የቅባት ቀውስ / Anointing Chaos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 365

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @IsraelTMekuria
    @IsraelTMekuria 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Gash Zelle, ❤❤❤❤

  • @aberashaberash8684
    @aberashaberash8684 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebarki abate kekalu wuchi hulum kentu new

  • @tinbitezekarias4236
    @tinbitezekarias4236 4 ปีที่แล้ว +1

    geta yebarekehe benegere hulu yeredahe

  • @elsaelsa267
    @elsaelsa267 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልክህ ተባረክ ወንድም ዘላለም

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላንተ ጌታ ይመስገን👏 ሰዉ አለዉ‼

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 5 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን አሜን!!

  • @ermialem6385
    @ermialem6385 6 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yansak yiktah

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 6 ปีที่แล้ว +2

    ወድም ዘላለም፣ጌታ፣ዘመንህ፣ይባርክህ፣ በሀገራችን፣በየሃው ህዝብ፣ሲጫወቱበት፣እያዳዱ፣ቃል በቃል፣እያዝክ፣ለምታስተላልፍልን፣ጌ፣ዘመንህ፣ይበረወከው።

  • @tigistbogale1880
    @tigistbogale1880 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙውን ጊዜ ሰው ሰውን ፊት ለፊት ተጋፍጦ ስህተቱን ከመንገር ይልቅ እግዚአብሔርን ማስቀየም ይመርጣል ይቅር ይበለን ለእነርሱም ጌታ ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ
    @ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ 6 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ እውነት ነው የተናገረከው ምትሳደቡ ምን ተረዳችሁ አጉል አማኝ ነን እያላችሁ አትሳቱ ሚጠቅማችሁን ስሙ እኔ ክርስቶስን አምኜ በተቀበልኩ ቀን ተቀብቻለሁ አምናለሁ ተባረክ ወንድሜ ዘላለም

  • @addisemamo6788
    @addisemamo6788 6 ปีที่แล้ว +15

    Brother Zele, May the Lord Jesus Christ bless you and your ministry and keep you safe till He returns!
    God is protecting His people from Heresy and false teachings through your ministry. Keep it up brother!

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ወንድሜ ዘላለም ምን እንደምልህ አላውቅም ይህንን መልእክት ብያንስ 6-10_ጊዜ ሰምቻለሁ ለወገኖቼም እሺ ላሉኝ አሰምቻለሁ።እጅግ ተጠቅሜአለሁ።እኔ እርስ ቃል መመስከር የምወድና የደህንነት ትምህርት አስተምሬ የማስጠምቅ የቃለህይወት ልጅ ነኝ።ግን አባባ ኬንዳሞም ያላስተማሩኝ ከየት እንዳመጣሁት በትክክል የማላውቀው ወደ አውሮፓ ስመጣ ይዤው የምዞር የተጸለይበት ዘይት ነበረኝ።ታዲያ ያንን ሁሉ የጣልኩት ፣የነብያቱንም ትምህርት የተረዳሁት በአንተ ስለሆነ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልኝ እላለሁ ፣ወንድሜ ኑርልኝ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @maren5053
    @maren5053 6 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ !

  • @itsallaboutyoujesus4259
    @itsallaboutyoujesus4259 6 ปีที่แล้ว +1

    Amennn
    Many blessings my dear brother zelalem! I agree with anyone who teaches,or discusses ,or try to study and underestand the word of God(our foundation) , I can relate with the person who is reasoning,searching for the truth.keep the good work.And I agree with exposing the lies,the false teaching and ideologies.unless we can't be true disciples! .May God bless you abundantly!

  • @destaabreha4095
    @destaabreha4095 6 ปีที่แล้ว +21

    በጣም እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ጆሮ ያለው ይስማ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያውጣችኻል ይላል ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታ!!!

  • @asnaayelle5015
    @asnaayelle5015 6 ปีที่แล้ว +8

    Tekekel Tebarek

  • @Kininet
    @Kininet 6 ปีที่แล้ว +5

    ወንድም ዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
    በተማርነው እንድንኖር ጌታ ይርዳን።

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ዘላለም ተባረክ

  • @ameco952
    @ameco952 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele2707 6 ปีที่แล้ว +2

    wowowo geta yibarakih

  • @bettibeyene430
    @bettibeyene430 6 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይ አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ለቤ/ክ እና ለእ/ር ህዝብ የምታደርገውን የፅቅድ ተጋድሎ ሳይ ሁሌም ቤ/ክን ተስፋ አላት እላለው።

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድም ዘላለም ።

  • @retaamanuel1249
    @retaamanuel1249 6 ปีที่แล้ว +1

    Excellent brother

  • @israelmitiku1188
    @israelmitiku1188 6 ปีที่แล้ว +3

    Zele ,i love you! Keep shining my brother!

