71ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( በጣም ከባድ ስለሆነው ጉዳይ እንወያይ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 225

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 21 วันที่ผ่านมา +60

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 በስደት ሀገር ነኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @TigistTigi-h9k
      @TigistTigi-h9k 21 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን ይድረስልን

    • @DestaLemesa-k8u
      @DestaLemesa-k8u 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲😔😔😔

    • @tsehayberhe1327
      @tsehayberhe1327 21 วันที่ผ่านมา +5

      እመብርሀን የጭንቅ አማላጇ ትድረስልሽ እህቴ አይዞሽ መላኩ ቅዱስ ሩፋአኤል ፈታሂ መሃፀን በሰላም ይገላግልሽ አሜን❤❤❤

    • @Fikirte21
      @Fikirte21 21 วันที่ผ่านมา +3

      እንኳን ማርያም ማረችሽ ዶክተርዬ
      ጎበዝ ሳትናገሪ መሔድሽ

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 21 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen yedrasulech lehulachen 🙏🙏🙏

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 21 วันที่ผ่านมา +44

    ዶክተር እንዲሁም እህታችን ዘራችሁ ይባረክ አሁን ሚስቴን ቁጭ አድርጌ የማስተምርበትን ትምህርት አግንቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ መምህራችንን አትወደውም ፣ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልጅህንም ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።❤❤❤

  • @TigistTigi-h9k
    @TigistTigi-h9k 21 วันที่ผ่านมา +51

    የመምህር ተማሪዎች በማርያም ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

    • @Hanamarym
      @Hanamarym 21 วันที่ผ่านมา

      ልዑል እግዚያብሔር ያስብሽ እህታችን

    • @Zofan-u5w
      @Zofan-u5w 20 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያስብሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ::

    • @HayileMikael
      @HayileMikael 20 วันที่ผ่านมา

      ቅዱስ የእግዝአብሔር ያስብሽ የኔ እህት

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 21 วันที่ผ่านมา +63

    እንኳን ለቅዱር መርቆርዮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ዶክተር በእውነት የነቃሽ የገባሽ ነሽ እኔም እንዳቺ አይነት እናት ነው መሆን የሚፈልገው ሳገባ በጣም ብዙ ነገር አስተማርሽኝ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን💓💓

    • @ALEMHAMUALE
      @ALEMHAMUALE 21 วันที่ผ่านมา +5

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤

    • @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ
      @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ 21 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን ፫ እንካን አብሮ አደረሰን እማዬ የመምህር ተስፋዬ ተማርዎች ሰማእቱ አባቴ ይጠብቃችሁ ከነ መምህራቹ ከነ ቤተሰቦቻችሁ አሜን 👏👏👏👏

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 21 วันที่ผ่านมา +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @Tsage-r6b
      @Tsage-r6b 21 วันที่ผ่านมา

      0:32 ❤​@@ZahraIbrahim-z5d

    • @Tsage-r6b
      @Tsage-r6b 21 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 21 วันที่ผ่านมา +21

    እኳን ደህና መጣህ ልን የሚገርም ነው የዶክተሯ ምስክርነት ክብር ለድግል ማሪያም ይሁን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 21 วันที่ผ่านมา +24

    ጀግና ዶክተር ብዬሻለሁ በሁለት በኩል የተሳለ ንቁ ማለት አንቺ ነሽ በጣም ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው እኔ ቀድሜ እያወራሁ ብዙ ያጣሁት ነገር አለ ልጄ ኬጂ ተማሪ እያለች ቆሎ የመሰለውን ጽሁፍ ለሰው ሁሉ ሳሳይ ድራሹ ነው የጠፋው እንደገና ከሀ ጀምረን በመከራ ነው የተስተካከለው የቡዳ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው።

    • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
      @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 19 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን የኔም ልጅ ልጅ ሆኖ በጣም ነበር የሚያምረዉ የዶክቶሮች ጽሑፍ ነበር የሚመስለው እና ሲያድግ ወዴት እንደጠፉ ይገርማል ለልጆች እማ ራሳችንነው የምንበላቸው ትምህርቱም ነጣም ጎበዝ በጣም መጽሃፍ ማንበብ የሚወድ ነበር አሁን እስከዚህም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ😊

