ነብይ ኢዩ ጩፋ ለዶ/ር አብይ አህመድ የፃፈው አነጋጋሪ ደብዳቤ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 ปีที่แล้ว +77

    *አህ... አሹዬ አንተ ስታነበው መቸም ሁሉ ይጣፍጣል, የእግዚአብሔር ሰው ነብይ አዩ ተባረከ, ይሕን ማየት በጣም አናፍቃለሁ ሁሉም ሰው በልቡ ያለውን መልካም ነገር ቢፅፍ የክፋት ስር ይደርቃል ጠላት ተስፋ ይቆርጣል, የአንድነትን ሐይል ይገልጣል, ኢትዬፒያውያኖች በርትተን ይሕንን ክፉ ከምድራችን እንዲነሣ መልካም ቃል እንዝራ ተባረኩ!*

  • @sofiyemuhoden1641
    @sofiyemuhoden1641 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አላህ እድሜህን ረጅም ያድርግልን ተክክል ብቸሀል እዳታሊዉን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @ኤልዲያናአህመድ
    @ኤልዲያናአህመድ 5 ปีที่แล้ว +69

    ዋው ገራሚ ደብዳቤ ነው ነብይ እዩ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሜን እውነት ነው አሹ ተባረክልን እናመሰግናለን

    • @kabodeisrael3184
      @kabodeisrael3184 5 ปีที่แล้ว +1

      14 በነጋም ጊዜ ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጻፈ፥ በኦርዮም እጅ ላከው።
      15 በደብዳቤውም፡- ኦርዮን ጽኑ ሰልፍ ባለበት በፊተኛው ስፍራ አቁሙት፥ ተመትቶም ይሞት ዘንድ ከኋላው ሽሹ ብሎ ጻፈ።
      16 ኢዮአብም ከተማይቱን በከበበ ጊዜ ጀግኖች እንዳሉበት በሚያውቀው ስፍራ ኦርዮን አቆመው።
      17 የከተማይቱም ሰዎች ወጥተው ከኢዮአብ ጋር ተዋጉ፤ ከዳዊትም ባሪያዎች ከሕዝቡ አንዳንዱ ወደቁ፤ ኬጢያዊው ኦርዮም ደግሞ ሞተ። خلفان اليليليwaw

    • @getamlkamn8874
      @getamlkamn8874 5 ปีที่แล้ว +1

      wwwww wwwwww wwww geta yibarkiiiu tabarakiiii

    • @capitalworld4481
      @capitalworld4481 5 ปีที่แล้ว +1

      Wowwwww እንዴት ደስ ይለልጌታይበረክህ

    • @sifmplc4583
      @sifmplc4583 5 ปีที่แล้ว +1

      Ameneeeeeee😍😍😍

    • @taybamohmad4989
      @taybamohmad4989 5 ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ ወንድሜ እውነት ወላሒ

  • @SelmawtTeshome
    @SelmawtTeshome 10 วันที่ผ่านมา

    Yes Ameni ELLLLLL Tebarki Egzabhr ybarki eyu cufa Tebarki 🙋🙋🙌🙌❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @digafechalito8693
    @digafechalito8693 5 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ያለው ብቻ ይሁን።
    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ አንተ ንጉሳችን ነህና ንጉስ አንፈልግም።
    በምድራዊ አገራችን ደግሞ እንድመራን ንጉስ አድርገህ ለቀባሄው በታማኝነት እንድንገዛለት እርዳን። ሰላም ለኢትዮጵያ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @medibekele3186
      @medibekele3186 5 ปีที่แล้ว

      የኛ ንጉስ እየሱስ ነው እውነት ነው:: ግን እነ ዳዊት የምድር ንጉስ ነበሩ ቢሆን ግን የትርጉም ጉዳይ እንጂሌላ የለም ዶ/ር ስላልሆነ አያሳስብም ያገሪቱም ህገመንግሥት አይፈቅድም::

    • @digafechalito8693
      @digafechalito8693 5 ปีที่แล้ว +2

      @@medibekele3186
      ልክ ነህ ጌታ ኢየሱስን ንጉሳችን አድርገን እሱ ቀብቶ በሰጠን ደግሞ እንገዛለን በታማኝነት እንድያስተዳድረንም እንጸልያለን ።

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +3

      Thank you brother👏👏👏👏
      This is from THINKERS People!!!!