    • @hshshbhshshs4352
      @hshshbhshshs4352 6 ปีที่แล้ว

      Gets masitawali yisxachuwe. Kemasimeseli
      A🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hawamohammed3374
    @hawamohammed3374 6 ปีที่แล้ว +1

    Tabarek beyesus sim amen 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️☝️☝️☝️👂👈

  • @eshetuerdoda7453
    @eshetuerdoda7453 6 ปีที่แล้ว +3

    GOD BLESS YOU. BE TELL THE TRUTH.

  • @mulugetagabure5600
    @mulugetagabure5600 6 ปีที่แล้ว +2

    ለለዘብተኞች ሁሉም እውነት እና እውቀት ይመስላችኋል በዘይት ሰይሆን ፅድቅበእምነት ነው

  • @annaanna8606
    @annaanna8606 4 ปีที่แล้ว

    Likki Naw Bizu Tebarek waawww

  • @rakrakrak7367
    @rakrakrak7367 6 ปีที่แล้ว +59

    እባካችሁ ጥሩ ጴንጤዎች ካላችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናም እርስ በርስ ከምንስዳደብ ውስጣችን ያሉ የጠንቋዮችን እና ስውጣ እናነተም ጋር አሉ እኛም ጋር አሉ የክርስቶስ ወዳጅ የሆናችሁ በሀይማኖት መከፋፈል ትተን ጠንቋዮችን ከመካላችን እናስወጣ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 6 ปีที่แล้ว

      Rakrak Rak ጥሩ ኦርቶዶክስ ጥሩ ጴንጤ ማነው ጠንቋዩስ ማነው? ክክክክክክክክ ለምን ጥሩ አልሽው ይህንን ሰው እስኪ ንገሪኝ?

    • @rakrakrak7367
      @rakrakrak7367 6 ปีที่แล้ว +1

      undermysaviour እኔ አላውቀውም ግን አሁን እየተናገረ ያለው ልክ ነው ምነው

    • @etsegenetkebede9359
      @etsegenetkebede9359 6 ปีที่แล้ว

      Rakrak: Tiru melse new. He speaks truth.

    • @bethdaniel1841
      @bethdaniel1841 6 ปีที่แล้ว

      Rakrak Rak
      Tebarekelenje

    • @awgechewadafrew7671
      @awgechewadafrew7671 6 ปีที่แล้ว

      Tebarek

  • @reflection8626
    @reflection8626 6 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ዘላለም፡- እንደዘወትሩ አሁንም ለሆዳቸው ያደሩ አስመሳዮችን ደባ ለመግለጥ እግዚ/ር ሲጠቀምብህ ማየት እጅግ ያበረታታል፤ ያንተን መልዕክት ባነበብኩና ባደመጥኩ ጊዜ ሁሉ የሚቀርልኝ ጠቃሚ ዕውነት አጥቼ አላውቅም፤ ላንተ ለአንድ ዕውነተኛ የአግዚ/ር ባርያ የሚገባ ታላቅ ክብር አለኝ፤ በተቃዋሚዎች የተነሣ እንዳታዝን አይዞህ ማለት የሚገባኝ አይመስለኝም ምክንያቱም የእግዚ/ር በሪያ በሌቦችና አጭበርባሪዎች ጫጫታ ሥፍራውን እንደማይለቅ ከነጳውሎስ ሕይወት ተምረናልና፤ በጣም የሚያሳዝነው ግን ዕውነትን መርምሮና ተምሮ ከማወቅ ይልቅ የነዚህ ዐይነቱ አደናጋሪዎች ካዳሚ ለመሆን የመረጠው ወገን ነው፤ መቸም የእግዚ/ር ዕውነት በሕዝብ ብዛትና በድምፅ ብልጫ/በብዙዎች ጫጫታ አይለወጥ ! ወትሮም ወደጥፋት የምትወስደዋ መንገድ ሠፊ አይደለች !! አንተ ግን በጌታ ፀጋ እንደወትሮህ በርታ ልልህ እወዳለሁ፡፡

  • @marilouisewehbe2344
    @marilouisewehbe2344 6 ปีที่แล้ว +2

    tebarkk ewnttt

  • @bonsanegu3639
    @bonsanegu3639 6 ปีที่แล้ว

    tebarek.gin xlacha wisxh indaybeql texenqeq.qalun begilts mesbekhn qexl.intselylhalen efe 6:19

