ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you for watching 🖤/ ሰብስክራይብ ብታረጉ በጣም ደስ ይለኛል :)
ሞጎሊያ❤❤❤ በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው❤የፈረሱ ወተት ግን👀👀
ሁሌም የአንተ ትረካ ሳላደንቅ አላልፍም❤
Thank you so much @Beti 🙏🏽🖤
እኛ ኢትዮጵያውያን ከድህነትና ከኢኮኖሚ ዝቅተኛነት የተነሳ የውጪ አይደለም የአገራችን ውስጥ የሚጎበኝ ስፍራዎችን የሚጎበኝ የለም ልምምድ የለንም አሁንማ ለመኖሩም ትግል ነው
ሞንጎልያ ታሪኳ ይስበኝ ነበር፣ ይህንን ኤፒሶድ ደግሞ ይበልጥ እንዳውቃት አደረገኝ። Thank you bro!
በጣም የወደድኩት ኤፒሶድ ነው። ከአውሮፓ ሀገራት ይልቅ የአፍሪካ እና የኤስያ ኤፒሶዶች ይበልጥ የምወደው እኔ ብቻ ነኝ?😃 Thank you for this Maraki 💚
I am Sure u are living in Europa 😂😂😂😂😂😂 , mindless
@@merhawikessete7111 እኔ እኮ ያወራሁት የአፍሪካን እና የኤዥያ ሀገሮች ዶኩመንተሪዎችን ማየት እንደምወድ ነው እንጂ አውሮፓን እጠላለሁ አላልኩም 🙄
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ሚዲያን በአግባቡ ከሚጠቀሙበት ውስጥ አንዱ እንደሆንክ ይሰመኛል ጀግና፡፡
Thank you so much @Wubit🙏❤
ይመችህ
Betam des ylal ❤🎉
ከጫፍ እስከ ጫፍ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ከነትራንስፖርቱ ከነምንዛሬው ከነስዓቱ ምንም እንከን የለውም እንደሌሎች የሌላ ሃገር ቪድዮ ወደማሃል ሳታስገባ በጥራት እና በሃቃዊ ቪድዮ ስለምታቀርብልን እጅግ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት ይመችህ ❤
ለመልካም አስተያየትህ/ሽ አመሰግናለሁ 🙏❤
ሰላም ! ያየኋቸው ዝግጅቶችህ ሁሉ ጥሩና የሚታይና የሚደመጥ ፕሮግራም ነው 🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ @Kebron 🙏❤
ምርጥ አቀራረብ ✌️
እስቲ ከ ኢትዮጵያ ጀምርልን ብሮ አርፍ ስራ ነው 👌🏼👌🏼👌🏼
የምር የገጠሪቱን ኢትዮጵያን አስታወሳችሁኝ ያች የምታምረው ኑሩብኝ ኑሩብኝ የምትለው የድሮዋ ኢትዮጰያ ናፈቀችኝ😢
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው። በርቱ!
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
Thank you @Salam 🙏🏽🖤
Baba eski sile YEMEN siralin
እናመሰግናለን ❤🙏
Wow, betam tsede sra new, broye! Ketlbet 👏🏽👏🏽👏🏽
I love your program keep up your good job, brother
Thank you very much 🙏❤
I am happy for. This ... 🤔 be 1935- 1945 History amtalen
በጣም ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ፕሮግራም 😘
Thank you bro! 🙏❤
ቀጥልበት...
ቆንጆ አቀራረብ ነው በርታ
Thank you @Henok 🙏❤
አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት።
Thank you Birhan! 🙏❤
እንዲህም አይነት ከወሬ የሚገላግሉ ወገኖች እውቀት የሚሰጡ ምሁራን ኢትዮጵያ አሏት እንዴ?? በርታ
አመሰግናለሁ 🙏❤
Thanks sle Morocco etebkalew
Thank you @Habir, Morocconm bekrbu enseralen!
