ያሬዶ በጥበብ ማኖ አስነካው የካደዉን አመነ | Mezmur yared | eyob ze mikael | yohad | semu | antsh | ermias abebe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 183

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 8 หลายเดือนก่อน +35

    የተስፋችን ቃል እኮ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ የሚለው ቃል ነው ይህውም ቃል ለ5500 መቶ ዘመን ስንጠብቀው የነበረው ከድንግል ማርያም የተወለደው ቃል ነው ይህውም በዛሬው እለት የተወለደችው ለድህነታችን ምክንያት እና መሠረት የሆነት እመ ብርሃን እመ አምላክ ከልጇ ታማልደን በበረከት ትጎብኘን።ያሬዶ ቃለ ህይወት የሠማልን የሰማን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።

    • @ioseu2223
      @ioseu2223 8 หลายเดือนก่อน +5

      Amen Amen Amen 🥰🥰🥰

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 8 หลายเดือนก่อน +5

      ልደቶዋ ልደታችን ነዉ

    • @SenaitMulugeta-y1s
      @SenaitMulugeta-y1s 8 หลายเดือนก่อน +6

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሆን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተባረኩልኝ ❤❤❤❤🎉🎉

    • @የሳርቤትቲዩብ
      @የሳርቤትቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ፫

    • @zemlakemulat-vm5yx
      @zemlakemulat-vm5yx 8 หลายเดือนก่อน +1

      ስርዎ ዘር ሳይሆን ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

  • @senaitnegussieminda5190
    @senaitnegussieminda5190 8 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ቀለሜ ቅዱስ ዮሐንስ ያለውን አምናለሁ ካለ ቅዱስ ዮሐንስ እኮ በመስቀሉ ስር ተገኝቶ እነሆ ልጅሽ እነኋት እናትህ ተብሎ አሜን ብሎ እናትነቶት ተቀብሎ ለእኛም እናቻችን መሆኗን ያረጋገጠ አባት ነው

  • @selamyehunmoges7448
    @selamyehunmoges7448 8 หลายเดือนก่อน +14

    በእመቤታችን የዳነችው እውር ሆና የተፈጠረች ሴት አልነበረችም ክርስቶስ ያዳነው ደግሞ ዐይን ያልተፈጠረለት ሰው ነበረ፡፡ በደንብ አላነበበም፡፡ ክብር ለጌታችንና ለእናቱ ለድንግል ማርያም

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 หลายเดือนก่อน +16

    ኤርሚያስ እምትባለው ይሄን የታወረውን ልቦናህን ይመልስልህ. የእመቤቴ ጥላቻ ተተብትባችሁ እኮ ነው እማምላክ የወላድት አምላክ ክብር ማንም የሰጣት ሳይሆን ከጌታችን ከመድሃኒታችን ዘንድ ነው የተመረጠችው. ክብርና ምስጋና መግባት ንፅህተ ንፁሃን. እማምላክ ወላድት አምላክ. ❤❤❤❤❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 15 วันที่ผ่านมา

    እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሬ ኩራቴ እምነቴ ያሬዶ ታላቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 8 หลายเดือนก่อน +7

    ቅን የሆንከው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ዲያቆን ያሬድ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏻

  • @etetuabebe2306
    @etetuabebe2306 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚያስ የሚባለው በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው።ጊዜውን ሁሉ የሚያጠፋው ቤተ ክርስቲያንን የሚቃወምበትን ነገር ፍለጋ ሲቆፍር ነው። ልቡ በጥላቻ የተሞላ ነው።እግዚአብሔር ይማረው።

  • @asfawamare2862
    @asfawamare2862 8 หลายเดือนก่อน +3

    ye orthodox tewahido lijoch, astemariwoche diyakonat kale hiwot yasemalin ✍🙏✍🙏✍🙏

  • @dminalu9
    @dminalu9 หลายเดือนก่อน

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ዓለም በሔዋን ምክንያት ሞተ፣ በድንግል ማርያም ምክንያት ዓለም ዳነ ብለን እናምናለን፡፡

  • @dminalu9
    @dminalu9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቻችን የጉባኤ ባለቤት ኃያል አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ! መልካም ፍሬ የምታፈሩበት ዕድሜ ይስጣችሁ፡፡ ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @winniea9803
    @winniea9803 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን አደረሳቹ ለህናታችን ለልደታ ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው❤❤❤

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 6 หลายเดือนก่อน +1

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @EOTCtube
    @EOTCtube 8 หลายเดือนก่อน +5