  • @Fishale0415
    @Fishale0415 6 ปีที่แล้ว +7

    Zelalem Egziyabhar yebarekeh. .tebarek

  • @selamchanne2548
    @selamchanne2548 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ታስተምረናለህ ከስህተትም እንድንጠበቅ ሆነልን በቅርቡ ደግሞ አንድ ዩቲውብ ላይ የወቅቱን የአገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ በኢትዮጵያ መናወጥ የሆናል ይህም የአሜሪካን እውሮፓን የአረቢያን ውድቀት ያስከትላል የሚል ከመጽሐፍ ቅዱስ በመገናኘት የተለቀቀ አሳች የቪዲዮ ምስል በማስደገፍ የአቅራቢው ስም ሳየጠቀስ ቀረቦ የታያል እባክህ ተመልክተህ ትክክለኛውን መልእክት ብታስተላልፍ ጌታ የባርክህ፡፡

  • @maranataasrat5459
    @maranataasrat5459 6 ปีที่แล้ว

    Luke 4:18 "The Spirit of the Lord is upon Me, because He has
    anointed Me to announce the gospel to the poor; He has sent
    Me to proclaim release to the captives, and recovery of sight
    to the blind, to send away in release those who are
    oppressed.
    Rev 3:18 I counsel you to buy from Me gold refined by fire
    that you may be rich, and white garments that you may be
    clothed and that the shame of your nakedness may not be
    manifested, and eyesalve to anoint your eyes that you may
    see.
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ Words of Ministry ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    [Part 2 of 2]
    I am concerned about the situation of today's believers...
    Some of us may still be spiritually blind. We may need to
    pray, "O Lord, have mercy on me. I need You to heal my
    blindness. Lord, I want to receive my sight." Mark 4:12
    indicates that we may see and not perceive and hear and not
    understand. Since this may be our condition, we need to pray
    that the Lord will have mercy on us. We also need to empty
    ourselves in order to see the spiritual reality of the
    kingdom of God.
    Although the disciples followed the Lord Jesus from the
    beginning of His ministry and saw the things that took place
    in His ministry, they continued to be blind. As we have
    pointed out, we also may be spiritually blind. Some of us
    have been in the Lord for years. Subconsciously we may think
    that we know a great deal. But actually we still may be
    blind, not seeing the things that we need to see. Therefore,
    we need the Lord's healing. In the presence of the Lord, we
    need to have the deep conviction that we are nobody, that we
    know nothing, and that we need Him to give us sight.
    In our reading of the Gospel of Luke, we may wonder why the
    case of the healing of a blind man near Jericho is recorded
    so far along in the narrative. Nevertheless, in chapter
    eighteen, when the Lord is very close to Jerusalem, we have
    the account of the healing of this blind man. This case
    indicates that the followers of the Man-Savior need Him to
    heal their blindness.

  • @saraasroona3221
    @saraasroona3221 6 ปีที่แล้ว +15

    እጅግ በጣም እውነትን ክመስርቱ የምታስተምር የእግዚአብሔር ልጅ ዘመንክ ይባርከህ ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @samuelchewaka8621
    @samuelchewaka8621 6 ปีที่แล้ว

    Can you please investigate Eyu Chefa?

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe 6 ปีที่แล้ว

    Selam yibzalh, Wendime, ebakihn hulunim agaltaachew!! please continue to expose these wolves 🐺 every day!!!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 ปีที่แล้ว

    በነብያት ቢሮ
    ነብይ አድርገን ቅንቀባዋለን አቤት ድፍረት

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you 😇👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙌glory to God

  • @italkitalk7191
    @italkitalk7191 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ቁጥሩን የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ ጥያቄ መጠየቅ ስለምፈልግ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 6 ปีที่แล้ว

    Wondmachin wotetu eyaye eko new min telaleh ke egzihabher kalihon setan melikami setotawocha yadergali ???????????????

