የክርስቶስ ህማም የሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 7 หลายเดือนก่อน +17

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ፍቅሩን ያሳድርብን በሀፅያት የደነደነ ልቦናችንን ያራራልን😢😢😢

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 7 หลายเดือนก่อน +2

      Amen. Amen. Amen 🙏 🙏 🙏

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቻናሉን ላይክ እና ሼር እናድርግ ወንጌልን ለሌሎች ማዳራስ በሰማይ ትልቅ ዋጋ አለው ፤ እኛ በጣም እድለኛ ነን ሥጋዊ ዕውቀት ያይደለ ከሱ የበለጠውን መንፈሳዊ ዕውቀት ከሊቃውንት አንድበት በነፃ ባለንበት ቦታ ሁሉ እየሸመትን ነውና እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በተማርነው ትምህርት የንስሓ ፍሬና ሰላሳ ሰድሳና መቶ ፍሬ እንድናፈራ ፈጣሪ ይርዳን።

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ናጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gezahegnefekadu7141
    @gezahegnefekadu7141 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ያምራሉ አባታችን !!!!!!!!!!!!!!!! ይባርኩን ከነቤተሰቤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ በጣም ደስ ይለኛል፡፡

  • @amyabebe1130
    @amyabebe1130 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንቍ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abiychekol
    @abiychekol 7 หลายเดือนก่อน

    ረጅም ዕድሜ ይስጠዎት ቃለ-ሕይወት ያሰማልን!!!💙💙💙❤❤❤🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እርሰወም ጥሩአባት ነበሩ የእርሰወን። ዘር በሙሉ የሜተካ አባት የኔታ በፃአ አለሙን አፍርተውልን። ደብረታቦር የአራቱ ጉባያት መምህር ሁነውልን እነርሱም ፍሬ አፍርተዋል

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሄወት ያስማልኝ 🙏🙏🙏

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 7 หลายเดือนก่อน

    Like likawint kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenotin ybarkilin

  • @Tadilo-x4n
    @Tadilo-x4n 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በርከትዎ ይደርብን

  • @zemariermiyas
    @zemariermiyas 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ጤና ያድልልን ..!

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 7 หลายเดือนก่อน

    አቤትየእውቀት ጥግ ጤና ይስጦት

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏
    አባታችንን ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏💕

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቸሩ መድኃኔዓለም የበረከት ያድርግልን ❤❤❤

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲሉ ተረጋግተው የሚያስትምሩ አባት ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hywot yasemaline abatachin!!

  • @simeneshmengistu2710
    @simeneshmengistu2710 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን እራራልን ይቅርም በለን ቃለ ሒወትን ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣በመንግስቱ፣ያስቦት፣እኛንም፣ይማረን

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰አባታቺን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @מולוטייצאו
    @מולוטייצאו 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢

  • @AbebaGebrehiwot-pv5fm
    @AbebaGebrehiwot-pv5fm 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏✝️

  • @maza2589
    @maza2589 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @YeshmbetYetebareke
    @YeshmbetYetebareke 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ሊቀሊቃዉን እረጆም ዕድሜና ጤና ይስጥለልን ቃለሕይወትን ያሰማ ልን።

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን (3)!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አባታችን

  • @senineg
    @senineg 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen. God. Bless our father.

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 7 หลายเดือนก่อน

    Egiziyabeher amulaki segawi yabizalin abatachin

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢

  • @AbebaGebrehiwot-pv5fm
    @AbebaGebrehiwot-pv5fm 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 7 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

    • @DoreYohans-ii2ck
      @DoreYohans-ii2ck 7 หลายเดือนก่อน

      የተረት ና ተረት የዘረኝ ምንጫ ደብረታቦር የክፋት ምንጭ መሉውን ህዝብ መለት ይቻላል ልብ መስተዋል ይስጣቸው

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ
      ለንሰሀ ያብቃህ​@@DoreYohans-ii2ck

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 7 หลายเดือนก่อน

    የአህያ ኪንታሮት ይታረዳል እንጂ ይዳራል እንዴ?

  • @phun4379
    @phun4379 7 หลายเดือนก่อน

    አልገባኝም ክርስቶስ ከበረከተ መስቀሉ እንዲካፈል አድርጎታል መስቀሉ አይሁድ ግንድ ቆርጠው ጠርበው የሠሩት መስቀል ነው:: እንዴት ነው ከክርስቶስ በላይ ሆኖ ጌታን የሚባርከው?

    • @zmzmzmzmm
      @zmzmzmzmm 7 หลายเดือนก่อน

      የክርስቶስ ደም ስለፈሰሰበ ነው መስቀሉ የተባረከው

    • @phun4379
      @phun4379 7 หลายเดือนก่อน

      @@zmzmzmzmm
      እንዴት ነው የአይሁድ መስቀል የተባረከው ቢባሉ ኖሮ መልስዎ ትክክል ነበር::

  • @DoreYohans-ii2ck
    @DoreYohans-ii2ck 7 หลายเดือนก่อน

    😂😮😂😂😂😂😂

    • @HabtamKassa-i3v
      @HabtamKassa-i3v 7 หลายเดือนก่อน

      ምን ትገለፍጣለህ

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Frewe771
    @Frewe771 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @AbebaGebrehiwot-pv5fm
    @AbebaGebrehiwot-pv5fm 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