  • @alainneima5710
    @alainneima5710 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው እውነት ነው አሹ ተባርክ እግዚአብሔር ስላም ያብዛልን ለሃገር እትዮጵያና ለህዝብ ለመንግሥታችን አብቾ

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 5 ปีที่แล้ว +138

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አብያች አይሞት በህይወት ይኖርል❤❤❤ እዮ ተበርክ❤

    • @alemyadetal2692
      @alemyadetal2692 5 ปีที่แล้ว +3

      😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖🙌👍❤

    • @yenenshushlaa8179
      @yenenshushlaa8179 5 ปีที่แล้ว +2

      Wowwwww

    • @yenenshushlaa8179
      @yenenshushlaa8179 5 ปีที่แล้ว +2

      @@alemyadetal2692 ተባርክ

    • @saqurys2494
      @saqurys2494 5 ปีที่แล้ว +2

      😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👍👍👍👏👏👏👏👏👏ameeeeeeeennnnn tabarakuuu

    • @haidartsehiyesh.alemayunha8780
      @haidartsehiyesh.alemayunha8780 5 ปีที่แล้ว +1

      Ammen.ammen.tebarek

  • @zainablove8401
    @zainablove8401 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜ ን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ሆይ አተ መልካም ነህ ነበያቶችን
    የሰጠን ስሙ ይባረክ

  • @አስቴርፀጋዬኢየሱስያድናል
    @አስቴርፀጋዬኢየሱስያድናል 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላል ዘመንህን ጌታ ይባርክህ ታባረክ ነቢይ ኢዩ አሹ አንተም ታባረክ በብዙ ፀጋ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +17

    ዎውውው የ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ዶክተር አብይ ከዚህም በላይ ቢባልለት ያንስበታል እርሱ የጌታ መልክተኛ ነው ለአገራቺን አሁንም እግዛብሄር ያበርታህ የኛ ጀግና

  • @ቱቱዬሀለይማረያም
    @ቱቱዬሀለይማረያም 5 ปีที่แล้ว +73

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍቀ😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👌👏👏👏👏👏👏ዋውውውውውውውውውውውውውው አብይ ይገባዋል እግዚአብሔር ይባረክ ነብዩ

  • @ghgjhfnhkfg9596
    @ghgjhfnhkfg9596 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እጂግ በጣም የሚማርክ እና አስደናቂ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ መንፈስ የተዋቤ አስደናቂ ትንብትና ምክር አዘል መልህክት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 5 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ የእግዚአብሔር አብሮነት ካንተ ጋር ነው ሁሌም አይለይክ አሜን ነብይ እዩ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አሜን አሹ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመን ህይውትህን ይባርከው ተባረክ እናመስግናለን

    • @nnrstore3901
      @nnrstore3901 5 ปีที่แล้ว

      Betikikil amen yyehunileet

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 5 ปีที่แล้ว

    ወንድም ኢዩ በጣም በአገልግሎትህ ከሚነቅፊ ጋር እንዲረዱህ ብዙ ጊዜ ስከላላከል ቆይቻለሁ ። እቀበልሃለሁ ።ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይን
    ግን ትንሽ የተጋነነ ክብር የሰጠሽው ይመስለኛል ።ታረም
    እግዚአብሔር የመረጠው እንዳንተ ደካማ ሰው መሆኑን አትዘንጋ ።

  • @OfficialEmnet
    @OfficialEmnet 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ተደስቻለሁ ጌታ ይባረክ!!!

  • @birantesfaye7995
    @birantesfaye7995 5 ปีที่แล้ว +1

    Ashu tebarek siwodiki

  • @rastaabame5511
    @rastaabame5511 5 ปีที่แล้ว +24

    አቤት በጣም የምህደነቅ መልህክት ነው ነብይ እዩ ጩፋ ጌታ ዘመን ሁሉ ይበርክ 👌👌👌👌👌👌👌👌 የእትዮጵያችን መሪ አብይን ጌታ ረጅም እድሜ ይስጠዉ!!!!!!!!

