የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ወንድም ያሬድ አፈወርቅ ጥያቄዎቹን አቀረበ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም,

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025
  • የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ወንድም ያሬድ አፈወርቅ ጥያቄዎቹን አቀረበ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም,
    የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ወንድም ያሬድ አፈወርቅ ጥያቄዎቹን አቀረበ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም,
    የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ወንድም ያሬድ አፈወርቅ ጥያቄዎቹን አቀረበ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም,
    #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #ortodoxmezmur #apostolicsuccession #apostolicanswers #christianchurch #የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #መምህርምሕረተአብአሰፋ #መምህር_ዶክተር_ዘበነ #ሐዋርያዊ_መልሶች #ሐዋርያዊ_ቅብብሎሽ
    In this video, you will find very educational Ethiopian Orthodox Tewahdo teachings. You will also find comparative discussions with various religious institutions such as Pentecostal or Protestants, Muslims, Jehovah's Witnesses, Only Jesus, and others.
    በዚህ ቪድዮ ላይ እጅግ አስተማሪ የሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ። እንዲሁም ከተለያዩ የእምነት ትቋማት ማለትም ጴንጤ፣ ሙስሊም፣ ጆቫ ዊትነስ፣ ኦንሊ ጂሰሶች እና ከመሳሰሉ የሐይማኖት ተቋማት ጋር የተደረጉ ንፅፅራዊ ውይይቶችን ያገኛሉ።
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

ความคิดเห็น • 148

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 หลายเดือนก่อน +26

    እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እምየ ❤❤❤❤

    • @SisiWiwuw
      @SisiWiwuw 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 3 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም የሚያስደንቅ ትምህርት ወንድሞቼ እግዚያቤር ይስጥልኝ ብዙ ተማርኩ

  • @SeblewogelSeblewogel
    @SeblewogelSeblewogel 3 หลายเดือนก่อน +14

    እናተ የተዋህዶ ፍሬዎች በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአቢሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይርዘም ይባረክ ❤❤❤

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑት

  • @birhan-lp2vz
    @birhan-lp2vz 3 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ነው እግዚአብሔር የምንበላውንም ሳይቀረ መርጦልናል

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒ እግዚአብሔር ይርዳህ ና እዉነት ጋር ኑር😭💒

  • @SebleAbebe-t6t
    @SebleAbebe-t6t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለስዕል አድኖ በል የምን ስዕል ነው።ተባረኩ መተቻቸቱ ቀርቶ እንዲህ ሐይማኖታዊ ትምህርት ብትማማሩ የቀረው ትእምክተኛው ወጣትም ፈርሃ እግዚሐብሔር አድሮባቸው ሀገር ይጠቅማሉ ይታዘዛሉ።

  • @AfeworkAcha
    @AfeworkAcha หลายเดือนก่อน

    መምህራኖች በአጠቃላይ ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @temesigngata382
    @temesigngata382 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤😊

  • @WaasWssa
    @WaasWssa 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤

  • @AlemA-xz8kv
    @AlemA-xz8kv หลายเดือนก่อน

    ያዬ እንኳን ደና መጣህ !

  • @SemegnyilmaSer
    @SemegnyilmaSer หลายเดือนก่อน

    እግ/ር እምነት በፀናች መሠረት ላይ ያኑርክ።

  • @سيدحسبن-ب9ض
    @سيدحسبن-ب9ض 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Dawit-h4c
    @Dawit-h4c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥንቅቅ ያለ ገለፃ

  • @Shuvo-133
    @Shuvo-133 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእድሜ በጤና ያቆይልን ሰስቶቼ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 หลายเดือนก่อน +16

    አንድ ቀን ከአንድ ዼንጤ ጋ አብረን raid ስናደርግ we have been pulled over by police because of over speed , ከፊትለፊታችን big semi truck ተገለበጣና አጠገቡ የነበረች ትንሽ መኪና ላይ ወደቀና 3 ሰዎች ሞቱ ! ያ ዼንጤ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ? እግዛቢሄር ይወደናል በዚህ ፖሊስ ተግልጦ ባያስቆሞን ኖሮ እኛ ነበርን የምንሞተው አለኝ እኔም መለስኩና በቅዱሳን ሲገለጥ ግን የቅጣት ቲኬትም አናገኝም ነበር አሉኩት ፣ ኦርቶዶክስ ሁሌም ትክክል ናት አለኝ ።