  • @ያያሀበሻ
    @ያያሀበሻ 6 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ቢዝነሱ ተጧጡፏል እኔም ግባበት ግባበት እያለጅ ነው ....መስፈርቱ ምንድነው በተለይ ዳዊት እዚ ላይ ይመቸኛል እያሳሰቀ ነው የሰዎችን ኪ የሚገለብጠው ይመችህ ዴብ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ...እነፍልፍሉን እረስተን አንተን ቅያደነቅን እየተዝናናን ነው

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ይፈውሰን::

  • @housemaid645
    @housemaid645 6 ปีที่แล้ว

    tebad kkkkkkkkk👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😆😆😆😆😀😀😀😀😀😨😨😨😨😨😬😬😬😬😬😬😬😬😬😗😗😗😗😗😩😩😩😩😩

  • @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ
    @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว

    ዘልዬ ጌታን ልንገርክ አውን ነው የነካካህኝ እኔ ፓስተር አልለውም ግን በስሙ ልጥራው ዳዊት ሞላለኝ ማለት አጭበርባሬ ሌባ ትእቤተኛ አሰተኛ ነብይ እኔንና ባለቤቴን ለያይቶን አንድ ልጅ ከወለድን በዋላ እኔም ይህውልክ አንድ ልጄን ለማሳደግ አረብ አገር እንከራተታለው ውይ ይህ ሰው እንደው እግ ቤኖር ፍርድ ቤት አጋትረው ነበር በደለኛ ወንጀለኛ ነውና ኡኡኡ ዘሌ ዛሬ ቁስሌን ነካካከው ዘመህ በኢየሱስ። ስም ይባረክ

    • @rakrakrak7367
      @rakrakrak7367 6 ปีที่แล้ว +2

      Tigst Garuma አይዞ አንድ ቀን ይሳካል እየሱስ ክርስቶስ በልብሽ ይዘሽ ብትሰደጅም አይክፋሽ ልጅሽን ያሳድግ ልሽ እግዚአብሔር። ይመስገን እኔም ስደተኛ ነኝ ግን ደስተኛ ነኝ የትም ብሄድ እየሱስ ክርስቶስ አብሮኝ ነው ምክንቱም ቁርአን ላይ ለሙስሊም ወገኖቻችን ክርስቲያንን እንዲገሉ ይታዘዛሉ ወዳጅም ጓደኛም አርጋችሁ አትያዙ ይላል ግን እግዚአብሔር ስለሚጠብቀን ነው እቤታቸው ገብተን አብረናቸው እንኖር አለን አይገርምም

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 6 ปีที่แล้ว

      እስማማለሁ ዳዊት ሞላልኝ መጋቢ መባል አልነበረበትም። 'ጎደለበት ሞላልኝ' ነው እኛጋ የምንለው። ለነገሩ አሁን ቢሾፕ ሆኛለሁ ብሏል ቀሚስ አልለበሰም እንጂ!

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 6 ปีที่แล้ว

      ኣንቺ እንደብዙሃኖቹ እዚህ አንዳሉት የዩቱብ ድራማ ነው የተያያዝሽው
      ኣንዴ ለጸጉሬ ቅባት ብለሽ ታሾፊያለሽ ኣንዴ ፓስተር ዳዊት ብለሽ ምርር ትያለሽ
      ዲያቢሎስን እንደምቃወም ፓስተርን ስትወቅሺ ከልጅሽ ጋር ትንከራተቺያለሽ
      እንዴት ጌታ እስካሁን ኣልታረቀሽም??
      ለምን በዛቻ ና በቂም በጌታ ከሆንሽ ስለማንም ሰው ታወሪያለሽ ?

  • @hannahanna650
    @hannahanna650 6 ปีที่แล้ว

    Keberhulu charu ya Egeziabehari nawe yemsegan Gala amane!

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 6 ปีที่แล้ว

    Yemitakeribew ewinet betam asitemari new, yemitakeribachew merejawoch tiru bihonum lemisalee sile Esirael dansa be FB lay yetesetewun asiteyayet be screen lay bitasayen leleloch beteley leteketayochu tiru timihirt yemiset yimesilegnal antee kemitanebew yilik,like endelellochu merejawoch lemiyasitewilew. Geta Eyesus zemenihin yibarek

  • @መተከልራያ
    @መተከልራያ 6 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በእጅጉ አከብርሃለሁ

  • @solomonmasresha8896
    @solomonmasresha8896 6 ปีที่แล้ว +4

    Bless you

  • @ferminrivera8991
    @ferminrivera8991 6 ปีที่แล้ว

    menge geta ybarkh yegziabher Kal na haylun atawkumna tstalachu yalew lezi new yesus yalewn insma bemmetabet gize andit nebs beimnet tkoyegn yhon yalebet lezi new wendm astewl medan beglngi bemahber aydelem

  • @HBHD96
    @HBHD96 6 ปีที่แล้ว +36

    ወንድም ዘላለም መኖር ካልቀረ የእግዚአብሔርን እውነት በግልፅ እንዲህ ሌባውን ሌባ ቸርቻሪዎችን ቸርቻሪ ብሎ ማለፍ እንዴት መታደል ነው ? ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በፀጋው ይለምልም ።

    • @tebibu6963
      @tebibu6963 6 ปีที่แล้ว

      Hailu Beyero እንዴት ከርመሃል ወዳጄ?