  • @Hanamarym
    @Hanamarym 21 วันที่ผ่านมา +9

    እንደዚች አይነት ጀግና ኃይማኖታቸውን ተጠቅመው ሕዝብን እሚያገለግሉ ዶክተሮችን ያብዛልን በእነት በመንፈሳዊ ቅናት አስቀናችኝ በአንቺ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚያብሔር ይመስገን አሜን ፫

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 20 วันที่ผ่านมา +9

    መምህርዬ እኔም የዘብሩ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ዛሬ ነግሬው በነጋታው እቤቴ ስገባ በር ላይ ስደርስ የነገርኩት ሆኖልኝ ተደወለልኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድልኝ አንድ ቀን ገብቼ እመሰክራለሁ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 21 วันที่ผ่านมา +24

    በእውነት ዶክተር ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽን ዛሬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺልን እንዳንቺ የነቁ ዶክተሮች ያብዛለልን ቲክቶክ ያላችሁ ቆርጣችሁ ልቀቁት ብዙ ሰው ይማርበታል 👏

    • @ALEMHAMUALE
      @ALEMHAMUALE 21 วันที่ผ่านมา

      @@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 አዎ እውነት ነው የምትችሉ ልቀቁ በቲክቶክ❤️❤️

    • @SameraSamera-c3y
      @SameraSamera-c3y 20 วันที่ผ่านมา

      እያሳነፈኝ አጥፋቻለሁ

  • @merhawifasil-zb3jt
    @merhawifasil-zb3jt 20 วันที่ผ่านมา +9

    እጅግ በጣም አስተማሪ ውይይት ነበር ዶክተር ከተናገረችው ብዙ ተምረናል አነጋገሯም ግልፅና የሚያስተምር ነው በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 21 วันที่ผ่านมา +12

    🎤🤗በእውነት ለዶክተር ምንም ቃላት የለኝ እግዚአብሔር ያክብርልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🎤አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ደካማ ሀጢያተኛ ልጅህን ከማህፀን ህመም ጨርሰህ ፈውሰኝ አበርታኝ

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
    @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 19 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ
    የዘብሩ ዳኛ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ መቼ ነው ለቤትህ የምታበቃኝ😢
    እኔን ሃጢያተኛይቱን ወለተ ስንበት ብላቹህ በፅሎት አስቡኝ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 21 วันที่ผ่านมา +17

    የዛሬው ውይይት በጣም ደስ ይል ነበር ዶክተር ከእውቀትሽ ስላካፈልሽን ስለመከርሽን ቃለህይወት ያሰማልን በሁለት ጎን የተሳለ ቢላ ማለት እንዲህ ነው በርች❤ በፀሎት አስቢን

  • @kedestmegersa7701
    @kedestmegersa7701 21 วันที่ผ่านมา +17

    በዶክተር ትምህርት ብዙ ተምረናል እግዛብሄር በቤቱ ይመልሰን ታስረናል ጨልሞብናል ብርሃንን ያብራልኝ

  • @AndnetHailemariam
    @AndnetHailemariam 20 วันที่ผ่านมา +5

    በዶክተር ምክር ብዙ ተምረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ye.mariam_lij
    @ye.mariam_lij 20 วันที่ผ่านมา +3

    ዶ/ርዬ በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን።

  • @Jdgcb
    @Jdgcb 20 วันที่ผ่านมา +4

    ማርያምን እውነቴን ነው በህልም ገልጦልኝ ነው አንተን ያገኘሁት ያንተን ትምህርት መከታተል መጀመርኩኝ አንድ ወር 15 ቀን ነው ገርግን ታላቅ ነገር አደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @avg4628
    @avg4628 20 วันที่ผ่านมา +3

    የቀኒየልና ሓፍትና ዶክተረ ፀግኡ የብዘሐልኪ ብዙሕ ተማሂረልኪ

  • @Fikirte21
    @Fikirte21 21 วันที่ผ่านมา +7

    ትክክል ዶክተር እምነትሽ
    እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ በርቺ
    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እመብርሃን ከፊትሽ ትቅደም