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @kokobeworku
    @kokobeworku 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቼ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤

  • @amenyordanos8668
    @amenyordanos8668 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ እንኮን አየውህ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @BuzensheTadesse
    @BuzensheTadesse 2 หลายเดือนก่อน

    ከቃል በላይ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fitsumteshome8133
    @fitsumteshome8133 3 หลายเดือนก่อน

    አንኳን ደህና መጣህ የቤተክርሲቲያን ምርጥ ልኝ እናት ቤተ ክርስቲያን እናትህ ጋር መጣህ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 หลายเดือนก่อน

    ኦሪት ዘጸአት 20:4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE หลายเดือนก่อน

      ተመልሶላቹሀል እኮ

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድሞቻችን ጸገዉን ያብዛላቹሁ በእውነት ኑሩልን እንደእናንተ ያሉት ያብዛልን በቅድስናው ይሰብሰብልን ደስስስ ሰትሉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    በ ጨረቃ ምልክት የሚያመልኩ የሚመሩ እነማን ናቸው ??ንገሩኝ ወድሞቼ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞች ቃለ ሂወትን ያሰማለን

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 2 หลายเดือนก่อน

    እና ዘማሪ ስለሆነ ነው ማህተቡን በጥሶ ወርቁን ግጥም አድርጎ የቤጢመዝሙር የምዘምር❤

  • @eyesusgatanew3268
    @eyesusgatanew3268 3 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ለምድን ነው ማስታወቂያ እምታበዙት ተመስጨ እየሰማሁ ግን እግዚአብሔር ይስጣቹህ እድንማር ስለምታደርጉ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ ውጭ ሃገር ለሚኖር ወይም በ Vpn ለሚጠቀም ነው ማስታወቂያ የሚመጣው ያንን ደግሞ የቻናሉ ባለቤቶች ማቆም የለባቸውም ማግኘት ያለባቸውን ማግኘት አለባቸው ስለዚህ በቀናነት ተረዱ

  • @ዘማሪሀብቶምአብርሀ
    @ዘማሪሀብቶምአብርሀ 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ በምረቱ ይጥራዉ

  • @famenbenmkenali1737
    @famenbenmkenali1737 หลายเดือนก่อน

    እንካንደህነመጣህያራዲ❤❤❤❤

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 3 หลายเดือนก่อน +1

    Be Ewnate kale hiwot yasemalan🌿💕🍂💚💚💚🍂🌿💕🍂💚🍂💚💕🌿

  • @ሄርሜላጋልተዋህዶ
    @ሄርሜላጋልተዋህዶ 3 หลายเดือนก่อน +9

    አረ የመፖሰት ፍጥነት😂❤ ጸጋው ያብዛላቹ😊

  • @sahaioman9792
    @sahaioman9792 3 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ደና መጣሕ ወንድማችን ያሬድ ።

  • @TemuTemsgn-q4m
    @TemuTemsgn-q4m หลายเดือนก่อน

    yaredo betam tlk helafinet new yetewetahew. Tebarek

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesfinwoldu9288
    @mesfinwoldu9288 3 หลายเดือนก่อน +1

    WELL COME BROTHER

  • @DemewezTesfa
    @DemewezTesfa 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደኅና መጣህ

  • @Kiyu2121
    @Kiyu2121 หลายเดือนก่อน

    E/yemsgen ❤❤❤

  • @Robel_fisseha
    @Robel_fisseha 28 วันที่ผ่านมา

    ትልቁ ችግር መጽሀፍ ቅዱስን ቀጥታ መረዳት ነው ትርጓሜውን ጠንቅቆ መረዳት አባቶች እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር

  • @Musamasri-j6z
    @Musamasri-j6z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤sega yabizalachu wondimoche edime yistachu beritu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MixuuDeres
    @MixuuDeres 3 หลายเดือนก่อน

    Tsagahuni yabzalachuu wandinochachuuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiruttemesgen6061
    @hiruttemesgen6061 3 หลายเดือนก่อน +2

    Egezabehare yasenash

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 3 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 3 หลายเดือนก่อน +2

    Weyine tewahido tewagido batinori yelami hizibi bemulu bado yihoni neber tewahido lezelalem tinuri

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yerdey hefty amera yebat

  • @mhalumhalu8500
    @mhalumhalu8500 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @adebabayarasaw1357
    @adebabayarasaw1357 16 วันที่ผ่านมา

    Why the Live recorder didn't follow Talaku_jibril?

