🔴ህዝቡን ያስለቀሰው ስብከት‼️በ2017 ዓ/ም የሚለውጥ ትምህርት/ መ/ር ኢዮብ ይመኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 294

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  3 หลายเดือนก่อน +65

    Like,Share,Subscribe ያድርጉ።

    • @tigistbenti225
      @tigistbenti225 3 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @SeniytShamble
      @SeniytShamble 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij 20 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ጊታሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MelatMelat-pn7kj
    @MelatMelat-pn7kj 3 หลายเดือนก่อน +13

    ማነዉ እንደኔ ሲከፍው😔😔😔😔 የመምህር እዮብን ስብከት የሚሰማዉ🥺🥺🥺🥺 ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @amen-t5z
    @amen-t5z 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ሆይ ሀፂያተኛይቱን ልጅህ ብቻየን እሆን ዘንድ አትተወኝ😢አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @BuruhAlilg
    @BuruhAlilg 29 วันที่ผ่านมา

    መምህር፣እድሜ፣ይስጥልን፣እግዚአብሔር።

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመሰገን እናቴ ህይወቴ ሚሰጥረኛየ የጉድለት ሙላት እመብዙሃን እመብርሃን ወላዕዲት አምላክ አንች ጠርቶ ያፈረየለም ዝማሪ መላዕይትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wesendamtew3146
    @wesendamtew3146 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለይውት፣ይስምማልን

  • @AmareLema-ft4sj
    @AmareLema-ft4sj 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ አሜን አሜን መምህራችን አለ አወቀን ያሰማልን አግልግሎት ዘመናቸው ይባርኩልን ።❤❤❤❤

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 3 หลายเดือนก่อน +64

    አቤቱ ማስተዋሉን አድለኝ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ጌታ ሆይ በጣም ደክሞኛል ኃጢአትም አጎሳቁሎኛልና አንተ አበርታኝ ስጋየን ላሸንፋት ነፍሴን ደስ አሰኛት ዘንድ እመ አምላክ አበርችኝ😢😢😢😢😢 በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእናንተ ላይ አድሮ ስላስተማረን እናመሰግነዋለን ተመስገን❤❤❤❤

    • @gicug4266
      @gicug4266 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MDMoyakedas
      @MDMoyakedas 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እኮ ማስተዋሉን ያድለኝ 😢

    • @HanaHana-sn3qx
      @HanaHana-sn3qx 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@TigisitWodajo አሜን ፫ ጌታየሆይ ማስተዋሉን ስጠን

    • @hymn2024
      @hymn2024 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @SeniytShamble
    @SeniytShamble 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አሜን ❤አሜን❤❤አሜን ቃል ህይወትን ያሰማን አባታቺን

  • @Zinab-q5o
    @Zinab-q5o 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @Hayya7-j5b
    @Hayya7-j5b 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤

  • @Aby-d8u
    @Aby-d8u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎትህ ዘመንህን ይባርክልህ እድሜከጤና ጋር ያብዛልን ወንድማችን እመብፁሀን ጋንተ ጋር ትሁን ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ 🙏

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት የስመዓልና ክቡር መምህርና👏💟

  • @AlemAlemu-p7g
    @AlemAlemu-p7g 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እውነት እራስን የሚቀይር ስብከት

  • @MekdiAdenaw
    @MekdiAdenaw 3 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwoten yesemlgn bedeme betena yitebkilgn egziabher yene abate ❤❤❤🤲👏🙏⛪🙇

  • @Maza-v5e
    @Maza-v5e 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @NathanielYimane
    @NathanielYimane 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜናጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tabotzedor7
    @Tabotzedor7 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅልህዎትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @Mekde731
    @Mekde731 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማል መምህራችነን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ፈጣሪ ሆይ በሰ ጋዌ ፍላጎት እንዳንደክም የነፍሳችንን እናስቀድም ዘንድበፍቅርህ እርዳን !!!🙏🙏🙏

