርልኝ።
Thanks!
ጥሩ እይታ መምህር❤
Thanks