  • @wubetnetere7476
    @wubetnetere7476 3 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you guys

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 22 วันที่ผ่านมา

    can you give as Tesfay oage

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ ለጠየቃችሁም መልሱን አብራርታችሁ ላሰተማራችሁም ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዉነት
    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 24 วันที่ผ่านมา

    QHY!

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 หลายเดือนก่อน +3

    Orthodox ewntna ezbher yemesgen

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ezbher yemesgen bertew

  • @MixuuDeres
    @MixuuDeres 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 2 หลายเดือนก่อน

    ስእል ሳልባት እና የተለያየ ስእል ሰርቶ መስገድ ምን የሚሉት ነው እነ ጳውሎስ አልሰገዱም ።

  • @dawitteshome2103
    @dawitteshome2103 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት

  • @UserA-d4u
    @UserA-d4u 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @million1075
    @million1075 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እዚጋ አስተማርን ያላችሁት መልሳችሁ ቪዲዮውን ብታዩት ምን ሆነን ነው የቀባጠርነው ትሉ ነበር

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ወደ ቃሉ መመለስ አለባት ። ኢየሱሰን በተለያዩ ጣኦታት ሸፍናዎለች 😢

  • @Fatima-qc1cu
    @Fatima-qc1cu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ👂🙃🙃🙃🙃🙃

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 หลายเดือนก่อน

    Orthodox Church menfi anken lemen orthodox yeketlee ezhe mefkkhadewh

  • @Hornland
    @Hornland 3 หลายเดือนก่อน

    “ዳለር የመግዛት አቅሙ ፣ ከሌሎች ብጣሽ ወረቀጦች ተለይቶ ውድ ገንዘብ አድርጎታል። “ ተብሎ ቢተነተን ይበልጥ ግልፅ ሊሆን ይችላል ።

    • @rossross6520
      @rossross6520 3 หลายเดือนก่อน +2

      ፕሮዎች እኮ ከብር ውጭ ስለማይታያችሁ ነው😂😂😂

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅​@@rossross6520

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 2 หลายเดือนก่อน

    ከልጅ ልጅህ ተወልጄ የሚል የመፀሀፍ ቅዱስ መልእክት የለም ።

    • @birktisemere5322
      @birktisemere5322 2 หลายเดือนก่อน

      የአቤል እና ቃይል ሚስቶች ከየት እንደመጡስ አለ? እነዚህ እና አንተ የጠቀስከው አይነት ሀሳቦች ኦርቶዶክስ ጋር መልሱን ታገኛለህ:: አባቶችን ጠይቅ!

  • @afro90s78
    @afro90s78 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ሚገርመኝ የዮኒ ባህሪ አለማወቃቸው ነው ዮኒ አውቆ ነው ሁሉን ሚያደርገው የሱ አላማ በየሚዲያው ላይ አቴንሽን ማግኘት ነው

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs หลายเดือนก่อน

    እስኪ አሁን ቢጠየቅ ቢጠየቅ ፆም ለምን ይፆማል ተብሎ ይጠየቃል? እንኳን አርብ እና እሮብ ሳምንቱን ሙሉ ቢፆምስ አይ ጴንጤ

  • @TemuTemsgn-q4m
    @TemuTemsgn-q4m หลายเดือนก่อน

    Yoni tyakehn betkklegnaw bota slakerebk ena stamnbetm drk satl temelsolgnal bleh bemekebelh akbrehelew.

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ዮኒ ወላዋይ ነው አውሎ ንሳፍ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 หลายเดือนก่อน

    Tewhew mega mefk

  • @TAlex-dj6ft
    @TAlex-dj6ft หลายเดือนก่อน

    Greece almost the same new ke ethio ortho gar, ene greece new yalehut kidusan sielat mnamn almost the same new

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 หลายเดือนก่อน

    Tew teen maia tew bender yemedanew

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 3 หลายเดือนก่อน

    ዘፈን ሀጢያት ነው ይህ ለዘፋኙ ሊነገረው ይገባል ። የሚያድን ስእል የለም ።

    • @PlRATE
      @PlRATE 3 หลายเดือนก่อน

      Deliverance እና Salvation እየለየን። deliverance እግዚአብሔር ሰውን ከተለያዩ ችግሮች በተለያዩ ነገሮች የሚያድንበት መዳን ነው Salvation ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሰው ልጅ በመስቀል ቤዛ የሆነበት የዳንበት መዳን ነው። አንዱ አንዱን አይተካም። አማርኛው ለሁለቱም ተመሳሳይ ቃል ስለሚጠቀም ነው። Deliverance ተብሎ ፓስተሮች ሰውን ሶፍት እና ሳር ያበሉ የለ?

