DNA ተመረመሩ! የ19 ዓመቱ ከባድ ጥያቄ እና ወሳኙ መልስ! 3ቱም ልጆች የሰጡት አስገራሚ ምላሽ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  9 หลายเดือนก่อน +1

    የ DNA ምርመራ ውጤት ወጣ! የሶስቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    th-cam.com/video/8nQXW0TH5l8/w-d-xo.html

  • @elsabetkidane2687
    @elsabetkidane2687 10 หลายเดือนก่อน +261

    ላንቺ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ እርጋታሽ ትግስትሽ መልካምነት ብቻ ጀግና ሴት ብዬሻለው

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 10 หลายเดือนก่อน +264

    ከቀናተኛ ባል አላህ ይሰውራችሁ ። ቅናት መጥፎ በሽታ ነው ። ቅናት የፍቅር ካንሰር ነው ። የሰላም ፀር ነው።

    • @narditube4378
      @narditube4378 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 10 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 10 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም. እኔደርሶብኛ

    • @DestaEtcha
      @DestaEtcha 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አለሁ በጣም ነዉ የምቀነ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@DestaEtcha
      የቅናት ደበር ማለፍ እና በመጠኑ መቅናት ይለያያል ደበር ያለፈ ቅናት ያየውን ሰው ሁሉ ይጠራጠራል

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 10 หลายเดือนก่อน +68

    ስቆርጥ ክፉ ነኝ አለች !!! ትክክል ነሽ !!!! 19 አመት ከእንዲህ አይነት ጥላውን ከማያምን ሰው ጋር መኖርሽ በራሱ ከጀግናም ጀግና ነሽ ወላሂ !!! ያለችበት በራስ መተማመን በራሱ የ DNA ውጤቱን ያሳያል !!

  • @buezaheugezahegn811
    @buezaheugezahegn811 10 หลายเดือนก่อน +18

    እናትዬ ይህ ሰውዬ ግን ባለጌ ነው ልጆቹ የሱ ቢሆኑ እንኳን አብረሽው እንዳትኖሪ ልጆችሽን ሰብስበሽአብረሽ ኑሪ

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 10 หลายเดือนก่อน +45

    እኔ ወንድ ነኝ ከዚህ ሰውዬ ጋር አብሮ መኖር በራሱ በጣም ታላቅነት ነው። ስነስርአት 0 በ አጠቃላይ አስተዳደግ የበደለው ነው

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 10 หลายเดือนก่อน +1

      አስተዳደግ ሳሆን ቆሻሻ ወንደ ነው

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 10 หลายเดือนก่อน +549

    ለልጆቹ ጭንቅላት የማያስብ አባት ነዉ ሌላው ቅናታም ነዉ የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን🙏19አመት 🔥እሳት ከባድ ነዉ እንዴት ቻልሽዉ ግን💔

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 10 หลายเดือนก่อน +6

      Degmo yegeremegn abro menoru

    • @Thutttttt
      @Thutttttt 10 หลายเดือนก่อน +4

      እየጠረጠረ ከመኖር ይሻለዋል በአንድ በኩል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉በተኩክል

    • @zetinebaomer4452
      @zetinebaomer4452 10 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ 10 หลายเดือนก่อน +8

      ጅግና እናት ነች ❤❤❤❤

  • @mekdesagonfer9459
    @mekdesagonfer9459 10 หลายเดือนก่อน +342

    ሰውዬው ጤነኛ አይደለም ሴት ልጅ ከቆረጠች ሞት ቢመጣ አሰማህም ፍትህ ለተጨቆኑ ሴቶች ወንዶች ልብ ይስጣቹ 😢😢

    • @MekdesMetaferiya
      @MekdesMetaferiya 10 หลายเดือนก่อน +21

      እኔ የምረፈራው ተጭበርብሯል እንዳይል ነው ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም

    • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
      @እሙኢምራንየቡታጀራዋ 10 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @HanaDejen
      @HanaDejen 10 หลายเดือนก่อน +4

      በራሱ መንገድ ማስመርመር ይችላል አቅሙ ካለው እስከ ውጭ ሀገር ድረስ

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@MekdesMetaferiyaምን,አገባችሁ ነበራችሁ ቤታቸዉ አሽቃባጭ ሁላ

    • @hamsalyirgu8079
      @hamsalyirgu8079 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 10 หลายเดือนก่อน +93

    የዚህ ሰውዬ ብልግና በጣም ነው ሚያሳፍረው ቆሻሻ ነው ለአንደበቱ እማይጠነቀቅ ግልብ ነው ጌታ ኢየሱሰ ልብሽን ይጠብቅ ባለቤቱ ተባረኪ!

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 10 หลายเดือนก่อน

      bect sermuta

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx 10 หลายเดือนก่อน

      @@MackMack-x6p 7 ዘርህ ይብከት የቀጭን ሸርሙጣ ልጅ

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@MackMack-x6pእበት ገጠሬ

    • @betty8479
      @betty8479 10 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@genitefera1375 ገጠሬ ስድብ መሆኑ ነዉ አይ አለ ማወቅ አርሷ የሚያበላ የገጠሩ ገበሬ ነዉ😂

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 10 หลายเดือนก่อน

      minu gar nw bilginaw? weyis sitibaligu neber andlay?

