በወንጌላውያን ላይ የተዋሹ ውሸቶች | faithalone

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham วันที่ผ่านมา +1

    አማንዬ: እንኳን :በሰላም: መጣህ የእግዚአብርን: ቃል: ለመስማት: ከምጓጓባቸዉ :ድምፆች :አንዱ :ስለሆንክ ዘወትር :የምንናፍቅህ :ወንድማችን: አልተዉህም :ከቶ :አልጥልህም: ያለዉ :ጌታ ከአንተ: ጋር :ነዉ::🎉🎉🎉

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 2 วันที่ผ่านมา +3

    አማን ድምፅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 2 วันที่ผ่านมา

    ልጆቺ ጌታ ይባርካቹህ

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጌታ እራት በጴንጤዎች 90% መታሰቢያ ብለው ነው የሚያምኑት አማንም እንደዛ ነበር አሁን እሱ መታሰቢያ አይደለም ሲል እኩል ተገልብጣችሁ አሜን ምን ጉድ ነው ሰው መከተል😂😂😂😂

  • @HayatAman-p6q
    @HayatAman-p6q 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማኔዩእነካነበሠላምመጣህ

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 2 วันที่ผ่านมา

    Tebareeku enpa dena metachu

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 2 วันที่ผ่านมา

    Asset tebareku

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc วันที่ผ่านมา

    አማን የተባለው ቦሬ አፍ አሁንም አያወራ ነው?እኛ እኮ ስንት ምርጥ ሀሣብ ከስነምግባር ጋር ነበረን ግን ቤተሠብ ለክቶ ስላሳደገን ነው ዝም ያልነው... ነውር የማያውቁ አቴንሽን ሲከሮች ...ከዚያ ሁሉ ሀጢያት እና ወርደት በሃላ አሁንም መልካቸወን ለማሣየት አላፈሩም???😭ወይ ይቺ አለም።

    • @mebrate8844
      @mebrate8844 วันที่ผ่านมา

      አሚን አግዚአብሔር የቅር ብሎታል አንተ ማን ሳዉን ምትክሳዉ??

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc วันที่ผ่านมา

      @mebrate8844 በምን አወቅክ እግዚአብሄር ይቅር እንዳለው? አሁንም እየቃመ አሁንም 50ሴት ጋር እየዘሞተ አለመሆኑን በምን ታውቃለህ?

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@MandRGeneralplc
      አንተ ራስህ አለመታረሙን የት አየህ?ስድብህ ራሱ ከመንፈስ ቅዱስ እንዳልሆንክ ያሳያል።ረጋሚ መንፈስ።

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@MandRGeneralplc ስለራስህ ብቻ ብትናገር በጣም ጥሩ ነው። እኛ ካልክ ግን ዓይንን በጨው አጥቦ ካልሆነ በስተቀር ስድብ የት እንደሚበዛ ማስተዋል ያቅተሃል ማለት አልችልም። ጨዋነት ሁልጊዜ ለራስ ነው። ተባረክ።

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      "ቦሬ" የሚለው ቃል በምን ቋንቋ እንደሆነ ብትነግረን?