    • @tebibu6963
      @tebibu6963 6 ปีที่แล้ว

      Hailu Beyero Tibebu.የሚስጥር ስም ነው ወንድም ሀይሉ። ጢሞ

    • @HBHD96
      @HBHD96 6 ปีที่แล้ว

      Tebibu ምን እናድርግ ብለህ ነው አስቸገሩንኮ የሚናገራቸው ይምጣ እንጂ።በየአጥብያው የውሸት ትንቢት የውሸት ራዕይ ነው ። ሁሉ ሰላም ነው ? ቤተ ሰብ ሁሉ።።

  • @samerawetdaniel2837
    @samerawetdaniel2837 6 ปีที่แล้ว

    Achii medira tenkaye.

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 6 ปีที่แล้ว +1

    Very much true God bless you

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 6 ปีที่แล้ว +2

    Iwnetkn new geta ybarkh

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +1

    Yenante ferewochi nachewu.

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 6 ปีที่แล้ว +1

    👉ነብይ ተብዬዎችንና ፓስተር ተብዬዎችን የልብ ልብ እየሰጡ የሚያቀብጡት እንዲሁም ጠንቋይንም ጭምር ሴቶች እህቶቻችን ናቸው ተረጋግታችሁ አረጋጉን በተረፈ ወንድሜ በርታ የጌታ ደፋሮች ያብዛልን። 🙏🏾

  • @mamepsy5544
    @mamepsy5544 6 ปีที่แล้ว

    Commentochun ayiche libe azinoalim tedesitoalim....Bicha ante Berta min yregal Zemenu Yametabin Qewis nw...Andi ande silezihu guday beyechanalu yayu begeta yalihonu sewoch ansitew siyaworu afiralew....Mimesegen neger endale miyasafrim neger endale anzenega....Stay Blessed Eva.Zed

  • @salom5915
    @salom5915 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጠላቶች እያዩ መዝሙር ዳዊት ምዕራፍ 23 =8

  • @Anna-mo7jt
    @Anna-mo7jt 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ በርታ ወንድማችን

  • @tinataya3578
    @tinataya3578 6 ปีที่แล้ว

    kasii balina idati naka yegizabere saw naw buzu waga yekafale. atemi tabaraki

  • @yemserachwongellehulum1527
    @yemserachwongellehulum1527 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 6 ปีที่แล้ว +1

    Gobeez bertaa ewubetun glexewu geta kante gar newuu

  • @meseretgetachew1770
    @meseretgetachew1770 6 ปีที่แล้ว +2

    tebarekkk

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 9 หลายเดือนก่อน

    ካህን አሮንም በሰተእርጅናው ነበር አምላክ ነው ብሎ ጥጃን የቀረፀው አገልጋይ ዕድሜው ሲገፋ መድረኩንና ማይኩን መልቀቅ አለበት የምን ሙጭጭ ነው?

  • @mitikumadeksa6901
    @mitikumadeksa6901 6 ปีที่แล้ว +6

    Geta abzeto tsegahun yabzalk wendme!

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 6 ปีที่แล้ว

    Kes Belinan ? You may know Dansa but about kes WAT REGTK

    • @israelmitiku1188
      @israelmitiku1188 6 ปีที่แล้ว

      Duresso Tesso ,,,i respect kes belina too ,,,ena esachew ke bible ewnet belay nachew,,bible aydagnachewm? Mn malet new wet regetk? ,,,telant teru yesera zare ayesastem?

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 6 ปีที่แล้ว

    Wow betam yasazenal agaltachew

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ውይ ወንድሜ ዘለአለም
    በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ
    ምሣሌ የሠጠኸው ወንድም በዘይት ላይ ፀልዮ በሥደት ለሚኖሩ በተለይ በአረብ ሀገር ቤተክርስቲያ መሄድ ለማንችል ወገኖች ከምናምንባቸው አገልጋዮች ፀጋ በመካፈል የተጠቀምንው የምናውቀው እኛ ነን.

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 6 ปีที่แล้ว

      በዘይት ላይ ፀልዮ? ውይ! የቪድዮው መልእክት አምልጦሻል። እንደገና ስሚው!