    “ዕውር ሆኖ የተወለደውን ዓይኖች ማንም እንደ ከፈተ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ አልተሰማም፤”
    - ዮሐንስ 9፥32
    የተፈወሰው ሰው ጠያቂዎችን ሲያስረዳ የተናገረውን ዮሐንስ ጻፈው እንጂ ይህን ዮሐንስ አልተናገረውም።
    መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ከሆነ የሚነበበው በማቴ 26፥15
    “ምን ልትሰጡኝ ትወዳላችሁ እኔም አሳልፌ እሰጣችኋለሁ?”
    የሚለውን ማቴዎስ ነዋ በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ የተናገረው

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዐይ ቀለሜ ያስቀኛል የድንግል ማርያም የመዳን ምክኛት መሆኗን ላለመቀበል አፉ ሲተሳሰር ማየት ይገርማል ድግል ማርያም ከምክኛትነት አልፋ በፍቃዷ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ባይነሳ የትኛውን ስጋ በልተን እንድንድን ነው ስጋዬን የበላ ይድናል ጌታ ያለው መለኮት ስጋ ይዞ አልመጣም ስለዚ የመዳን ምክኛት የሚለው ሲያስባት ነው

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ ይዘኋዋል ዛሬ ጀግና አሳመከው 🌷🥀❤️

  • @dminalu9
    @dminalu9 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ አዳነን እንጂ የመዳን ምክንያት ድንግል ማርያም ናት! ለክርስቶስ የማዳን ሥራ መሣሪያ፣ ምክንያት የሆነችው ድንግል ማርያም ናት! ከዘርህ ተወልጀ አድንሃለሁ ብሎ እንደተናገረ ከድንግል ማርያም ተወለደ፡፡ ዓለም ሳይፈጠር ድንግል ማርያም በዓምላክ ሃሳብ ነው! በመስቀል ላይ ያፈሰሰውን ደም፣ የቆረሰውን ሥጋ የሰዋልን ከድንግል ማርያም የነሳውን ሥጋና ደም ነው፡፡ ስለሆነም መድኅን ዓለም ክርስቶስ ዓለም እንዲያድን ድንግል ማርያም ምክንያት ነበረች፡፡

  • @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ
    @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬድዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 8 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ በማህፀን ሆና እውር አበራች ጌታ በማህፀን ሆኖ ብል ውድድር ይሆናል እሱ በአካል እሷ በማህፀን የተለያየ በአለም ተደርጎ የማይታወቅ ተአምር ነው ከብራቸው ይስፋ አሜን።

  • @SenaitMulugeta-y1s
    @SenaitMulugeta-y1s 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢርሚያስ በእውነት ወላዴት አምላክ ማስተዋል ታድልህ በውነት በጣም የተሳሳተ ትምህርት ነው የምታስተምረው

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 8 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜ በውነቱ ከሆነ ማስተዋሉን ይስጥህ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አይነ ልቦናህን ያብረራልህ 🥺🙏🙏👉የተዋሕዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Biniamafewerki-il4rv
    @Biniamafewerki-il4rv 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስ መቼም ኣይገባውም መዝሙር ያሬድ ግን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኦርቶዶክስ ምርጥ ልጇች ተባርኩልኝ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛላቹ!!

  • @hawaz-v6d
    @hawaz-v6d 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጭፍን ጥላቻ ነው ያላቸው ለእመቤታችን ውይ ሲያሳዝኑ 😢

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ድንግል ማርያም ስሟ ሳይነገር ትንቢቱ የተነገረው የክርስቶስ መወለድን ስለማይፈልጉ ማርያም የተባሉትን በሙሉ በገደሏቸው ነበር

    • @shebadebessa399
      @shebadebessa399 8 หลายเดือนก่อน +1

      I never seen it from that angle and very true.

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne7169 8 หลายเดือนก่อน +11

    ችግሩ ነገ ይክደዋል፣የፔንጤ ጉዳይ ዛሬ ያለውን ነገ አይደግመውምና ዋናው ነገር እነሱ አሉ አላሉም እናቱ እናታችን የድህነታችን ምክንያት ናት።ከዚህ ውጭ የሚያወራው የሰይጣን መንፈስ የተጫነው ነው።

    • @Kassa407
      @Kassa407 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኤርምያስና ተከታዮቹ አሉ አላሉ የእመቤታችን ፣የጌታ እናት ፣እመ አምላክ ክብሯ አንዳችም አይነካም እኛ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር እንደወዳት እንወዳታለን ፣ ቅዱስ ገብርኤል ፀጋን የተመላሽ እንዳላት፣ በተሰጠሽ ፀጋ ለምኝልን እንላታለን፣ ትውልድ ሁሉ ብፅት ይሉኛል እንዳለች እኛ እንዘምርላታለን 🙏

  • @tko4438
    @tko4438 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለሜ የአመብርሃን ጥላቻ አለዉ በእዉነት 😮
    አሁንም ለድህነታችን ምክንያት ናት ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለእለም በዛ በመወለድዋ❤❤❤❤

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 8 หลายเดือนก่อน

    መዝሙረ እግዚአብሔር ይባርክህ ስርአት አለው ሌሎችም እንደሱ ሁኑ

  • @GenyGdey
    @GenyGdey 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሰይጣን አጥብቆ ድንግል ማርያምን አጥብቆ ይጠላታል ለምን ቢባል የአለሙን መድህን ወልዳልናለችና። ስለዚህ ከሱ ወገን የሆኑ ሁሉ ይጠሏታል!