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen እንደ ቃሉ ይሁንልን 😍1ኛ ዜና ምእራፍ 29:25 እና 2 ዜና:4 ቁጥር 1 ያለዉን አነበብነዉ በጣም የሚያስተምር እና የሚከበር ነዉ እንግዲህ ከቃሉ ጋር ለመስማማት ሰዉ በራሱ አይችልም እና እግዚሃብሄር ይርዳን እዉነትን ይግለጽልን አሚን አሹ በጨነቀን ጊዜ መልካምን እና የምስራች የያዙ ዜናዋችን በማሰማት ተስፋን እንዴንቆርጥ ሰዉ ነን እና እንዳንሳሳት ስለረዳህን እናመሰግናለን በጭንቅ ሰአት😍😍 😍 ለእርቅ እና ለሰላም የሚመክሩ 😍😍😍 የእግዚሃብሄር ሰዋች ናቸዉ ተባረኩ 😍

  • @tghgs1661
    @tghgs1661 5 ปีที่แล้ว +13

    ነብይ እዩ ጩፋ።እግዚአብሔር ይባርክህ።የኢትዮጵያውያን ድምፅ ነው ያስተጋባኸው።ሁሉም በልቡ የሚያሰላስለው።ሊገልፀው ግን ያልቻለው።
    አሹ ቻናልም ይባረክ።

  • @marysimeso195
    @marysimeso195 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ያብዛልህ ድንቅ አገላለጽ ስለሆነ የምጨምረው የለኝም።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 ปีที่แล้ว +89

    ትክክል ነው !! እኔ ከአቢይ በስተቀር ሌላ መሪ አላውቅም!!!!

    • @maseiabose9752
      @maseiabose9752 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen tabarakuu kudusani 💔💔💔💔👏👏👏

    • @maseiabose9752
      @maseiabose9752 5 ปีที่แล้ว

      Masiyee Abose

    • @hhgg.9424
      @hhgg.9424 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው አብይ የደሐ አባት ነው ጠላቱ ቹይስሙ

    • @bayanialiyi3692
      @bayanialiyi3692 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkk ethiopiya tibadalehi amaran O.L.F alee

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 4 ปีที่แล้ว

    አብቾ የእግዝያብሄር ስጦታችን ሁሉን የሚችለው እግዝያብሄር ካንተጋ ይሁን

  • @naymanayma1923
    @naymanayma1923 5 ปีที่แล้ว +36

    አንድ ሰው ሰቶናል ፈጣሪ ይመስገን እዩ በብዙ ተባረክ

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 ปีที่แล้ว +21

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ውዴ ኢየሱስ ይባረክ ሃሌሉያያያ የአብይ መንግሥት እየበረታ ይሄዳል
    የሰነፎች ወሬ እየደከመ ይሄዳል

  • @aileenm5593
    @aileenm5593 5 ปีที่แล้ว +10

    Wow እውነትም አነጋጋሪ ፁፊ ነው ፁፊም ብቻ አይዳለም ትንቢት ነው ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ይባራክ እዩ ይጨማርብህ በእጥፍ አሹዬ ታባራክ በጣም ነው ምወድህ በFb ውስጥ መልካምም መልካም ያልሆናው ነገሮች ስለሌ ብዙ ጊዜ Fb ውስጥ መግባት አልፋልግም በዝህ አካፊሉኝ

    • @amanuelabadi6110
      @amanuelabadi6110 5 ปีที่แล้ว

      ከእግዚአብሔር ከሆነ ደስ ይላል

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር አብይ በጣም❤❤ እንወዳዋለን ጠላት ቅጥል ይበል የሀገሬ የኢትዮጵያ ጠላት በ እየሱስ ይወዳቆ ነቢይ እዩ ጌታ አብዝቶ ይባረክ አሹዬ ተባረክ እንደህ አንተ መልካሙን ሼር የምያደርግ ይብዛል እግዚአብሔር ከቱ ወርኞችን ያጥፋል 🙌❤❤

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 5 ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር አብይ ሺህ አመት ንገስ እግዚ አብሂር ሁሌም ከጎንህ ይሁን በክርስቶስ ደም ተሸፈን ነብይ እዩ ዘመንህ ይባረክ ስወድህ በጌታ ፍቅር ነዉ አሹ ወንድሜ ተባረክ መልካም ሰዉ

    • @hannahosain6353
      @hannahosain6353 5 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን

    • @imissmeinefamiliy2994
      @imissmeinefamiliy2994 4 ปีที่แล้ว

      Amen 100000000000000000000 yenegese Amen Amen

  • @burtebiihu5896
    @burtebiihu5896 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏💝💝💝💝💝እዩ ዛማንክ ይባርክ ታባርክ