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 10 หลายเดือนก่อน +32

    የኔ እመቤት ጌታ እረፍትን ይስጥሽ ! ስለ አንቺ ቃል የለኝም❤

  • @fikeryeehetalij3809
    @fikeryeehetalij3809 10 หลายเดือนก่อน +37

    እማ የኔ እናት ትግስትን ፅናትን ባንቺ አየሁብሽ ❤ እፎይ ብለሽ የምትኖሪበትን ቀን ያምጣልሽ 🙏

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 10 หลายเดือนก่อน +361

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ይችን እናት ንጹህ እና ታማኝ ሆና እድትገኝ የእናትህ የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጂነት ይርዳት እና እንባዋ ይታበስ

    • @maryshara4466
      @maryshara4466 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን።

    • @Zenayiheyis-kt5wx
      @Zenayiheyis-kt5wx 10 หลายเดือนก่อน +9

      ከሱ ጋር መኖር የለብሽም ይህ መጥፎ መናፍቅ ስለሆነ።

    • @መቅዲ-የ9ፐ
      @መቅዲ-የ9ፐ 10 หลายเดือนก่อน +4

      @@Zenayiheyis-kt5wx እንደ እኔ ከዚህ ሰው ጋ መኖር ሊከብድ ይችላል ግን እንደ እሷ ደግሞ እራሷ ነች የምታውቀው ስሜቷ ግን እግዚአብሔር ይርዳትና ታማኝ ሆና ትገኝ ታሳዝናለች በዝህ ልክ ሲያቃልላት

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 10 หลายเดือนก่อน +56

    አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ይሄን ያህል አመት ታግዘሽው መንርሽ ያመንሽው አምላክ ነፃ ያውጣሽ እማዬ

  • @jote5284
    @jote5284 10 หลายเดือนก่อน +87

    ለአባት ተብዬ ልቦና ይስጠው እገር ልገባ 18 ቀን ነው የቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ ቅመሞችዬ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 10 หลายเดือนก่อน +4

      በሰላም ግቢ እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 10 หลายเดือนก่อน +2

      🤣🤣🤣 መጣውልህ ትያለሽ ብዬ ነበር የጠበኩት 🤣🤣
      ለማንኛውም ሰላም ግቢልን 🙏🙏🙏

    • @jote5284
      @jote5284 10 หลายเดือนก่อน

      @@gravitymobile7558 አሜን

    • @jote5284
      @jote5284 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@astuworku7780 አስመስልኩት አይደል በጣም አናዳጅ ነው እውነት እኔ በሷ ቦታ ብሆን እትኑን ነበር የምቆርጥለት እንዴ 3ቱ የኔ አይደሉም ይላል ነገርየው የለውም እንዴ

    • @tsegiyared8482
      @tsegiyared8482 10 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ግቢ

  • @akelilehakin9509
    @akelilehakin9509 10 หลายเดือนก่อน +71

    ብዙ ወንዶች አሉ ልጅነታቸው ላይ የተጎዱ ያንን ጉዳታቸውን ሳናውቅና ሳይገባን እናገባቸዋለን ህየወታችንና የልጆቻችንን ህይወት ሲበጠብጡ ይኖራሉ። ፍትህ ለሴቶችና ለልጆች

    • @enatmaed9408
      @enatmaed9408 10 หลายเดือนก่อน

      በምንም አይታወቁም እኮ ደሞ ሚገርመው ከ 1 ሳምንት ከሰርግ በኋላ ሊሆን ይችላል ጠባይ ሚገለጠው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 10 หลายเดือนก่อน +28

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ መልካም መልካሙን ዜና እምሰማ ያርገን መጨረሻውን ያሳምርላቸው

    • @Sameera-fk3ho
      @Sameera-fk3ho 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @TashoBade
      @TashoBade 10 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏

  • @samhalguay2330
    @samhalguay2330 10 หลายเดือนก่อน +322

    ትልቅ ክብር አለኝ ለ ጋዜጠኛ ለ አሌክስ

    • @shewit12
      @shewit12 10 หลายเดือนก่อน +9

      አሌክስ አትጫናት ልጆቹ የሱ ከሆኑ እግሯ ስር ተደፍቶ ይቅርታ ይጠይቃት ቀሪ ዘመኑን ጎንበስ ቀና ብሎ ያገልግላት ይካሳት ጀግንነት አይደለም አትበላት እንጂ

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 10 หลายเดือนก่อน

      @@shewit12 i totally agree with you. He oppressed her that is not fair he has to respect her.

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 10 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 10 หลายเดือนก่อน +4

      አሌክስ አትጫናት ከዚህ በዃላ እንደኔ አብሮ መኖር ከባድ በሰላም ተለያይተው ማሳደግ። እባክህ አትጫናት ሰውየው ባለጌ ነው።

    • @zebebaredu7826
      @zebebaredu7826 10 หลายเดือนก่อน

      ነየሠየረነኘ​@@mahderk8288

  • @Selam-ok8ul
    @Selam-ok8ul 10 หลายเดือนก่อน +40

    እርሱ በጎዳ ሚስቱን እና ልጆቹን ሲያዋርድ ኖረ። እግዚአብሔር አሁን በአደባባይ ሊያዋርደዉ ነዉ ። ልጅን መክሰር ከሁሉም ኪሳራዎች የበለጠ ኪሳራ ነው።

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 10 หลายเดือนก่อน +87

    ጀግና ሴት ጎበዝ ሃሳብሽን አለመቀየርሽ❤ ጀግና ብየሻለሁ መጀመሪያ ለምን ሚዲያ ከወጣ በኃላ እንደገና አላስመረምርም ማለት ምን ይሉታል ራሱ ይፈርበት በባል አለመታመን ከባድ ነው😢😢
    ከዚህ በኃላስ ልጆቹ ይበልጥ ይጎዳሉ

