||በክርስቶስ ያገኘነው ጽድቅ ግማሽ ጽድቅ ነውን||ለመዳን እምነት + ስራ ወይስ እምነት+ ጸጋ ?||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 98

  • @ZishYak
    @ZishYak 4 วันที่ผ่านมา +10

    ዮኒ እኔ ከወንጌል አማኞች ነኝ፡
    እምነት+ፀገ= ጽድቅ
    እምነት+ ፀጋ= ድነት
    እምነት+ ፀጋ= የጽድቅ ስራ
    ክርስቶስ በትንሳኤ ህይወቱን ሲያካፍለን እኮ በእኛ ውስጥ እየኖረ የጽድቅ ስራን ይሰራል ማለት እኮ ነው ገላትያ 2:20
    መንፈስ ቅዱስን የተቀበልነው እኮ ከክርስቶስ ጋር በትንሳኤ በመነሳት የተካፈልነውን ህይወት በእኛ ውስጥ ሊያሰርፀው(እውን ሊያደርገው) ነው እኮ ነው።...ብዙ መጻፍ አልቻልኩም አንተን ግን ጌታ ይባርክህ
    ወንጌላውያንማ ገና ብዙ የሳተ ነገር አለባቸው። የኢትዮጵያ ገላትያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስትያናት ብያቸዋለሁ። ግዛቸው ከሙሉ ወንጌል

    • @targettube4968
      @targettube4968 4 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

    • @FikruTiruneh
      @FikruTiruneh 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@targettube4968መዳን በእምነት ብቻ ነው በኢየሱስ ያመነ አዲስ ፍጥረት ነው ስለዚህ ስራ የማንነት ውጤት እንጂ በእግዚአብሄር ፊት ተቀባይነት የማስገኘት አቅም የለውም ይልቁንስ መጠየቅ ያለበት አምኛለሁ ብሎ ማንነቱን የማይገልጥ የህይወት ዘይቤ ሁልጊዜ የሚኖር ከሆነ ይህ ሰው ድኗልን?ብንል ያስኬዳል።

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 4 วันที่ผ่านมา +10

    ዬኒ እኔ እራሱ በጣም በጣም ገርሞኛል አዝኛለሁኝ የጰውሎስ እየተከታተልኩት ነበር ባለፍውም ብሎል ለሁለተኛ ግዜ ደገመው ለዚ ነው ሰዋች ወደሆላ እየተመለሱ ያሉት ጌታ እኛን እረድቶን ነው እንጂ በአሁን ሰአት ክርስቲያን የሚሆን ጌታ ካረዳው አስቸጋሪ ነው ባለፍው ያቺ ሶፊያ አስተምሩኝ ልወቅ ብላ እዛ ቤት ሔደች ከዛ እነሱም እቺን ይዘው ዋናወቹም ግራ ገብቶቸዋል አሉ እውነታቸውን ነው እዚ የሚለፍውን እዚ ጋር ያፍርሱታል ተባረክ

    • @targettube4968
      @targettube4968 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

    • @demekedessie
      @demekedessie 3 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

    • @tarikdemissie1993
      @tarikdemissie1993 2 วันที่ผ่านมา

      የፕሮቴስታንት አረዳድ ማን ይዳኘው? አነሱም ትክክል ነን ይላሉ አንተም የእኔ መረዳት ወደ ድህነት ይወስዳል ትላለህ? ዳኛዋ ራሷ የሆነላት ቤተክርስቲያን እንዲሁም የገሀነም ደጆች አይችሏትም የተባለላት ቤተክርስቲያን ናት። መፅሐፍ ቅዱስን የሚነበበው በቤተክርስቲያን መነፅር አጥልቆ ነው።የፕሮቴስታንት ችግሩ በግል አንብቤ ወደ እውነት እደርሳለሁ ስለሚል ነው። መፅሐፍ ቅዱስ የተሰጠው እንዲሁም በዘመኑ ሀሰተኛ መፅሐፍ በመፅሐፍ ቅዱስ ሰም ኖስቲክ መናፍቃን ይፅፉ ስለነበረ የክርስትና መረዳት የሆነው ትለየው የነበረ ቤተክርስቲያን ነበረች እስከ አራተኛው ክፍለዘመን መፅሐፍ ቅዱስ ሳይቀነን ቆይቶ ነበረ በኋላ በአሉ አባቶች ነው አሁን ባለው መልኩ ያገኘነው። ፕሮቴስታንት መፅሐፍ ቅዱስ እንደ ቁራን ከሰማይ የወረደ ይመስለዋል። መፅሐፍ ቅዱስ በቤተክርስቲያን እይታ ፕሮቴስታንት ስለማያነብ ለዚህ መከፋፈል ተጋልጧል። መድሀኒት ቤትን ያለፋርማሲስት እንደ መክፈት ማለት ነው ቤተክርስቲያን ከመፅሐፍ ቅዱስ ተነጥል እንደመረዳት ነው። መፅሐፍ ቅዱስን የሚያነብ ሰው ጥንቷ ቤተክርስቲያን አንዴት ትረዳው ነበረ ብሎ ማንብበ ተገቢ ነው። መፅሐፍ ቅዱስን ከመጀመሪያ ሐዋሪያት በቅብብሎሽ ቱፊት እኛ ጋር እንደደረስ መረዳቱም በቤተክርስቲያን ቅዱስ ቱፊት መሆን አለበት። አንድም በቤተክርስቲያን እምነት ከስራ የለየ የቤተክርስቲያን አባት አላስተማረም እንዲሁም አልፃፈም።