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ሰበር መረጃ ነው
    ዶ/ር አብ / ነብ እዩ & አሹ
    ስወዳችሁ ተባረኩልኝ ኑሩሊኝ ለምለሙልኝ በእየሱስ ስም አሜን አጋንንትን ግራ ይግባ

  • @denkuiyesusdinkinyadergalh9607
    @denkuiyesusdinkinyadergalh9607 5 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንንንንንንን በገታሲም ተባረክ ሁሉ ቲኪኪል ነዉ ኢዩየ ተባረኪ

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 5 ปีที่แล้ว +75

    Thank you brother👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Wow!!!!... Interesting later!!!🙏🙏🙏🙏
    Thank you!!!! Eyu Chufa..

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 5 ปีที่แล้ว +2

      Woww eyu tabarke👍👍👍👍👍👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @Mm-dt6si
      @Mm-dt6si 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል አላህ ይጠብቅልን

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 5 ปีที่แล้ว +1

      @@Mm-dt6si
      አሜን ተባረኩ

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 5 ปีที่แล้ว

    Amazing Message. Wow tebarek Wondme

  • @GalaxyJ-hb5ug
    @GalaxyJ-hb5ug 5 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ድንቅ መላዕክት ነው አሹዬ ተባርክህ ነብዩ ኢዩ ጌታ በብዙ ይባርክህ

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ሆይ ነብዩ እዩ ጨፋ ጌታ ይባርከህ ደ/ር አብየ አንኳን ደሰ አለን ጸሎቴ ተሰማ ጌታን የምትወዱ እንኳን ደሰ አለን

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 5 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ነው አሹ ጆሮ ያለው ይስማ እየሰማ ያልሰማ ቢኖር እንግዲህ ቁርጡን ይወቅ ዶ/ር አብይን አብይን ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ የመረጠው ለኢትዮጵያ ሰላም ሲል የሰላም አባት እግዚአብሔር ነው ማንም ምንም ቢል ጌታ እደሙሴ ያበረታዋል እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ አትጠፋም ጠላቶቿ ይጠፋሉ

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን!እግዚአብሔር ሁሌም ልክ ነዉ!! የእኔ ማመን አለማመን ሳይገድበዉ እግዚአብሔር ሥራዉን ይስራ ፍፃሜዉም ይፍጠን!!!

  • @foziyabadiru7220
    @foziyabadiru7220 5 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አለህ አለህ ይጫምርክ ዘጃክ አለህ ይክፍልክ ኢንሻ አለህ የኔ ዉንድም አሚንንንንንንንንንንንንን

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መረዳት ነዉ እዩ ተባረክ

  • @bisratasrat5694
    @bisratasrat5694 5 ปีที่แล้ว +27

    ጠ/ሚንስትራችን ብዙ ተብሎለታል፥ብዙ ተተንብዯለታል። እግዚአብሔር በነብይ ኢዩ በኩል ያመጣውም መልዕክት ኮንፋርሜሽን ነው።እስካሁንም የተነገሩለት ትንቢቶች ሁሉ አንድ በአንድ እየተፈፀሙ ነው።እግዚአብሔር ከልጅነቱ ጀምሮ ለዚሁ ለመሪነቱ ሲያሳድገውና ሲያዘጋጀው የነበረን ሰው እንዲሁ በዋዛ በፈዛዛ አይተወውም።በሕይወት ዘመኑም ማንም አይቋቋመውም።ጨላቶቹ ሁሉ ለዘላለም መታሰቢያቸው ይጠፋል።

  • @jjdjdks0m0uudd30
    @jjdjdks0m0uudd30 5 ปีที่แล้ว +1

    አሽዬ ትብርክ የ ምልክም ነገር ስልምታስማን አ ዩ ድንቅ ምልክት በጣም አና ምስግንልን

  • @yoditgechulhu2846
    @yoditgechulhu2846 5 ปีที่แล้ว +5

    ዶተር አብይዬን የሚወድ ላይክ አርጉኝኝኝ

  • @eyeyene7935
    @eyeyene7935 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንን ፀሎቴ ተስማ ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው አሜንንንንን