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 10 หลายเดือนก่อน +7

      ቲሸ ቆሻሻ ነው ሰውየው

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 10 หลายเดือนก่อน +2

      እራሱን የማያምን ሰው ስውን አያምንም😢😢😢

  • @mamem3436
    @mamem3436 10 หลายเดือนก่อน +33

    ልጆቼ አይደላችሁም እያልካቸው ካሳደካቸው የጊዜ ጉዳይ ነው አባታችን አይደላህም ይሉሀል እናትየው ምን ያህል እንደተጎዳሽ ግልጽ ነው ጀግና እናት ብዬሻለሁ ሰውዬው ግን ጤናማ አይመስልም

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 10 หลายเดือนก่อน

      Yesetaten yete tederes aytal ekonew tesekayta

    • @gizachewabdeta4044
      @gizachewabdeta4044 10 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው፣ የባለሙያዎች አስተያየት ወይም (Assessment) ያስፈልገዋል።

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 9 หลายเดือนก่อน

      የየአይ ኦፍፍፍፍፍ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 10 หลายเดือนก่อน +7

    የባልየው የቅናት ጥግ የእውነት ያማል ሁሌም ልጆች ለእናት እውነት ናቸው ፣በውጤቱ ላይ እኔም እንደ አንቺ በሙሉ ልብ እውነትሽ ዛሬ ነፃ እንደሚያወጣሽ ቅንጣት አልጠራጠርም ❤😊

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 10 หลายเดือนก่อน +59

    የኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ነሸ እኛም እናት ነን እንላለን በእውነት መልካም ባሎችም እያሎን እንማረራለን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 10 หลายเดือนก่อน +60

    ጌታሆይ 19 አመት ከማያምን ስው ጋ መኖር እውነትን ይዦ የትግስት ጥግ ነው ትግስትን ተማርኩብሺ ተባረኪ ❤

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 10 หลายเดือนก่อน +86

    የዚህን ሰዉየዉ ዉርደት ያሳየን አይዞሺ እናታችን❤❤❤❤❤

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይባልም ሚርብሸው ሰይጣን ነው እግዚአብሔር ይርዳው

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 10 หลายเดือนก่อน

      wehsa neseh ancme dan asery

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 10 หลายเดือนก่อน

      geme anch twargles sermuta

  • @abebakifle
    @abebakifle 10 หลายเดือนก่อน +15

    ትልቅ ክብር አለኝ ላንቺ እ/ር ካንቺ ጋ ይሁን።

  • @menbereworku3638
    @menbereworku3638 10 หลายเดือนก่อน +2

    ባለጌ ነህ አንች ግን በጣም በቀላሉ ይህን ሰው ይዘሽ የልጆቹን አይምሮ እየበጠበጠ ምኑን ለልጆችሽ ተጠነቀቅሽ በእውነት ፍችው

  • @Meseret-w2o
    @Meseret-w2o 10 หลายเดือนก่อน +57

    እፎይ እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና እናት ለባልየው ልቦና ይስጠው ራስሽን ጠብቂ

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 10 หลายเดือนก่อน +20

    ይህ ታሪክ አንድት ጎረቤታችን ነበረች እሱ ግን 8 ወር እርጉዝ ሁና ነበር ያረገሽው ልጅ ልጀ አይደለም ብሎ ትቶ ሄደ ሌላ አገባ እሷም ቤተሰቦቿ ጋር ሁና ወለደች ሲወለዱ ሁለት መንታ ልጆች ነበሩ እሱም አይጠይቅ ልጆቹ አደጉ 10 ኛ ክፍል እንደደረሱ ልጆቸን እፈልጋለሁ ብሎ መጣ አባታቸው እናት ልጆቸ አድገዋል እነሱ ይወስኑ አለች ልጆቹም እሽ እንሂድ ሀኪም ቤትና አባታችን መሆንህን እንወቅ አሉት አባታቸው ሆነ ምርመራ ውጤቱ ሲመጣ ከዚያ ውሳኒያችን አባታችን ብትሆንም ለኛ ግን አባታችን ገና ሳንወለድ ሙቷል ስለዚህ አታስፈልገንም እናታችን አባትም እናትም ሁና አሳድጋናለች አባት አያስፈልገንም ብለው አባረሩት😂😂😂😂

    • @ibrahimlmazmi2603
      @ibrahimlmazmi2603 10 หลายเดือนก่อน +2

      ልጆቹውን ወደህድኳቹው❤❤❤❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደግአረጉት❤❤

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 9 หลายเดือนก่อน

      እሰይ ትክክል ይባረኩ ጥሩ ደረጃ ይድረሱ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 10 หลายเดือนก่อน +87

    ፈጣሪ ይህችን 19 አመት በትዳር እሳት ተቃጥላ የኖረችውን ሴት ፈጣሪ ባርካት።ሰውየው በእርግጠኝነት የስነልቦና ሕክምና ያስፈልገዋል።የቅናት መንፈስ በደሙ ውስጥ ነው።

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 2 หลายเดือนก่อน

      ግራ ገባኝ ሴት ከወለደች በሇላ እንዴት ትጠረጠራለች ስለሚወዳት ይሆን

  • @زهرهحبشي-خ5ح
    @زهرهحبشي-خ5ح 10 หลายเดือนก่อน +15

    ትልቅ ክብር አለኝ ለ ጋዜጠኛ ለ አሌክስ😍🎉

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 10 หลายเดือนก่อน +8

    እመ ብርሃን ጭንቅ አማላጅቱአ የራሳችሁ ልጆች ታርጋቸው ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አደራህን ውጤቱን አሳምረው አደራ 😢

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 10 หลายเดือนก่อน +8

    አለምዬ ሴትየዋን አትጫናት እንጂ በህይወቷ ማሸነፊያ ጊዜዋ አሁን ነው ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አንተ ስለደረስክላት😢😢😢ሠውየዉማ አንገብግቦ ሊደፋት ነው 😢😢😢