Great job!!
Thank you @Genet 🙏❤
Asia and latin America countries which i am very intetested.
Enamesegnalen
ስለሀገራችን እስኪ ሀቅሀቋን
waw!
tnsh hzb honew new chaynan ena rusiyan yegezut
Wede indonesia ine hed please❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you @Dame! 🙏❤በቅርቡ ኢንዶኒዥያን እንጎበኛለን!
አንተ ቤት ትልቅ የታሪክ እውቀት አለ ቀጥልበት በርታ
አመሰግናለሁ @Dagne 🙏❤
እኛ ሃበሾች ግን ለምንድነው ፅዩፍ የሆነው?! የፈረስ ወተት አይደለም ለመጠጣት ለማሰብ አቅም የለኝም😢
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
Hello maraki planet, Can you tell me something about Kazakhstan or Georgia?
Thank you 🙏❤Soon, we will visit those countries as well.
Lets go 50k
Thank you so much bro, good to see you again ❤🙏
ይሄውልህ brazer Like እና view እንዲጨምርልህ በከተማ አድርገው እግዲህ አንደ ወድምነት የምመክርህ ነው
Thank you Dani 🙏❤የከተማ ቪድዮዎችንም በተቻለ በብዛት ለመስራት እንሞክራለን!
ወሬ !!
የፈረስ ወተት ይጠጣል የመጀመርያ ስሰማ
❤❤🎉🎉❤❤
❤❤❤bertu
Thank you @Sisay! 🙏❤
አረ ምንጉድ ነው😮😮😮
ቱርክወች መገልእያሉ ፈልምለምንእደሰሩ አሁንነዉየገባኝ
ካዛኪስታን ስራልን
ለወደፊቱ ዘላንነት አይባልም፤ አርብቶ አዳሪዎች ነው የሚባሉት!
Well noted, eshi thank you 🙏❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Sila red indians siralin
ብዙ ጦረነት አረገዋል ከቱረክ ብትንገረን
Please Pakistan
ፓርቹጋል ነው አቅርብልን CR7
Thank you Zeyba! 🙏❤በቅርቡ ፖርቹጋልን እንጎበኛለን!
CR 7 ሰው ነው አገር አይደለም
Total liability xafaa mino
ስለ ቴንግሪዝም ለምን አላቀረብክም ስለ ኡላንግ ሀን እና የእያን ጃሉት ጦርነት ና
Thank you @Muhammed 🙏❤ልክ ነህ፣ የሞንጎልያ ኤምፓየር ታሪክ በራሱ ሰፊ ስለሆነ፣ በቀጣይ የተመረጡ ኤምፓየሮች የታሪክ ኤፒሶዶች ስንሰራ ይህንንም እንዳስሰዋለን።
ተሪክና ምሳሌ በከበደ ሚካኤል መፅሐፍ ላይ ስለ ሞንጎሊያ ንጉስ ተፅፎ ታሪኩን አንብበናል ገናናው ጂንጂስካን የሞንጎል ንጉስ እሩቅ ሀገር ሄዶ ዘምቶ ሲመለስ --
ሞንጎል የሰው ዘር በምድር ላይ እንዳይኖር የጨፈጨፉ አይደሉ እንዴ
Gog magog
ኢንፎርሜሽንህ በቂ አይደለም እኛን አልነኩንም
አይ እንደዉም ጀንጊስ ካህን በሀይማኖትና በባህል ጣልቃ ማይገባ ብልህ መሪ ነበር