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 4 วันที่ผ่านมา +4

    ዮኒ ተባረክ።የገረመኝ ትህትናህ ነው።እውነትን በፍቅር ገልጸኸዋል።ተባረክ።ወ.ያሬድ፡ብዥ፡ብሎበታል።በገላትያ፡መልእክት፡መሰረት፡ይህ፡አዚም፡ነው።
    ጽድቅ፡ወይም፡መዳን =ጸጋ +እምነት፡ ነው።

    • @getanehgedamu
      @getanehgedamu 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክለኛ ትምህርት ነው ያስተማሩት ም/ቱም የአስተማሩት መጻፍ ቅዱሳዊ ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዶግማዋ ምንም ችግር የሌለበት ነው፡፡

  • @yonasbedilu
    @yonasbedilu  4 วันที่ผ่านมา +7

    ክፍል ሁለት ይቀጥላል ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ተባረኩ

    • @targettube4968
      @targettube4968 4 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

  • @ZelalemNegas
    @ZelalemNegas 4 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ ሆይ ሁልግዜ ሳይህ ሰማህ እታነፃለው እውቀትህ እና ድፍረትህ ብቻ ሳይሆን በ ትህትና እምትገልጥበት መንገድ ፍቅርን አክብሮትን ያሳያል በርታ በከንቱ እውቀት ሰክረው ከፍቅር ውጪ ከሚታዩቱ እንዳትሆን አብልጦ እንዲገልጥልህ በእውነት እፀልይልሀለው

  • @hanish4684
    @hanish4684 4 วันที่ผ่านมา +3

    ወደ ሮሜ 4
    5፤ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
    ተሰርቶልኝ እንጂ እኔ ሰርቼ የማገኛው ጽድቅ የለኝም:: የማምነው የማይዋሸውን የጌታዬን ቃል ነው:: አሜን! ለሕያው ቃሉ:: ጸጋውንም በጥበብና ባይምሮ ሁሉ ያበዛልን ጌታ ስሙ ይባረክ! ይህ ጸጋ እኮ ነው ኃጢአትንና አለማዊ ምኞትን የሚያስክደን! የተካፈልነው የመለኮት ባህሪ ኃጢአትን እንድንፀየፍ ጽድቅን እንድናደርግ የሚረዳን:: እዲህ እንዳምን የረዳኝ የፀጋው ጉልበት ይመስገን:: አሜን!

  • @BetaeMarketing
    @BetaeMarketing 2 วันที่ผ่านมา +1

    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል። በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፤
    ⁶ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።

  • @nigususolomon6083
    @nigususolomon6083 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር እኔን ለማዳን የኔን ስራ ሚፈልግ ከሆነ ተበላሁ በለኛ። የእግዚአብሔርን የፅድቅ ልክ መድረስ ማርካት የሚችል ሰው ማነው? እንዲሁ በፀጋው ፀድቀሀል ካላለኝ ለኔ መሞቱ ከንቱ ሆነ በለኛ? እኔጋ እኮ ፍፁም ፅድቅ የለም። እምነት + የኔ ስራ= መቼም ፅድቅ ሊያስገኝ አይችልም። ፀጋው ይብዛልኝ

  • @YisehakAdane-k8n
    @YisehakAdane-k8n 4 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል እኮ ነው ምንም አይጋጭም አንድ ሰው ማመኑ የሚታወቀው በስራ ነው እምነቱ አይታይም ሚገለጠው በስራ ነው

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚያሳዝኑ ግብዞች ናቸው ።
    ክርስቶስ የሰጠን ፅድቅ ግማሽ ነው ከማለት የሴጣን ትምህርት የበለጠ ክፉ ትምህርት ት የለም ።

  • @shemafamily
    @shemafamily 4 วันที่ผ่านมา +2

    መልካሙን ሥራ የሚስራው ሰው የጸደቀው ሰው አይደለም ወይ የጽድ ትርጉምስ እንዲህ ነው

  • @yade716
    @yade716 4 วันที่ผ่านมา +1

    አንዴ ያመነና የጸደቀ ሰው እምነቱንና ጽድቁን ካልገለጠ ምን ዋጋ አለው?

  • @FikerYibeltal-s4g
    @FikerYibeltal-s4g 3 วันที่ผ่านมา +2

    በርታልን ወንድማችን ጸጋ ይትረፍረፍልህ

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 4 วันที่ผ่านมา +4

    በክርሰቶሰ ካመንን ከዳንን ሁል ግዜ መልካም ሥራ እንሰራለን ሰለዚህ ሊነጣጠል አይችልም የአንድ ሳቲም ገጽታዎች ናቸው መንፈስ ቁድሰ ይመራናል
    መዳን ለሚለዎ አስረግጠው በክርሰቶሰ ነው ብለዋል ጶውሎሰደጋግሞ ተናግሯል ሰለ ዳንን ግን መልካሙን እንሰራለን

  • @tibebuterefe1635
    @tibebuterefe1635 3 วันที่ผ่านมา

    ስራ ብለው የሚሉት ለሰው መልካም ማድርግን ከሆነ ይህ የመንፈስ ፍሬ ነው ይህም አንድ አማኝ በእውነት ካመነ ይህንን ብግድ ያደርገዋል ምክንያቱም የመንፈስ ፍሬ ነውና ይህ መልካምነትህ ካንተ ሳይሆን ዳግም ከተወለድህበት ከእግዚያብሔር ቃል የተነሣ ነው ተረዳቸው የአነጋገር ሁኔታ ነው ሰላም ላንተ ይሁን

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉንም በጥሩ ሁኔታ አብረርተሄዋል ግን የኔ ጥያቄ ሰው አንዴ ካመነ በሃላ ጌታን መካድ ይችላል ወይ የሚለውን ነው !?