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 10 หลายเดือนก่อน +55

    የዝችን ሚስኪን እናት እዉነት እግዚአብሔር ያዉጣላት ስሜቱ ከባድነዉ😢😢 ምንያህል ልቧ💔💔💔ሲደማ እደኖር እሷና ፈጣሪ ብቻነዉ የማቀዉ በስአብ😭

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku 10 หลายเดือนก่อน +86

    እዮሃዎች ትለያላችሁ አንደኞች ናችሁ
    ጋዜጠኛ አለምሰገድ አንድኛ ነህ
    እግዚአብሔር አንተን እና ያንተ የሆነውን ሁሉ የጠብቅልህ❤

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 10 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ለልጆቹ አይምሮ ተጠንቅቀህ አልመርጥም ማለትህ በጣም የምትመሰገን ነህ። ወደህ አይደለም ውጤታቹ መልካም ሆኖ እግዚአብሔር የልጆቻችሁንም የናንተም ሰላም ተመልሶ ለማየት ያብቃን

  • @የመክሊትእናት
    @የመክሊትእናት 10 หลายเดือนก่อน +11

    ማርያምን ደስ ሲል ጋዜጠኛው አለምየ እኛ ስደተኞች እንወድሐለን ❤ ባለ ታሪኮቹ ደሞ እግዚአብሔር ከቤታችሁ የገባውን ሰጣን ያጥፋላችሁ

  • @mosestube2390
    @mosestube2390 10 หลายเดือนก่อน +22

    ሁለት የተለያየ ሀይማኖት በትዳር ላይ በጣም ከባድ ነው። ሁለት መንፈስ ሲጋጭ በትዳር ውስጥ ያታግላል። እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ። እመቤቴ ትጎብኝሽ።

  • @MmMm-fc3oy
    @MmMm-fc3oy 10 หลายเดือนก่อน +41

    አላህ ካቺ ይሁን የኔናት አብሺሪ እናት ጠካራ ናት

    • @lilitaffesse223
      @lilitaffesse223 10 หลายเดือนก่อน

      ይሄንን ድንጋይ እራስ እንዴት አብሮሽ ይኖራል ? አንቺን የመሰለ ሚስት የትም አያገኝ እመቤቱ ነሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 10 หลายเดือนก่อน +78

    ጌታዬ ይህን ሰው አዋርድልኝ ለሴትዮዋ እግዚአብሔር ይርዳት 😢😢😢❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 10 หลายเดือนก่อน

      ውጤቱ ምን ሆነ 🙏ንገሪኝ

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 10 หลายเดือนก่อน

      @@samsamsun367 ገና አልታወቀም ዛሬ ደም ሰጥተዋል እግዚአብሔር ይድረስላት ለሴትዮዋ ያስፈራል ሰውዬውም ቢሆን ለፍቶ አሳድጎ ይድረስለት ጾሎት አድርጊ

    • @sarasmartsara
      @sarasmartsara 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰዎች ሰውዬውም እኮ ጥርጣሬ ካለበት የሚያደርገው ነገር መጥፎ አደለም ሰው ይጠረጥራል ውጤቱን ሲያውቅ ደግሞ ተረጋግቶ በሰላም ይኖራል።

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 10 หลายเดือนก่อน

      @@sarasmartsara እናትነት እውነት አባትነት እምነት ነውኮ 19 ዓመት ያሳደገሽ አባትሽ ልጅ አይደለሽም ይሆናል ቢልሽ ምን ይሸማሻል ? ደሞ ሁል ጊዜ ነው ልጆቸ አይደላችሁም የምላቸው ብሏል

  • @nunushtadese2833
    @nunushtadese2833 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ስንት ሰው እንደዝህ የዉስጡን
    ብሶቱ የሚያደምጠዉ ያጣ አለ
    አለም ሰሰገድ ትግስቱ የሚገርም ነው
    ተባረክልኝ🙏

  • @abebech3154
    @abebech3154 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉየዉ ጤነኛ አይደለም አንች ትክክለኛ
    እዉነተኛ ሚሰት እናት ነሽ እግዛቤር የልጆችሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ ጌታ በልጆችሽ ይካሰሽ አንቺ የብርቱ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ከዚ ሰዉዬ ጋር መኖር ይከብዳል❤❤❤❤❤

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 10 หลายเดือนก่อน +16

    ወሏሂ ሰውየው አረመኔ ነው ያረብ እንደው እኔ የምለው ያረብ ለጆቹ የሱ ይሁኑ እና ይፈር እናትየዋ ግን የሞረለ ካሳ ያስፈልጋታል

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 10 หลายเดือนก่อน +60

    ውይ ባሎች ልቦና ይስጣችሁ

  • @MetiKeshewa
    @MetiKeshewa 10 หลายเดือนก่อน +69

    ፈጣሪዬ ሆን እንደዚህ አይነት ባል እንዳሰጠኝ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb 10 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ተቃምሦ የተገናኘ ሠው ሁሌም መተማመን አይኖርም ምንም ሣይጀጠር ቢጋቡ ላይፈጠር ይችላል ጸቡ አሁንግን ሁሌም ያውእንደሆነ ነውየሚያሥቢት አላህየ ከዚና አንተጠብቀኝ አሚንንንንን

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 10 หลายเดือนก่อน

      hshhehsge7113 Ya Ayedelem Chegeru Ye Sew Tefexero Enji beteley Kenat Xerexare Kale Eskemegedelem Yederesalu Wanaw Kefu Tefexero new Befit Mekamese Ayedelem Chegeru

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 10 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም ውይ