  • @mjnn7973
    @mjnn7973 3 หลายเดือนก่อน +1

    የፈለገ ጥቅስ ብትደረድሩ ቅዱሳኑን የሚወክል ስእል ሳሉና ስገዱላቸው የሚል ጥቅስ ልታመጡ አትችሉም።

    • @HimteTisfyeq
      @HimteTisfyeq 3 หลายเดือนก่อน +2

      ወይመናፍቅ😂😂😂😂😂

    • @Wesen-kj1ig
      @Wesen-kj1ig 3 หลายเดือนก่อน +11

      እስኪ እናንተም ሶፍት ብሉ ሳር ጋጡ የባንክ ቡክህ ሲሞላልህ ደስ ይበልህ የሚል ጥቅስ አሳዮን

    • @mjnn7973
      @mjnn7973 3 หลายเดือนก่อน

      @@Wesen-kj1ig እሱን ፔንጤዎቹን ጠይቂያቸው እኔ ፔንጤ አይደለሁም።

    • @NegaMenale
      @NegaMenale 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለሁሉም ነገር መልስ አላት
      ነገር ግን ሉተር እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ ብሎ ከቅዱሳን ጋር እኩል አድርጎ ያስተማረ
      ፔንጤ እየሱስ ክርስቶስን መቀበል አለባችሁ

    • @GetanehTeshome-eo5jo
      @GetanehTeshome-eo5jo 3 หลายเดือนก่อน +3

      እስኪ አንቺ ለቅዱሳን ስላት አትስገዱ የሚል አምጪ ???
      ነገሩ ፔንጤ ጀሮ እንጂ ልብ የለዉም!!!

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 3 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄዎቹ ምርጥ እና የሁላችንም ናቸው ።መልሶቹ ግን ምንም አያረኩም

    • @ሠላም-የ7መ
      @ሠላም-የ7መ หลายเดือนก่อน

      እነንተን እኮ ሉተሪን የመታ መብረቅ መቷቸዎል አይገባሽም

  • @SolomonGetachew-z9m
    @SolomonGetachew-z9m 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመጣህበት አያድንም የኖርክበት ያድንሀል ሳጥናኤልም መልአክ ነበር::

    • @AynalemSefu
      @AynalemSefu 3 หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት ላይ የኖረ እውነት መቀበል አይከብደውም ለዛ ነው

    • @teoted7378
      @teoted7378 3 หลายเดือนก่อน

      አይ ጭንቅላት አንተ በጣም ምጥቁ ነህ ወይ የቀደመ አባት የለህ የሰማሀውን አታገናዝብ ለአንተ ነው ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፋ የተባለው

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 3 หลายเดือนก่อน

    አቡነ አርጋኖ ነው አርጃኖ😂😂
    መልስ የምሰጡት ከተረት መፅሀፍ
    አይ ኦርቶዶክስ መልስ አላት

    • @aynuasse1223
      @aynuasse1223 3 หลายเดือนก่อน

      አይን እያለው የማያይ ጆሮ እያለው የማይሰማ ጣኦት ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ጴንጤም ጭምር ነው😢

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU 3 หลายเดือนก่อน

      @@aynuasse1223 ጣዖትማ የግል ንብረታቹ ነው ወዴት ወዴት እዛ ለስዕል እያነደድክ ደሞ

    • @aynuasse1223
      @aynuasse1223 3 หลายเดือนก่อน

      @@ROMANAKALU begeta bemekawem kemetemed joron kefto madmet aykelm eyalut yalewn gen eyesemash new satsemi new yemtcomchiw

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 3 หลายเดือนก่อน

    ስዕል ስሎ መስገዱ ቢቀርስ ሁልጊዜ መልስ ሲሰጡ ከመኖር

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 หลายเดือนก่อน +3

      ለምን ተብሎ ደናቁርቶች ስላልገባቸው ትምህርታችንን አናስተካክልም ለመረዳት ማንበብ እና መረዳት ነው መፍትሄው

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ማኛ :- የመስቀሉን ሀይል አይሰራም ምክንያቱም most rapers they were that cross? My answer for this poor question ! LGBTQ also they said Jesus is gay? Of course it doesn’t mean it’s true. Those brave orthodoxian the tried to explain to you about the Orthodox Church not the individuals !

