አዲስ ዝማሬ ተለቀቀ በዘማሪ ደረጄ ጌቱ በዛብን ውለታህ II
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
- አማላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ስላደረገልን ውለታና ስለእኛ በቀራንዮ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ስለከፈለልን ዋጋ የሚያወሳ አዲስ ዝማሬ ነው።
ሁላችሁም እየገባችሁ ሸርና ሰብስክራይብ እንዲሁም ላይክ እያደረጋችሁ ሚዲያውንም እንዲሁም ወንድማችንን እንድታበረታቱት ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
"በእኔ ዘመን ዶግማና ቀኖና አይጣስም"
Dodma_and_canon_media#ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #media #mezmurorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #mezmur #zemayared #orthodoxy #ortodoxmezmur #dogma #dogma_and_canon_media #ዘማሪ_ደረጀ_ጌቱ
ወደውና ፈቅደው የስጋ ዘመድ ስለሆኑ እናመሰግናለን።
አዲስ ዝማሬ ተለቀቀ በዘማሪ ደረጄ ጌቱ በዛብን ውለታህ II #ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር #ርትዕት_ሃይማኖት #mezmure II ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ#eotc
በቲክታክ፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/ d.n_amare
በዩቱብ፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 / @dogma_and_canon_media
በቴሌግራም፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/Dc_media_...
በፌስቡክ፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/ amare2112et
ብፁእ አቡነ ናትናኤል የሚዲያው የበላይ ጠባቂ ሲሆኑ በሰሜን አሜሪካ የሚኒሶታና አካባቢ ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ናቸው። የሚዲያው የስጋ ዘመድ ለመሆን #ሸር #ሰብስክራይብ eንዲሁም እንዲሁም #ላይክ ያድርጉ
ኑ አብረን የአብነት ተማሪዎችን እናግዝ፣ የአብነት ትምህርትቤቶችን፣ እንገምባ የተቸገሩትን እናግዝ፣ የተራቡትን እናብላ፣ የታረዙትን እናልብስ በህይወት እያሉ እንጎብናቸው።
በኢትዮጵያንንግድ ባንክ 1000596270399
በአሐዱ ባንክ 0041083910101 ዶግማና ቀኖና ሚዲያ ብለው ያግዙ
#ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #ርትዕት_ሃይማኖት #በእኔ_ዘመን_ዶማና_ቀኖና_አይጣስም
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን በፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዝማሪ መላዕክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲
❤❤❤
ጸጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጸጋ ዪጠብቅ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!አሜን።
አሜን
ዝማሬ መለአክት ያሠማልን ወድማቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያስማልን ወድማችን
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤
ቃለዪወት ያሰማልን በርታ
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን
ቃለ ህይወት ያሰማለን