  • @habitam
    @habitam 10 หลายเดือนก่อน +20

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩመዳኒዓለም ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን 🙏ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን 🙏❤❤❤

  • @yelgademoz8839
    @yelgademoz8839 10 หลายเดือนก่อน +15

    በነገራችን ላይ ሀይማኖት እንደመቀየር ሰላም የሚነሳ ነገር የለም ሰዉየዉ ምክንያት የሚፈጥረዉ ሰላም ስላጣ ነዉ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 10 หลายเดือนก่อน +18

    የቻለች ሴት ስትቆርጥ ቆረጠች ነው።እመብርሀን የሚያሣርፈውን ህይወት ትስጥሽ።ለባልየውም ልቦና ይስጥህ 😣

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 10 หลายเดือนก่อน +14

    ,ሰዉዬዉ ፀበል መጠመቅ አለቦት ታአሞ ነዉ በልቡ አይደለም አንችማ ጅግና እናት ነሽ እንባሺ መድሃኔአለም ያብስልሽ አሜን ❤🌹🌷💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @friendsforever-cj2nb
      @friendsforever-cj2nb 10 หลายเดือนก่อน

      Wey gude kelal tamol gne tsebel endaygeba menafik new

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 10 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም ልጆቸ አይደሉም ብሎነው 😢

  • @elizabethyohannes3168
    @elizabethyohannes3168 10 หลายเดือนก่อน +9

    እርግጠኛ ነኝ ይህቺ ጀግና ሴት ልጆቾንም ባሎንም የፈረሱ ትዳሮችን ሁሉ የምትጠግን ታማኝ እና መልካም ሴት እንደሆነች በእውነት ተፈትና የምታልፍ ለቡዙዎች ትምሕርት የምትሆኚ ነሽ ፈተናውን ከአለፍሽም በሆላ ቢሆን በእውነት ለልጅነት ባልሽ ተገዢ የምታምኚው አምላክ እግዚአብሔር እንደሚረዳሽ አምናለሁ የልጆቻችሁን ስኬት በደስታ ያሳያችሁ እረጅም የሠላምና የትዳር ዘመንን ተመኘሁላችሁ ሽምግልናችሁ የአማረ በፍቅራችሁ የምታስተምሩ ያድርጋችሁ ወንድሜ በቀረው ዘመንህ ይህችን የተባረከች ሚስትህን ለመካስ እንደ እግዚአብሔር ቃል ውደዳት አፍቅራት ሁልግዜ ተንከባከባት እርስዋ እንቁ ሴት ናት ውድ ናት ፍቅር ናት ሠላማችሁ ይብዛ!!

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 10 หลายเดือนก่อน +1

      Wey comentater endi mizanawe sione endite des endemile fetary yehenen tedare yegebabetena tedaru yeketel mechim ega ETHIOPIAnoch yesew bite siferse abezhagochachen bebehire ena beaymanote eyetatere new yasazenal

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 10 หลายเดือนก่อน +10

    ባንተም መፍረድ አይቻልም ወንድሜ አገሪትዋ የዝሙት መንፈስ ስንት ትዳር እየበጠበጠ ነዉ ባልዮም ምስትዮም አይታመኑም ፈጣሪ ርኩስ መንፈስ ከአገራችን ይጥፋልን 🙏🙏🙏💪

  • @gulilatlemi4179
    @gulilatlemi4179 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ እውነተኛ ክርስቲያን ነች ድንግል ማርያምን እርዳታ አድርጋ እግዚአብሔርን አምና ትእግስቷ ፍፁም ነው።
    ደስ ይላል።

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 10 หลายเดือนก่อน +876

    የዚህ ሰውዬ ውርደት ማየት ናፍቆኝ ነበር እስቲ መጨረሻውን ልየው😂😂

    • @zerfeshiferaw1758
      @zerfeshiferaw1758 10 หลายเดือนก่อน +10

      እኔም

    • @narditube4378
      @narditube4378 10 หลายเดือนก่อน +19

      እኔም ውጤት መስሎኝ ሰልሰባር ገባው 😂😂

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ 10 หลายเดือนก่อน +37

      እኔም እውነት ሲጀመር እሷ ከሌላ ወንድ ጋር መተኝት ቀርቶ ሠላምታም እምታቀርብ ባለፈው እኳን እንዴት ነበር ሲውራት የነበረው ይውም ሚዲያ ላይ ቤትም እርግጦ ነው የያዛት😢😢😢😢 ሚስኪን

    • @ዚዚዚዙዙዙ
      @ዚዚዚዙዙዙ 10 หลายเดือนก่อน +58

      ወስላታ ሰዉኮ ሰዉን አያምንም

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 10 หลายเดือนก่อน +44

      ​@@ገኒ-ረ9ጸሰዉየዉ ስረአት የለዉም እሱ ስለሚሄድ ሚስቱንም አያምንም

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 10 หลายเดือนก่อน +133

    አምላኬ ሆይ ለዚህ ቤተሰብ ሠላም ይሁን እያልኩ ነበር,አምላኬ ሆይ ሠላምን አሰማን🙌🙏

  • @aidanur3424
    @aidanur3424 10 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም የሚያሳዝነው ልጆቹ ናቸዉ ከዚህ በኋላ የእወነት አባትም ቢሆንም አይቀበሉትም ልጆቹ በጣም አሳዘኑኝ መከዳታቸዉ

    • @hshshsbshshs9916
      @hshshsbshshs9916 10 หลายเดือนก่อน

      ለምን? እንዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 10 หลายเดือนก่อน

      በሽተኛ ነዉ እኔ እምመኘዉ እዲሞት ነዉ

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 10 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ ውጤቱግን እናትቱ እንዳለችው ከሆነ የገዛልጆችህ ምን ይታዘቡህ😢እኛስ እኛነን ይብላኝ ለልጆችህ😢😢😢

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 10 หลายเดือนก่อน

    ቤተዛታዎች የአክስቴ ልጆች ናቸው በጣም ድንቆች ደጎች ጎበዞች ናቸው ብዙ ብዙ ሰው ነው እሚረዱት እንደሌሎች ሆዳሞች አይደሉም ስም ዝና አይፈልጉም!!!!