    • @tsigemengstu4193
      @tsigemengstu4193 6 ปีที่แล้ว

      Yetera Ayaya
      መልክቱ አላመለጠኝም ውዴ
      ምሣሌ የተሠጠበት አገልጋይ በተለይ ፓስተር ያሬድን በዜና ሣይሆን አገልግሎትን በሚዲያም በቸርቹም ውስጥ አውቀዋለሁ በትክክል የማይሸጥ ነው
      በወንድሜ ዘላለም ሀሣቦች ዙሪያ በእኔም ውስጥ ትልቅ ቁስል የጣሉብኝ አሉ ለምን በሚል መንፈስ ከእግዚአብሔር ጋር የማወራበት በጣምም ውስጤ ሲቆጣ ከአባታችን የበለጠ ለህዝቡና ለቤቱ ተቆርቋሪነቴ የበለጠ ሥለመመሥለኝ እፈራለሁ.
      ለቤቱ ብዙ የማለቅስተት አሠራሮች አሉኝ ቢሆንም
      መፍረድ አልችልም እኔ መነኝና
      የተቻለንን ድርሻችንን መወጣት አለብን አምናለሁ
      ይህ ሲባል ተክክለኛ ቃሉን በመግለጥ ወገኖቻችንን ለማትረፍ በመፀለይ በመምከር ውሸትን አውጥተን የተረጋገጠውን እውነት በመሥታወቅ ትውልድንና አገልጋዮችን ለማትረፍ ወጋ ብንከፍል እላለሁ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 6 ปีที่แล้ว

    Pasteroche sebezu Etiopia skaywa beza.

  • @zegeyehaile8882
    @zegeyehaile8882 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ:: የተጣመመውን በማቃናት የምታደርገውን ድካም እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ:: ይህ በጌታ ሆኖ ነው የሚቻለው እንጂ በሌላ እንዳይደለ አምናለሁ:: ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ 2 "ይህን ከዚህ ውሰዱ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት" ያለው አሁን እያደረጉት ላለው ስህተት ትልቅ ትምህርት በሆናቸው ነበር:: አውቆ የተኛን ቢቀሰሰቅሱት ነው ነገሩ፣ ከጌታ ገንዘብን እንደመረጡ ስራቸው ይመሰክራል:: ወንድሜ አንተ ግን ጉዞህን ቀጥል። አብዝቶ ይባርክህ።

  • @yeshifetariyemesegen8626
    @yeshifetariyemesegen8626 4 ปีที่แล้ว

    Bexam yaszenal wendeima

  • @adammollasalome3556
    @adammollasalome3556 6 ปีที่แล้ว +2

    Paster Yared benta new yemistew

  • @kukutsione8246
    @kukutsione8246 6 ปีที่แล้ว

    Ateshelem minal zimi betil sew yerasun Sayawk lalawen mamat mastewal yansehal betam dekemken negada

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 ปีที่แล้ว

    ሌላው በተፀልየበት ዘይት ታሜ ተቀብቼ ድኛለው ይህን እቀበላለው ግን እክሌየተቀባ እኔ የተቀባው በሚለው ውስጤ በፍፅም አይቀበልም እንድውም እንዲህ የሚል ስው እራሱን ከፍ አርጎ የሚቆልል ስው እንድሆነ አስባለው በትፍፍፍ ተባርክ

  • @lula1156
    @lula1156 6 ปีที่แล้ว

    Be Eyesus krestos sem kenat ena kefu kalaten kante yenesa

  • @mulebiruk3950
    @mulebiruk3950 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ ያልተቀቡ ሰዎች
    በቅባት ይቀናሉ ስለዝህ
    ምትናገረው ነገር ግልፅ ነው።

  • @mulugetagabure5600
    @mulugetagabure5600 6 ปีที่แล้ว +1

    ዘለለምዘርህንና ዘማንህን እግዚአብሔር ይበክ

  • @hanaamenimakoro8855
    @hanaamenimakoro8855 6 ปีที่แล้ว

    አንቴን ዬመለይበት ዬት ልህዲ ዬነቢየቶች አሰደጂ

  • @divoraolive722
    @divoraolive722 6 ปีที่แล้ว

    Kal sbek cirhstos sbek! Yalnekahw sew yelem!