  • @rekikgetachew8058
    @rekikgetachew8058 4 วันที่ผ่านมา +2

    አቀራረብህና ትህትናህ አክብሮትህ ብዙ ፀጋ ያስጨምርልሀል እኔ ከማይጠፋ ዘር ከእግዚአብሔር ተወልጃለሁ ይህ ከጌታ የተሰጠኝ ፅኑ እምነት ነዉ ማንም አይቀይረዉም ማንም ልቡ አይናወጥ ብቻ በነብሳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ምስክር ይኑራችሁ

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም እንደየ አረዳዱ ነው እኔ ብዙ ወንጌላዊውን እልከታተለውም ጳውሎስ ያስተማረውን ልብ ብለክ ስማው ያስተማረውም እንደ እግዛብሄር ቃል ነው እኔ ተጠቅሚበታለው የቃሉ ባለቤት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

    • @Daniel-xw9hh
      @Daniel-xw9hh 2 วันที่ผ่านมา

      እንደየ አረዳዱ ብሎ ግርግር የለም
      መዳን በጸጋ ብቻ ነው
      ሲደመር ስራ ከሆ ሾልከው የገቡ ወንድሞች ናቸው
      ሚናህን ለይ

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 54 นาทีที่ผ่านมา

      ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 4 วันที่ผ่านมา +4

    Amazing, I don't know what happened to this brothers

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ሁለት ነገር ነው እያለን ያለው አንድ ሰው በማመኑ ብቻ ሙሉ በሙሉ ድኗል ይለናል ግን መዳኑ በስራ መታየት አለበት ይላል ይህ ትክክል ነው ደሞ ጸድቀናል ይልና ግማሽ ጽድቅ ነው የጸደቅነው ይላል እና እርስ በእርሱ ይጋጫል ። እኛ ግን በማመናችን መቶ ፕርሰንት ድነናል ስለዳንን ደግሞ እንሰራለን ለመዳን ግን አንሰራም ተባረኩ ቅዱሳን

  • @samuelyohannes-u1o
    @samuelyohannes-u1o 3 วันที่ผ่านมา

    ፀጋው በዕምነት አድኖአችኋልና! በክርስቶስ በተሰራልን እንጂ እኛ በምንሰራው እንደምንድን መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም! በተቆጠረልን በእግዚአብሔር ፅድቅ እንጂ የፀደቅነው በእኛ መልካም ስራ አይደለም! የሰው መልካም ስራ በእግዚአብሔር ዘንድ የመርገም ጨርቅ ነውና! ድሆችን በማብላት የምንፀድቅ ከሆነ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ! ደህንነትን ከስራ ጋር ማገናኘት ኢየሱስ ኃጢአተኛውን ለማዳን የሚሆን በቂ ስራ አልሰራም የሚል ክህደትና ደሙን መርገጥ ነው፥ እግዚአብሔር የሰጠን ፅድቅ ግማሽ ከሆነና ሙሉ የሚሆነው ደግሞ ድሆችን በማብላት ከሆነ፥ የመስቀሉ ስራ 50% ሲደመር ድሃ መጠየቅ 50% = 100% ሲሆን እንድናለን ማለት፥ የመስቀሉን ስራ ከደሃ ጥየቃ ጋር እኩል ማድረግና ደህንነትን የሚያክል ትልቅ ስጦታ አዋርዶ መጣል ይሆናል። በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን አዲስ ፍጥረት የሆነ ሰው አይጠፋም! ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም ይለናልና! አለመጥፋት ዳግመኛ ከመወለድና የእግዚአብሔርን ዘር ከመካፈል ጋር እንጂ ደሃ ከመጠየቅ ጋር እንዴት ይገናኛል?

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 4 วันที่ผ่านมา +2

    በኢየሱስ ስም🙄 በእምነት ፀድቄያለሁ ማለት ኑፋቄ ነው???ወይ ወንጌላዊ ያሬድ እና በየትኛው ስራችን ነው የምንፀድቀው?? ወገኖቼ በቃሉና በመንፈሱ ፀንተን እንቁም እንጂ ትላንት በትክክል ያስተማሩ ዛሬ ከአቋማቸው ሊወርዱ እንደሚችሉ እያየን ነው ወንድማችን ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 4 วันที่ผ่านมา +1

    ድነት በእምነት 100% ሲሆን የዳነ ምልክቱ መልካም ሥራ ነው:: ምክንያቱም : አንድ የፀደቀ ወይን ፍሬ መስጠቱ የግድ ይሆናልና
    ዮሐ 15ን ማቴዎስ 5 የያቆብን : ( እንዲያውም ያዕቆብ የፃፈው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይመስለኛል ለአብዛኞቻችን ስለዚህ አፍክን ሞልተህ ኑፋቄ ነው ከማለትህ ሊል የፈለገውን ጠይቀህ ብትረዳ እላለሁ::

  • @KanasaKayamo
    @KanasaKayamo 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you!