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኤርሚ እኔ የምመኝልህ አይነልቦናህን እመአምላክ ታብራልህ። የዛሬ አመት ድረስ ሆኖ ታሳየን።

    • @SeliNaa502
      @SeliNaa502 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @TiyaTiyachala
      @TiyaTiyachala 8 หลายเดือนก่อน

      Uj😮😮i​@@SeliNaa502

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke5472 8 หลายเดือนก่อน +8

    እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ቤተ ሰቦቻችን ኤርሚያስ/ቀለሜዋ /የሚባል በእውነቱ ለአነንዲት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ያለው ጥላቻ ከልክ ያለፈ በመሆኑ ከሱ ጋር ያለውን ውይይት ብትተውት ምክንያቱም ማመን ማሳመን ሰለማይችል ይልቁንም ብልግና አነጋገር መሳደብ ባህሪው የሚገለጽበት በመሆኑ እንዳላችሁት ሁለት ሶስት ሆነው በእሱ መሪነት እንዴት እንደሚያዋክቡ እሱ ግን እከሌ አይግባ ምናምን እያለ አለማወቁን ላለማሳወቅ ጥረት ሲአደርግ ታይቷል
    ስለዚህ እሱን ብትተውት መልካም ነው

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 8 หลายเดือนก่อน +2

    በአለም ዙሪያ ያላቹ የተዋሀዶ ምእመናን ሁሉ ❤❤❤ እንኳን ለ እመቤታቸን ለቅድስት ድንግል ማረያም የልደት በአል አደረሳቹ !!!!!! ልደቷ ልደታችን ነው !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቀለሜ መፅሀፍ ቅዱስን እንዲህ በራሱ ልክ ከሚቀሻሽበው እንደ ፍቅርሲዝም እሱን ብቻ የሚመች መፅሐፍ ቢፅፍ በቤቱ ከልካይ የለበትም አባት . ህግ የላቸውምና 😂😂😂 የገረመኝ ! የ ኤልሳእ አጥንት ሙትን አስነሳ ሲለው ያሬድ ! ቀለሜ የመቀየር አባዜ ሰላለበት የኤልሳ አጥንት ማለት ቃሉ እንደማይመጥን አይነት ተናገረ " አጥንት " የሚለው ቃል ለቀለሜ አለም ተስማምቶ ይሰርዝለት ? የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም !!! ቀለሜ ምክንያተ ድህን ነሽ ብሎ ለአለም መሰከረልሽ ❤❤❤❤❤ ገና ከሀዲያን ሁሉ እንደ ቀለሜ የመዳኔ ምክንያት ነሽ አያሉ እየመሰከሩ ልእልናሽን ከፍ ያደርጉታል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንቁ መምህሮቼ ነፍስን ለመታደግ አሳሂውን የሱስ እያጋለጣቹ ሎቱ ስብት መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶስን እየነገራቹ . እየሰበካቹ በቤቱ ላለነው አንድንፀና ጭንብል የሸፈነው እንዲገለጥለት ላስነሳልን አምላክ ምስጋና ይድረሰው !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dminalu9
    @dminalu9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ የእናትህ አሳዳጆች ምንኛ በዙ? በእናትህ ዘንድ ያደረከው ድንቅ ሥራ ሁሉ መሰናከያ ሆነ! የኤልሳዕ አጥንት የሞተ ሰው ዐይን ስታበራ የምናምን፣ በሐና ማህፀን የነበረች ሴት በህይወት ያለች ሴት ዓይን ስታበራ እንሰናከላለን፡፡ ምክንያቱ ድንግል ማርያም የአንተ እናት መሆኗብቻ ነው፡፡ ዮሐንስ ወንጌላዊ የተጠቀመው የፅሁፍ ባህል አጣሞ መተርጎም መንግሥተ ሰማያት አያስገባም፡፡

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku .setan EYOBAN ENA YOHADEN YIFERACHEWAL.