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 20 วันที่ผ่านมา +4

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለትአሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @saratube7323
    @saratube7323 21 วันที่ผ่านมา +13

    እንኮን ለቅዱስ መርቀሪወስ ወርሀዊ መታሰቤያ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን የሰዉ ደስታ የሚስደስታችሁ ኦርቶዱክሳዊያን በሙሉ 5k አስገቡኛ❤

    • @TigistTigi-h9k
      @TigistTigi-h9k 21 วันที่ผ่านมา

      እኔ ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ እህቴ በርቺ

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 19 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር እኔ በ15አመቴ ነው የወለድኩት ግን ያኔ ካላስወረድሽ ተብዬ ስለመን እግዛብሄር የሰጠኝን ለምን ብዬ ብዙ ዋጋ ከፍዬ ወልጄ አሳደኩኝ አሁን ልጄ ዘንድሮ 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ነች ፀልዪላት አደራ

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 20 วันที่ผ่านมา +1

    በየ አቅጣጫው በማንኛውም የስራ መስክ እደዚህ የነቁ እግዚአብሔር ጋ የታረቁ ባለሚያወችን ያብዛልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @TaddeleGebre
    @TaddeleGebre 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ! ውድ እህቴ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ !!! ቤትሽን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በበረከትና በጸጋ በምህቱ ይሙላልሽ !!! ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ወልድ ልጆችሽን በስላም በጤናና በጸጋ ያሳድግልሽ !!!
    አሜን ! አሜን !! አሜን !!!

  • @asugaltigray2608
    @asugaltigray2608 20 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ብዙ ነገር ተምርያለው ❤በተለይም የኩልና በእግር (በእጅ የሚታሰረው

  • @yosiefchere3557
    @yosiefchere3557 20 วันที่ผ่านมา +8

    የዕውቀት ባለቤት ስንሆን ወደ በጎ ማድረግ እንበረታታለን አይምሮ ቀና ያስባል ዕወቁ ተማሩ❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @MeseretYai
    @MeseretYai 21 วันที่ผ่านมา +5

    አሜንአሜንአሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 20 วันที่ผ่านมา +2

    ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር በጣም ጥሩ ጥቆማ ነው የመከርሽን እንዳቺ ያሉ ያብዛልን እንዳቺ አይነት እናት ለመሆን ተመኘሁ ተሥፋ ስላሴ የቅዱስ አቡነ ዓቢብ (ቡላ) የቅዱስ ሰማዕቱ መርቆርዮስ አምላክ ይጠብቅልን ጸሎት ምልጆቸው አይለየን 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 21 วันที่ผ่านมา +6

    እህታችን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል በርቹ እማ ፍቅር በሽልም ታውጣሽ❤

  • @EmebetTelahun
    @EmebetTelahun 20 วันที่ผ่านมา +1

    ,, መምህር ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያረስልን አሜን ዶክተር እህታችን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጄችሽን ያሳድግልሽ እናመስግናልን❤❤❤❤❤❤

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፀጋውን
    ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 21 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤ በፀጋዉ ያሳድጋችው በተለይ ትልቃ ልጅ ቁጭ ራስህን ነው መምህር ራስህን በመስታወት መመልከት ማለት ነው እግዚእአብሄር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @zemenunewagute
    @zemenunewagute 21 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴት ነህ መምህር ወይኔ ዛሬ ዶ/ር የመከረችን እህቴ ላይ አይቻለው ወይ ጉድ እግዚያብሄር የነገረኝ ነው የመሰለኝ ተባረኪ እህቴ አሁን ነው የምልክላት❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 21 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተሯ እህታችን ካንቺ ብዙ ተምረናል በእውነት ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ያድልሽ ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በዚህ ጊዜ እንዲህ የነቃ ዶክተር ያስፈልገናል ኑሮሽን ስራሽን ይባርክልሽ አሜን

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚብአብሔር ይመሰገን ቃለህወትን ይሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ድቅ ትምርት ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 21 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ የዛሬዉ ትምህርት ለኔ ልዩ ነዉ መምህርዬ ሽ አመት ኑርልን የኛ እንቁ❤❤💒🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 21 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የመምህር ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ሃወሪያዊ ተክለሃይማኖት ለሰማዕቱ ቅዱሰ መርቆርዮሰ አደረሰን🙏❤🙏