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ህልመኛ ነህ። ሶፊያ ሽባባውም ልትመለስ ነበር አልክ ?

    • @Loza957
      @Loza957 3 หลายเดือนก่อน +14

      እንኳን ሶፊያ ቅዱስ ጳውሎስም ተመልሶል

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን እንደዚህ ትያለሽ ሶፊያ ማለት አንድ ትንሽ ምንም ያልሆነች ተራ ግራ የተጋባች ሴት እኮ ነች።ለምን አነሳሻት ሶፊያ ለኦርቶዶክሰች ጥያቄም አርዕስትም አይደለችም። ጂል ነሽ የቀረባት እሷ እንጂ ኦርቶዶክሶች እይደሉም!!

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Loza957ማለት

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 3 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ልቧን ካበራላት ለምን አትመለስም በደንብ ትመለሳለች

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 หลายเดือนก่อน +1

      Sofia mene selhoneche selalegebat hedeche engi segemere Oretodocse nebereche

  • @sheger-tube4343
    @sheger-tube4343 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ያሬድ አፈወርቅ..... "እኔ ከኦርቶዶክስ ወጥቼ አይደለም መቼም መውጣም አልችልም "
    ነው ያልከው? ትክክል ነህ እየዘፈንክ ለመኖር እዚው ነው የሚመቸው፣ ከዛ ከወጣህ ግን የምትወደውን ሙዚቃ ያስቆምሃል።😂😂😂😂

    • @uaeead407
      @uaeead407 3 หลายเดือนก่อน +2

      የአይ ፈሶ ቂጣቹን እስኪያልባቹ ለፓስተር ስትሰግድ አይደል ምትውለው ማፈሪያ 😂😂😂😂😂😂

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እናተ እየዘለላች አደለ የምውሉት

    • @PlRATE
      @PlRATE 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሲጀመር ወንድሙ ማዲንጎ እንጂ ልጁ አይዘፍንም። የውሸት ክስ ቢቀር ጥሩ ነው! የትኛው የኦርቶዶክስ መፅሐፈ ቀኖና ነው ዝፈኑ የሚለው? ይልቁን ሐጥያት መሆኑን ይነገራል እንጂ። ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ሀሳብ ምንም ይስራ የሰውን free will ማክበር ያስፈልጋል ሲቀጥል ግብዝነት ነው የቱ ቅድስናህ ነው ወንድምህ ላይ የምትፈርደው?

    • @elsamesfin2327
      @elsamesfin2327 3 หลายเดือนก่อน

      👎 አዬ ጴንጤ!!! መቼም ምላሳችሁ አይሞት.... በዓለም ላአይ ያሉት ዘፋኝ hulu ኦርቶድክስ ብቻ ናቸው ለማለት ፈልገሼ ከሆነ .. ወዳጄ ነፍሶበሃል ያ ድሮ ኦርቶዶክሶች ከ አንቀልፋቺን ሳንነቃ የበላችሁት አቁብ ነአው አሁን ያቺ ቸዋታተባኖባትታል..... 👉👉 አሜሪካንነና አወሮፓን የሞሉት ዘነኛ የፈረንጁ ዓለም ዘፋኞች ከ 90% በላይ ዬ ፕሮቴስታንት ጴንጤ ቤተሰብ የመጡ መህናቸውን ሰነገርህ መልስህን ምን ሊሆን ነው???? ምድረ የ አሜሪካን ራፐሮች RB Singers,.. ወዘተ ምን ልተላቸውነው...ወደ ሀገራቺን ሰንመጣ አርቲስት ዘሪቱ ጴንተዋ ዋናው ሰራዋ አለማዊ ዘፋኝ አይደለች ኤንዴ??? አዬ የናንተ ነገር??? ተምቾች የሰይጣን የውስጥ አገልጋዮች አኮ ናችሁ.... ለቦና የአታችሁ በቻ!

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