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስቲ ደፈር በልና ኃጢአት እንደሚገል ተናገር። በጸጋ በእምነት ስለምዳን የሚናገር መጽሀፍ ቅዱስ ነው። ተቀደሱ፣ ያለ ቅድስና እግዚአብሔርን ማየት አይችልም የሚልም መጽሀፍ ቅዱስ ነው፣ የሰማዩን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆ የሚለኝ የእግዚአብሔርን መንግሥት አያይም የሚልም መጽሀፍ ቅዱስ ነው፤ ከሕይወት መጽሐፍ መደምሰስ እንዳለ የሚነግረን መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ዴማስ አላመነም አትልም መቼም፤ ዓለምን ወዶ ቢሄድም ችግር የለም ይድናል አትል መቼም ። ጸጋ ሞት የተፈረድብንን ወንጀለኞች ከእስር ፈቶ በነጻ ለቀቀን፣ ግን ተመልሰን ወንጀል ብንሠራም አይዞ በነጻነት ወንጀልህን ቀጥልበትና የጸጋውን ባለቤት አሳዝን አይልም። ትምህርትህን የምረዳው በዚህ መንገድ ነው። ይህ ደግሞ አደገኛና ትውልድ ለቅድስና ግድ እንዳይለው የሚያደርግ ነው።

  • @yorda106
    @yorda106 3 วันที่ผ่านมา

    ⭐️ሮሜ10÷8: ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።

  • @yosephzewudie3126
    @yosephzewudie3126 3 วันที่ผ่านมา

    " በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።"
    (ወደ ገላትያ ሰዎች 5:6)

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf
    @YeabsiraShiferaw-lq2lf วันที่ผ่านมา

    ድሆችን የማይረዱ ሰዎች ብዙ ናቸው። ስለዚህ ገደል ይገባሉ እያለ ነው?

  • @wegayehu7
    @wegayehu7 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛ የወንጌል እውነት ነው የምትናገረው ።በርታ አትፍራ የጽድቅ ፍሬ አለማፍራት ድካም መሆኑን ተረድቶ ከመጸል ግማሽ ድነት ነው መናገር ኑፋቄ ነው ።

  • @alebeworku
    @alebeworku 4 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋ ይብዛልህ !!

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 4 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ,ጌታ,ከብሩን,ሁሉ,ይውሰድ,ጌታ,ይጠብቅህ

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    justification, sanctification and glorification (መጽደቅ፣ መቀደስ እና መክበር) የሚለውን ለመግለፅ ነው።

  • @eyuelabel3362
    @eyuelabel3362 3 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው brother. እነዚህ አሳቾች መዘለፍም መገሰጽም አለባቸው። እምነት + ስራ የሚለው መርዛማ ትምህርት ከተቀበልነው ወንጌል ውጪ ስለሆነ የተረገመ ይሁን። ጻውሎስ እንኳ ጼጥሮስን በዚህ ጉዳይ tolerate ሳያደርግ ገስጾታል።

    • @444-o2r
      @444-o2r 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አስተውለህ ተናገር መልእክቶቹን ሙሉውን እይ

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 3 วันที่ผ่านมา

    ጽንፍ ይዘህ እንዳይሆን ተጠንቀቅ
    Calvinism and arminianism የግድ አንዱን ሆኛለሁ አንዱን ሁኑ እያልክ እንዳይሆን ። ፅድቅ ፡ መዳን በእምነት ብቻ ነው የዳኑ ሰዎች ግን ክርስቶስን ይመስላሉ ።

  • @tedteye7217
    @tedteye7217 4 วันที่ผ่านมา

    በወንጌል ውስጥ ተርቤ አላበላችሁኝም፥ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም፥ታሪዤ አላለበሳችሁኝም ያለውስ? እኔም confuse ሁኛለሁ ባክህ!

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 3 วันที่ผ่านมา

    ሐዋርያው ጳውሎስ በገላትያ 2፥10 ላይ ድሆችን ብቻ እንድናስብ ለመኑን ይህንን ለማድረግ ተጋሁ።" ብሎ ተናግሯል ዳሩ ግን ለመጽደቅ ሳይሆን ያደረገው የወንድሞችን ቃል ለመፈጸም ብቻ ነበር። ገላትያ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የሚያትተው በእምነት ስለሚገኝ ጽድቅ እና ድነት እንጂ ደሀን አስቦ ስለመጽደቅ አያትትም።

  • @bekiyan5816
    @bekiyan5816 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስለፀደክ መስራት አለብህ ነውኮ ያለው የማትሰራ ወይም ለመስራት ፀጋ ያጣህ ግን ፀድቄአለው የምትል እራስህን ፈትሽ