  • @ቱቱዬሀለይማረያም
    @ቱቱዬሀለይማረያም 5 ปีที่แล้ว +6

    አሹዬ ዘመንህክ ይባረክ

  • @yohagedy1464
    @yohagedy1464 5 ปีที่แล้ว

    የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድም ነብይ እዩ ጩፋ አንተን በዚህ ግዜና ሰአት እግዛብሄር ቀብቶህ ያስነሳህ በንጉሥ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ንጉሡን ያገለግል እንደ ነበረው ነብዩ ናታን አስነስቶህ እንደሆን ማን ያውቃል ለመሪያችን ከእግዛብሄር ለተሰጠ ለዶክተር አብይ መፀለይን አታቆርጡ ይህ ለህዝባችንና ለሀገራችን ኢትዬጵያ ሰላምና ብልፅግና ያመጣል።አገልግሎትህ ህይወት ዘመንህ ይባረክ።

  • @shininglight9522
    @shininglight9522 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ደስ ሲል የኔም ደብዳቤ ይሁንልኝ። God bless Dr. Abiy I love you.sooooo Much Abiyu. Thank you Eyue!

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 5 ปีที่แล้ว

    ከላይ የተመረጠ መሪያችን ተባረክ ረጅም እድሜ

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 ปีที่แล้ว +14

    አሜሜሜሜሜሜሜን
    የዘላለም አምላክ ይባረክ
    እውነት ነው አድናቆትህ አልገነነም እዩ የእ/ር ሰው ዶር አብይን ስሰማው በጥምነው የሚገርመኝ አብዝቼ መፀለዬን አላቋርጥም ግሩም ስብእና ያለው ብርሃን ይዞ ቤተመንግስት ውስጥ ገብቶአል
    በርቱ የእ/ር ሰዎች ፀልዩ እ/ርን ያከበረ ይከብራል

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው " ብርሃን ወደቤተመንግስት" መግባት የሠማይ ፍቃድና ጊዜ ሁኖ እንጂ ከማንም አይደለም። እንፀልይ።

    • @maithaalsuwaidi276
      @maithaalsuwaidi276 5 ปีที่แล้ว

      Tsion Kaleb አሜን አሜን እዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክህ አቢይ ጌታ ይጠብክህ በደሙ ይሸፍንክ

  • @SaabbooNama
    @SaabbooNama 11 หลายเดือนก่อน

    ነብይ እዩ ጩፋ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ እውነትን በእውነት ስለገለፅካት ልብ የሚነካ ድብዳቤ ነው በዝህች ምድራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ረጋሚና ተሳዳብ በሞላባት እንደ እንቴ መራቅ እና ባራክ ነብይ እግዝአብሔር ያብዛልን ኢትዮጵያን የሚወድና የሚያውቃት ሰው የሚለውጣት ሰው ያብዛልን።እንቴም ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ተባርከህ ቅር እወደሃለሁ።

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Prophet Eyu ! God Bless You

    • @nadine-mq1md
      @nadine-mq1md 5 ปีที่แล้ว

      አሜንን አሜንን ዉድ ነብይ እዬ ተባራኪ

  • @SelmawtTeshome
    @SelmawtTeshome 10 วันที่ผ่านมา

    Ameni ELLLLLL Tebarki Egzabhr swu Tebarki 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mesilove9185
    @mesilove9185 5 ปีที่แล้ว +28

    እልልልልልልል እስይይይይይይይይይይይ
    ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንንን
    አብያችን ጌታ ዘመንህን ይባረከዉ ፀጋ ይብዛልህ💚💚💚💛💛💛❤❤❤ነብ እዩ ተባረክ በብዙ ዘመንህ ይለምልም 💜💜💖💖💔💔
    ተባረክ አሹ🙏💝

  • @አየለችሀብቴአየለች
    @አየለችሀብቴአየለች 5 ปีที่แล้ว

    ዋውዋውዋው ወዴሜ ጌታ ይባረክህ በጣም እናመሰግናለን

  • @museejamo390
    @museejamo390 5 ปีที่แล้ว +23

    Ashuyye & eyu tabarakuu ዶ/ር አብይ የከበረ ነው ጌታ ዘመን ይበረክ

  • @ElsabteTesfaye-ej5tx
    @ElsabteTesfaye-ej5tx ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሃሊሉያቲቪ
    @ሃሊሉያቲቪ 5 ปีที่แล้ว +10

    WOW ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ነቢይ እዩ ጬፋ እውነት ጌታ የሾማውን ማንም ምንም አያዳርግም ጣለቶች ስጣፉ ስውድቁ ገነ እያለን ገና ገና