  • @tigistseyoume3029
    @tigistseyoume3029 6 ปีที่แล้ว

    Good bless you

  • @maranataasrat5459
    @maranataasrat5459 6 ปีที่แล้ว

    Luke 18:34 And they understood none of these things, and
    this saying was hidden from them, and they did not know
    what was being said. 35 And as He drew near to Jericho,
    a certain blind man was sitting by the road, begging.
    38 And he shouted, saying, Jesus, Son of David, have mercy
    on me! 39 And those going before rebuked him so that he
    would be silent, but he cried out much more, Son of David,
    have mercy on me! 40 And Jesus, standing still, commanded
    that he be led to Him. And when he drew near, He questioned
    him, 41 What do you want Me to do for you? And he said,
    Lord, that I may receive my sight! 42 And Jesus said to
    him, Receive your sight; your faith has healed you.
    43 And instantly he received his sight and followed Him,
    glorifying God. And all the people, seeing it, gave praise
    to God
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~ Words of Ministry ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    [Part 1 of 2]
    Why were the disciples not able to grasp the Lord's word
    concerning His death and resurrection? The reason for their
    inability to understand was that they were altogether in
    another kingdom, in their own kingdom. Because they were
    in their own kingdom, they did not have a heart for the
    things of the kingdom of God.
    The Lord's unveiling of His death and resurrection the third
    time is related to the healing of the blind man near Jericho.
    Actually, the Lord's disciples were blind and in need of
    healing. They could not understand what the Lord was saying
    about His death and resurrection, because they were lacking
    in perception and insight. Therefore, following the third
    unveiling of the Lord's death and resurrection, we have the
    case of the healing of a blind man.
    After the Lord unveiled His death and resurrection to the
    twelve for the third time, they were still blind. Hence,
    they were represented by the blind man near Jericho. The
    Lord's healing of the blind man signifies His dealing with
    the blindness of the twelve disciples.
    The burden in Luke's spirit in this part of chapter eighteen
    was to show us that all the Lord's followers, even His twelve
    chosen ones, were blind. The Pharisees were not the only
    ones who were not able to see the spiritual reality of the
    kingdom of God. We may say that the twelve were foremost
    in lacking this ability. Three of them--Peter, James, and
    John--were with the Lord on the Mount of Transfiguration.
    Although they saw so much on the mountain, actually, in a
    spiritual sense, they did not see anything at all, for they
    were blind. Therefore, the man near Jericho was not the only
    one who was blind. All those around the Lord also were blind.

  • @maroelsa3894
    @maroelsa3894 6 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ። ለኔ። ቅባት። ከሰው። ሰይሆን። ከጌታ። ነው። የነብያትም። ተባባሪም። አይደለውም። ነገር። ግን። አልጣላቸውም። በየሜዳ። ወሬ። አላሯርጥም። ነገር። ግን። ቃል። በእጃችው። ሰይዙ። በየሜዳው። የሚሮጡ። ሰዎችን። እመክራልው።

  • @lula1156
    @lula1156 6 ปีที่แล้ว

    Ante zem beleh leflef, Egziabiher gen serawen eyejetele bew

  • @belayneshkitila6770
    @belayneshkitila6770 6 ปีที่แล้ว

    ታዲያ በዘይቱ ላይ የጌታ ስም ተጠርተው ከሆነ ምንድን ነው ችግሩ?

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 5 ปีที่แล้ว

      ምንም ለምን ተበለጥን ነዋ

  • @aksh953
    @aksh953 6 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful teachings!!! Stay blessed❤️

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 ปีที่แล้ว

    አይ ወንድም አተ እራስህ በጣም ትገርማለህ ስለ ሰው ከማውራት አፍክን ዘግተህ ተቀመጥ ስለ ነሱ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ሁሉም የጌታ መንፈስ ተሞልተው እንጅ ዝምብሎ ሰው አይተነብይም አይቀባው ስለዚህ አተ እራስህ ዝምብለህ አትለፍልፍ ጌታ በብዙዎች ላይ እየሰራ ነው

  • @AG-sm3tn
    @AG-sm3tn 6 ปีที่แล้ว +1

    ቅናቱ ሊገልህ ነው ዎንድሜ፡፡

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 3 ปีที่แล้ว

      @ይህ ቀን አየን ተመስገን።
      ምን ያስቀናል እነዚህ ስወች እኮ በጥፋት ውስጥ ናቸው እነሱ ብቻ ሳይሆኑ የሚያገለግሉትን የሚያጠፉ ናቸው ።

  • @meriyeeelovemeri3051
    @meriyeeelovemeri3051 6 ปีที่แล้ว

    anite sawu be iwunet anite ye manafistoch tebabarh neh anite afin ziga manim ayikebelim

  • @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ
    @ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว

    ዘልዬ ፀጉሬን ለማሳደግ ያልሞከርኩት የለም እናም የወይራ ዘይት ፀጉር ያሳድጋል ብለው ነገሩኝ እናም ይህን ዘይት ለኔ ይስጡኝና ልሞክረው። በከንቱ ከሚያፈሱት ግፍ እንዳይዛቸው