  • @hirutseifu7929
    @hirutseifu7929 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሔዋን ስህተት አይደለችም።ምክንያተ ስህተት ነች እንጂ። ማርያም ድህነት አይደለችም ።ምክንያተ ድህነት ነች።ፈጣሪ ፍጥረቱን በፈቀደው መንገድ ያድናል ከፍጥረት ሱታፊ ውጪ።ነገረ ግን ጌታ ቤዛ ሆኖ አዳነን ካልን ቤዛ የሆነበትን አካልና ባህሪውን የከፈለበትን በደሙ በሞቱ አዳናን ካለ ከአባቱ ጋር በቀዳሚው ልደቱ በሆነ ልደት ሳይሆን በድህረ ልደቱ ከድንግል ማርያም በተወለደ ልደት ነው ያዳነን።

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 8 หลายเดือนก่อน

    Egzabher xagawn ybizalacu wdoce ❤❤❤❤❤❤❤❤ qlhiwt ysemaln ymiwdacu inquwac ❤❤

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከኤልሳዕ ማርያም የምንሣባው የተሳሳቱ ወገኖች ልብ ይሰጣቸው።

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 8 หลายเดือนก่อน

    ወላዲተ ቃል የኛ እናት እንወዳታለን አማላጃችን ነች

  • @AberraMesfin
    @AberraMesfin 7 หลายเดือนก่อน

    Uffff yaredo🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሞተውን ማስነሳት ወይስ በህይወት ያለውን ዓይነስውሩን ማብራት የቱ ይበልጣል? በእውኑ ሁሉም ተዓምር የሚከናወነው በእርሱ በአንዱ በእግዚአብሔር አይደለም እንዴ? በእውኑ የሞተውን በሞተ አጥንት ህይወት እንዲዘራ ያደረገ እግዚአብሔር በቅድስት ማርያም እውሩን ማዳን ይሳነዋልን?
    ኧረ እፈር ኤርሚ በእውነት በክርስቶስ ፍቅር ወደ ቅድስቲቱ ቤተክርስቲያን እንድትመለስ ዐይነ ልቡናንህን ይክፈትልህ።

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው የህይወትን እናት እንዴት ይቃወማል ?!?!...ልብ ይስጣቸው

  • @mengistmitke5920
    @mengistmitke5920 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እነጂ የድህነት ምክንያት አይደለም። የድህነት ምክንያት እመቤታችን ድንግል ማርያም የድህነት ምክንያት ነች። ሉቃስ 1 ቁ 49 ላይ ''ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና'' ብላለችደ የቸደረገው ታላቅ ሥራ ከድህነት ውጪ ምንድነው?
    በመስቀል ላይ የተሰቀለው ሥጋና የፈሰሰው ደም እኛን አድኖናል። ከማን የነሳው ሥጋና ደም ነው ያዳነን? ጌታችን ከሰማይ ሥጋና ደም ይዞ አልመጣም።

  • @novamed5957
    @novamed5957 19 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx 8 หลายเดือนก่อน

    ታምሪ ማረያም ነው ልሙጥ ግባር የሚለው ከመፃፍ ቅደሐስ ውጪ ነው የምታስተምረው

  • @meharigodeffa3366
    @meharigodeffa3366 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኣቢሔር ይባርካችሁ ብዙ እያስተማራችሁን ነው
    ዮሃንስ 9 ኣልተሰማም ብሎ ያስቀመጠው ኣልተደረገም ለማለት ኣለመሆንን ሊሰመርበት ይገባል

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ ለደትሽ ልደታችን ነው በመንገዴ ቅደምልኝ ከልጅሽ ዘንድ ኣስታርቂኝ❤❤

  • @YoditTesfu-h4n
    @YoditTesfu-h4n 8 หลายเดือนก่อน

    Ermine Tebarek 🙏🙏🙏🙏

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 หลายเดือนก่อน

    ሰሙ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እራሱ እንዴት መጥቼ ልናገር እያልኩ ነበር

  • @Endu-is5lv
    @Endu-is5lv 7 หลายเดือนก่อน

    የሞት ምክንያት ለሔዋን የሕይወት ማርያም በቃ::

  • @comcell2134
    @comcell2134 8 หลายเดือนก่อน

    tmsegne ermi saytoh saysadabi ygermale yardo kale hewate yasemalen😊😊

  • @dminalu9
    @dminalu9 หลายเดือนก่อน

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ዓለም በሔዋን ምክንያት ሞተ፣ በድንግል ማርያም ምክንያት ዓለም ዳነ ብለን እናምናለን፡፡
    ድንግል ሆይ አሳዳጆችሽ ምንኛ በዙ? አምላክ ሆይ የእናትህ አሳዳጆች ምንኛ ክፉ ናቸው! አንተስ አሷን መምረጥህ ስህተት ነውን? ከመፀነሷ ቢፊት እናት አባቷን አሳደዱ፣ በፅነሰቷ ጊዜም አሳደዱ፣ የሄው እስከዛሬ ዘንዶው አፉን የከፍታል፣ ስለፅንሰቷ ይቋጠላል፣ በተወለደች ጊዜ፣ በቤተመቅደስ፣ ውሃ ስትቀዳ፣ በብሥራት ጊዜ፣ ፅንሰቷን፣ በወለደች ጊዜ ምን ያህል አጓራ? በስደቷ ጊዜ፣ በማዳን ሥራህ ሁሉ ከቀኝህ ቆማ መገኘቷ፣ እርሷን ምክንያት አድርገህ ዓለምን ማዳንህ ፅሂት እናትህን እንደበደለኛ ስሟን በሰሙ ጊዜ ዘወትር ይደነብራሉ፣ ያጓራሉ፣ ይራገማሉ! አቤቱ ቸር ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ስለእናትህ ብለህ ይቅር በላቸው፡፡