  • @MenberDerje
    @MenberDerje 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን የረዝምል

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ቭቭቭቭቭ
    @ቭቭቭቭቭ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤⛪🙏🙏🙏

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜውን ፀጋውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አንድ ነን ኦርቶዶክሳዊያን አንድ ነን ክርስቶስ በቸርነቱ ይማርን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MestawetFiseha
    @MestawetFiseha 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይይወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ በፅሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ልጃችሁን

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አባታች ረጅም ህድሜ ኑሩልን❤❤❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝአቤሔር መምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @TsehayDinku-o8u
    @TsehayDinku-o8u 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ እይወት ያሰማልን እውነት ልብ የሜነካ ትእምርት አምላክ ይቀይርን

  • @Mulu-n5h
    @Mulu-n5h 3 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ በሰደት ላለነዉ ሰዉ ጥሩ መንፈሰ የሚያድስ ትምሕርት ነዉ ቀለ ሕይወት ያሠማልን

  • @SmayrhMmmm
    @SmayrhMmmm หลายเดือนก่อน

    የኔ ኣባትኣሜንኣሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeimKbrom
    @SeimKbrom 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ቃለ ህወት ያሰማልኝ

  • @BiniMan-t9e
    @BiniMan-t9e 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ጨምሮ ከዚ የበለጠ ምታገለግልበት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስወድህ እኮ ማርያምን ❤ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ቃል ያሰማልን መምህር

  • @GSM1-fk6mk
    @GSM1-fk6mk 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰመልን የአገልግሎት ዘመኖት ያስረዝምሎት ጤናና ፍቅር ያድሎት

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 3 หลายเดือนก่อน

    መሚራችን ቃል ህይዉት የሣማልን❤❤❤❤

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሁሉን የፈጠረ የምህረት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ

  • @EmnetEyasu-cc2tf
    @EmnetEyasu-cc2tf 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራቺን እግዚአብሔር አምላክ ረዢም እድሜ ና ጠና ይስጢልን

  • @MesertAshenafe
    @MesertAshenafe 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤።❤❤

  • @Kadeeja-s6j
    @Kadeeja-s6j 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AgimaseAsefa
    @AgimaseAsefa 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ለዘላለሙ ያኑርልን

  • @WoyenshtMariy
    @WoyenshtMariy 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BelistyWondie
    @BelistyWondie 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላካችን በመምህራችን ላይ አድረህ ያስተማህረ ክብርህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t 3 หลายเดือนก่อน

    መ/ርቃለህይወትንያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @semzaw
    @semzaw 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ውዱ መምህራችን። እንዴት ታድለናል ኦርቶዶክሳውያን። እግዚአብሄር ይክበርልን❤

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏ቃለ.ህይወት.ያሰማልን..ጠጋውን.ያብዛልን..መምህር..አቤቱ.ማስተዋልን.ያድለነ..🙏🙏🙏😢😢

  • @KalMoges-n4n
    @KalMoges-n4n 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ይስጠን አሜን ❤❤❤🎉🎉

  • @YamryamLeje
    @YamryamLeje 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤ weladite amlak emebete kdst dngl maryam ttebkilign abatachin ❤❤❤

  • @bizualemtenaw
    @bizualemtenaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ መምህር እዮብ የመሰለ ጨምረህ ጨማምረህ ስጠን እውነት ማን ነታችን እንድንፈትሽ ነው ምያስተምሩኝ
    መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ሰጥቶ እግዚአብሔር ያኑርልን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @wubitethiopia1405
    @wubitethiopia1405 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @AbebaDsalegn
    @AbebaDsalegn 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሒይወት ያሠማልን

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን።አሜንአሜን።።ቃለህይወት።ያሰማልንመምህር

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዝሎዎት መምህር እዮብ❤❤ያገልግሎዎት ዘመኖዎቱን ያርዝምልን