  • @demekedessie
    @demekedessie 3 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ በእነዚህ ወንድሞች በጣም ነው ያዘንኩት 🤔🤔 ያሬድ ድሮም ቢሆን ቃሉን ሸምድዶ ያስተምራል እንጂ theological background የለውም ። ጳውሎስ ግን ነገር ድነት ዕይታው የተሻለ ነበረ የእግዚአብሔር ልጅ በሚለው መጽሐፉ ላይ ጥርት ያለ ነገር ባያስቀምጥም ጥሩ ነበር ትንሽ ግን ያመናፍሰዋል ማለቴ ጥቅሶችን ከዚህም ከዚያም በማዋጣት ይተነትናል እንጂ ጥርት አድርጎ ሰው ጸጋውን በእምነት ተቀብሎ ውጤቱ ድነት እንደሚሆን አይናገርም ። ዛሬ ላይ ደግሞ ጭራሽ ጸጋውን ፍጹም ሲክድ ነው ያየውት በጣም ያሳዝናል ።🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😌😌😌😌😌😌😌😌😌

  • @Daniel-xw9hh
    @Daniel-xw9hh 2 วันที่ผ่านมา

    ሚገርመው አናት ላይ ያሉ አብዛኞች አገልጋዮች ( ፓስተሮች ነብያት ሐዋርያ አስተማሪ ወንጌላውያን ) ተምታቶባቸዋል
    ነገር ግን ተስፋ ሰጪው ነገር ተከታዮቻቸው መዳን በጸጋ በእምነት እንደሆነ እየገባቸው ነው

  • @azeblencha4812
    @azeblencha4812 3 วันที่ผ่านมา +1

    You are realy fighting for your flesh comfort we will continue and keep up on what holy spirit confirm for us,,,Senef lemetegnat sifelig endante yifelasefal 😂

  • @Elias-pm6ld
    @Elias-pm6ld 3 วันที่ผ่านมา +1

    አማኝ እንደሚጠፋ ለማሳየት እንደዚህ ደፋቀና ማለታቸው ያሳዝናል!!!!!! አማኙን እንደሆነ ልትጠፍ ትችላለህ ስላሉት አይለውጡትም!!!!!
    ➤ይህንን ከሐዋርያው ጳውሎስ አልተማሩትም። በጭራሽ !!!!!!!
    እሱ የሰበከው እንደዚ ነው
    “አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥10-11
    ደሞ አማኞችን ማበረታታት ትተው ምትክድ ከሆነ ትጠፋለህ እያሉ አማኙን ማስፈራራት ምን የሚሉት ድንዛዜ ነው!!!!!!!

  • @zekariasalemayehu5021
    @zekariasalemayehu5021 3 วันที่ผ่านมา

    ሰውን ለማንቃት አይደለም። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው። መጽሐፍ እንዲህ ይላልና ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። እምነታችን በፍቅር ሆኖ የምሠራ እንጂ የማይሠራ የሞተ አይደለም።
    " አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?"
    (የያዕቆብ መልእክት 2:20)
    " ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
    "
    (የያዕቆብ መልእክት 2:26)

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 4 วันที่ผ่านมา

    ዕብ 3 ÷7- 19 ን ; ዕብ 6 ÷ 4- 12 ይነበብና ማንኛውም ክርስቲያን በዚህ ቃል ሚዛናዊ አድርጎ ይመልከት እነዚህ አገልጋዮች የኑፋቄ ትምህርት አስተማሪዎች ናቸው ብለን ለመናገር ድፍረት እንዳይሆን መጠንቀቅ መልካም ነው ተባረኩ!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 วันที่ผ่านมา

    አሁን ሙስሊሞች በብዛት ድሆችን በጣም ይረዳሉ ግን ኢየሱስን አላመኑም እና መልካም ስራ በመስራታቸዉ ይድናሉ?

  • @targettube4968
    @targettube4968 4 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

    • @Mubarek-u6i
      @Mubarek-u6i 4 วันที่ผ่านมา +1

      እሱ ታናነሽ ወንድሞቹ እናማን እንደሆኑ አውቃሃል? ኢየሱስ ከሞት እና ትንሳኤ በፊት የመንግሥት ወንጌልን ነው የሰበካ ለንተ ግን የተሰበካ የፀጋ ወንጌል ነው።

  • @asratmengesha1604
    @asratmengesha1604 4 วันที่ผ่านมา +2

    I think with Yared, ሰውን ለማንቃት ይመስለኛል ምክንያቱም እሱ የጌታን ስራ ሊሰራ ደፋ ቀና እያለ የሰው ለገምተኝነት ያደከመው ይመስለኛል I wish you ask him first before you come public . I know Yared teaching is real gospel

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 4 วันที่ผ่านมา +1

      ደፋ ቀና አትበል ብለህ ንገረው ..የጌታ ስራ በውሸት አይሰራም ..አውቀዋለው ብለሃል

    • @banchiteferi9703
      @banchiteferi9703 4 วันที่ผ่านมา

      የጌታ ስራ በፀጋ እንጂ ደፋቀና በማለት በራስ ጉልበት መሞከር ትርፉ በሌላው ላይ መፍረድ ነው በፀጋ ከሆነ ትምክህት የለም ለደከመው ትራራለታለህ እንጂ ትጠፋለህ አትለውም።

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 4 วันที่ผ่านมา

    ድህነት === ሥራ + እምነት !!