  • @belaywonje8449
    @belaywonje8449 5 ปีที่แล้ว

    ሰማይና ምድር ስታረቁ ሕዝብና ንጉስ ስስማሙ የኢትዮጵያን ከፍታ ማየታችን አይቀርምና ለመልዕክቱ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @HasanKhan-gt5ym
    @HasanKhan-gt5ym 5 ปีที่แล้ว +13

    ኦኦ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለማንም የማይቻል ለእግዛብሔር ይቻላል ::
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን በኢየሱስ ስም ተባራኩ የአገሬ ልጆች በሙሉ

  • @solitetu8342
    @solitetu8342 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulign

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏
    አብያችን ነፍ ዓመት ኑርልን እኖድሃለን 😘
    እዩ ጌታ አብዝቶ ይባረክ 😘😘

  • @የጆኒ-ገበታ-ፀ9ነ
    @የጆኒ-ገበታ-ፀ9ነ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ፣ ጥልቅ፣ ምጡቅ፣ ብሱል ሃሳብ ድንቅ አገላለጥ ነው ። እግዚአብሔር መሪያችንን ይባርክልን። ሺህ አመት ንገስ። ነብይ እዩ ተባረክ

  • @tutuejeggu7218
    @tutuejeggu7218 5 ปีที่แล้ว +8

    you told us the truth amen!

    • @abiabi4968
      @abiabi4968 4 ปีที่แล้ว +1

      💝💝 📑📑📖 🔪🔪🔪🔪⛪💝👏👏

  • @eyeruseyu9028
    @eyeruseyu9028 5 ปีที่แล้ว +4

    ashu tebarek

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹Amen! Amen!💚💛❤ Amen! ገራሚ ነው💚❤💛

  • @abuadamoo7518
    @abuadamoo7518 5 ปีที่แล้ว +4

    አሹዬ ተባረክ ደስ አለኝ

  • @GeniMar-l6b
    @GeniMar-l6b 6 หลายเดือนก่อน

    wow wow wow እዮ ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜንንንንን

  • @amenamenambaye3434
    @amenamenambaye3434 5 ปีที่แล้ว +32

    thank u man of god ...we love u .god bless our Ethiopia ❤👈

  • @onimospaulos5691
    @onimospaulos5691 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አብይ የታመነው አምላክ እድሜህን ያርዝመው አንተ ለኢትዩ/ መዳን በረከትና የተጠራህ ብርቅዩ መሪ ነህ ከአምላክህ ትህትህን ትግስትን ዝቅ ማለትንና ሩሁሩህነትን የተማርክ በአባትነትና በመሪነት መንፈስ የተቀባህ አይዞህ በርታ ታላቁ ጌታ ከሙሴና ከዳዊት ጋር እንደነበር ከአንተም ጋር ነው፡፡

  • @derejeboku7791
    @derejeboku7791 5 ปีที่แล้ว +17

    I agree 100% !! & I am always with my PM.

  • @alisalis-zi5dk
    @alisalis-zi5dk ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😢😢😢ኡፍፍፍፍ ተባረክእዩ ሰወድክ

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 ปีที่แล้ว +21

    አሼ በእውነት ከባድ ስራ ነው እየሰራህ ያለኽው ተባረክ

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 5 ปีที่แล้ว

    እሰይ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 5 ปีที่แล้ว +54

    አበሻ እኮ ምን እንደሚፈልግ እይታወቅም አሁንም ምርጫ ይናፍቃሉ ከዚህ የተሻለ ማን ይመጣል ብለው እንደሚጠብቁ አይታወቅም እኔ የምፈራው የኛ ግፍ ለልጆቻችን እንዳይተርፍ ብቻ ነው ለነገሩ ክርስቶስን የሰቀሉት ሰዎች ናቸው አምካክ እንደ እኛ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ሰላም ለምድራችን ይሁን

    • @Ahmad-nz4ru
      @Ahmad-nz4ru 5 ปีที่แล้ว

      እዩ ጩፋ ሸርሙጣ ነው በሱአፍ አብይ አይነሳም

    • @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ
      @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ 5 ปีที่แล้ว +4

      ይቅር ይበልህ/ሽ
      ስድብ የሰይጣን ነው

    • @taybamohmad4989
      @taybamohmad4989 5 ปีที่แล้ว

      👍👏👏👏👏👏🇬🇼

  • @kibenshtumoro553
    @kibenshtumoro553 4 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን🙇🙇🙇🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 5 ปีที่แล้ว +16