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 10 หลายเดือนก่อน +6

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸር ወሬ አሰማን!!!

  • @elsabethgetachew2390
    @elsabethgetachew2390 10 หลายเดือนก่อน +135

    ይሄን ባለጌ ባል ከጀርባው ከጥኝው ለጋዜጤኛው ክብር ክብር ይስጥህ ላንቺ ደሞ በረከቱን ይ ምርልሽ

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu 10 หลายเดือนก่อน +2

      ተዉ መጥፎ. ቃላት አትናገሩ

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 10 หลายเดือนก่อน

      ስርአት የለሽም ስድ

    • @truworkwube5569
      @truworkwube5569 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 10 หลายเดือนก่อน

      why accuse him? unless you are his Qimit. sid nesh

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Tefera-hf8fw አሁን አተ ምንህ ነዉ ተፈራ ሁላችንም አልነበርም አይሰማህ ማለት አችልም አብሯት የኖረዉ ባህሪዋን የሚያዉቀዉ እሱ, እኔ ጥፋተኛ ናት አላልኩም እሷንም ግን ደግሞ ስለምን ሰላሙን ይጣ ልጆቹን አይዉደድ ደግ አደረገ

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 10 หลายเดือนก่อน +46

    አሌክስ ምርጥ ኢትዮዽያዊ
    ሁሉንም እንደ አመሉ የምትይዝ
    እረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ 🙏🙏🙏

    • @asratgutema3066
      @asratgutema3066 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቅናት የሴጣን ግሩፕ ሥለሆነ ድንጋይ ድንጋይ ቢሉት አይደለም ነው የሚለው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ በሰይጣን መፈተን! ወንድሜ እንደ አማኝ እንደ እግዛብሄር ቃል መኖርና መፀለይ ነው ያለብህ ከባለቤትህ ይልቅ አንተጋ ያለው ነገር የእግዚአብሔር ቃል ነው ያመንከው ታላቅ ጌታ ነውተሽሎ መገኘት ስተትኳ ቢኖር መቀበል ከእግዚአብሔር ቦሀላ ትዳር ትልቅ ነገር ነው።ማስተዋል መልካም ነገር ነው።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 10 หลายเดือนก่อน +7

    የእውነት በአባትየውም አትፍረዱ ከውጭ የምሰማው ነገር እያስጨነቀው ነው እናታችን ግን እውነት ትግስት ፍቅርን ተማርንባት ውጤቱ ከመጣ በሗላ የሠላም ኑሮ ይስጥሽ መድለኒአለም❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 10 หลายเดือนก่อน +18

    ክብር ይገበዋል ምርጥ ጋዜጠኛ ❤ ላይክ ይገበዋል ሞር ❤ ሁለት ሀይማኖት በአንድ ቤት ጥሩ አይደለም

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 10 หลายเดือนก่อน +31

    ማርያምን❤ ሥትል ሢያምርብህ እመብርሀን ከነልጷ በሂወት ትግባልህ❤ማሀተቡ እስከመሥቀሉ ሞገሥ ሁኖሐል እግዚአብሔር ሞገሳችን ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው❤አሜን

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔም ስወደው ማርያምን ሲል ደሞ ማህተቡ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetbiru1477
      @genetbiru1477 10 หลายเดือนก่อน

      በምንም ነገር መማል አይቻልም ይላል ቃሉ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 10 หลายเดือนก่อน +33

    ፈጣሪ አምላክ ሆይ ለልጆቹም ሞራል ሲባል የእናትንም እንባ አብስ ። ለአባትየውም ልቦና ስጠው ።

  • @EtalemaA
    @EtalemaA 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶችየ የድንግል ማርያም ልጅ ከንደዚህ አይነት ወንዶች ይጠብቃችሁ

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሳን ግን ሳላደንቃት አላልፍም ጀግና ነሽ አይዞሽ ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ አይዞሽ ጌታ ያግዝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
    @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 หลายเดือนก่อน +6

    የአላህ መጨረሻውን አሳምረው አላህዋ ለሰውየውም የራሱ ልጆች ያርግለት እሷንም ነፃ ያውጣት

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 10 หลายเดือนก่อน +92

    ፈጣሪ እዚህ ቤት ይግባ ልጆች ያለ አባት ያለ እናት አይቅሩ ኮመንት የምንስጥ ስዎች እባካችሁ እንጠቀቅ የሚቀርበው ታሪክ እንድንማርበት ነው አደበታችን እንጠቀቅ የስው ልብ አንስበር

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ 10 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል አሜን ይግባ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 10 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly 💯 Amen (3)🙏 😢

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 10 หลายเดือนก่อน

      Beteley lijochachew kayu ygodalu

  • @elda554
    @elda554 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት ከዚ ሰውዬ ጋር አትኑሪ እባክሽ ይሄ ሰውዬ ካንሰር ነው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 10 หลายเดือนก่อน

      banch ena bthers lay ymaden besta ymetbes

    • @elda554
      @elda554 10 หลายเดือนก่อน

      @@MackMack-x6p 😄😄😜😜

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 10 หลายเดือนก่อน

      ካንሰረ ጡትሸን መለ አካልሸን ያትላው

    • @elda554
      @elda554 10 หลายเดือนก่อน

      @@MackMack-x6p ውሽማው ነሽ 😜😜

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@MackMack-x6pset honesh endezi aynet erigman banchi wey belijichish endayders.....