  • @abebemekonnen-df5ct
    @abebemekonnen-df5ct 3 วันที่ผ่านมา

    ሕዝቅኤል 3:16-21

  • @cherubesene
    @cherubesene 3 วันที่ผ่านมา

    ህግና ፀጋ ይግባህ መጀመሪያ እኔም የጳውሎስን አመለካከት ነው ምደግፈው ሲጀመረ ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን ንፁህ ወንጌል ነው የሰበከው ካልገባህ ወደ ቤተክርስቲያን ግባ ደግሞ view ላይ ቆመህ ነው መፅሐፍ ቅዱስን ምተረጉመው

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 3 วันที่ผ่านมา

    belaw belaw what betam yemysafir eminet yalew sew zare ayewit ehi new ye mote eminet bilo be yayikob meliekt lay yetetsafew. chirash ye mesikelu sira bezonetin hafe way nw sil semithal?
    eyesus yecheresewin tefetseme yalewin ye egz/r ye madan kindin menak malet endez nw demun meriget , ye ewinetun kal ketekebelu behala malet be christos yeteserawin sira alemamen malet nw. wongel endikebel madireg nw bro

  • @TemesgenNuri-i4z
    @TemesgenNuri-i4z 4 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት የሚሰጠውን አርነት ይፈሩታል።ሰው የተቀበለውን ጌታ በውስጡ ሕያው እንደኦነ ይረሱታል።ቢሰራስ ምን ይሰራል!! የተፈረደበት ዓለም!!እወነተኛውስ ሥራ በላከው ማመን አይደል?እልም ተፈርቶ----!

  • @henokbrehanu
    @henokbrehanu 3 วันที่ผ่านมา

    ለምን ወንድሜ? እንዴት ብዬ በጥቂት ቃላት እንደምገልጽልህ በላወውቅም በእምነት ብቻ ነው የሚጸደቀው የሚለው ትምህርት በጥንቃቄ ካልተገለጸ አጋንንት የሚጠቀምበት አደገኛ ትምህርት ነው። እምነት እራሱ ምንድነው? በጌታ ማመንስ ምንድነው? ጌታን መቀበልስ ምንድነው? ዝምብሎ ከጳውለቀስ መልእክቶች እየጠቀሱ ስራ አያድንም ማለት ልክ አይደለም። ወንጌ አስቀድሞ በክርስቶስ ነው የተሰበከው ሌሎች ሀዋሪያቶችም እንዲህ ያለ አንድምታ ያለው ትምህርት አላስተማሩም ነገርግን ጳውሎስ ተሳስቷል እያልኩም አይደለም፣ ጴጥሮስ በ2ኛ መልእክቱ 3:16 ላይ እንዳለው የወንድማችን ቅዱስ ጶውሎስ ትምህርት ለመረዳት ይከብዳል ደካማ ሰዎች ደሞ ያጣሙታል። ወይ ሙሉ ከሮሜ እስከ እብራውያን ማንበብ ወይም ደሞ ለማስተማር ባንሮጥ ያስኮንናልና ሌሎችን የማሰናከል ደሞ ከባድ ነው

  • @KalaTesh-v9y
    @KalaTesh-v9y 4 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን የኔ ጆሮ ሚሰማውና ያንተ ሚሰማው የተለያየ ነው ልበል?🤔 ካልሆነ ግን የቱ ጋር ነው ለመዳን ስራ መስራት ያስፈልጋል ያሉት? ወንድም እባክህን መጀመሪያ ትምህርታቸውን ጠንቅቀህ ተረዳ

  • @tedteye7217
    @tedteye7217 4 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ያመነ እምነቱ በሥራ መገለጡ ግድ ነው፥ካልሆነ ግን እምነቱ እውነተኛ እምነት አይደለም፡ማለት ነው።መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ተፈጠርን የሚለው አስታራቂ ይመስለኛል።

  • @alexaraya2882
    @alexaraya2882 วันที่ผ่านมา

    Kante ga asmama alow wendme qethlbet.

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስን አምነን የዘላለም ህይወት አገኘን። እና መልካም ስራ የምንሰራዉ ስለ ዳን እንጂ ለመዳን ነዉ ወይ? መልካም ስራ የምንሰራዉ እኮ ለሽልማት እንጂ ለድነት ነዉ እንዴ? ኧረ ወዴት ነዉ?

  • @MahiYitagesu
    @MahiYitagesu 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 3 วันที่ผ่านมา

    ሚዛን ቢኖርህ ጥሩ ነው ነገር ግን መዳን በእምነት ብቻ ነው የያሬድ እና የጳውሎስም እምነት ከዚህ ውጭ አይደለም ።

  • @AbiotAragaw-fb3qm
    @AbiotAragaw-fb3qm 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እንደዚህ አይነት ትምህርት ቆየኮ የብዙ ቤተክርስቲያኖች መግለጫ ከሆነ

  • @AregaGemiser
    @AregaGemiser 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ያሪድ የተነገረው ትምሕርታ ለማጦዝ አትሞክር ከቻልክ ከሱ እግር ስር ቁጭ ብለሕ ተማር በትምርታቸው ውስጥ ሁን ብለሕ ጥያቀ ለማንሳት ስትደናገር አይብሐለሁ ጽድቅ የሚገኛው በኢየሱስ ቢቻ ነው ግን ጸድቄያለሁ ብለሕ ተቀመጥ ይለናል የጸደቀ ሰው ድሆች ማብላት ,የታመሙት አንጠይቅ ይላል ድነታችሁ ፈጽሙ የሚለውስ አላነበብከውም ወይ ወንድሜ የምመክርሕ ያስተማረው ትምሕርታ ካልገባሕ ጠይቅ መጀመረያ ወንድምሕን እንደተሳሳት ቀማቅረብ በፊት ራስን እይ !!!