  • @YohannesGezahegn-jm2jc
    @YohannesGezahegn-jm2jc 19 วันที่ผ่านมา

    መምህር ሰላም ነው ልብ ብሎ ላደመጠው እውነት የሒወት ምግብ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቱን ዶክተር የብዛልን እግዚአብሔር ለማይሰማው ጆሮ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @HD202v
    @HD202v 20 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር ማርያም በሽልም ታዌጣሽ።

  • @kiflegebrezgabher2090
    @kiflegebrezgabher2090 21 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር እህታችን እግዚአብሔር ይዳሽ ይባርክሽ ምርጥ ዶክተር ዕድመን ጤናን ከነበተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 21 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አይን ልቦናችን ያብራልን ❤

  • @ayala2176
    @ayala2176 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር እድያደርሰኝ ❤❤❤

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 20 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር እግዚያብሔር ይባርክሽ ኑሪልኝ ምርጥ እህቴ ነሽ

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 20 วันที่ผ่านมา +1

    የምገርም ነዉ ብዙ ትምህርት ነዉ የወሰዱክት እናመሰግነለን ዶክተር እህታችን እንዱሁም የኛ እንቁ መምህር❤❤

  • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
    @MeskeremAlemayehu-ps8iz 21 วันที่ผ่านมา +1

    አውነት ብለሻል እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው በኛ በቤት እህቴ ላይ ያለው ነገር ነው አንቺ የተናገርሽው እሷም ሐኪም ነች ነገር ግን ልትነቃ አልቻለችም በፀሎት አስቧት ትግስት ትባላለች እግዚአብሔር ይርዳን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @YOUSEFBALUSHI
    @YOUSEFBALUSHI 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 21 วันที่ผ่านมา +4

    እንኮን አብሮ አድረስን ያሳደጉኝ ለመጀመርያ ግዜ ፈደል የቆጠርኩበት አባቴ ተክለ አይማናት በምሕረት ይጎብኙኝ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 21 วันที่ผ่านมา +6

    ደውላቹ ለተሳፋቹ እህቶቻችን ጸጋውን ያብዛላቹ እኔስ ምኞቴ ትልልቅ መምህሮቻችን ምናለ እሄን ፕሮግራም ቢከታተሉ እላው ግን አይቀርም ይመጣሉ በጸሎት በርቱ እህት ወንድሞቼ

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 21 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርዬ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅክ የዛሬው በጣም ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 20 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም እናመሰግናለን ብዙ አስተምረሽኛል

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 21 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም በዙ ኣስተማርሽን ደክቶርየ እናመሰግናል መምህርየ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ያግዝህ

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 20 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልህ በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @Sara-po2nc
    @Sara-po2nc 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ አሜን አሜን

  • @merry3709
    @merry3709 21 วันที่ผ่านมา +3

    በሰላም ኣጀምሮ በሰላም ላጨረሸን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እህት ወንድሞችን እኔም ኣንድ እንዲህ የማወራበት ቀን ይስጠኝ

  • @YeMaryam-rp5ew
    @YeMaryam-rp5ew 21 วันที่ผ่านมา +2

    በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላቹ

  • @masershudabalee3582
    @masershudabalee3582 21 วันที่ผ่านมา +1

    Faruu Ergamoota siin dhagesuu 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💠💙💙💚💙💠💠💠💠💕💙💙💙🙏💕💙💕💙💙💙💠💠💠💙💙💙💙💙💙

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 21 วันที่ผ่านมา

    ያስታማረን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @TenagneKasahun
    @TenagneKasahun 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen amen amen 🙏

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre 21 วันที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ከዶክሮ እህታችን ብዙ ተመረናል እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር

  • @Salammelewn
    @Salammelewn 21 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ ቤተሠቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለውም

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 21 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አንካን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖተረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
    አህታችን በአዉነት ትልቅ ትምህርት ነወለ አግዚአብሔር የመሰለ ምን አለ አብሮ የተወለደ መንፈስ ሊሆን ይችላል