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 8 หลายเดือนก่อน

    Mzimurii riyee zaree korahuu bii❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 8 หลายเดือนก่อน

    ከተወለደ ጀምሮ ነው የሆነው ይች ግን በታምረ ማርያም መቼ እውር እንደሆነች አይታወቅም ስለዚህ

  • @Bizuayehu-Eshetu
    @Bizuayehu-Eshetu 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከሴቶች ሁሉ የተመረጥሽ አላት እኮ በቃ በዚህ ቃል የተነገረላት ማንም የለችም

  • @zinashwoldetsadik688
    @zinashwoldetsadik688 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚያስ ምላሱ ላይ አጋንት ተገጥሞበታል።እናቸ ግን በርቱ

  • @centralcoding
    @centralcoding 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርምያስ ያመጣው ጥያቄ ስህተት መሆኑ ትዝ ሲለው ሮጦ ወጣ። ኢዮባ እንደነቃበትም ትዝ ብሎታል።

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 8 หลายเดือนก่อน +1

    ermi እንዲህ በፍቅር ቢያወራ እኮ ደስ ይላል ብዙዎችንም ወደ ወንጌል ይመራቸው ነበረ ችግሩ ስድብ እንጂ

    • @Krstos100Hiwetey
      @Krstos100Hiwetey 8 หลายเดือนก่อน

      የትኛ ወንጌል ነው የሚመራቸአ ወዲ ወንጄሉ እንጂ

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 8 หลายเดือนก่อน

    Lena dink team-mate Honolegnal be ENATACHEN KIDEST DINGIL MARIAM ena mesikir negn.Amennn.

  • @ElsabethYibrahu
    @ElsabethYibrahu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BenyamMekuria
    @BenyamMekuria 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ቀለሜ ስለገድል ሲያወራ እድሜውን ጨረሰ በትክክል ማንበብ መረዳት ሳይችል ታአምሩ ምን እንደሚል እንኳን አያቅም እኮ😂😂😂😂

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረጴጤ ቁጭብላችው ቋቋተማሩ አሁን የምንናገርበትና የምንተሮጎምበትን ቋቋ በፊት ዘመን ያለውን አነጻጽሩ በጠቅላላው ሞና በቀናነት ❗️ብዙጊዜ የሉተር ልጆች ችግራችው የቋቋትርጉም ና ቢገባቸውም መድረቅ ቀጥሎ ለመቃወም ብቻ መዘጋጀት ተው ድነት በዚመገድ አይገኝም ለውነትና ለትክክል ብቻ ቁሙ ❗️

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 8 หลายเดือนก่อน

    ከቻላችሁ መቀየር መምማር እፈልጋለው የሚል መናፍቅ ከሆነ ሰዉ ጋር አዉሩ አስተምሩ

  • @tayeambaye9923
    @tayeambaye9923 8 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱም ንባብ አይጋጭም የዮሐንስ ወንጌል ላይ ያለው ንባብ ተናጋሪው እውር ሆኖ የነበረው ሰው ነው "ዓለምከተፈጠረ ጀምሮ እውር ያበራ እንዳለ አልተሰማም" ስለዚህ አልተሰማም ማለት እልተደረገም ማለት አይደለም:: በተአምረ ማርያም ላይ ያለው ደግሞ "በማህፀን እውር ያበራ ማንም የለም"
    ስለዚህ በዮሐንስ ወንጌል ላይ ክርስቶስ በማህፀን ሆኖ አልነበረም ስለዚህ አይገናኝም

  • @GenyGdey
    @GenyGdey 8 หลายเดือนก่อน +1

    የመዳን ምክኒያታችን ናት !!!

  • @tekamekuria6568
    @tekamekuria6568 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሙ እናመሠግናለን ማየትና መመልከት ልዮነት አሳይተሃል ይህ ሰው ሁልጊዜ ይገርመኛል ወይ ኤርሚያስ !!!