ያቀረብከው የሞንጐልያን አገር ዋው ነው ❤ኢትዮጵያ ውስጥ ማነው ፈረስን የኦሮሞ እና የአገው ያደረገው ኦሮሞ ጋር አህዮች ናቸው ያሉት ❓አንዳንዴ የአገራችንን ታሪክ በደንብ ማወቅ አለብን የኢትዮጵያ ከቀደምት ጀምሮ የሚፅፉ ፀሀፍያን ብዙውን የውሸት ታሪክ ነው የተፃፉት እያንዳንዱ የኔ ለሚለው ለመጣበት ማህበረሰብ አተልቆ እና አጋኖ በትርክት ሀሰት የሚፅፈው ስለዚህ የሀሰት ትርክት መቅረት አለበት ።
ባለጌ እናትና አባትሽ ሲያሳድጉሽ እንዲህ ባለጌ እንድትሆኚ አድርገው ስላሳደጉሽ ውጤታቸውን ስለሚያዩ እንኳን ደስ አላችሁ እላቸዋለሁ የመኃይም እውቀቱ ስድብ፣ምቀኝነት፣ጥላቻ፣ ዘረኝነት አንቺ ይህን ጥንቅቅ አድርገሽ ታሟያለሽ
Thank you for watching 🖤/ ሰብስክራይብ ብታረጉ በጣም ደስ ይለኛል :)
ሞጎሊያ❤❤❤ በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው❤የፈረሱ ወተት ግን👀👀
ሁሌም የአንተ ትረካ ሳላደንቅ አላልፍም❤
Thank you so much @Beti 🙏🏽🖤
እኛ ኢትዮጵያውያን ከድህነትና ከኢኮኖሚ ዝቅተኛነት የተነሳ የውጪ አይደለም የአገራችን ውስጥ የሚጎበኝ ስፍራዎችን የሚጎበኝ የለም ልምምድ የለንም አሁንማ ለመኖሩም ትግል ነው
ሞንጎልያ ታሪኳ ይስበኝ ነበር፣ ይህንን ኤፒሶድ ደግሞ ይበልጥ እንዳውቃት አደረገኝ። Thank you bro!
በጣም የወደድኩት ኤፒሶድ ነው። ከአውሮፓ ሀገራት ይልቅ የአፍሪካ እና የኤስያ ኤፒሶዶች ይበልጥ የምወደው እኔ ብቻ ነኝ?😃 Thank you for this Maraki 💚
I am Sure u are living in Europa 😂😂😂😂😂😂 , mindless
@@merhawikessete7111 እኔ እኮ ያወራሁት የአፍሪካን እና የኤዥያ ሀገሮች ዶኩመንተሪዎችን ማየት እንደምወድ ነው እንጂ አውሮፓን እጠላለሁ አላልኩም 🙄
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ሚዲያን በአግባቡ ከሚጠቀሙበት ውስጥ አንዱ እንደሆንክ ይሰመኛል ጀግና፡፡
Thank you so much @Wubit🙏❤
ይመችህ
Betam des ylal ❤🎉
ከጫፍ እስከ ጫፍ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ከነትራንስፖርቱ ከነምንዛሬው ከነስዓቱ ምንም እንከን የለውም እንደሌሎች የሌላ ሃገር ቪድዮ ወደማሃል ሳታስገባ በጥራት እና በሃቃዊ ቪድዮ ስለምታቀርብልን እጅግ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት ይመችህ ❤
ለመልካም አስተያየትህ/ሽ አመሰግናለሁ 🙏❤
ሰላም ! ያየኋቸው ዝግጅቶችህ ሁሉ ጥሩና የሚታይና የሚደመጥ ፕሮግራም ነው 🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ @Kebron 🙏❤
ምርጥ አቀራረብ ✌️
እስቲ ከ ኢትዮጵያ ጀምርልን ብሮ አርፍ ስራ ነው 👌🏼👌🏼👌🏼
የምር የገጠሪቱን ኢትዮጵያን አስታወሳችሁኝ ያች የምታምረው ኑሩብኝ ኑሩብኝ የምትለው የድሮዋ ኢትዮጰያ ናፈቀችኝ😢
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው። በርቱ!