  • @ehitekirkosa-is1dw
    @ehitekirkosa-is1dw 21 วันที่ผ่านมา +6

    እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስበኝ እህተ ቂርቆስ ብላቹ

    • @Zofan-u5w
      @Zofan-u5w 20 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ::

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 21 วันที่ผ่านมา

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ዶክተር እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ካንች የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን እንኳን ማርቻም ማረችሽ እሰይ ዬኔ እናት እንኳንም ነጻ ሆንሽ ዘመንሽ ይባር በአለማዊም በመንፈሳዊ እውቀት ተክነሻል አግልግሎትሽ ይባርክልን እመብርሃን ማላው ቤተሰቦችሽ ትባርክልሽ መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወትንም ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 20 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እህቲችን እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 21 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሪ መላእክ ያሰማልን ♥❖♥❖♥❖❖

  • @muscatoman329
    @muscatoman329 20 วันที่ผ่านมา +1

    የዘሬ የተለየ ትህርት ናው ደስ የምል❤

  • @Asmrh-c7i
    @Asmrh-c7i 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @ZoyiZera
    @ZoyiZera 19 วันที่ผ่านมา

    በጣም እየገረመኝ ነበር የስማሁት ይሄንን ቀን ማለትም እንደምትመሰክሪ ሰይጣን ያውቃል ስለዚህ እይጠበቀ ይበቀልሻል ዶክተር ሆነሽ በዚህ ልክ ገብቶሽ ስትመሰክሪ ዲያብሎስ ያፍራል እኔ ስለገጠምኝ አውርቼ ሼር ሳደርግ ቀጥ ብሎ እንጀራዬ ላይ ነው የሚሄደው ብዙ ፈተና አቻለሁ ግን እቅም ስጭኝ እያልኩ ድንግልን እለምናለሁ በርቺ እመብርሀን ትርዳሽ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 21 วันที่ผ่านมา

    .ዶክተርየ እንኳን ማርያም ማረችሽ በእዉነት በጣም ብዙ ትምህርቶችን አስተምረሽናል ፀጋዉን ያብዛልሽ ሁሉም እደአንቺ ቢሆን በጣም ደስ ይላል ይ ህ ሁሉ ዉጤት የመምህራችን ነዉ እመብርሐን እስከቤተሠቡ ትጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችዉ

  • @MehereteMesele
    @MehereteMesele 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ይሁንልን ይደረጋል እንኳንም በሰላም አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በሂወቴ ውስጥ ብዙ ውስብስብ ነገሮች አሉቢኝ እናንተን የሰማ እግዚአብሔር የኔን የሀጥያተኛዋን የበደለኛዋን ፀሎት ይስማኚ ለመመስከር ያብቃኚ እህቴ እንካን ጌታዬ ቸሩ መዳንያለም ፀሎትሽም ሰማሽ

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የምልክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እቺን ቄን ላዴረሰን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 16 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ማርያም እኔ እህቴ ዶር ነች ባሰተዋወውቅሽ ደሰ ይለኛል አሷም እንዳንቺ የበረታች ነች ሁለቱን ልጆቼንም በ ሲ ሴክሽን እሷ ናት ያዋለደችኝ::❤❤❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል ምስክርነት ያለው ውይይት ነበር🌻ዶክተርም እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ያክብርልን🌻💞🌻

  • @AyenyaAssefa
    @AyenyaAssefa 20 วันที่ผ่านมา

    ሠላመ እግዚአብሄር ይብዛላችሁ መምዕመናን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ብዙ አመት ኑርልን እኔ አድነገር ልበል ያጎቴሚሥት በጣም ታማ አልድን ሥትላቸው ጠቋይ ጠይቀው ቤተሠቦችዋን ጠይቀው የቀረበት መፈሥ አለተብለው አዲሥ ጨሌ ገዝተው እየካደመች ነው ህመሙም ቦታ ቀይሮ ተደብቆ አድፍጦአል