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እይኑን ያበራለት ሲፈጠርም አይን ያልነበረውን ነው አዲስ አይን ነው የፈጠረለት የሚፈጥር እርሱ ስቻ ስልሆነ በድንግል የዳነው አይን ኖሮት የማያይ ወይም ከጊዜ በኋላ የታወር ነው

  • @helenmulat6020
    @helenmulat6020 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ዩሐንስ ከዚህ በፊት ያልተደረገ ተአምር ቢል እውነት ነው።ይህም ክርስቶስ በአካል ተገልጦ የሰራው ተአምር ስለሆነ።
    ድንግል ማርያም በማህጸን እያለች የታየው ተአምር ደግሞ ጌታ በሷ ላይ አድሮ የሰራው ተአምር ነው ።እናም ሁለቱ ተአምራት ይለያያሉ ።አንዱ በቅዱሳን ላይ አድሮ ሌላኛው ብገሀድ በአካል ተገኝቶ

  • @samrawiteyob3571
    @samrawiteyob3571 8 หลายเดือนก่อน

    የቀለሜ ይለያል ካለበት ጭፍን ጥላቻ ቤቱን ዘግቶ እንደ ሽሮ ነው የሚንተከተከው ተጠይቆ ራሱ አይመልስም ቤቱም ሌላ ቤትም ከይመልስም እግዚአብሄር አይነ ልቦናውን ያብራለት

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we 8 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ ሳሙና የሆነሰውዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 15 วันที่ผ่านมา

    የጥላቻ ጥግ አሁን እነሱ የማንን ነው የሚያቀብሉት አይ ሰይጣን አይንክ ይጥፋ ስንቱን ወደራሱ ወሰደው

  • @hi-kt1uh
    @hi-kt1uh 8 หลายเดือนก่อน

    1..እመቤታችን ያዳነቸው በጸጋ ነው ጌታችን ግን በስልጣኑ ነው የሁለቱም አለም ከተፈጠረጊዜ ጀምሮ አልተሰማም የሜቤታችንእንደፍጡር የሱ እንደአምላክ
    2.ጌተን ማን ይሉኛል ሲላቸው አንዳንዶቹ ከነቢያ አንዱ ነው ይላሉ ሲሉ ነብይ ነው ማለት ነው? አይደለም ህዝቡ የሚመስላቸውን ተናገሩ እንጅ ።አነደዚሁ አይኑ የበራለት አላየነም አለ እንጂ ወንጌለዊዉ ዮሐንስ ወይም ጌታ አላሉም

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 8 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን እናንተ ከምትሏት በላይ ናት በትንታኔ ማቅረብ እችላለሁ ።ለኤርምያስ ያቀረባችሁት መረጃ ደከም ያለ ነው።እንዴት ማካፈል እችላለሁ ?

  • @YoditTesfu-h4n
    @YoditTesfu-h4n 8 หลายเดือนก่อน

    Ermi yegizabr sow newish🙏🙏🙏

  • @asnakemengistu6658
    @asnakemengistu6658 8 หลายเดือนก่อน +4

    አይገርምም የማሪያም ጠላት ኤርሚያስ በቀኗ ተወለደ

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 8 หลายเดือนก่อน

    Run Run Run Kelime

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ኤርሚያስ በጣም የከፋ አለማወቅ አለበት እና መማርና ማወቅ ደግሞ አይፈልግም ስለዚህ እኔ ከዚህ ሰዉ ጋር ባትነጋገሩ ደስ ይለኛል

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኤርምያስ ለምን ጥያቄ ሸሸ እምቢ ብሎ ዘግቶት እሮጠ ha ha አይ ድንግል ማርያም እንዴት ነው የሷ ነገር የሚያስጨንቃቸው?