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 6 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ አስበን አይተን እንድንመላለስ አይናችንን እየገለጥክ ነው ግን ስለ ፓስተር ያሬድ ይሸጣል ያልከው ትክክል አይደለህም ምክንያቱም እኔ ሄጄ ከቤተክርስቲያኑ ለብዙ ሰዎች የተፀለየበት ዘይት ወስጃለሁ ግን አልከፈልኩም እንድከፍልም ምንም አይነት ነገር አልተናገሩኝም ለምፈልገው ሰው ይዤ መጥቻለሁ እና ወንድሜ ስለ ፓስተር ያሬድ ያልከው ትክክል አይደለም ተባረክ

    • @ወዶኛልእናአዳነኝአሜን
      @ወዶኛልእናአዳነኝአሜን 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ፓስተር ያሬድ አይሸጥም

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 6 ปีที่แล้ว

      ዋናውን ነጥብ ስተሻል! ባይሸጥም 'የተጸለየበት' ብሎ ዘይት መስጠት ከየት የመጣ ነገር ነው? የቪድዮውን መልእክት አላገኘሽውም። ደግመሽ ስሚው።

    • @mulugetamatiwosi2732
      @mulugetamatiwosi2732 6 ปีที่แล้ว

      የሴይጠን ልፈቱ ቢዙ ነዉ ግን ጌታ አይሰጢሚ ለቅዱሰን ጠበቅ አሌ በሰመይ ዚቢሌ አት ድከሚ

    • @mulugetamatiwosi2732
      @mulugetamatiwosi2732 6 ปีที่แล้ว

      ሀይዞይ አቴሚ ዎዴ ሰዬን መንፈሱ ሰለ ታመተ ነዉ

  • @mulubrhantsegay3641
    @mulubrhantsegay3641 6 ปีที่แล้ว

    በሂብሩ ላልከው ሸሜን ዘይት ሲሆን ሻሜን ደግሞ ወፍራም ማለት ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @ewneteyesusnew9350
    @ewneteyesusnew9350 6 ปีที่แล้ว +12

    ስለቅባት ሊገባችሁ አይችልም የቅባት ጠሮች::
    ቅባትማ ነው ልዩነት ያመጣው እና ያስቀናችሁ እናንተ ቃል እየሰነጠቃችሁ ቀራችሁ::
    እግዚያብሔር ባልተገረዘ ልብ አይጠቀምም::
    አይናችሁን እግዚያብሔር እጅ ካለባችሀው ላይ አንሱ ::
    እግዚያብሔር ትሁቱን ሰው ይቀባል ትቢተኛውን ይቃወማል::

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 6 ปีที่แล้ว +1

      ewnet eyesus new ይህኛው የስድብ ቅባት መሆኑ ነው?

    • @israelmitiku1188
      @israelmitiku1188 6 ปีที่แล้ว

      Hahaha teyi enji ,,eshy yegna bale kibat esty kibat min endehone lemin atasterinm tadiya?,,,

    • @divoraolive722
      @divoraolive722 6 ปีที่แล้ว

      ewnet eyesus new eko yehma hulu negeru sitasit new wriew erasu asasach asmesay menfes lezbetegna mimes Gen ...yeker yebelw?Belay blwal adam yesra drshaw summer maetat new ena antem yefelkwn bel hamitegna!!!

    • @hanaworku1181
      @hanaworku1181 6 ปีที่แล้ว

      ይህ መላጣ መርዛም ነው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 ปีที่แล้ว

    Sitetegnochu zeytun lemin yeza hide erasechn kemayet sewn dkmet mayet enwdalen

  • @abarashgamachuu2111
    @abarashgamachuu2111 6 ปีที่แล้ว

    Akkati namni sijibbuu osoo beekteeyi silaayi hindubbatuu

  • @saaraalove9104
    @saaraalove9104 6 ปีที่แล้ว

    Negaregna!!

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 6 ปีที่แล้ว

    ቅባት በቅናት አይመጣም እግዚአብሔር። ምህረትህ ያብዛልህ ወንድሜ ንስሀ ግባ እግዚአብሔር። አምላክህ አትፈታተን ተብሎ ተጽፎዋል ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @yemserachwongellehulum1527
    @yemserachwongellehulum1527 6 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus Yeraralin Yehi hulu Yeqalu Ewint selaliberalin new

  • @divoraolive722
    @divoraolive722 6 ปีที่แล้ว

    Bero 5 offic nebtst memhran megabie wegelawe new hid backh zbel sitaset nek bewnt ante kemamat ena ke mekf mesbek atchlm years drshah menkf new nesha gba ke neby belay ke Pastor dawet wred gena tmket mn edehone algebahm wetetehn temegeb kenategna yehuda!