    ❤❤❤ ነብይ እዩ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤ ስለዚህ እግዚሐብሄር የሾመውን ማንም ሊያነሳው አይችል::ጠላቶቹ ሁሉ ለዘላለም መታሰቢያቸው ይጠፋል።

    • @lastcalllastcall5487
      @lastcalllastcall5487 4 ปีที่แล้ว

      እውነት እውነት እውነት

    • @eimehieime4855
      @eimehieime4855 4 ปีที่แล้ว

      💌💌💌💌💌ነብይ ጌታዘመንህንይባርክ💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌

  • @mirethgff7225
    @mirethgff7225 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ እዮ

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን፡እየሱስ፡ጌታ፡ነው፡አሹ፡ተባረክ፡ነብይ፡እዮ።ፀጋውን፡ያብዛልክ

  • @melihemi9745
    @melihemi9745 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ እዪ !!! ትክክል ነው
    አሜንንንን,,,,,,,,,ይባረክ!!!!

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 5 ปีที่แล้ว +28

    ነብይ ብርትኳን ከ፯ አመት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር መሆኑን የተናገረችው በኢትዬጵያ ቴሌቪዥን ቢታይ ምናልባት ህዝቡ ሊረጋጋ ይችላል እላለሁ ።

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 5 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክክክክ አይተነዋል።ግን የጠንቋዮች አምላኪ አደለንም።

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 5 ปีที่แล้ว +1

      አወ እኔም እያሰብኩኝ ነው ስለምድሪቱም ስለንጉሳችንም ጌታ እየተነገረ ነው ግን የምንጎበኝበት ሰሀትት ደርሶአል ለዚህ ነው ጠላት የበዛ

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 5 ปีที่แล้ว

      Batekeke tebrku

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 ปีที่แล้ว

      @@aaabbb-xx1tq እኛ ከምን ከማን መሆኗን እናውቃለን ።እግዚአብሔር አክብሯት Donald Tramp ከወራት በኋላ ለፀሎት ጋብዘዋታል ።

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ላከበረው ጌታ ይሁን ተባረክ

  • @diribehayilu120
    @diribehayilu120 5 ปีที่แล้ว +8

    thank you good bless you

  • @obsiyaagarako4567
    @obsiyaagarako4567 5 ปีที่แล้ว +1

    abiyi bereta yen abat 💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @royalshammari771
    @royalshammari771 5 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክህ እዩ ጩፈ ☝👍💝✌/አሹ እግዚአብሔር ይባርክህ ሲለ መልካም ዘና ኑሪልን 🍇💝

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አስተያየት የተሠጠው ከአምሥት አመት በፊት በመሆኑ አያስደነቅም። እኔም በዚያ ጊዜ አካባቢ የምንሊክን ቤተ መንግሥት እድሣት ወቅት 4 ኪሎ ማለት ነው ከጓዶቸ ጋር በህብረት በጎበኘን ወቅት ባጭሩ ለማለት ያህል ጠቅላይ ሚንስትሩን በያዝኸው ከቀጠልህ መልካም ይሆንልሃል!!! በሚል በእኔና በባለቤቴ ስም በጎብኝዎች መዝገብ ላይ አስተያየት የግሌን አስተያየት ፈርሜየ አስፍሬ ነበርና ለመነበቡ ምልክት ነበር።
    ዳሩ ግን አጀማመር ሌላ ማራኪ ቢሆንም ሠይጣን የሰው ልጆች ጠላት በመሆኑ የሰውን አቅጣቻ ማስቀየሩ የተለመደ ነው። ጠቢቡ ሰሎሞን ካንዴም ሁለት ጊዜ እግዚአብሔር እንደ ተገለጠለት መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል። አባቱ ዳዊት ያቀናትን የእሥራኤል ምድር ወደ ኋላ ለይ ሰለሞን ባጠፋው ከባድ የ700 ሚስቶቹና የ300 እቁባቶቹ የተለያዩ የጣዖት አምልኮ ጥፋት ምክንያት በልጁ በሮባአም የንግሥና ወቅት የሽማግሌዎችን ምክር በመናቁና የወጣቶችን ምክር በመቀበሉ እሥራኤል ለሁለት ተከፈለች። ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን ትሰፋለች እንጂ አትከፈልም። ባጭሩ ለማለት የፈለግሁት የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ምሪት ካዘለቀ ከአደጋ አያመልጥም።
    በጥቅሉ