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 4 วันที่ผ่านมา

    ራሱን በሥራ የማይገልጥ እምነት የሞተ እምነት ነው።

  • @YOmAty
    @YOmAty 4 วันที่ผ่านมา +2

    Yes

  • @tewodrosaberru7595
    @tewodrosaberru7595 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ያመነው እምነት በሥራ ይገለጥ የሚል መልዕክት እንጂ በሥራ ነዉ የምንጽድቀው በሥራ ነው ለማለት አደለም።

  • @nattymam
    @nattymam 4 วันที่ผ่านมา

    ብራዘር በደንብ ያደመጥከው ወይብ የገባህ አልመሠለኘም የያሬድን ንግግር "እምነት ያለ ስራ ሙት ነው"የሚል ነው ይሄ ደሞ የሃዋሪያቱም ትምህርት ነው የያዕቆብም ትምህርት ይህ ነው!

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ራስ ገራ ነው የግብን

  • @mekbibsebsibe5673
    @mekbibsebsibe5673 4 วันที่ผ่านมา

    ምንም አደንግጪ ብሮ በጣም ልክ ናቸው ለ utubeፍጆታ ከማቅረብሽ በፊት ትምህርታቸውን በሚገባ አድምጠው ፅድቅ በስራ ነው ሳይሆን ፅድቅ ስራም ነው ያሉት በጣም ልዩነት አለው አልገባህም ማለት ልክ አደሉም ማለት አደለም...

  • @tedteye7217
    @tedteye7217 4 วันที่ผ่านมา

    እምነቱስ ራሱ የሚገኘው በጸጋ አይደለም እንዴ?😮

  • @gospelsingerdanielalemayeh6085
    @gospelsingerdanielalemayeh6085 2 วันที่ผ่านมา

    tinish kekoyen manisemawu gud yelem tsidiki sira new yilali ende

  • @surhabt1655
    @surhabt1655 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በጣም አወድሃለው አከብርሃለሁ, ነገር ግን ይህንን ትምህርት አንተ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሰማሄው ደነገጥክ አንጂ ይሄ be theology ያለ ትክክለኛ ትምህርት ነው. አገላለፁ ስላልገባህ ነው ግር ያለህ እንጂ. በደምብ ከመሰረቱ ብትሰማው አንተ አንደተረዳሄው በፍፁም አይደለም.
    መንፈሳዊነት የሚለካው ለክርስቶስ ለፍቅሩ በምናሳየው ሥራ ነው.
    ይሄ ማለት ግን በሥራ ፀደቅን ማለት ሳይሆን, ያገኘነዉን ፅድቅ በሥራ ካልገለጥነው ቀድሞዉኑ ከልብ አንዳላመንን ያሳብቅብናል. ስለዚህ ባመንበት መረዳት ልክ መስራት አለብን.
    የፀደቅነው ግን በክርስቶስ አንጂ በስራችን አንዳልሆነ ግልፅ ነው.
    👉ወ/ዊ ያሬድ ያወራው ስለ ፅድቅ ሳይሆን ስለመዳን ነው. ፅድቅ በማመን ነው.
    መዳን ሶስት አይነት ገፅታ አለው.
    1,በአላፊ ጊዜ መዳናችንን ሲገለፅ; ድነናል. ይህ በክርስቶስ አምነን የፀደቅንበት መዳንና አዲስ ፍጥረት የሆንበት ነው.
    2, በአሁናዊ ጊዜ ሲገለፅ; እየዳንን ነው, ማለት በመንፈሳች የተካፈልነዉን መዳን በነፍሳችን (በአእምሮ በመታደስ በተግባር ስንገልጥ) ማለት ነው. የተወለደ ልጅ ሁሉ እንደሚያድግ ሁሉ አዲስ አማኝም በአስተሳሰብ እየታደሰ በተግባር ሥራ እያደገ መምጣት አለበት. የማያድግ ልጅ የሞተ እንደሆነ ሁሉ በሥራ ያልተገለጠ መዳን የሞተ ነው.
    3, መዳን በወደፊት ጊዜ ሲገለጥ, አንድናለን; ይህ ማለት በመንፈሳችን ያገኘዉን መዳን በስጋችን አልተካፈልንም. ይህ ማለት ዳግም የተወለደው መንፈሳችን ብቻ ነው. የክርስትና ተስፋ ግን ይሄ ብቻ አይደለም የትንሣዔ ተስፋም አለን. አንደዉም ዋናው ተስፋ የስጋ ትንሣዔ ነው. ስለዚህ በመጨረሻው ቀን በትንሣዔ የሚሞተው ስጋ የማይሞት የዘላለም ሕይወት ይጎናፀፋል. ከዚህ አንፃር መዳን የወደፊት ተስፋም ነው. መዳናቺን ፍፁም የሚሆነው በትንሣዔ ቀን ነው. አባታችን አብርሃም አንኩአን ያንን የትንሣዔ መዳን አላገኘም "ያለኛ ፍፁማን አንድይሆኑ....."
    በመፅሐፍ ቅዱስ መዳን በኃላፊ በአሁናዊ, እና በወደፊት በሶስቱም ተቀምጦአል. በኃላፊ ብቻ ያለዉን መስበክ ሙሉ ስብከት አይደለም.
    "አስቀመጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል" ተብሎአልና.
    ይህ ትምህርት አሁን የመጣ ሳይሆን የነበረ ነው. ጳውሎስ እና ያሬድ አዲስ ትምህርት አምጥተው ሳይሆን በ Protestant ትዮሎጂ t/ቤት የተማሩትን/ ያነበቡትን ነው የገለፁት.
    ዶ/ር ማሙሻ ፈንቴም አንዲሁ የሰበከበትን ቪዲዮ ላሳይህ አችላለሁ. መጀመሪያ ቁጭ ብሎ ሳይማሩ ሚዲያ ላይ ወቶ መቃወም በኛ በጴንጤዎች ልማድ ብይሆን ጥሩ ነው አላለሁ.
    ስለ ትምህርታችን ሁላችን በፍርድ ቀን አንጠየቃለንና በኃላፊነት ብናወራ መልካም ነው.