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 21 วันที่ผ่านมา

    በአእውነት ይህንን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር አሜን። በአእውነት እህቴ ከአንች ህይወት በጣም ብዙ ተምረናል እንድንነቃ እረድቶናል በአእውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ የበሰልሽ ድንቅ ሴት እምነትሽ በጣም የጠነከረ በሳል ሴት ነሽ ቃለህይወትነ‍እ ቃለበረከትን ያሰማልን። ልብ ያለው ልብ ይበል መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከተ‍እን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልህ ይባርክልህ መምሀር አንተን ማናገር ሰለምፈልግ ካላስቸገርኩህ ስላክህን በአኢሜል ብትልክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 21 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርም መምህርም ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 20 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ማርያም ማራችሁ

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 21 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተስፍይ ደስ ይበልህ እንኻን ዳህና መጣህልን እግዚአብሔር ም ደስስስ ይበለው ለዶጉተርም ለተማሪዎች ሁሉም እንወዳሃለን ይጠብቅልን !!!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💚💚💚

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በናተ ላይ ሆኖ ብዙ አስተማረን

  • @aabraham9676
    @aabraham9676 20 วันที่ผ่านมา

    Memher, the doctor has brought up an excellent idea and have learned so much from your conversations. Egziabher yibarkachuhu

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 20 วันที่ผ่านมา

    Thank you, Doctor!

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን አረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionabebe948
    @tsionabebe948 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም አስተማሪ ነው፡፡
    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 20 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር በእነት እውቀት ከሃይማኖት ጋር አስተባብረሽ በሚጣፍጥ ቃላት የነገርሽን በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 21 วันที่ผ่านมา +1

    Betam des yemill tmhrt ehtachin endhun memhrachn tebareku❤

  • @MeskeremMeski-v6s
    @MeskeremMeski-v6s 20 วันที่ผ่านมา

    መምህር በርሜል ጊዮርጊስ ያየውት ግሩም ነው ልጅሽ ግድብ ውስጥ ሞቶአል ተብላ በጥቅምት ፣8. ተጉዛ ሁለቱም ደና ናቸው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @samrawitkidane2463
    @samrawitkidane2463 20 วันที่ผ่านมา

    Konaju ehitoche egziabher ybarkarkarkachu ❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 16 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ዶር

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 21 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እዉነት ነዉ ነክ እኔም አዋላጄ ማን ስጪ አለሽ እደሚመጣ አታቂም ብላ እያለችኝ እያማጥኩኝ መጨረሻላይ አልችልም አለች ከዛን ወጣን ሌላ ሆስፒታል ስሄድ ልጁ ሆዴ ዉስጥ ሞቷል ከዛን ከወጣ በዋላ እኔ እራሴን አላቅም ነበር ክብር ለመዳኒአለም ይሁን

    • @hanasisay4628
      @hanasisay4628 18 วันที่ผ่านมา

      እንኳን እግዚአብሔር አበረታሽ አይዞሽ እህቴ

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ዝማሬመላአክያሰማልን❤🙏🙏🙏👏👏👏

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @نرتةبؤواي
    @نرتةبؤواي 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህርየ እኳን ደህና መጣህ

  • @RomanaAli-q4m
    @RomanaAli-q4m 18 วันที่ผ่านมา

    Walela ❤❤❤ hayat

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 21 วันที่ผ่านมา

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ ደክተር በእዉነት እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ለብዙ ዶክተሮች አርአያ ነሽ እኛም ብዙ ተምረናል የዘብር ገብረኤል ታምረኛ ነዉ ጓድኛየ ልጇ 4አመት ሙሉ ቁማ መሔድ አትቺልም ነበር በሡ ፀበል ፅናት 5ኛ አመቷ ላይ ቁማ ሔደች 1ቀን ፈቅዶልኝ ደጁ ሒጀ ነበር የመንፈስ አይነት ወይኔ 90ሽ ብሬ ወይኔ ብሬ ሲል ሠምቸ እስካሁን ድምፁ ጀሮየ ዉስጥአለ በ2013ነበር ሁላችንም ለደጁ ያብቃን እና አንድ ነገር ያቀድነዉን ቀድሞ ስለማበላሸት አባታችን ቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ስለቅዱስ ቁርባንም ስለህልምም አታዉሩ ብለዉ አስተምረዉ ነበር እኛ ስለምናወራ ነዉ የሚበላሽብን