    • @demissiemitiku5424
      @demissiemitiku5424 หลายเดือนก่อน +1

      ዕርማት በእግዚአብሔር ምሪት የማይዘልቅ ሁሉ መደነቃቀፉ አይቀሬ ነው። ይህም የእግዚአብሔር ቃል ነው።

  • @tigstgetahun8776
    @tigstgetahun8776 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
    ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ የእ/ር ፀጋና ሰላም ላንተና ለቤተሰብህ ይብዛላችሁ
    ነብይ እዩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ
    መልክቱ በትክከል ወቅታዊ ነው እ/ር ማስተዋል ይስጠን

    • @HappyHappy-cn7bq
      @HappyHappy-cn7bq 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክ ች

  • @aberademisse4468
    @aberademisse4468 6 หลายเดือนก่อน

    እ/ር ይባርካችሁ!!!

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 5 ปีที่แล้ว +4

    አሹዬ (እርግቡ )ብዬሀለሁ ድምጽህ አጽናኝ ነው ተባረክልን ክፉ አይንካህ እዩ ድንቅ እይታ ነው በእንባ ነው የስማሁት እግዚአብሔር እንዳሳየህ ነው ሁሉም ::ብሩክ ነህ እ/ር የሚገለጸው ለልበ የዋሆች ነው ይጠብቅህ ፊቱንም ያብራልህ ❤️❤️❤️

  • @kenbonnegash7729
    @kenbonnegash7729 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው። Thank you Ashu winner.

  • @sanchoyai
    @sanchoyai 5 ปีที่แล้ว +15

    " ሊወቀስ ሳይሆን ሊደነቅ ነው የሚገባው "

  • @peaceandlove7883
    @peaceandlove7883 5 ปีที่แล้ว

    Great Message Tebarek.

  • @asaasa6463
    @asaasa6463 5 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አብይየንና ነብዩ እዩ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ እወዳችሁዋለሁ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 5 ปีที่แล้ว

    Wow,ነብይ እዩ እግ/ር ይባርክህ በጣም የሚያስደንቅ ደብዳቤ ነው ጆሮ ያለው ይስማ !! ዶ/ር አብይ እንወድሃልን ጌታ ካንተ ጋር ነው እኛም የኢትዮጵያን አንድነት የምንመኝ ሁሉ ከአንተ ጋር ነን ሰላም ለምድራችን እግዚአብሔር ያፍርግልን አሜን አየሱስ ጌታ ነው.:

  • @salamsalam2996
    @salamsalam2996 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much God bless you

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በስአቱ ግዝየው እየጠበቀ በእድሜ የተባረከ ጌታ የረዳው ስው እያየ ነው እርሱ ም ህያው ምስክር ነው እውነት እውነት.ነ ለምገባውች አሹ ተባረክ ጸልይልና

  • @baaccuulove2906
    @baaccuulove2906 5 ปีที่แล้ว +8

    Thank you so much brother Eyu chufa good pelss you Jesus with you 😍😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ የሚል መልዕክት ነው አሹዬ ተባረክ ነብይ ኢዩንም ጌታ ይባርከው

    • @cellnet5339
      @cellnet5339 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻📚📚📚📚📚💒👈🎤🇨🇬🇨🇬🇨🇬📚📚📚📚

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 5 ปีที่แล้ว +4

    AMEN! Praise the Lord forever!!!

  • @ashenafinigussie7796
    @ashenafinigussie7796 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን !አሜን!አሜን! እግዚአብሄር ታላቅ ነው፤ አሁንም ጥበብ ካንተ ጋር ዶ/ር አብይ

  • @martadegafa1898
    @martadegafa1898 5 ปีที่แล้ว +19

    እሰይ ጌታ አቴ ብቻ ተበረክ አብየችን እቁ መሪ ስለ ሠጠን አዎ በህወት ይኖረል እግዘቤሄር የለው ልፈፂሚ ግድ ነው አሜን

  • @zainablove8401
    @zainablove8401 5 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው

  • @ፀገነሽብራሃኑ
    @ፀገነሽብራሃኑ 5 ปีที่แล้ว +7

    ሁፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ታራጋጊቶሃል ልቤ ነብይ እዩዬ ታባራክ