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአንዳንድ ሰዎች መዳን አጠራጣሪ ነው። በሃጢያት እየተመላለሰ መንፈስ ቅዱስ ወደ ንሰሃ ካልመራው እንዲሁም ምንም ፍሬ ካላፈራ መዳኑን ትጠራጠራለህ። ይህ ሰው ደህንነቱ ይወሰዳል ሳይሆን የሚባለው መጀመሪያውኑ አልዳነም ነው የሚባለው።

  • @amemezzemema3433
    @amemezzemema3433 4 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ የምንቀበልበት አምነት እራሱ አይደለም እንዴ ሥራ የሚባለው? በእምነት ጸደቅን ማለት እኮ በማመን ስራችን ጸደቅን ማለት ነው። ጽድቃችን በሥራ በፍሬው ተገልጾ የሚታይ ነገር መሆን ያለበት ነገር ይመስለኛል እንደገባኝ መጠን። ቃሉን መስማት ሥራ በመሆኑስ አይደለም እንዴ እምነት ከመስማት መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው ማለቱ? እንግዲህ በእግዚአብሔር ቃል ሙላት ከእምነት ወደ እምነት እያደግን ከሄድን በጽድቅ ፍሬ (በመልካሙ ሥራ) እንገለጣለን። በቃሉ ሙላት እየጎደልን ከሄድን ግን የጽድቅ ፍሬም በሕይወታችን እየጎደለ ይሄዳል። ጭራሽ ከቃሉ ከተለየን ደግሞ ከእምነትም ተለየን ማለት ነው። ያን ጊዜ ጸጋም የለም የጽድቅ ፍሬም አይገኝም። "መዳናችሁን ፈጽሙ" የተባለውም ለዚህ መሰለኝ።

  • @FikruTiruneh
    @FikruTiruneh 4 วันที่ผ่านมา +2

    የገባቸው እውነት ለምን ትላለህ?እውነት አይደለም ዝብርቅርቅ ያለ ሀሳብ ነው

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችንን ክርሰቶሰን አምነን ከዳንን በሀላ የክርሰቶሰ ልብ አለን ካልን ምን ማለት ነው ክርሰቶሰ ምንድን ነው ያሰተማረን ትክክል ነው አንተ እንደተረጕምከው አይደለም

  • @mimedantew1918
    @mimedantew1918 3 วันที่ผ่านมา

    ĠBÚ

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wongil Na wanjel ba yarede na Paul. Please change your name mr poul. Because y

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ግማሽ ጽድቅ ነው አለ ወንጌላዊ? በዚህ አይነትማ ክርስቶስ መሠቃየቱ እውነት ነው፤ ግማሽ ስራ ከተባለ ግን ሙስሊሞች እንደሚሉት አላህ ሰውሮታል፤ የጽድቅን ስራ በሙሉ ሰርቶ ሳይጨርስ። ያዕቆብን አንብቦ ብዙ ሰዎች ገደል ገብተዋል፤ ራሱ ያዕቆብ በሕግ ልትጸድቅ የምትፈልግ በአንዱ ከሳትክ በሁሉ በደለኛ ነህ ብሏል። ስራ የክርስቶስን ጽድቅ የምንገልጥበት መንገድ እንጂ፤ ለጽድቅ የምንሄድበት መንገድ አይደለም።

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ ከምትለው የተለየ አላሉም።ሸቀል ፈልገህ ነው በነሱ ስም

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 3 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን ጸጋ ይትረፍረፍልህ

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 4 วันที่ผ่านมา

    ድነት በእምነት 100% ሲሆን የዳነ ምልክቱ መልካም ሥራ ነው:: ምክንያቱም : አንድ የፀደቀ ወይን ፍሬ መስጠቱ የግድ ይሆናልና
    ዮሐ 15ን ማቴዎስ 5 የያቆብን : ( እንዲያውም ያዕቆብ የፃፈው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይመስለኛል ለአብዛኞቻችን ስለዚህ አፍክን ሞልተህ ኑፋቄ ነው ከማለትህ ሊል የፈለገውን ጠይቀህ ብትረዳ እላለሁ::