  • @mesrert123
    @mesrert123 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ምርጥ ሴት እናት ነሽ ባልሽ ሳይኮ ነዉ ለአንቺ ስሜት የማይጨንቀዉ ነዉ አንቺ በርቺ

  • @LidiyaKassa-p8f
    @LidiyaKassa-p8f 10 หลายเดือนก่อน +1

    Sewyew tenegna aydelem yechinklat chgr alebet metakem alebet anchi betam gobez nesh betam tgstegnanesh

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 10 หลายเดือนก่อน +8

    የኝህ አባት አይነት ጸባይ ያላቸው ብዙ አባቶች አሉ አትፍረዱ ወገን!ልጆቹ ልጆቹ ናቸው እናትየዋ እርግጠኛ ናት እናት እውነት!!

    • @MackMack-x6p
      @MackMack-x6p 10 หลายเดือนก่อน

      betkla ethopiy btesb 90%dekala ylalwe ylme nesh gebalbethn mermer agsese hulu

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 10 หลายเดือนก่อน +23

    ሰንቱን ችለሻል ልጆቹ ልክ እንደእኛ ቁጭ ብለው እያዩ ይሆናል እኮ አይዞችሁ ይፈጠራል ወደፊታችሁን እዳያበላሽባችሁ ጠንካራ ሁኑ አንዳንዴ ያጋጥማል አባታችሁ ወዶ አይደለም

  • @SefinaSema
    @SefinaSema 10 หลายเดือนก่อน +5

    የምር እናታችን ከቀርብሽበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ከፊቴ አልጠፋሽም ባአይኑ ያላየ ነገር መጨርሻሽ አምሮ ደስታሽ ማየት ናፈቀኝ

  • @ጫኔሞላልኝ
    @ጫኔሞላልኝ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የደወለችው ልጅ ስማርት እና ቸር ነች ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 10 หลายเดือนก่อน +1

    He is suffering middle age crisis level the woman alone ሠዉየዉ ልክ አይደለም አስተሣሠቡ በሙሉ ሴትየዋ እዉነት ነዉ የምትናገረዉ

  • @fatiyahsannai973
    @fatiyahsannai973 10 หลายเดือนก่อน +138

    ፍትህ ለሴቶች❤❤

    • @ተፈስሒፍስሕት
      @ተፈስሒፍስሕት 10 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት ፍትህ ለሴቶች

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 10 หลายเดือนก่อน +3

      በሱም አይፈረድም እራሱን እየተጥራጠር ከሚኖር

    • @amytk6095
      @amytk6095 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@lucibrhane8037ሰው እንዴት ሶስት ልጆቹን ይጠራጠራል? አንድ ቢሆን እንኳን ይሁን።

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሁሌም እርግጠኛ ሳንሆን ክፍ ቃል ባይወጣን መልካም ነው የፈለገ ይቅርታ ቢባል ከውስጥ አይወጣምና!እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 10 หลายเดือนก่อน +31

    አለም ሠገድየ ምርጥ ጋዜጠኛ🎉

  • @biniamandmichaelhaile4388
    @biniamandmichaelhaile4388 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው የቤተሰባችሁ ሰላም ይመለሳል

  • @AlemDeribe-s6p
    @AlemDeribe-s6p 10 หลายเดือนก่อน +10

    አናትዬ ተቸገሮ ነውየድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ በሀይማኖት አንድ መሆን አለባችሁ ስላሴዎች ይርዱሽ

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 10 หลายเดือนก่อน +101

    ክፉ አንደበቶችን እግዚአብሔር ይቆጣጠር ቤተሰቡንም ይርዳ🙏

  • @hawwiioromia6628
    @hawwiioromia6628 10 หลายเดือนก่อน +44

    I learned many lessons from this mother, her patience, wise heart much respect for you 🙏🏽🙏🏽 may Allah gives you long life and health ❤

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 10 หลายเดือนก่อน +19

    እህቴ ቀሪ ዘመንሽን ከልጆችሽ ጋር በደስታ ፈጣሪሽን እያመሰገሽ ኑሪ ባልሽን አሽቀጥረሽ ጣይ ድጋሚ ሒወት ከሱጋ እዳትቀጥይ እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ልጆቹ አድገው ይበቀሉታል ይሄ ታሪክ የኔ ነው

    • @zelalemasrat1041
      @zelalemasrat1041 10 หลายเดือนก่อน +2

      አስተያየትሽ ያሳዝናል እነሱ ወደዚህ የደረሱት ትዳር ለማፍረስ አይደለም።ባልየው ከፍተኛ የቅናት መንፈስ ወይ ባየው ወይ በሰማው ወይ በተፈጥሮው ለከሰትበት ይችላል ሆኖም ትዳሬን በትኜ ልጥፋ አላለም ።የተሻለ ሰለም ለትዳራቸው እንዲመጣ የምርመራው ውጤት ጥሩ እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ ።ከዚህ በኃላም የሰመረ ትዳር እንደሚኖሩም በባልየው አልጠራጠርም ።

    • @zerfiedejene8802
      @zerfiedejene8802 10 หลายเดือนก่อน +1

      በቀል የእግዚአብሔር ነው ሰውየው እድሜም አይኖረውም ትልቅ ስህተት ሰርቷል

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰዉዬዉ ግን ባለጌ ነዉ ልጆቹን በተበሳጨ ጊዜ ሁሉ አባት አደለሁም ማለት በጣም ያማል 😢 አሁንም ቢሆን ከምርመራ በኃላ እንደ ባርያ እደበደበ እየተሳደበ እንዲኖር አትፍቀጅለት መቀጣት ነዉ ያለበት በመጀመሪያ interview ሰምተነዋል ሲሰድብሽ