  • @dminalu9
    @dminalu9 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ!!! ድንግል ያችን ነገር እንዴት እናስታውሰው???
    ገና ቅዱስ ገብርኤል አመስግኖ፣ አወድሶ ሲያበስራት፣ ገና ሐዋርያት ሳያውቁት ገና በማኅፀኗ ሳለ፣ ገና ሐዋርያት ሳያውቁት በአራስ ቤት ሳለ፣ ገና ሐዋርያት ሳያውቁት በስደት ሳለ፣ ገና ሐዋርያት ሳያውቁት ከስደት ሲመለስ፣ ገና ሐዋርያት ሳያውቁት ደቀ መዛሙርትን ከመምረጡና ከማስተማሩ በፊት፣ ገና ሐዋርያት ሳያውቁት በገዳመ ቆሮንቶስ ሳለ፣ ገና ሐዋርያ እየመረጠ ሳለ፣ ገና ሐዋርያትን እያስተማረ እያለ፣ ገና ሐዋርያት ሳይፀኑ በህማማቱ ጊዜ፣ ገና ሐዋርያት ሳይፀኑ በተሰቀለ ጊዜ፣ ገና ሐዋርያት ሳይፀኑ ለዮሐንስ አደራ በሰጣት ጊዜ፣ በሞተ፣ ወደመቃብር በወረደ፣ በተነሣ፣ በዝግ ቤት በጎበኛቸውም ጊዜ፣ … በእግዚአብሔር ልጇ የማዳን ሥራ ሁሉ፣ ዘወትር እጅግ በሚደንቅ ተሐራሚነት በማስተዋልና በመደነቅ የማዳን ሥራው እንደፈቃዱ ይሆን ዘንድ ያገለገለች እመቤት ናት፡፡ እውነተኛው ኢየሱስን የምናውቅባት መነፅራችን፣ መለያችን ስለሆነች ከእርሷ መለየት አንፈልግም፡፡ ከጥንተ-ርስታችን ያስወጣን ጥንተ-ጠላታችን ዲያቢሎስ ምርኮውን የሚነጥቁ ሐዋርያትን በልዩልዩ ፈተና ያንገላታ ዲያቢሎስ ይልቁንም የማራኪውን የአሸናፊውን እናት ቢያገኛት ምን ያደርጋት? ቢረግማት፣ በፊቷ ቢያጓራ፣ በአመድ ላይ ቢንከባለል፣ አቧራ ቢያስነሳ ይደንቃልን? እኛስ ምርኮ ለማግኘት ከሚቅበዘበዝ ሀሰተኛ ክርስቶስ ራሳችንን ለመጠበቅ፣ እኛስ እውነተኛው ክርስቶስ ከእኛ ጋር እንደሆነ ለመተማመን የንጉሣችንን እናት አመቤት፣ ንፅህት፣ ድንግል፣ ቅድስት ማርያምን በቀንም በማታም ከእኛ እንዳትለይ እንለምናታለን፣ እንማፀናታለን፡፡ መቼም፣ መቼም ቢሆን ድንግል ማርያም በሌለችበት አማኑኤል የማዳን ሥራውን አልሠራምና ሚሥጢር ገላጭ ድንግል ማርያም የወለደችውን አማናዊ ክርስቶስ ማጣት ስለማንፈልግ ለእኛ የቀረችንን ንፅሂት ዘር፣ እነሆ እናትህ የተባልናትን የአደራ እናታችንን ድንግል ማርያምን አንለቅም!!!

  • @KidestTesfaye-y3t
    @KidestTesfaye-y3t 8 หลายเดือนก่อน

    ፀረ ማርያሙ ቀለሜ የወንድሞቼን የትምህርት መረጃ ከተቃወምክ ይህ የጠቀስከው ሰው ሲፈጠር ዓይን ፊቱ ላይ የሌለው ነበር ስለዚህ አይኑን በጭቃ ሠራለት አዳነውም ሌሎቹን ዓይናቸውን የፈወሳቻው ዐይን አላቸው ግን አያዩም ስለዚህ እስካሁን አለም ከተፈጠረ ጀምሮ አይን በጭቃ ሰርቶ የፈወሰው የተፈጠረ የለም ማለት ነው ሌላው እመቤታችን በማህጸን ሆና መፈወሷም እስካሁን ድረስ በማህጸን ሆኖ የፈወሰ ስለሌለ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስካሁን የለም ማለት ነውና ምቀኛ አትሁን እንደ እምነትህ ሁሉን መቃወም ከሉተር የወረስከው መንፈስ ነውና እመቤታችን ድንግል ማርያም በሃና ማህፀን ሆና ስትፈውስ ያነበቡ ዓይኖችህን እውነት ለማንበብ ታብራልህ

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx 8 หลายเดือนก่อน

    ከሙታን የተነሣ አያይም ማለቱ ነው?አይ ወንጌል ታዲያ የተነሣ ዓይኑ ሣያይ ተነሣ ነው የሚለው ፀረ ማርያም ጌታ ይማርህ።

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ያሬዶ ያ በነሱ ዘመን በጽንስ ነው ያበራችው

  • @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
    @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ቀልድ አለ አኬ የማላመጡን ነገር እኮ ተነተናቹበት 🤣 አይ ቀለሜ እንደው ምን ይሻለዋል ሳላላምጥ ውጠዋለው ብሎ ደሞ ቤቱ ይሄድና ይተፋዋል😂

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @mintesnotyikirbelegn9173
    @mintesnotyikirbelegn9173 8 หลายเดือนก่อน

    አልተሰማም ማለት ተደሮጎ አያቅም ማለት ነው?