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
Thank you @Salam 🙏🏽🖤
Baba eski sile YEMEN siralin
እናመሰግናለን ❤🙏
Wow, betam tsede sra new, broye! Ketlbet 👏🏽👏🏽👏🏽
I love your program keep up your good job, brother
Thank you very much 🙏❤
I am happy for. This ... 🤔 be 1935- 1945 History amtalen
በጣም ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ፕሮግራም 😘
Thank you bro! 🙏❤
ቀጥልበት...
ቆንጆ አቀራረብ ነው በርታ
Thank you @Henok 🙏❤
አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት።
Thank you Birhan! 🙏❤
እንዲህም አይነት ከወሬ የሚገላግሉ ወገኖች እውቀት የሚሰጡ ምሁራን ኢትዮጵያ አሏት እንዴ?? በርታ
አመሰግናለሁ 🙏❤
Thanks sle Morocco etebkalew
Thank you @Habir, Morocconm bekrbu enseralen!
Great job!!
Thank you @Genet 🙏❤
Asia and latin America countries which i am very intetested.
Enamesegnalen
ስለሀገራችን እስኪ ሀቅሀቋን
waw!
tnsh hzb honew new chaynan ena rusiyan yegezut
Wede indonesia ine hed please❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you @Dame! 🙏❤
በቅርቡ ኢንዶኒዥያን እንጎበኛለን!
አንተ ቤት ትልቅ የታሪክ እውቀት አለ ቀጥልበት በርታ
አመሰግናለሁ @Dagne 🙏❤
እኛ ሃበሾች ግን ለምንድነው ፅዩፍ የሆነው?! የፈረስ ወተት አይደለም ለመጠጣት ለማሰብ አቅም የለኝም😢
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
Hello maraki planet, Can you tell me something about Kazakhstan or Georgia?
Thank you 🙏❤
Soon, we will visit those countries as well.
Lets go 50k
Thank you so much bro, good to see you again ❤🙏
ይሄውልህ brazer Like እና view እንዲጨምርልህ በከተማ አድርገው እግዲህ አንደ ወድምነት የምመክርህ ነው
Thank you Dani 🙏❤
የከተማ ቪድዮዎችንም በተቻለ በብዛት ለመስራት እንሞክራለን!
ወሬ !!
የፈረስ ወተት ይጠጣል የመጀመርያ ስሰማ
❤❤🎉🎉❤❤
❤❤❤bertu
Thank you @Sisay! 🙏❤
አረ ምንጉድ ነው😮😮😮
ቱርክወች መገልእያሉ ፈልምለምንእደሰሩ አሁንነዉየገባኝ
ካዛኪስታን ስራልን
ለወደፊቱ ዘላንነት አይባልም፤ አርብቶ አዳሪዎች ነው የሚባሉት!
Well noted, eshi thank you 🙏❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Sila red indians siralin
ብዙ ጦረነት አረገዋል ከቱረክ ብትንገረን
Please Pakistan
ፓርቹጋል ነው አቅርብልን CR7
Thank you Zeyba! 🙏❤
በቅርቡ ፖርቹጋልን እንጎበኛለን!
CR 7 ሰው ነው አገር አይደለም
Total liability xafaa mino
ስለ ቴንግሪዝም ለምን አላቀረብክም ስለ ኡላንግ ሀን እና የእያን ጃሉት ጦርነት ና
Thank you @Muhammed 🙏❤
ልክ ነህ፣ የሞንጎልያ ኤምፓየር ታሪክ በራሱ ሰፊ ስለሆነ፣ በቀጣይ የተመረጡ ኤምፓየሮች የታሪክ ኤፒሶዶች ስንሰራ ይህንንም እንዳስሰዋለን።
ተሪክና ምሳሌ በከበደ ሚካኤል መፅሐፍ ላይ ስለ ሞንጎሊያ ንጉስ ተፅፎ ታሪኩን አንብበናል
ገናናው ጂንጂስካን የሞንጎል ንጉስ
እሩቅ ሀገር ሄዶ ዘምቶ ሲመለስ --