  • @lamfano
    @lamfano 10 หลายเดือนก่อน

    አንተም ትክክል ነህ እየተጠራጠርክ ኑር አትባልም አንችም እግዚብሄር ይርዳሽ

  • @bait1035
    @bait1035 10 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን መጣችሁ እንደኔ የጓጓአ ሰው አለ ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ❤

  • @wengelhiwot5301
    @wengelhiwot5301 10 หลายเดือนก่อน +5

    አለምዬ የቀረውን አንድ ልጅ እኔ እከፍላለውው የእስዋ እውነት እንዲወጣላት እግዚያብሄር ይርዳት❤❤❤❤❤

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 10 หลายเดือนก่อน +6

    😭😭😭😭በጣም ነው የሚመው ከምር ፅናቱን ይሰጥሽ ወይኔ ያንቺን ትግስት እሩቧን ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ ጌታን አንተ ግን ባል ተበየው የህሊና ፀፀት ነው የሚሆንብህ እመነኝ

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 10 หลายเดือนก่อน

    እሳ ያለፈችበት መንገድ 19 አመት ሙሉ አለመታመን በጣም ያማል እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው

  • @ጦይቢ-ኩሌ
    @ጦይቢ-ኩሌ 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ ይሄን ሰውዬ ስሰማ የኔን ህይወት ያስታውሰኛል፣ ያንገሸግሸኛል፣ ያንቀጠጠኛል፣ጨርቅሺን ጥለሽ እ በ ጂ ይለኛል ስለደረሰብኝ የሶስት ልጆቼ አባት "ልጆቼ አይደሉም" እያለኝ ይኖር ስለነበር።ሌላው ሚስትዬዋ ከሌላ ወንድ ጋር ብትማግጥ ኖሮ ልጆቿን ለ DNA ምርመራ አሳልፋ አትሰጥም

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 10 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የደከምሽባቸውነ ልጆችሽንም ይባርክልሽ ወንድ ቢሆን የተጎዳው ምን ያህል ውርጅብኝ በነበረ ደግሞ ለተሰጠው አስተያየት ያጉረመርማል ሳያፍር

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 10 หลายเดือนก่อน

      😂እሱነ ከዉጤቱ ቡሀላ

  • @KidistWorkiye-k2z
    @KidistWorkiye-k2z 10 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞሽ እናቴ ወንዶች ሲያልፍ ነው የሚረዱት ወደኋላ ነው የሚኖሩት ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር

  • @wakuabu928
    @wakuabu928 10 หลายเดือนก่อน +10

    ይገርማል ታሪኩ ሰው ያልወለደውንም ልጄ ብሎ በፍቅር ያሳድጋል ሰውዬው በጣም ያሳዝናል መወለድ ትርጉም የለውም ይህን ያህል አመት አባቴ ብለው አድገው አደላችሁም ማለት ለልጆቹ ትልቅ ህመም ነው ከዚ በኅላ አባቴ ማለቱ ሊከብዳቸው ይችላል 😢

  • @etetu7155
    @etetu7155 10 หลายเดือนก่อน

    19 ዓመት አለመታመን በጣም ነው ይሜያመው እግዚአብሔር እንዴት ትግሱቱን ስጠሺ እውነት። አለማበድሽ ብዙ ስለምትውስልት ይለው አባባል እኔንም ጨምሮ ነው ይመመኝ እንደው ቤውን እንኳን ትንሽ ሙራል ይሜባል ንግር አለ እውን እንደዛ ትሳድበክ ልጆችክ ሲስሙት ምን ይላሎ አንት። ለምትናገርው ለከት ይኑርው። ሜዲያ ላይ ሲውጣ ሁሎንም መዘርገፍ ስተት ነው እሷን እግዚአብሔር ይረዳት መልካም እድል ይግጠማት

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 10 หลายเดือนก่อน +3

    የፈለገ የቤተሰብ ነገር ቢኖርም ወንድማችንፀበል ያስፈልገዋል ታሟል ግን እህታችን ታሳዝናለች ይህን ሁሉ አመት በመጠርጠር ሲያቆስላት ኖሮ ነገስ ከዚህ ሰው ጋ እንዴት ችላ ትቀጥላለች አታሳዝንም እህቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ ግን አስቢበት😢😢😢😢

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድም አለም አለምስገድ ታደስ ከባለ ጉዳዮች በበለጠ ለ አንተ ነው የማዝነው የኢትዮጵያ ባለውለታ እኛ እኮ ከፈለን የማንጨርሰው የ አንተን ውለታ ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በእግዚአብሔር ፈት እየፀለይክኝ ነው እውነት ልጆቹ የሱ ይሁን እሱ ይፈር ብዬ የእሱ ከሆነ የእኔ ሻማ አበራለሁኝ የእኔ እህት 😢😢አይዛሽ ከዚህ አይነት ስው ጋር ይሄን ሁሉ አመት መኖር አንች ጀግና ሴት ነሺ ❤❤❤አይዛሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 10 หลายเดือนก่อน +15

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኒአለም መልካሙን ያሰማን🤲

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ባልአግብቼ ባሌውጭ ሄደ እኔም ደም ግፊት ይዞኝ በ7 ወር ወለልድክ ወንድሙ የወንድሜ አይደለም እያለ ያቆስለኝ ነበር ለኔ ከባድ ነበር ግዜው ቢያልፊም ህመሙ ከባድ ነው