  • @biruassefa8747
    @biruassefa8747 8 หลายเดือนก่อน

    የዮሐንስ ወንጌል የሚናገረው እውር ሆኖ ስለተወለደው ነው የታምረ ማርያም ታሪክ ሃሳቡ የተለየ ነው ምክንያቱም ማህጸን ዳሶ የዳነ የለም ስለዚህ ነው ታምሩ አለም ከተፈጠረ ያለው።

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጥላቻ የተጋረደው ኣይንህ ታብራልህ ወደህ እንዳልሆነ እናውቀዋለን እንረደዋለንም😂😂😂😂😂

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 8 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 13:20-21 ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር። 21 ፤ ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 8 หลายเดือนก่อน

    የመቼ ነው የቀለሜ ትናንትማታ ወይስ የድሮ

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 8 หลายเดือนก่อน +1

    Majmara maxyaq stclu kawxa bahla masradt tagbinaw marizun srac zim atblu😢

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሐንስ ወንጌላዊው ምን ለማለት ፈልጎ ስለውሩ መፈወስ በዛ አገላለፅ እንደተናገረ ማወቅ ይፈልጋል እንጂ እንዲሁ ጥሬ ቃሉን ስቦ ከመፃህፍ ለማጋጨት መሞከር ከራስ ጋር የመጋጨት ምልክት ነው ቀለሜ ከራስክ ጋር ተረቅ

  • @biruassefa8747
    @biruassefa8747 8 หลายเดือนก่อน

    አዎ እውነት ነው ማህጸን ዳሶ የተፈወሰ የለም

  • @merryjdcell7107
    @merryjdcell7107 8 หลายเดือนก่อน +2

    አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ያለው የተፈወሰው ሰው ነው ይሄን ያለበት ምክኛት ደሞ ቀለሜ እንደሚዋሸው ሳይሆን በግልፅ ተፀፏል አይሁድ ጌታን ከእግዚአብሔር ያሎነ ና ሀሰተኛ እንደሆነ በአሰት ሊነግሩት ሲሞክሩ እነርሱ እንደሚሉት ሀሰተኛ አገልጋይ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲ ዓይነት ታምር አርጎ አያውቅም ለማት ነው እንጂ እስከዛን ጊዜ የሰው ዓይን አልተፈወሰም ለማለት አደለም

    • @merryjdcell7107
      @merryjdcell7107 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቃሉን በደንብ አንብቡት

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 8 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ በስነስርዐት ነበር ስትወያይ የነበረው ልክ ኤርሚያስ ሲወጣ ስነስርዐትህ ጠፋ የመማማር ጉዳይ ሳይሆን የመበሻሸቅ ነገር አስመሰልከው አዳኙ ክርስቶስን ለመውለድ ምክንያት ናት ነው ያለው ልክም ነው። ከዚያ ውጭ የተአምረ ማሪያሙን እና የዮሀንስ ወንጌልን ጉዳይ ሸምጥጠሀል ያሳፍራል ያስተዛዝባል ውይይታችሁን ግን እጅግ አድርጌ ወድጄው ነበር

  • @S.የማርያም.ልጅ
    @S.የማርያም.ልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤⛪🙏

  • @ayezemen4031
    @ayezemen4031 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት የመቤቴ ጥላቻ

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 8 หลายเดือนก่อน

    ጴጥሮስ "ክርስቶስ አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ" ስላለው ብፁዕ ከተባለና የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ ከተሰጠው (ማቴ16÷16-19)፤ እርሷ ከሁሉም ይልቅ እንዴት የተባረከች (ብፅዕት) አትሆን? (ሉቃ1÷45)

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሲፅፍ እራሱ መሀይም ነው ለካ😅😅😅

  • @GdgDh-tt2yg
    @GdgDh-tt2yg 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tadelemitku1307
    @tadelemitku1307 8 หลายเดือนก่อน

    የአምላክ እናት አይደለችም ማለት የክርስቶስን አምላክነት መካድ አይሆንም ወይ ?

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 8 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ የአምላክ እናት ናት ❤

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 8 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ክርስቶስ አይኑን ያበራለት ሰው እኮ ጭራሽ አይን የሚባል የለውም ግንባር እኮ ነው ጭራሽ የአይን ምልክት እንኳን የሌለውን ሰው እኮ ነው አይን የፈጠረለት ለዛ ነው አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ያለው የእመቤታችን ደግሞ አይኑ እውር የሆነ በራ ነው የሚለው እንጂ ግንባር የሆነ ጭራሽ አይን የለው አይልም ስለዚህ አቶ ኤድሚያስ የጠየከው ጥያቄ ልክ አይደለም ከገድል እና ከታምር ውጣ የማታምንበትን አትጠይቅ

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 8 หลายเดือนก่อน

    ተኣምረ ማሪያም ~አለም ከተፈጠረ ጀምሮ እንዳንቺ በማህፀኑ የዕውርን ዐይን የሚያበራ የለም።
    ዮሐ 9÷32 ዕውር ሆኖ የተወለደውን አይኖች ማንም እንደከፈተ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ አልተሰማም። የትኛውን እነመን ተኣምረ ማሪያምን ወይስ መፅሐፍ ቅዱሱን ? ግትርነት የትም አያደርስም