  • @helenGeremsikel
    @helenGeremsikel 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት የስማልን🙏🙏🙏😪😪😪❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህ ሂወት ያሰማል😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @TigestAsfa
    @TigestAsfa 3 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @hdlidet
    @hdlidet 3 หลายเดือนก่อน +5

    የመኖሬ 🎉❤ ትርጉም ነወት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @kidusgetnet-c9m
    @kidusgetnet-c9m 3 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HaimanotAsmare-i6s
    @HaimanotAsmare-i6s 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሰላም በጤና ይጠብቅህ

  • @NrresakKudoyil
    @NrresakKudoyil 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ልቦና ትስጥን ለሁላችም መምህር እዮብ እናመሰግናለን

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤
    ቃለሂወት ቃለበርከት ያሠማልን
    እግዚአቤረ አምላክ የሠማነውን
    በህሊናችን ያሣድረብን 😊
    የልባችን ልብ ይሥጠን❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yidnekkebede-c2o
    @yidnekkebede-c2o 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂይወት ያስማልን❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @MisrakMisrak-d2b
    @MisrakMisrak-d2b 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር

  • @YalemYalem-u4z
    @YalemYalem-u4z 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እድሜወትን ያርዝምልን

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለሒወትንን ያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ ለኛም ለኔም ለሀጢያኗ ጡሩ ልቦና ስጠኝ ፍጠርልኝ 😢😢

  • @سلامهكباري
    @سلامهكباري 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህወት ያስማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነት እዉነት እዉነት ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጽጌ ማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን
    አባታችን እድሜናጤናይድጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @NatimanGere
    @NatimanGere 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 3 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ እደነዚህ ደንቅ አባት መካሪ አስተማሪ የስጠኸን ተመስገንጨ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdeesAdees-r7g
    @AdeesAdees-r7g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደስ እሚል ት/ት

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 3 หลายเดือนก่อน

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እድሜ ጠና ይሰጣልን❤❤❤❤ one day I will come to Ethiopia say too you thanks you are the best one from Ethiopia you change my life now more like your the best best one❤❤❤you teach from your heart❤❤❤❤

  • @SmilingFishWaffle-zj8nz
    @SmilingFishWaffle-zj8nz 3 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክለወት

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር እዮብ ❤❤❤

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 3 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ምስጥ ብዪ ተማርኩ ረጅም እድሜን ተመኘሁልህ መምህር❤❤❤

  • @NrresakKudoyil
    @NrresakKudoyil 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልን አባ ❤❤❤❤❤

  • @MekdiAdenaw
    @MekdiAdenaw 3 หลายเดือนก่อน

    Abetu yiker balgn yene ruheruh abate egziabher hoye ❤❤❤🤲⛪🤲🙇🙇⛪🤲👏🙏

  • @SelamAddi
    @SelamAddi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ZeynebaZeyneba-t5c
    @ZeynebaZeyneba-t5c 3 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ማሰተዋለንሰጠን❤❤❤❤

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @سينكا
    @سينكا 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MignotTsegaye
    @MignotTsegaye 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን🩵🕊️👏

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hymn2024
    @hymn2024 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eshi amet nurln abatachin yilegal kandebeth yemiwotaw kalat❤

  • @TadeleGeremew-c5d
    @TadeleGeremew-c5d 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወትያሰማልንመምህር

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen memeherachin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen kalehiwot yasemalen💒🌻💒🌻💒🌻💒🌻💒🌻🌻🌻

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትንያሰማልን ምርጥአባታችን

  • @Salam-cl6cr
    @Salam-cl6cr 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሒወትን ያሠማልን ረቡኒ❤❤ኧረኛም የሰማነውን ያሳድርብን😢🎉❤❤❤💠🕯🕯🕯

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 3 หลายเดือนก่อน

    qale.hiwt.yasemalen.amen.amen.amen

  • @AsdaAsda-i5n
    @AsdaAsda-i5n 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላ ህወይት ያሰማልን ❤❤❤